ኤልዱ አዲስ አበባ ተመለሰች. ዳዬ ምግብሽ አይጣፍጥም አላት 😱😱

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 вер 2024
  • #abtube#ElduDaye#familyTube
    Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel👇
    🔔 ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ:- / @eldu2119

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 3 місяці тому +451

    ስለ ሩታ መረጀ ታሳመን ምትሉ ሰወች። በለይክ አሰዪ👍👍👍

    • @user-fg5ww6mk5k
      @user-fg5ww6mk5k 3 місяці тому +3

      ጉድወሬ

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r 3 місяці тому +3

      ታሰማን

    • @user-tx5hp2sl1u
      @user-tx5hp2sl1u 3 місяці тому +2

      ኢልዳየእሩታንአሳይን🎉🎉🎉

    • @kadeiyh9651
      @kadeiyh9651 3 місяці тому +5

      እደየራሣችሁን ኑሮትታችሁ ስለሠውሆነየምታሥቡት😅😅

    • @rhamtistore5049
      @rhamtistore5049 3 місяці тому

      ​@@kadeiyh9651ይገርማን እኮ ሂዱና እናተ መረጃ ፈልጉ ምነ የም አታፍሩ😂

  • @user-eo9yw6bf6y
    @user-eo9yw6bf6y 3 місяці тому +536

    ኤልዱዬ ሩታዬን ታጣልን እምትሉ😥

    • @bdggg2768
      @bdggg2768 3 місяці тому +3

      አወ ታጣልን❤❤❤❤❤❤

    • @sofisofi7083
      @sofisofi7083 3 місяці тому +4

      በትክክል ሩታዬን አምጪት

    • @user-yi3rs5ur9r
      @user-yi3rs5ur9r 3 місяці тому +2

      ትክክል

    • @user-wg3vh8rx2f
      @user-wg3vh8rx2f 3 місяці тому +1

      ትክክል 😢😢

    • @semiraabdela5479
      @semiraabdela5479 3 місяці тому +4

      አብርሸአሁንእንግዴጉዞወደሸገርኢልዶሂዳለችሩታንአምጣት

  • @Tug-sm2in
    @Tug-sm2in 3 місяці тому +219

    እሩታዬ ናፍቃናለሽ በኤልዱ ይቱብ ትምጣ የምትሉ ላይክ ኤልዱዬ እሩታን አጪልን አብርሽ ደሞ ኤልዱጋ ሔደህ ከሩታጋ ቢዶ ይስሩልን የምትሉ ላይክ❤❤❤

  • @user-bu5ob4nj1v
    @user-bu5ob4nj1v 3 місяці тому +110

    ጉድ ኮሜንቶች ምን አለ ስለምግብ ስራዋ አስተያየት ብትሠጧትና ብታበረታቷት ቢድዮው ሌላ ኮሜንቶች ሌላ ለማንኜውም በርች ቆንጆ ነው ኮሸሪ በጣም የምወደው ምግብ ነው የጤና ምግብ ያድርግላችሁ

    • @ናቲ-03
      @ናቲ-03 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @senaytAsefa-qn4vk
      @senaytAsefa-qn4vk 3 місяці тому +6

