መከላከያ ሰራዊት በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 26 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 159

  • @lightninginabottle1335
    @lightninginabottle1335 5 років тому +1

    THANK U 4 UR GREAT SACRIFICES G!
    That's how the Defense Army job supposed to be done, General! Keep up the good Task, G!
    SPREAD LOVE N PEACE!

  • @zufantsegai7517
    @zufantsegai7517 5 років тому +13

    ጀግናዋች በርቱልን። እግዚአብሆር ይርዳቹህ።

  • @hxfhggfyy2204
    @hxfhggfyy2204 5 років тому

    ኣብዪ ከዚ ምድር ይቀልህ ከሃዲ አስመሳይ አይዞህ ላንተም ስልጣን ለመያዝ ትገደላለህ ኡነት ልብህ አና ችግረኛ ህዝብህ ታማኝነት የለህም ራስወዳድ ሰው አትፍራ ነብስ የምገድሉ አትፍራ ነብስህን ሚገድል ፈጣሪ ፍራ በዚ አመት ስንት ሰው አለቀ ስመኘው ስንት ቤተክርስትያን

  • @neftea7
    @neftea7 5 років тому +1

    ይቅርታ እንጂ የጀነራሉ ምሳሌ በሬ በግ ዶሮ ምንም ኣስፈላጊነቱም ትርጉሙም ችግር ነው ፡ብቃትን ኣላየሁም ጌታ ይርዳልን።

  • @xamsexalane7079
    @xamsexalane7079 5 років тому +5

    General thant you for your job

  • @ልኑርለሚወዴኝ-ቸ5ከ
    @ልኑርለሚወዴኝ-ቸ5ከ 5 років тому +13

    ትግስት በቃን ትግስት የተባለ ደሀው ህዝብ እያለው ነው እማያዳግም እርምጃ ሊወሰድ ይገባል።

    • @ibrahimochido1306
      @ibrahimochido1306 4 роки тому

      ጀግናው ጄኔራሌ ብርሃኑ ጁላ በጣም እንወዳለን ኢትዮጵያዊነት በሁለት እግር እንድቆም ለምታደርገው ትግል አጅ እንነሳለን #ክብር ለዕንቁ ሰራዊታችን #ክብር
      ለጄኔራል ብርሃኑ ጁላ
      ለአንዲት ኢትዮጵያ ....#ኢትዮጵያ አገሬ ሱሴ በጣም እወዲሻለው የአንቺን ክብር ለማስጠበቅ ወታደር መሆን አይጠበቅም ለኢትዮጵያ ክብር ሁሌም ወታደር ነኝ#ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ,,,,,,Pretoria south Africa

  • @טדיטייאציאו
    @טדיטייאציאו 3 роки тому

    እንደዚህ ብሎ ማብራራት በጣም ጥሩ ነው እንግዲህ ልብያለህ መከላከያ ይመጣል እያልህ አትጠብቅ በሚገባ ክልልህን አስታጥቅ

  • @ኪዳናምህርትእመአምላክአት

    እዉነት ነዉ ህዝብ ትግራይ ለ ወታደር ከበሬታ አለዉ💯%

    • @hilenaalewey2721
      @hilenaalewey2721 4 роки тому

      ሲጀመር የትግራይ ህዝብ ካንዳንድ ሆዳም ግለሰቦች ውጭ ሁሉም ህግ ያከብራል ትግራይ ህዝብ ደገኛ ነው

  • @aalveleybb1331
    @aalveleybb1331 5 років тому

    የኔ ጅግና 🙏🙏🙏💔💔💔💔😢😢😢😢😢

  • @የትምንጉሴየትምንጉሴ

    በርቱ እደው ምንም በማያውቁ ለሚሞቱ ሰዎች ድረሱላቸው እግዚሐብሔር ኢትዮጵያ እና እህዝቦን ይባርክ

  • @dastanegerafeyisa4744
    @dastanegerafeyisa4744 5 років тому +1

    wawo dhugaaa nuraa balessaa shanee

  • @asthey
    @asthey 4 роки тому

    MEKETEL ITAMAJOR KEGZIABHIR GAR KOSHASHAWEN TREG ADRGUT BERTU🙏🏽💚💛❤🙏🏽

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 років тому

    እግዚአብሔር ስላም ለኢትዮጵያ እዝብ ይሁን የታማዦ እር

  • @kidanehadush4491
    @kidanehadush4491 5 років тому

    This man is real and honest,,, love from tigray Abby Ahmed must understand that he is the legitimate authority we support him or tall us you are Amhara ?

