🔴 እግዚአብሔር ተጸጸተ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket 2024

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • "ጉባኤ የቆመለት ፤ ቤተክርስቲያን የተቀበችው ፤ ሐዋርያት ያስተማሩት እውነተኛ ሃይማኖት ይህ ነው"
    #aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

КОМЕНТАРІ • 197

  • @user-xr4iv1jm7n
    @user-xr4iv1jm7n 5 місяців тому +11

    በዚህ ዘመን የተገኘ ማርና ወተት የሚያፈስ አንደበት ❤❤❤ ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @SamiraSamira-vx4br
    @SamiraSamira-vx4br 5 місяців тому +34

    አድስ ትምህርት ተለቆ ሳይ ገና ሳልማር ሳላዳምጠው ደስስስስ የሚለኝ ነገርስ ቀኔ ሁሉ ይበራል ❤

    • @mafiw
      @mafiw 5 місяців тому +3

      እኔም። ለሰው ሁሉ ነው የምልከው ገና መስማት ሳልጀምር❤

    • @user-im7oh7xo6j
      @user-im7oh7xo6j 5 місяців тому

      እውነት ነው

    • @martatiga6552
      @martatiga6552 5 місяців тому

      እኔስ እንዴት ደስ እንደሚለኝ የኔ አባት በጣም ነዉ የምወዶት!

    • @mahdermolla9523
      @mahdermolla9523 4 місяці тому

      ሰው እንደሆንኩ እንዲሰማኝ የሚያረጉኝ አባት እግዜር አብዝቶ ፀጋውን ይስጥልኝ

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c 4 місяці тому +2

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ይችን ቀን ለሠጠን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🤲🕊🤲🤲🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊🕊🌿🌿🌿🌿

  • @meherat938
    @meherat938 5 місяців тому +103

    የምትመለከቱ ሁሉ ላይክ አድርጉ እባካቹ ላይክ ለብዙዎች እንዲደርስ ይረዳል እስኪ ላይክ እናድርግ😢

    • @user-cy1fn2zr5x
      @user-cy1fn2zr5x 5 місяців тому +4

      እሸ

    • @user-mp9wq1pc7l
      @user-mp9wq1pc7l 5 місяців тому +2

      እሺ እኔም ላይክ አድርጊኝ🎉

    • @user-ok1bt6wx1g
      @user-ok1bt6wx1g 5 місяців тому +2

      እሽ

    • @user-jz6fd5sc2k
      @user-jz6fd5sc2k 5 місяців тому +2

      ​❤❤❤❤

    • @NeHase16
      @NeHase16 5 місяців тому +3

      22 000 ሰዎች አይተውታል፤ ላይክ ያደረገ ግን 1700 ብቻ፤ እንደናንተ ነፍሱ ትክክለኛውን ቃለ እግዚአብሔርን የተጠማ ብዙ ምእመን አለ። ቃለ እግዚአብሔር ለምን ትደብቅበታለህ/ትደብቂባታለሽ 😢? ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርግ አድርጊ! ያገኘኸውን ብታካፍል እግዚአብሔርን ደስ ታሰኛለሽ። ብትደብቂ ሰይጣንን ታስደስቻለሽ። ምርጫው ያንቺ/ያንተ ነው።

  • @yeshifana
    @yeshifana 5 місяців тому +36

    አባቴ እንኳን ደና መጡ የቃሉ ባለቤት ሉዕል እግዚአብሔር አምላክ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን 🙏🙏

  • @ቶክቻው
    @ቶክቻው 5 місяців тому +22

    የነነዌ ሕዝብ በትንሽ ትምህርት ከክፉ ሥራቸው ተመለሱ። እኛ ግን በየቀኑ ቃሉን የመሥማት ልማድ እንጂ በቃሉ ልባችን ይነካ ዘንድ አልፈቀድንምና ለውጥ አይታይብንም። ልባችን ይቀየር ዘንድ ፍቃዱ ይሁን !