      ምግቡን አልቀምሰነውም😜😄

    • @KhalidKhamis-qv7mj
      @KhalidKhamis-qv7mj 3 місяці тому +4

      እኮ እኔም ልል ነበር😂😂😂 ኤልዳየ በርችልን በጣም አሪፍ የው

    • @user-bu5ob4nj1v
      @user-bu5ob4nj1v 3 місяці тому +2

      @@senaytAsefa-qn4vk ሠርተሽ ቅመሽው 😂😂😂😂 ካየሽው ይበቃል

    • @MeryeM-js1us
      @MeryeM-js1us 3 місяці тому

      😂😂😂😂

  • @hhhj5172
    @hhhj5172 3 місяці тому +323

    አሁን አብርሽ ይሂድ የምትሉ🙏🥀🥀🥀

  • @TemesgenTemesgen-mh7wt
    @TemesgenTemesgen-mh7wt 3 місяці тому +107

    ኤልዱ ልጅ ውለዱ ልጅ ስጨመርበት የበለጠ ቤቱ ይደምቃል ። ውለዱ የምትሉ ላይክ አድርጉኝ

    • @HgfffvvvFghcgvvv
      @HgfffvvvFghcgvvv 3 місяці тому +1

      Ahe wlud eko egzabher sister new mareee

    • @user-rw6bg5mf7u
      @user-rw6bg5mf7u 3 місяці тому +5

      አረ ተው ምን አገባችሁ በሰው ሂወት

    • @user-sk1vp2wd6r
      @user-sk1vp2wd6r 3 місяці тому +9

      እኔ ግን እንዲህ ባትሉ ባይ ነኝ ሰው አለምክንያት መውለድን የሚጠላ የለም 😢😢😢😢

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 3 місяці тому +6

      ጉድ ምናለ አርፋችሁ የራሳችሁን ህይወት ብትኖሩ በማያገባችሁ ከምትገቡ

    • @user-cu7lz5gz9t
      @user-cu7lz5gz9t 3 місяці тому +1

      አይባልም የውነት

  • @user-cv3qy4jx1m
    @user-cv3qy4jx1m 3 місяці тому +145

    ኤልዱየ ሩታየ ታምጣልኝ የምትሉ እስኪ ላይክ😢

  • @dasuyetube
    @dasuyetube 3 місяці тому +44

    ጎብዛ ኤሉዬ የአሪብ ሀገር ምገብ ነው የሳራሹሁ ደሜ በጦም ነው ምጢሜሆ ሰሙም ኮሸሬ ይባላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @azeb4321
      @azeb4321 3 місяці тому +1

      ደሚሪኝ

    • @tube-ve7ce
      @tube-ve7ce 3 місяці тому +1

      ሳህ

    • @alrashdicreate654
      @alrashdicreate654 3 місяці тому +2

      ኮሸሬ ነው አረብ ሀገር

    • @bmm3152
      @bmm3152 3 місяці тому

      👍👍👍👍👍

  • @zaharaas2155
    @zaharaas2155 3 місяці тому +164

    አብርሽ ሸገር ሂዶ ነገ ኢንሻ አላህ ከሩታዬ ጋር ሁኖ ቪድዮ እንደሚሰራልን ተስፋ አለኝ

    • @AsterAermedo
      @AsterAermedo 3 місяці тому +7

      ያሰብኩት እኳንም ተመለሰችልን

    • @user-bm3gl3fz7p
      @user-bm3gl3fz7p 3 місяці тому +7

      አይ ሙስልሞች እደዚህ መቄቄል ድሞ ኢንሻ አላህ ትላለች አኡዙብላ አይ አለ መማር ከባድ ነው ሀድስ ውይስ ቁርአን ነው የምትማሬው ከነሱ

    • @zaharaas2155
      @zaharaas2155 3 місяці тому

      @@user-bm3gl3fz7p ቅድሚያ ከስድብ ውጪና ከዛ በኋላ አውሪ የኔ አስተማሪ

    • @fatumsiedmola8229
      @fatumsiedmola8229 3 місяці тому +5

      ​@@user-bm3gl3fz7pእስኪ ልጠይሺ እህቴ ሠዉን መዉደድ ከሥልምና ጋር ምን አያያዘዉ

    • @user-bm3gl3fz7p
      @user-bm3gl3fz7p 3 місяці тому

      @@fatumsiedmola8229 እደት አይገነኝም የአላህን ጠላት አች ማን ስለሆንሽ ነው የምውጀው በቁርአን አለ አንች ከአላህ በላይ ነሽ ውይ

  • @zuzutube279
    @zuzutube279 3 місяці тому +140

    የጋሽየን ቤተሰብ የሚወደ👍

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому +1

      ❤👍👍👍👍

    • @Ksaaa-zc4qe
      @Ksaaa-zc4qe 3 місяці тому +1

      👍👍👍👍👍

  • @user-cp8ho5cn2c
    @user-cp8ho5cn2c 3 місяці тому +85

    ኤልድዬ ሃደራ ሩታ ቶሎ ብላ ትመለሽ😢❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      👍👍❤❤❤❤

  • @user-yi3rs5ur9r
    @user-yi3rs5ur9r 3 місяці тому +56

    እሮታን ባንች ቻናል አምጭልን የምትሉ ላይክ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      ❤👍👍👍👍

  • @CharaMai
    @CharaMai 3 місяці тому +16

    ኤልዱ እና ዳዬን የምትወዱ ደስትሉ እስ የምትወዶቸው እደኔ በላክ ደምሩኝ👍👍👍👍👍👈

  • @promobile9759
    @promobile9759 3 місяці тому +32

    ኤልዳየ ሩታየን አጭልን አብርሺንም ውሰጅው እና አብረው ይመለሱ ወደብታጅሪ❤🎉

  • @user-cp3jd1jx3u
    @user-cp3jd1jx3u 3 місяці тому +74

    ምርጥ የጋሽየ ልጅ❤ ሩታን አቅርቢልን በቤትሽ😢
    ምርጥ ፕራንክ 😂

  • @user-oy6ji6eq1g
    @user-oy6ji6eq1g 3 місяці тому +45

    አደራብለናል,የነአብርሽን,ጉዳይ እስከመጨረሻ,ታገይ,አደራ,እኛ,ቅመምች,ታመምን

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      ❤👍👍👍

  • @samiraseed1131
    @samiraseed1131 3 місяці тому +33

    ሲጀመር ይሄ ምግብ እንሰራዋለን ዱባዬች በጣም ነው የሚጥመው ስሙም ኩሸሪ ይባላል አይጥምም ቢል አንሰማውም

    • @YelamMesela
      @YelamMesela 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂like neshi wudeeeee❤