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 5 років тому

    ጀግና ነህ

  • @denekedashikare8762
    @denekedashikare8762 4 роки тому

    እኔ አንድ ሀሳብ አለኝ እዚሁ በጋምቤላ ያየሁት ነገር ብኖረኝ ማንም የመከለከያ ረንጄር ስፈልጉ ኮፍያ ብቻ ለብሶ ፣ ስፌልግ ሰሪውን ብቻ ለብሶ፣ ሰፌልግ በቁምጣ ፣ እየለበሱ የምጓዙ ብዙ እያየዋቸው ነው ። ግን ለምን የመንግስት አካላት ክትትል አያደርጉም ? ለምንስ ከየት አመጣ አይሉም? ለምንስ ልክ እንዳገኙና መረጃውን ተከታትሎ ልብሱን አስወልቆ አያቃጥሉም???? ሞባል ማታ ከጆሮ ስቀማ ኮፍያዉ የመከለከያ ነው ምኑ ፣ቁምጣው የመከለከያ ነው እየተባለን ተቸገረን ኮ ጎበዝ።

  • @Ahmed-ig5yq
    @Ahmed-ig5yq 27 днів тому

    የትግራይ ህዝብ መከላከያዉን አያግትም ይላልደ እና ማነዉ የኢትዮጴያን መከላከያ እደ በግ ማነዉ ያረደዉ በመኪና ሰይቀር ደፍጥጠዉት የለምደ እደ ትግራይ አረመኔና ጨካኝ የለም

  • @funinawfandaro9154
    @funinawfandaro9154 4 роки тому

    wendimochachin ena ehitochachin selam yehunulin!

  • @-_5872
    @-_5872 4 роки тому

    💝💝💝💝💝💝💝💝👈

  • @adeytv2197
    @adeytv2197 5 років тому +4

    ✍ ከሰይጣን በቀር ምንም ጠላት አይኑርህ፡፡ የሰዎችን
    ስህተት አትመራመር፤ የባልንጀራህ ኃጢአት አትግለጥ፡፡
    የባልጀራህ ውድቀት ደጋግመህ አታውራ፡፡ በራስህ ኃጢአት
    ላይ ፍረድ እንጂ በሌሎች ላይ አትፍረድ ገዢያቸው
    አይደለህምና፡፡ ኃጢአትን በፈጸመ ሰው ላይ ወቀሳ አታብዛ
    አንተም ትበድላለህና፡፡ ነገር ግን ከኃጢአቱ ይመለስ ዘንድ
    ረዳትና መካሪ ሁነው፡፡ ከወደቀበትም የስህተት ሥራ
    እንዲወጣ አበርታው፡፡ ተስፋውን በእግዚአብሔር ላይ
    ቢያደርግ ኃጢአቱን ልክ በእሳት ፊት እንደወደቀ ገለባ
    ፈጥኖ እንደሚወገድለት ንገረው፡፡ቅዱስ፣ ጥንቁቅ፣
    ግልጽና ብልህ ሁን፡፡ እርጋታን የተላበሰ ሰብእና ይኑርህ፡፡
    ደስተኛ ሁን፤ ሰላምታህ በፈገግታ የታጀበ ንጹህ ይሁን፡፡
    ንግግርህ የታረመ አጭርና በጨው እንደተቀመመ ጣፋጭ
    ይሁን፡፡ ቃላቶችህ የተመጠኑ እና ጤናሞች ሁሉም
    የሚረዳቸው ይሁኑ፡፡ የጓደኛህን ምስጢር አትግለጥ፤
    ለሚወዱህ ሁሉ የታመንክ ሁን፡፡ ወደ ጭቅጭቅ እና
    ንትርክ ከመግባት ራስህን ጠብቅ፡፡ የሚሰሙህ ሁሉ እንዳይጠሉህ ወደ ጠብ አትግባ፡፡
    የምክር ቃል ከቅዱስ ኤፍሬም!!
    መልካም ምሽት ይሁንላችሁ አሜን 💟
    ከተመቻቹ ፎቶየን በመንካት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ህይዎትን የሚያጣፍጡ ቁም ነገሮች ተቀምመው ቀርበዋል
    ሰላም ይብዛላቹ