  • @hadasalemayehu5197
    @hadasalemayehu5197 4 місяці тому +2

    የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን፡፡ ቃለ-ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox 5 місяців тому +17

    በእግዚአብሔር ቸርነት ነወ ያለው አባታችን በፀሎት አሰቡኘ ወለተ ስላሴ ብለችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @YohannsDagim
    @YohannsDagim 2 місяці тому +1

    በረከትዎ ይደርብን አባገብረኪዳን ቃለ ህይወትል ያሰማልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-fw6xh3ep9w
    @user-fw6xh3ep9w 5 місяців тому +13

    እንኳን ደህና መጡ የኔታዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @finanmajortesfaslassie
    @finanmajortesfaslassie 5 місяців тому +11

    Enqen dea metu abatachn 🙏🏼✝️💒

  • @merimeri3210
    @merimeri3210 5 місяців тому +11

    ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልኝ ❤❤❤❤❤

  • @user-hv8hw9lh2f
    @user-hv8hw9lh2f 5 місяців тому +16

    አባታችን እኳን ደና መጡልን እርስወን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 5 місяців тому +25

    አባታችን ቃለ ሂይወት ያስማልን እንቁ ሊቀ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ💕🙏💕

  • @musemamilove4519
    @musemamilove4519 5 місяців тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ግሩም ውእቱ በልባችን ያሳድርልን ከክፋታችን ይመልሰን

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 5 місяців тому +6

    እድሜ ለቴክኖሎጂ ከአድማስ ማዶ
    ሆኜ የርሶን ትምህርት በየቀኑ መስማት
    መቻሌ መታደል ነው። እግዚአብሔር
    እድሜ ጤናን ያድልልን። የአገልግሎት
    ዘመኖትን እማምላክ ትባርክሎን
    ትቀድስልን አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️

  • @yordanostukuabo4542
    @yordanostukuabo4542 5 місяців тому +3

    Amen amen amen be abatachin adiro ystemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin kale hiwet ysemalin yftun be xoletachin asibun egzabiher ke hulachin gar yhun

  • @user-jg9wc2gb4r
    @user-jg9wc2gb4r 5 місяців тому +6

    እኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች ለቅድስት ስላሴ ወረሃዊ ክብረ በአል🕊 እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ሰላም መጡልን ሃገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ስለ እናቱ ብሎ ይታረቀን💚💛❤😥

    • @NeHase16
      @NeHase16 5 місяців тому

      ሥላሴ*

  • @amrotaberra1022
    @amrotaberra1022 5 місяців тому +3

    Werq yehonu Abat...Egziabher kalehiywetin yasemalin.Bekalu endinilewet yirdan.Egziabher yistilin Abatachin. Benetsa yihae hulu ewket

  • @meherat938
    @meherat938 5 місяців тому +4

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንክዋን ደና መጡልን በጸሎቶ ያስቡኝ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ ቃል ሕይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን አሜን::

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj 5 місяців тому +8

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ❤❤❤🎉❤❤❤❤❤❤ቃለህወትን ያሰማልን

  • @user-tp9ev3es6q
    @user-tp9ev3es6q 5 місяців тому +4

    የኛ እንቁ አባት ይፍቱኝ ይባርኩኝ!!!

  • @user-wg4zo2fh9v
    @user-wg4zo2fh9v 5 місяців тому +3

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማወት አባታችን ለእኛ ለስደተኞች ልጆችወ ፀሎተወ አይለየን 🤲 የቅዱስ ዮናስ በረከት አይለየን 👏የወፎቹ ድምፅ ደስ ሲል 😢

  • @fifi-ts7kq
    @fifi-ts7kq 5 місяців тому +1

    Egzabhier ymesgn !!! Amen amen amen Kal hiewet yasemaln abatachn berktot yadlen !!!

  • @WeyniWerede
    @WeyniWerede 5 місяців тому +1

    Amen❤❤❤Amen❤❤❤Amen❤❤❤

  • @etagdyoutube8262
    @etagdyoutube8262 5 місяців тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ እግዚአብሔር ላይክ እና ሸር እናድርግ 🙏

  • @yeznakassahun780
    @yeznakassahun780 5 місяців тому +7

    ከ5 ሺ በላይ ሰው አይቶታል ግን ላይክ ያደረገው አንድ ሺ አይሆንም። ላይክ ሼር እናድርግ

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 5 місяців тому +4

    አባታችን በደንብ እራሴን እንዳይ ያረጉኛል የአገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልነ

  • @kewakbt1
    @kewakbt1 5 місяців тому +5

    ❤❤❤❤ የኔ አባት

  • @abera4010
    @abera4010 5 місяців тому +6

    እንኳን ደህና መጡ አባዬ❤

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 5 місяців тому

    አሜን አባታችን የኔታ አባ ገብረኪዳን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @NebyuDawitEthiopiain2016
    @NebyuDawitEthiopiain2016 5 місяців тому +5

    አዎ፣ የብዙዎቻችን ጥያቄ ነው:" እግዚአብሔር ለምን አልሰማንም?" የሚለው።
    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን።