    • @user-pp2cn5ic5c
      @user-pp2cn5ic5c 3 місяці тому +3

      አወ ኮሸሬ ነው የተኛውም አረብ ሀገር ይሰራል።የማዳም ቅመሞች የሚደርስ የለም በምግብ ስራ ቢወዳደሩ አንደኛ ናቸው🔴💝🔵

    • @user-vn9dw2kp9m
      @user-vn9dw2kp9m 3 місяці тому +1

      እኔማ ስወደው ❤

    • @user-pp2cn5ic5c
      @user-pp2cn5ic5c 3 місяці тому

      @@user-vn9dw2kp9m ማሻአላህ እኔ ራሱ በጣም ነው የምወደው🌹💜

  • @user-nr1cg2iz7t
    @user-nr1cg2iz7t 3 місяці тому +14

    እስኪ የሩታን ነገር ሆዴ ይቻለውና
    ኤልዱየ የአረብ ምግብነወው ጎበዝነሽ

  • @user-kd7tw8pj9l
    @user-kd7tw8pj9l 3 місяці тому +8

    ኮሜንታተሮች ግን ነፍሰ ይማር በዚህ ደረጃ ሙታችኋል እሷ እምታወራው ሌላ እናተ እምትኮምቱት ሰለሌላ ቱ

    • @samrimengsta449
      @samrimengsta449 3 місяці тому

      በጣም የኛ ሰው ያልበላውን ያካል

    • @hanankeder4586
      @hanankeder4586 3 місяці тому

      ሞተዋል ሚቀብራቸው አተው ነው 😂😂😂😂😂

    • @sof-bq8tk
      @sof-bq8tk 3 місяці тому

      😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም:የሚገርም

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq 3 місяці тому +38

    ኤልዱዬን ሩታ ተናፍቀለች አልጭልን
    የምትሉ በላይክ ኤልዱዬ ልዬ እህተችን በጣም ታምራላቹ❤❤❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому +2

      👍❤❤💘

    • @Bala-hf3tl
      @Bala-hf3tl 3 місяці тому +1

      Yes

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 3 місяці тому +1

      አወን ታምጣልን

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 3 місяці тому

      @@saadalhbshi4453
      ዉዴ ድምሪኝ

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq 3 місяці тому

      @@Foaiz238
      ማር ደምሪ

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 3 місяці тому +39

    ኤልዱ የኔ ደርባባ እንኳን በሰላም ተመለስ ወደ ቤትሽ ውዴ ሩታዬ ናፍቃናለች የአብርሽም ጉዳይ አሳስቦናል አብራችሁሁ ቪዲዮ ስረታችሁ ልቀቁልን (( የምግቡ ስም ኩሸሪ ይባላል +ቀጭኑ መኮሮኒ መሳይ ስሙ ሼሪያ ይባላል የኔ ቅመም ቆንጆ ሰራሹ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      💘❤❤❤👍

    • @user-go1ok4le6o
      @user-go1ok4le6o 3 місяці тому +1

      አፌቁርጥይበልልሺ ጥሩአስተያየት ኮመንቶችእኮ ተንጋጉ እሩታ እሩታ እያሉ ክክክክ

    • @Guragewa5270
      @Guragewa5270 3 місяці тому

      @@user-go1ok4le6o የሰው ፍቅር ይስጠን ኮሜንቱ ሁላ ሩታ ነው

  • @mitekakilelu2198
    @mitekakilelu2198 3 місяці тому +36

    እኛ እየተጨናነቅን ነው ቤተሰቦቹ ኤልዱዬ እድምንምአግባቢናእሩታ ቶሎእድትመለስአድርጊ እኛትላትና ቦዲዉላይአይተንነውበጣምነውያሳዘነን❤❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      👍❤❤❤