    • @Zehabu.
      @Zehabu. 5 років тому

      sheger studio ......ሰብስክራይብ አርጌያለሁ እኔንም አርጉኝ!

    • @ኪዳናምህርትእመአምላክአት
      @ኪዳናምህርትእመአምላክአት 5 років тому

      እግዚኣቢሔረ ይመስገን እግዚኣቢሔረ ይባረክሽ ማን ይወቀዉ

  • @ኪዳነምህረትእመቤቴነይልን

    ሰላሙን ያውርድልን

  • @elisayimrer2047
    @elisayimrer2047 5 років тому +1

    እስከ መቼ ነው ታዲያ ይህ የሚሆነው እረ እግዚአብሔር ይፍረድ

  • @umpuae3155
    @umpuae3155 4 роки тому +1

    እናተ እያላቺሁ እደሌላቺሁ እየቆጠራቺሁ ያለው አሸባሪው ሥራቺሁን አትርሡ አትዘናጉ ለህዝቡና ለአገሩ ዋሥትናቺን እናተናቺሁ።🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💐💐💐
    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 років тому

    እናንተ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እውነት እንውዳቹ አለን በደረሰውም አደጋ አዝነናል

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 5 років тому +1

    ጀነራሉ ቆፍጣና ይመስላል 💚💛❤

  • @Getachewmulu05
    @Getachewmulu05 5 років тому +1

    laba መከላከያ ለትግሬ ሲሆን ትግስት አለው ለአማራ ሲሆን ግን መግደል ነው ዛሬ ትግሬዎች መከላከያን መንገድ ሲዘጉ ምንም አልተባሉ አማራ ላይ ግን ሲዘጉ የጥይት እራት ይሆናል

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 5 років тому +1

    የጦር አዛዡ ከሁለት ሴቶች መሃል ተቀምጦ ሲታይ. ....*በጣም ለጠላት የምይስፈራ ነው*።

    • @hassensherif6681
      @hassensherif6681 5 років тому

      ዋናው ሲስተሙ ነው ሴቶች ደሞ ብቃት አላቸው

  • @-_5872
    @-_5872 4 роки тому

    ❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘

  • @YasyNasir
    @YasyNasir 17 днів тому

    Oduu Addis

  • @gudetageda8606
    @gudetageda8606 2 роки тому

    Address as d see

  • @sablagarmew4939
    @sablagarmew4939 2 роки тому

    🥰🥰🥰🥰

  • @mmgh7393
    @mmgh7393 5 років тому

    Please send young talented officers for military science training so they can replace people like Berhanu Jula before the country goes inti