  • @AsreEn-mr9tv
    @AsreEn-mr9tv 5 місяців тому +1

    Kale Hewot Yasemaln Bewnet Aba Bzu Temarkuge❤

  • @WeyniWerede
    @WeyniWerede 5 місяців тому +1

    Thank you Abtchn god blesss💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @eyerusdeselu2870
    @eyerusdeselu2870 Місяць тому

    አሜን ቃሌ ህይወት ያሰማልን በፀሎት ያሱቡኝ ለአባ አድርሱልኝ ዓመት ዮሐንስ ብለው እናቴም አሱቡኝ

  • @bettybottcher4261
    @bettybottcher4261 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር ይስጦት

  • @almaz7677
    @almaz7677 5 місяців тому +3

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @user-lo7vl6lz2r
    @user-lo7vl6lz2r 5 місяців тому +1

    ❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @mariazjaz6345
    @mariazjaz6345 5 місяців тому +1

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የኔታ አባ ገብረ ኪዳን

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 5 місяців тому +1

    KALE HIWOT YASEMALN TSEGAWEN YABZALOT BA TSELOT ASEBUN ABATA❤❤❤

  • @TsiTsi1904
    @TsiTsi1904 5 місяців тому +2

    Qale hiwet yasemalen

  • @user-bs8mh6em4x
    @user-bs8mh6em4x 5 місяців тому +6

    ኣባቴ እንኻን በሰላም መጡሉን✝️❤️

  • @kinferufael1321
    @kinferufael1321 5 місяців тому +3

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን! #የኔታ

  • @sofiasar8403
    @sofiasar8403 5 місяців тому +1

    ቃለህ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤🥰

  • @almaz7677
    @almaz7677 5 місяців тому +5

    ❤🎉❤🎉❤እግዚአብሔር መልካሙን ግዜ ያውጣልን

  • @AberahamAssak
    @AberahamAssak 5 місяців тому

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ከነ ሙሉ አገልግሎት የስጦት ፀሎቶ በረከቶ አይለየን

  • @user-ze1de1gp3q
    @user-ze1de1gp3q 5 місяців тому +2

    አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን🎉🎉

  • @kokab597
    @kokab597 5 місяців тому +2

    ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር እድሜሁን ያርዝምልን❤❤❤❤

  • @user-nl2fs2cc2l
    @user-nl2fs2cc2l 5 місяців тому +2

    አባ ታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በርከትን ያድልል የእርሰወን ትምህርት ሰምቶ ከጥፋት የተመሰሰ ብዙ ነውና አባታችን ሽአመት ኑሩልን

  • @user-su2mt8fi7u
    @user-su2mt8fi7u 5 місяців тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @fggghjii4311
    @fggghjii4311 5 місяців тому +3

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ፆሙን በቸርነቱ እንዳስጀመረን ለበዓለ ትንሳኤው በሰላም ያድርሰን

  • @abugida794
    @abugida794 5 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-qo1ox2vz9u
    @user-qo1ox2vz9u 5 місяців тому

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዞሎት አሜን፫❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Israel9563
    @Israel9563 5 місяців тому +2

    አባታችን ረጅም ዕድሜ 🤲🤲🤲ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን ሌላ ምንም አልል ❤❤❤❤❤❤ልይክ እናረጋለን እሽ የነፍስ ምግብ❤❤❤

  • @meseretwoldegorgis8475
    @meseretwoldegorgis8475 5 місяців тому

    እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እባታችን እሱ ልብ ይስጠን

  • @promobil5835
    @promobil5835 5 місяців тому +1

    Amen Amen Amen KAL hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-nt4rw1hj7q
    @user-nt4rw1hj7q 5 місяців тому +2

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫❤❤❤

  • @ritateta-wf3uo
    @ritateta-wf3uo 5 місяців тому

    አባቴ የቃሉ ባለቤት ቃለ ህይወት ይሰማልን በድሜ በጤና ይቆይልን

  • @samig8052
    @samig8052 5 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ያለ መምህር ያልተወን ስሙ ከፍ ከፍ ይበል
    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።

  • @kitessemakit
    @kitessemakit 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::

  • @genettewelde6372
    @genettewelde6372 5 місяців тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን አባታችን!