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 3 місяці тому

      ግን የራሳችሁን የሚያስጨንቃችሁ ነገር የለም እህቶች አሁን በዚህ ስዓት እኮ ስንት የሚያስጨንቅ ነገር አለ ታድላችሁ 😢

  • @merongm5989
    @merongm5989 3 місяці тому +16

    አይ ኤልዱዬ ሰራልሽ 😂😂😂 ባልየው እና አጋጣሚ ስገኝ እንዲህ መጠቀም ነው

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 3 місяці тому +24

    አርቦች ኮሸሬ ይሉታል ኤልዱ አች በልዪ ሁኔታ ነው የሰራሽው ዋውውውው ባለሞያ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому +1

      💘💘💘👍👍👍

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 3 місяці тому +14

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

    • @user-sq9tk3fb7e
      @user-sq9tk3fb7e 3 місяці тому +1

      ስለላህ ወአሊሂ ወስላም

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 3 місяці тому

      ሰለላህ ወአለይሂ ወሠለም

    • @user-pp8pg6rt3c
      @user-pp8pg6rt3c 3 місяці тому

      ስለላህ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t 3 місяці тому +50

    አረቦች ኩሸሪ ይልታል ይሄ ምግም በጣም የሚወደድ ምግብ ነው

    • @EmebatTesfaya
      @EmebatTesfaya 3 місяці тому

      በጣም

    • @user-oq6xm2xg4q
      @user-oq6xm2xg4q 3 місяці тому

      አዎ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      💘👍👍👍👍

    • @masaratmasarat5240
      @masaratmasarat5240 3 місяці тому +1

      እው ኮሽሬ ነው እኔም ስራሁት እንድ እሳም ይጣፍጣል ምክሩት

    • @bituu126
      @bituu126 3 місяці тому

      ታውቀዋለች ሃርብ ሃገር ነበርች እኮ😅😅

  • @RoseGerma
    @RoseGerma 3 місяці тому +18

    ሩታን አምጭልን ኤልድዬ❤ የኔ ሴት እንዴት እንደምወድሽ ኤልድዬ❤

  • @ኩብራ12349
    @ኩብራ12349 3 місяці тому +9

    ማነው ኤልዱን የሚወድ😘❤😊

    • @SaleemaSL
      @SaleemaSL 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀነነ

    • @SaleemaSL
      @SaleemaSL 3 місяці тому

      💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube5305 3 місяці тому +6

    ይህን የምታንቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፈ ነገረ ይጠብቃችሁ💙🎉

  • @fatumaseid8001
    @fatumaseid8001 3 місяці тому +7

    ግን ሶሱን ሥትሠሪ መጀመሪያ ነጭ ሽንኩርቱን በዘይት ትንሽ ጠበስ አርገሽዉ ከዛ ቲማቲም ሶሱን ትጨምሪና ትንሽ ታሽዉና ቲማቲሙን ትጨምሪና በደብ ታሽዋለሽ ከሙንም ያጣፍጠዋል

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      💘👍👍👍👍💘

  • @user-wq2qv9bj2p
    @user-wq2qv9bj2p 3 місяці тому +13

    ኮሜት ትጠላለህ ሩታ ሩታ😂❤ አብርሽ ታዳ ይፈረድበታል የኔ ጨዋዎች

    • @Jamela-ql5eh
      @Jamela-ql5eh 3 місяці тому +3

      የሰው መውደዲ ይስጠን ያርብ ኮመቱ ሁሉ ሩታ ሩታ አብርሺ ለምን አይለቅስ ለሩታየ ያልቅስጂ የሰው መውዲ ያላት

    • @user-wq2qv9bj2p
      @user-wq2qv9bj2p 3 місяці тому

      @@Jamela-ql5eh አሚንን

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 3 місяці тому

      ሩታዬ የኔ ሱሱ❤❤

  • @user-ge4vd6nc1v
    @user-ge4vd6nc1v 3 місяці тому +9

    ኤልዱየ ስታምሩ ልጁወለዱ እመሀላቼልጁ ስኖራ የበለጠታምሪላችሁ ስለሩታም መረጃአጭልን የእኔውዱ❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      ❤❤❤❤