  • @YasyNasir
    @YasyNasir 17 днів тому

    Afaan oromoo

  • @diribewake2811
    @diribewake2811 5 років тому

    Bartu

  • @merawydestaw8455
    @merawydestaw8455 5 років тому

    የሀገር መከለላከያ የተባለው ለአንዱ ትግስተኛ ሲሆን ላንዱ ደሞ እረሻኝ ሆነ።ለምን?በትናንትናው እለት በመተማ ያሉ አማሮች 3 ወጣቶችን 1ህፃናት ጭፍልቀው አልፈዋል ለምን???በተመሳሳይ ትናንት በትግራይ ሰላማዊይ የሆኑ የመከላከያ ሰራዊትን ካሉበት ሊውጡ ሲሉ ህዝብ ውጥቶ እዳይውጡ ተደርጓል ጭራሽ ይባስ ብለው ሌባ ሌባ እያሉ ጨፍረውባቸዋል 17 አመት ሙሉ ሲጠብቋቸው የነበሩ የሀገርን ዳር ድንበር ያስከበሩ ህይወታቸውን የገበሩላቸው ወንድሞቻችን ሌባ እየተባሉ ተጨፈርባቸው።ለምን?

  • @ያየህይራድኢሳኮር
    @ያየህይራድኢሳኮር 5 років тому

    ኦነግ ከምስረታ እስከ ይቅር ታው ድረስ ቁም ነገር አድርጎ አያውቅም።ዛሬ ኢትዮጵያን እያስተዳደረ ያለው ኦሮሞ ነው በሚል እሳቤ ቢቻል ማእከላዊውንም መንግስት ዘረኛ አድርጎ የኦሮሞ ፅንፈኛን መንግስት በሌላውም ህዝብ ላይ ማንገስ ነው። አል ሰሜን ግባ በለው አሉ የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ቀድሞው ድሉን አሳልፎ የሚሰጥበት ጊዜ ታሪክ ሁኗል።

  • @aragawshibabaw5992
    @aragawshibabaw5992 5 років тому

    መከላከያ መተማ፣ ጭልጋ ላይ ታዲያ ምን እየሰራ ነው

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 5 років тому

    #GOD PRAY GOD

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 5 років тому

    የታማዦ እርሼ በእውነት አሳዘንክኝ በቀደም

  • @tsehayzenebe6126
    @tsehayzenebe6126 5 років тому

    To be real general you need to go to military school like previous Ethiopian generals

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 5 років тому +12

    መከላከያ ለትግሬ ሲሆን ትግስት አለው ለአማራ ሲሆን ግን መግደል ነው ዛሬ ትግሬዎች መከላከያን መንገድ ሲዘጉ ምንም አልተባሉ አማራ ላይ ግን ሲዘጉ የጥይት እራት ይሆናል

    • @neftea7
      @neftea7 5 років тому

      ትግራይ ብቻ ተረጋግቶ እየኖረ ነው ምን ኣስፈለገው።

    • @musabmuba2472
      @musabmuba2472 5 років тому +2

      ዘረኝነት ጥንብ ነው ተብለዋል አንቺ ሙስሊም ከሆንሽ ሰለሰላም እንጂ ስለግልሽ ማሀበረሰብ ብቻ ማሰብ አይጠበቅብሽም ወያኔ ሴጣን ሆነና የአብይም ስርአት እንደነሱ እንዲሆን አንፈልግም አላህ ፍርዱን ይሰጣቸዋል በቅርቡ እንሻአላ!!! ብቻ ዱአ ማብዛት ለሀገር ሰላም ወሳኝ ስለሆነ።

  • @Rasdashen1
    @Rasdashen1 5 років тому

    አይ መከላከያ! ሌሎች ክልሎች ላይ አንበሳ፣ ትግራይ ላይ አይጥ።

  • @seadaabate4209
    @seadaabate4209 5 років тому

    ህዝብ ቀላቅለህ ካልመታህ ዛሬ መከላከያ የአማራ ሶስት ወጣቶች ገሏል የሱር እቃ አይወጣም በማለታቸው

  • @TigrayVirtualSoftwares
    @TigrayVirtualSoftwares 5 років тому

    ayokum natina we are still here of the world

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 5 років тому

    GOD CREATED GOD AND SO ON

  • @tsehayzenebe6126
    @tsehayzenebe6126 5 років тому

    Who gave permission to go to Amhara region, the Amhara milisha is enough to stabilise the area

