السلام عليكم...loving this and all other the greater habasha music particularly Amharic it’s similar to Arabic especially one of the old languages like Hamyari still ppl in soctora&mahrah provinces Yemen speaking till today unfortunately I don’t speak none other than Arabic&English
I think this is one of the most beautiful Ethiopian singer!
መሀመዲ ሀሰን ሸሁ የአልብኮው ጀግና የተዋበች ሀሰን ወንዲም ልዩ ነህ።
የአምባሰልን ቅኝት ስሰማ ስመመን ውስጥ ነው የምገባው😍😍😍
የጥሩ ጽምጽ ባለቤት ነህ ጠብቀው!!
መንፈሴ አራቱንም ቅኝት ስሰማ ይታደሳል እነዚህ በረከቶች ትልቅ ስጦታዎች ናቸው አምባሰል ፣ባቲ ፣አንችሆየና ትዝታ።
السلام عليكم...loving this and all other the greater habasha music particularly Amharic it’s similar to Arabic especially one of the old languages like Hamyari still ppl in soctora&mahrah provinces Yemen speaking till today unfortunately I don’t speak none other than Arabic&English
የአገሬ ልጅ ማሜዋ ሰላምህ ይብዛልኝ
Gerum zefen new egziabher yistelen. Berta!!
ምችት ይበልህ የኛ አንበሳ ስወድህህህህ ምርጥ ያገሬ ልጅ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ
በጣም ቆንጆ ድምፅ አለህ የኔ ውንድም በተለያዬ ድምፃዊያኖች እንባሰልን ሲዘፍኑ ሰምቻለሁ ያንተ ግን ከማንም አይወዳደር በርታ
Trufat Abbay waw Ethiopia ambasel tezta wawwwwwwwww
Zebza konjoooooo menem yamywtalt
ግሩም: ነው:: በርታ!! አመሰግናለሁ!!
he has such nice voice and yet he is not discovered.
Abo yimechih betam gobez
Excellent job brother
አንደኛ ነህ👍👏👏👏👏
አቤት ድምፅ ውይ ሥወድህ
አምባሠል በናንተ ወደድኩት
ይመችህ
Beautiful voice and song!
It is amazing SMRT sonh
I liked
Beautiful sono!!!
Beautiful! Very elegant! The best voice!
በጣም የሚያስደስት የአምባሰል ሙዚቃ።
Beautiful Wollo thank u ❤
ህህህህህህህህህህ፡ወይ፡አባሳደር፡ህህህህ😭😭😭😭😭😭😭
GerterEthiop music🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹❤
❤❤❤❤❤❤❤እናመስግናለን 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
እኔ ደሞ አልቅሳለሁ
እማ፡እትዬጵያ፡ላችነው፡ይግጥም፡እማ፡
ድንቅ ነው
ምርጥ አባሰል
wow I like it
እንዲያው ተሳፍሮ ዝም ብሎ መጎዝ መድረሻን ሳያውቁ ብቻ መሄድ አምባሰል ሲዘፈን መንገደኞ ነው የሚያረግኝ ይህን ሙዚቃ ሙዚቃ ቤተ ሳይሆን ለሸያጭ መደርደር ያለበት መደሀኒት ቤት ውስጥ ለጭንቀት ለተረበሸ ዓይምሮ መደሀኒት ከሚለው ሰብሰብ ውሰጥ Thanks!!!
🥰🥰🥰
💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ምርጥ አምባሰል