  • @ConfusedBadminton-wp6vd
    @ConfusedBadminton-wp6vd 3 місяці тому +27

    እንካን ሰላም ገባሽ ሩታዬን አንጭልን ናፍቃናለች

  • @Bala-hf3tl
    @Bala-hf3tl 3 місяці тому +102

    ሩታ የነፈቀቻችሁ ለይክ❤🎉

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      ❤👍👍👍❤❤

  • @sabaabrah6385
    @sabaabrah6385 3 місяці тому +5

    ኤልድ ሩታን አደራ ከአብርሽ ጋር አገናኘቸው ከደራ❤

  • @Senayit12
    @Senayit12 3 місяці тому +6

    ኤልዱ እንኳን በሰላም ወደ ቤትሽ ተመለስሽ በይ አሁን ሩታን አቅርቢልን ኤልዱዬ ❤❤❤

  • @T8ch-sc5tb
    @T8ch-sc5tb 3 місяці тому +13

    ኤልዳዬ እንኳን በሰላም መጣሽ🥰እሩታዬን አምጭልን😢😢😢😢😢

  • @user-ol8pc7bn5e
    @user-ol8pc7bn5e 3 місяці тому +4

    የሰው መውደድ ስጠኝ ጥሎብኝ ኮሜት በጣም አነባለሁ የሰውን መውደድ ያየሁት ሩታየን ነው ኤልዳየየ ሰምተሻል አምጫልን ጨርሶ ሩታአ ሩታአ ነው የሚለው ግን ሩታየየ ይህን ሁሉ ታይልናለሽ ወይ አጪልን በህግ አምላክ ኤልዳየየ የኔውድ እህት የናብርሽ እህት ነገ አምጪልን እባክሽ❤❤❤❤❤

  • @user-fy1ww1rw9z
    @user-fy1ww1rw9z 3 місяці тому +27

    ሩታዬን በአንች ቤት አምጭልን ኤልዱ እበክሽ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      👍❤💘👍👍

    • @YelamMesela
      @YelamMesela 3 місяці тому

      lamin falagishatiii😂😂😂

  • @mebiratianabo8577
    @mebiratianabo8577 3 місяці тому +16

    ዋውውውው 👌 አረቦች ኩሻሬ ሚሉት ምግብ ነው ጀግና
    ኤልዱ ነገ በ አንቺ በት ሩታና አብርሺን ማዬት እንፈሎጋለን የምትሉ በ ላይክ 👍

  • @user-yi3rs5ur9r
    @user-yi3rs5ur9r 3 місяці тому +14

    ሲበሉ ጶለት ሲያረጉ ያየ የክርሲቲያን ወጉ ይሄ ነው

  • @user-mv4hn1vi4u
    @user-mv4hn1vi4u 3 місяці тому +16

    ኤልዱዬ እባክሽ ሩታዬ ናፍቃናለች😢❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      ❤💘💘💘💘💘

  • @user-rf1oo9nv1i
    @user-rf1oo9nv1i 3 місяці тому +3

    ኤልዱ ሩታ በሰላም ነዉ ግን የጠፋችዉ አንቺ አጠገብ አይደለች ያለችዉ ብታቀርቢያት ደስ ነዉ ሚለን👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 3 місяці тому +6

    ሩዝ ኮሸሬ በጣም ነው የሚጥመው ሶሱ ጋር ህል ጨምሪበት ቀጫጭኑ ፖስታ ሻሪያ ነው ስሙ ብላፊያ ❤❤

  • @Abide78
    @Abide78 3 місяці тому +41

    ኤልዱ በናትሽ ሩታን አሳይን በጣም ናፈቀችን

  • @selamgondereiwa5202
    @selamgondereiwa5202 3 місяці тому +5

    ኩሸሪ ድካም ስላለው ለመስራትም ለመብላትም አልወደውም ሚቀረኝ ድስት የለም ሁሉም ለብቻ ለብቻ ስለሚቀቀል

  • @user-rf6kq1xo4k
    @user-rf6kq1xo4k 3 місяці тому +67

    ኢሳይ አብርሽ አንቺጋ ነው ዎይ እባክሽ ሩታየን አሳይኝ አልዳ 😭😭🎉🎉🎉

    • @serkalemmuliye
      @serkalemmuliye 3 місяці тому

      😂😂😂😢😢

    • @user-wb8zr8yr9k
      @user-wb8zr8yr9k 3 місяці тому

      ደነዝ😂😂😂😂

    • @hayat227
      @hayat227 3 місяці тому

      😂😂😂😂​@@user-wb8zr8yr9k

    • @user-qu9ob2qt2h
      @user-qu9ob2qt2h 3 місяці тому +2

      ጂሎች በልኩ አሽቃብጡ ቱ 😊😊😊😊

    • @fatumsiedmola8229
      @fatumsiedmola8229 3 місяці тому

      ​@@user-qu9ob2qt2hምን አገባሺ ምቀኛ

  • @Asa-dv3gv
    @Asa-dv3gv 3 місяці тому +5

    ሩታዬ ናፍቃናለሸ በኤልዱ ይቱብ ትምጣለን❤

  • @tigstzmani7499
    @tigstzmani7499 3 місяці тому +13

    ሰላም.ኤልዱዬ.እባክሽን.እሩታዬ.የሴት.የበላይ.አምጭልን.ናፋቃናለች.ሚዲያውም.ጭር.ብሎብናል.ደብሮናል❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      💘💘👍👍💘💘