  • @እኔወሎየነኝያውምየወልደያ

    አይጭካኔ ሰው ለስልጣንብሎ ወገኑን ይገላል

  • @WeldeAergawu
    @WeldeAergawu 28 днів тому

    አሁንም ተቀብሎታል ሰይወድ በግድ ይቀበላል ሕዝቡን ቤት አልባ እያረጋችሁት ነው እመነኝ የጊዜ ጉዳይ ነው እንደዚሕ የምትጮሕው አሁን በጅኸ ብረት ስለያዝክ ነው እመነኝ ሕዝብ አታሸንፍም የአማራን ሕዝብ መንገድ ዘግተሕ የምታመጣውን እናያለን

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 5 років тому

    GOD .

  • @merbebg.2533
    @merbebg.2533 5 років тому

    ምንም ዓይነት በሳል መልስ መመለስ የማይችል ሰው ነው

  • @sefyaayalew4262
    @sefyaayalew4262 5 років тому +8

    ዳውድ ኢብሳ አበዛው ኤርትራ የተረሳ ሰው አዲስ አበባ ሲገባ ማግሳት ጀመረ ጂላንፎ

  • @imaniman1068
    @imaniman1068 4 роки тому

    ኦነግን ነው እድህያልከው ልክ ነው ኦነጎች ናቸው አገር የጨረሱት

  • @rohamaabik8920
    @rohamaabik8920 5 років тому

    ጌታይነሣ ከዙፋነ እሡርዳቹ እነዜያገርጠላትናቸው

  • @etenashdamesa8966
    @etenashdamesa8966 5 років тому

    Usha wushatam

  • @Zehabu.
    @Zehabu. 5 років тому +2

    ዋው በዶክተር ዓብይ የግልፅነት አመራር ምክንያት እነሆ መከላከያው በምክር ቤት ሪፖርት ያቀርባል!
    _________
    ሰብስክራይብ አርጉኝ!

  • @nationalmovementofamharaab1782
    @nationalmovementofamharaab1782 5 років тому

    www.youtube.com/watch?v=አብን ለጋዜጠኞች የሰጡት መግለጫ፡፡ለሌሎች SHARE አድርጉ!! ቪዲዮውን ካያችሁ በሑላ SUBSCRIBE በማድረግ መረጃችን ያግኙ፡፡

  • @ጌታቸውአሰፋ
    @ጌታቸውአሰፋ 5 років тому +3

    በአማራ ያሉት የታጠቁትስ

  • @tomtom-qj4fv
    @tomtom-qj4fv 5 років тому

    Ethiopia is on big trouble. Ethiopia is open for it's enemies.

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 років тому +1

    በሏቸው እንዚህን ዝቃጮች ! ሰላም አይፈልጉም ቀንድ ቅንዳቸውን በሏቸው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወያኔ ኦነግ ይውደሙ የኢትዮጵያን ክንድ መቅመስ አለባቸው ኤርትራ ድረስ ወያኔ አባሯቸው ዛሬ ደግመው የወያኔ አሽከሮች በክቶች ማፈሪያዎች

  • @hirpoberisso1240
    @hirpoberisso1240 4 роки тому

    Wore

  • @mamomammo3232
    @mamomammo3232 5 років тому

    Gagenoh baret e/r ka enant gar yehen

  • @fatemafatema7446
    @fatemafatema7446 5 років тому +1

    ምን ኦሮሞ ኦሮሞ ትላላችሁ ቦኦሮሞ ብቻ ነው እደ እርብሻ ያለው ህዋሀትና አማራ እየተገዳደለ

  • @Ahmed-ig5yq
    @Ahmed-ig5yq 27 днів тому

    አይ ብራሃኑ ጁላ አዝናናኝ ክክክክ

  • @abasa1556
    @abasa1556 5 років тому +1

    እድ ቆፍጠን በሉ

  • @ethiopianentertainment1086
    @ethiopianentertainment1086 5 років тому

    ye pastor abiy poletica aramaj. !!!!