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs 5 місяців тому +2

    አባታችን እረጀም እደሜ ጤና ይስጠልን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @alemalem7462
    @alemalem7462 5 місяців тому +2

    ቃልሕይወት ያሰማልን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @addisalemworkneh4604
    @addisalemworkneh4604 5 місяців тому +2

    አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ደስ የሚል እና የሚያስቀና ቦታ ሆነው እንዳስተማሩ ድምፁ ይናገራል። ❤❤❤❤

  • @hagsyshsjiwpsnsp2360
    @hagsyshsjiwpsnsp2360 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል እይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤😂

  • @birukhailu7113
    @birukhailu7113 5 місяців тому +1

    Egzabeher yesteleng

  • @fggh6526
    @fggh6526 5 місяців тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከታቸው ይደርብን ❤️❤️🤲🙏🙏🙏

  • @alemsegedtadesse9536
    @alemsegedtadesse9536 5 місяців тому

    የእርስዎ ነገር ኢይትነገር አላ ይትነከር ማለቱ የተገባ ነው ፡፡
    የቅዱሳን ሐዋርያትን በረከት ያሳድርብዎ
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @kinfegabriel4098
    @kinfegabriel4098 5 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አስተማሪ የሰጠን
    ቃለ ሂፀት ዩስጥልን ❤
    AMEN

  • @haniakaba8792
    @haniakaba8792 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-vx1ts3vv8s
    @user-vx1ts3vv8s 5 місяців тому +1

    አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን እንኳን ደህና መጡ እናተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hdjid988
    @hdjid988 4 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @KelemTube12
    @KelemTube12 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤yene wude abat😘

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 5 місяців тому +1

    Kale hiyiwet yasemalin abatachin

  • @malefiaabebe4389
    @malefiaabebe4389 5 місяців тому

    አሜን

  • @emebetazeze2327
    @emebetazeze2327 5 місяців тому +1

    አባ ቃል አጣሑሎት በአንደበቶ እግዚሐብሔር እየተናገረ ነው እኛንም በቃሉ እየገዙን ነው ያቆዪልን

  • @user-md8pc3lw1o
    @user-md8pc3lw1o 5 місяців тому

    ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ❤️

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 5 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y 5 місяців тому

    አባታችን❤❤❤

  • @KesisAtriseAbabora
    @KesisAtriseAbabora 4 місяці тому +1

    be idime be tena yitebikilin.

  • @user-zb6ro3ym5w
    @user-zb6ro3ym5w 5 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ዬተዋህዶ ልጆች በእምነታችን ጠካራ እንሁን ወገኖቼ❤❤❤❤❤❤❤

  • @trufatargaw593
    @trufatargaw593 22 дні тому

    Kal hiwet yasemalen abatachen ❤❤❤❤❤❤

  • @herutigraweyti5269
    @herutigraweyti5269 5 місяців тому

    የኔ ኣባት ስወዳቸው እኮ😢🥰💚

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj41 5 місяців тому

    በጣም፡ነው፡የምወዶት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እስከ፡ሞት❤❤❤❤❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 5 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @user-mp9wq1pc7l
    @user-mp9wq1pc7l 5 місяців тому +1

    አባታችን በረከተወት ይደርብን በእድሜ በፀጋ ያኑረወት እኛንም እግዚአብሔር ልቦናችንን ይመልስልን

  • @wasihunadego3805
    @wasihunadego3805 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hq9qx2un4c
    @user-hq9qx2un4c 5 місяців тому

    አምላካችን ለኣባታችን ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @TgDawit
    @TgDawit 5 місяців тому +3

    በረከቶት ይደርብን

  • @Cristiano-703
    @Cristiano-703 5 місяців тому +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማቹ ከ 🇪🇷

  • @user-bv8zq6sv2w
    @user-bv8zq6sv2w 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TM-ue6rt
    @TM-ue6rt 5 місяців тому

    ሊቃውንቱን ያቆይልን

  • @hasodazar
    @hasodazar 5 місяців тому +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @tesfitluel922
    @tesfitluel922 5 місяців тому +1

    Kale hiwet yesmealna aba❤

  • @LuckyThrone-pb1kw
    @LuckyThrone-pb1kw 5 місяців тому +1

    Amen...kale hiwet yasemaling Aba.

  • @zuma-zm5ts
    @zuma-zm5ts 5 місяців тому

    Ejig dnq tmhrt new
    qale hiwot yasemalin

  • @ensratube
    @ensratube 5 місяців тому

    ቃለሕይወት ያሰማልን አታታችን ያቆይልን

  • @ltilahun
    @ltilahun 5 місяців тому +1

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 Місяць тому

    Egzabeher yemesegen Amen 🙏