  • @mubetube_afiya2353
    @mubetube_afiya2353 3 місяці тому +18

    ኤልዱየ እንኳን በሰላም ተመለሽ❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

  • @tsegayem9237
    @tsegayem9237 3 місяці тому +11

    ኤልዱ እንኳን በሰላም መጣችሁ ሩታዬን በቤትሽ አምጭልን❤❤❤❤

  • @Asemafrho
    @Asemafrho 3 місяці тому +13

    ሩታዮ አምጭልን ተናፍቃለች😢😢😢

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      👍💘💘💘👍

  • @user-fp3zs4iy1u
    @user-fp3zs4iy1u 3 місяці тому +6

    ኤልዱዬ ሩታዬን አምጭልን ተናፍቃለች😢

  • @user-jb7wv4rv3g
    @user-jb7wv4rv3g 3 місяці тому

    ከእሷ,ይልቅ,እኔ,የደነገጡኩት,እነኳንም,ፕራክ,ሆነ,ኤልዱየ,የደርባባ,ሴት,ጀግና,ሴት,ናት,እጅሸ,ይባርክ👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-vr9ue4kg5j
    @user-vr9ue4kg5j 3 місяці тому +9

    ሩታን አምጭልነ ኤልዱየ መናፈቋ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @agurashabate
    @agurashabate 3 місяці тому +15

    እሩታን ብቅ ታድርግልን የምትሉ😂👍

    • @user-uh1sb1cu8u
      @user-uh1sb1cu8u 3 місяці тому +1

      👍👍👍👍👍👍

    • @ASH-zk4tf
      @ASH-zk4tf 3 місяці тому

      😅😅😅😂😂😂ስራ ፈት❤❤❤❤

    • @saadalhbshi4453
      @saadalhbshi4453 3 місяці тому +1

      ጨወን ታምጣልን❤❤

    • @agurashabate
      @agurashabate 3 місяці тому

      @@ASH-zk4tf ክክክ

  • @zinethome3697
    @zinethome3697 3 місяці тому +9

    ምርጥ ባል አለሽ የምር❤❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      👍👍👍👍

  • @user-zo4tt1on3r
    @user-zo4tt1on3r 3 місяці тому +20

    ኤልዳዬ የጋሺዬ ልእልት የዳጊ ቆንጆ ❤❤❤

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k 3 місяці тому +5

    ኤልዱ እባክሽ እሩታን አሳይን ናፍቃናለች. እባክህ

  • @tenaberihun7379
    @tenaberihun7379 3 місяці тому +9

    ኮሸሬ ምገብ ኢትዮጵያ ገባ በጣም ጥሩ❤❤❤❤❤❤❤

  • @GehFtoggg
    @GehFtoggg 3 місяці тому +6

    ኤልዱ እሩታን አምጭልን ናፍቃናለች😢😢😢

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 3 місяці тому +1

    ሩቲዬ ትቅርብ የምትሉ እጅ ወደላይ

  • @ShibreSis-ir2uy
    @ShibreSis-ir2uy 3 місяці тому +6

    ኤልዲዬ ሩታዬን አሳየን በፈጣሪሽ ❤❤❤❤❤💜💜💜💜💜💜

  • @user-go1ok4le6o
    @user-go1ok4le6o 3 місяці тому +1

    ወይኔ ዳየ ልቤንቀጥአደረከው አይጣፍጥምስትላት ክክክክክ ሚስኪን ኤልድየ ❤ በርቺ ያምራልበርቀትሲታይእራሱ ታምራላችሁ ምርጥቤተሰብ

  • @makamohamed3279
    @makamohamed3279 3 місяці тому +3

    ኤልዱዬ እንኳን በሠላም ገባሽ ሩታን ብቅ አድርጊልን ናፍቃናለች

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 3 місяці тому +2

    የኔ ቆንጆ ኤልዳ ምርጥ ምግብ ነዉ ኮሸሪ እጅሽን ቁርጥማን አይንካዉ የተባረከ ይሁንላችሁ❤❤❤

  • @GkHc-zq7wkዙዙ
    @GkHc-zq7wkዙዙ 3 місяці тому +6

    ኤልዳዬ የኔ ደርባባ ❤ ሠወድሺ ሩታዬን አምጭልን ተናፍቃለይ❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤

  • @nfffdt931
    @nfffdt931 3 місяці тому

    ጎወዝ ባለ ሞያ ነሽ የኔ ጣፍጭ ባይ ዘወይ የጋሽዬ ልጆች ሁላቹም እንወድቹዋለን ንፁህ ልብ ያላቹ ልጆች ናቹ የተባረከ ይሁን ኤልዳዬ