  • @ጎንደሬውነኝ-ቘ1ኸ
    @ጎንደሬውነኝ-ቘ1ኸ 4 роки тому

    ፈሳሞች ናቹህ እስኪ የኛ ጀግኖች ወልቃይት ጠገደ ውረዱ ምሐል ከተማ ከመበጫረቅ ቦጭቧጮች

  • @ethiopiainethiopiasflageth8564
    @ethiopiainethiopiasflageth8564 3 роки тому

    Behagr Derja Yedula Kibibilin Bicha Atasibu Ethiopia IN Ethiopia Lalitatekewu Ethiopiawi Berjim Riket Fetinachu Medres Yitebekibachuwual Tikatochu Tokis Gidiya Bicha Ayidelem

  • @hareragere7856
    @hareragere7856 5 років тому

    Sewyew besal aydelem lebotaw aimetinm yeweyane zemen general

  • @senayitasnakew2421
    @senayitasnakew2421 5 років тому

    ኦነግ??????

  • @tsehayzenebe6126
    @tsehayzenebe6126 5 років тому

    If you can why don’t try the Tigri area , you know they will arrest you for second time , but they will take your general title back , since they gave you

  • @yetewoderlij8331
    @yetewoderlij8331 5 років тому

    እኔ እምለው ይቺው የፓርላማ አባል ተብላ ፓርላማ ውስጥ ማስቲካ የምታኝከው በኢትዮጵያዊ ወግ እና ባህል ያደገች አይመስለኝም፤እሱን ተውት እና የፓርላማ ፕሮቶኮል እና ስነ ምግባር ሳታውቅ ነው እንዴ ትልቁን የኢትዮጵያ ህዝብ ወክላ ፓርላማ የገባችው? ማፈሪያ ስድ አደግ ባለጌ እራስሽን መግዛት ሳትችዪ እኔን መምራትሽ አፈርኩብሽ!!

  • @abelseifu376
    @abelseifu376 5 років тому

    Defen Ye Ethiopia hezeb segat lay new tewew yetgrayen hezeb yekerena meriw sygedel yet neberacehu?ke ethiopiawinet belay yezer yebelaynet eyetaye?!

  • @hassensherif6681
    @hassensherif6681 5 років тому +2

    አቢይ እኮ ሀቢቢ ነው እንደዚሁ ይታማል እንጂ

  • @hermonogbamichael8599
    @hermonogbamichael8599 5 років тому

    Sometimes a war calls for peace. You need to forcefully deal with them...Peace is only good for peaceful people. Abezut!

  • @mmgh7393
    @mmgh7393 5 років тому

    Into a terrible condition

  • @mindaatefera-z4g
    @mindaatefera-z4g 10 днів тому

    Kkkkkkkkkkkk😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሃያትጓልራያ
    @ሃያትጓልራያ 5 років тому

    ዝም ብለክ የገደለን ግደል ምናባቱ ግደለውው በቃ

  • @Neverforget2020
    @Neverforget2020 5 років тому

    Lemin siro endeza aynet mikniyat altesetem

  • @tecrepair8135
    @tecrepair8135 5 років тому +1

    Kkkkkkkk jeneral wooow

  • @Ethio-Nahom2324
    @Ethio-Nahom2324 5 років тому

    Ay Ahun Anten Medrek lay

  • @weynitubesubscribe305
    @weynitubesubscribe305 5 років тому

    Gede new ashebaren sebesebo masere new gen yehadeg yefesemewn gudat endadegut

  • @dugrose7986
    @dugrose7986 4 роки тому +1

    Primitive!