  • @user-rx5kl5ub7t
    @user-rx5kl5ub7t 3 місяці тому +4

    ኤልድዬ ሃደራ ሩታዬ ቶሎ ብላ ትመለሽ😢😢❤❤

  • @medinamedina8256
    @medinamedina8256 3 місяці тому +2

    ኤልዱ ሩታን አቅርቢያት ባቺ ቤት ተናፍቃለች❤❤❤❤❤❤

  • @BarakaDf-eh3ef
    @BarakaDf-eh3ef 3 місяці тому +3

    ሩታ ናፈቀቺኝ አመጭልን አበርሺን ዎዴ አንቺ ጠርተሺ አበርን ፈታ አደርግ የምተሊት በ ልክ 🎉🎉👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @Negistlencho8285
    @Negistlencho8285 3 місяці тому

    ኤልዱ ኬኳ ደስስትሉ የሩታን ነገር በአስቸኳይ አንቺ ጨርሽ የሴት ቤሰብ ደንብ ነዉ ክብር ነዉ ስለዚ ደጅ መጥናት አለባችሁ ፈጥናችሁ ሽማግሌ አስልኪ የተከበሩ ንግግር የሚያቁ ሰዎችእሺ አሳምኝና ዳሪ ለወንድምሽ

  • @abrehetmerssa3211
    @abrehetmerssa3211 3 місяці тому +13

    ሩታዬንአሳይንበፈጣሪ😭😭😭💔💔💔❤❤❤❤💘💘💘💘💕

  • @leratub6791
    @leratub6791 3 місяці тому +1

    የምግቡ ስም ኮሾሬ ነው ኢጅሽ ይበረክ 👍👍👍👍 ያመስሮች ምግብ ነው

  • @ሡሡየመርሳዋ
    @ሡሡየመርሳዋ 3 місяці тому +6

    ኤልደለየ ከሩታጋ ቪድዮ ልቀቂልን የኔቆጆ😢😢

  • @user-zh8ii7gcMa
    @user-zh8ii7gcMa 3 місяці тому +1

    ዉይ የሩታ አድናቂወቺ ኮ ትለያላቺሁ ሁሉም ሩታ ሩታ ነዉ የሚለዉ እዳዉ ምምን አሥነካቺን ኦልዱየ ወዉ ነዉ ምርጥ ምግብ በርቺ

  • @AylemMrey
    @AylemMrey 3 місяці тому +10

    እማሩታዬንአምጭልን ውድድድ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤

  • @user-fz5cl3rv7d
    @user-fz5cl3rv7d 3 місяці тому +3

    ኤልዱየ ስሞትልሽ እሩታየን አምጭልኝ ደግሞ ትመለስለት አብርሽ ከፍቶት ማየት አልፍልግም 😢😢😢

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 3 місяці тому +3

    ኤልዳ ከሩታዬጋ ቪዶ ስሪልን ናፍቃናለች ❤❤❤❤❤

  • @user-yw7su9zj6c
    @user-yw7su9zj6c 3 місяці тому +2

    ❤❤❤ርግት ያልሽ የአብርሽ ታላቅ እኅት በርችልን❤❤❤ ሩታን አንጫት በቤትሽ ቻናልሽም ያድጋል ሩታን ሲል ብዙ ሰው ይገባል 🎉🎉🎉

  • @user-lb6ol6ef2r
    @user-lb6ol6ef2r 3 місяці тому +10

    ኤልዱዬ እሩታን አቅርቢልን❤❤❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      👍💘💘💘💘

  • @SmyrahSgalh
    @SmyrahSgalh 3 місяці тому +4

    ኤልዱየ በመጀመርያ እንኳንበስላም መጣሽ እና የሂሩታነገር ምንአዲስአለ አብርስ ምላይ ደረሰ ስለተጨነኩኝነው❤❤❤

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 3 місяці тому +4

    ❤❤❤❤ኤልዱዬ እንኳን ደህና መጣች ዳዬ አሳከኝ ኤልዱዬ ሩቲን አምጭልን ባንቺ ቤት ፕሊስ ኤልድዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤👍

  • @tube-ve7ce
    @tube-ve7ce 3 місяці тому +1

    የአርብ ሀገር መግብ ነዉ በጣም ነዉ እሚጥምዉ ባለ ሞያ ነሸ ኤልዱዬ😊

  • @user-uz2ot3cm6v
    @user-uz2ot3cm6v 3 місяці тому +6

    የኔ ዉድ እህት እንኳን በደና መጠቹሁ በጣም እየጠፈችሁ ነው አትጥፉ ደጊ አሰቃኝ በጣም ደብሮኝ ነበር ❤❤❤❤😂😂

  • @MohMoh-gl6gi
    @MohMoh-gl6gi 3 місяці тому

    ኮሸሬ ይባላል ለፆም ጊዜ አብሶ በጣም አሪፍ ነው እንደዚህ አንዳንዴ ምግብ እየሰራሽ ቤትሽን ሞቅ ሞቅ እያደረግሽ ሰብስክራይብሽን አሳድጊ የኔ ውድ ኤልዳዬ እንወድሻለን የሩታን ነገር ግን አደራ

  • @Tasfaneshtunta
    @Tasfaneshtunta 3 місяці тому +4

    ሩታ ናፍቃናለች በብድዮ ቅርብልን 😢

  • @user-un7hm6wn4w
    @user-un7hm6wn4w 3 місяці тому

    ይህ ምግብ ያለ ጥዑም ሲጣፍጥ ማርያምን 🥰 በጣም የምወደው ምግብ ነው እግዚአብሔር ይባርክላችሁ

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      ❤❤❤❤

  • @user-gd1gu5gk8h
    @user-gd1gu5gk8h 3 місяці тому +3

    ልኮምት ነበር ሁሉም ኮሜንት ሩታ ን አምጭልኝ ነው የሚለው በቃ አምጭልን

  • @CharaMai
    @CharaMai 3 місяці тому

    እሩታን ታጣልን የምትሉ በላክ እሩታ ተናፍቀሻል የኔ ሳቄታ የአብርሽ ድመቀት 👍👍👍👍💔💔💔👍👍

  • @user-hp3nc4mw6p
    @user-hp3nc4mw6p 3 місяці тому +5

    ሩታ ኣምጭልን ኤሉዱየ❤

  • @user-ej3vu4jq7m
    @user-ej3vu4jq7m 3 місяці тому +2

    እንኳን ሰላም ተመለስሽ ኤልዱዬ በአላህ እሩታዬን አጪልኝ ብሊስ🙏🙏

    • @user-qx7sc4hu8b
      @user-qx7sc4hu8b 3 місяці тому

      እግሊዘኞዉ ይቅርብሽ😂

  • @fatimahali9975
    @fatimahali9975 3 місяці тому +5

    አደኛ ነኝ❤❤❤❤ስታምሩ ሩታን አጭልንኤልዱየ ተናፍቃለች❤❤❤❤

  • @hawwaadries3582
    @hawwaadries3582 3 місяці тому

    ኤልዱ የናፍቆቱን ነዉ የተወጣብሽ 😂😂😂😂አሥደነገጠሽ። ምግቡን ሥለምናዉቀዉ በጣም ይጥማል አረቡ አለም በደብ ይሠሩታል። እንሠራዋለን ኩሸሪ ይሉታል ሥሙን በጣም ነዉ የሚጥመዉ👍👍👍👍👍

  • @fatumsiedmola8229
    @fatumsiedmola8229 3 місяці тому +3

    ኢልዱየ እንኳን ሠላም ተመለሺ ➘ሩታዬን አምጭልን ነገ ቢዶወ ስሩልን የኔ ሩህሩህ የኔ የዋህ ናፍቃኛለች🥰🥰🥰🥰

  • @RozeMuhammad
    @RozeMuhammad 3 місяці тому +1

    የመስሪ ምግብ ነው የሰራሽው ኮሸሪ ይሉታል እነሱ ሴትዮዬ ትሰራለች በጣም ይጥማል 🌹🌹🌹🌹

  • @Fantu2016
    @Fantu2016 3 місяці тому +10

    እበክሽ አልዱ ሰወድሽ አረ አንቺገ አምጭያት ና እንያት ነፈቀችን❤❤❤❤

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому +1

      💘👍👍💘

  • @ashufkir8839
    @ashufkir8839 3 місяці тому

    ማን ነው እንደእኔ የጋሺየ ልጆች እሚወድ ስላማቹ ይብዛ ሩታየ ባንቺ ቤት ትምጣልን ተናፍቃለች ከምር😢😢😢😢💖💖💖💖💖💖

    • @Foaiz238
      @Foaiz238 3 місяці тому

      ።❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Freyeytube
    @Freyeytube 3 місяці тому +7

    በዚ ቻናል ሩታ አምጭልን😢😢

  • @fathimahusain2723
    @fathimahusain2723 3 місяці тому +4

    ስላም እህተ እካንስላም መጣሺ❤❤❤ሩታየም በታሳይን ደስ ይለናል❤❤