  • @amharag9071
    @amharag9071 5 років тому +1

    Men this General does not know how to talk

  • @ሰኒያሰኑ
    @ሰኒያሰኑ 5 років тому +2

    ክክክክ ኦነግ ሆዳም

  • @brtgaalkasoo432
    @brtgaalkasoo432 5 років тому

    onege malet qezet new ymqzew yweyana asker new

  • @m.t12
    @m.t12 2 роки тому

    የውሸት እና የማደናገርያ ሚድያ 🤮🤮🤮🤮🤮

  • @qasimgilo3427
    @qasimgilo3427 2 роки тому

    ዉሺትትትትትትትትትትትትትትት

  • @muraad2606
    @muraad2606 5 років тому

    End gr berhanu gula teru bergte lewutune bteru hunta endmigege masawequ tgbi new ynetyaqe gene mklakeya serawite tgrai laye gdgu fesemo tgbiwune tebqa adergo ahune slame siwerd wede lela telko yfdrale mngste tezaze esk sete lela kefdrale mngste blaye mngste teftero new weyse yklele mngste mkelakeya lemasqome flagote ylewume teblowle tadia lmnde new wetatochu hegena serate endiakbere maiadergew ahune lehuletga ge,e new yhe dergite atelfsfsu wetaderawi qoftene yale aqwame yewsdale hgawintume chemer newuna

  • @MulugetaWondimu-l5d
    @MulugetaWondimu-l5d 27 днів тому

    ተዘቅዘቅ አንተ ምርኮኛ ቁልፍ አፍ

  • @alemtamagideminatinayesteh7371
    @alemtamagideminatinayesteh7371 5 років тому

    Sudani new yemimeslew

  • @hankookee9590
    @hankookee9590 5 років тому

    Hahaha yihe new General,wushetam Dorize,antem belew General

  • @ousmanhaje126
    @ousmanhaje126 5 років тому

    እባክህ ትግራይ አሸነፏል ቱልቱላ ሁላ ደብረፂዎን በጎን እየሳቀ ተጫወተበት

  • @dxbdxbb7983
    @dxbdxbb7983 5 років тому

    aderachun kosterbilachu aderachun yemayadagim ermigawesedu mergers yelemede ezbkibir ayawkim

  • @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ

    አማራካኛ
    ኦሮሞካኛ
    ፍቅርነን
    እኛ
    ትግሬቆሻሻነው

    • @bamlakmulugetagebrehiwot7747
      @bamlakmulugetagebrehiwot7747 5 років тому

      Tigere ayedelm koshasha wayane new koshasha

    • @mariamjojo4106
      @mariamjojo4106 5 років тому

      dedeb👣👣👣👣👣👣👹👹👹👹👹

    • @ሃያትጓልራያ
      @ሃያትጓልራያ 5 років тому +1

      ኣንች ኣህያ ደንቆሮ ቆሻሻ ከደል ግቢ ከጋላሽ ጋ አወ እኜ ክኣህያጋ አንድ ኣይደለንም ደደብ ዥልጥ

    • @ummoalmi8477
      @ummoalmi8477 5 років тому +1

      እይባልም እይባልም እይይይይባልም ‼️ዘረኝነት እይይይይጠቅመንም !!!!
      እግዚአብሄርን የፈጠራችሁን እምላክ ፍሩ !! ተክባብረን በስላም በፍቅር መኖር ይሻለናል !!

    • @mimaybunylij1675
      @mimaybunylij1675 5 років тому

      @@ሃያትጓልራያ gala malte Leba malte meslshi ende

  • @fikird.
    @fikird. 5 років тому

    ጅልጥ ጄነራል በክት ነህ

  • @Megibachewfanta
    @Megibachewfanta Рік тому

    ayi etiophya benanete malagecha tehune kegonu yalechiwe erasu sakwane alechalechewme mesakiya meneme atechilume

  • @michaelmeles2016
    @michaelmeles2016 5 років тому

    Setyewa sak gedelat berana beg dero terto fyalwan lemin resat bla

  • @lemnbizuayehu6963
    @lemnbizuayehu6963 5 років тому

    ANBSA BERTU LEK ASEGEBUTU YEHEN LEBA

  • @girmakebede1079
    @girmakebede1079 5 років тому

    Mr. General, your speech is so immature. It looks like you are telling story, when your speech were supposed to be a leadership speech.

  • @wuhashwerktufa485
    @wuhashwerktufa485 5 років тому

    yimayadagm ermja mwsd albt.