የኤደን ገነት አሰገራሚ ለውጥ!"ብዙ ሞክሬ አልተሳካም ነበር"አርቲስት ንብረት ገላው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

КОМЕНТАРІ • 156

  • @emebetreda3149
    @emebetreda3149 6 місяців тому +32

    መሲ እግዚሐብሔር ያፅናሽ ኤደነንን የረዳችሁ ሁሉ እግዚሐብሔር ይስጣችሁ

  • @user-up2eu9do2o
    @user-up2eu9do2o 6 місяців тому +30

    የኔ አባት እግዚአብሔርዬ ላንተ የምሳንህ የለምና በመዳኒት እጆችህ ዳብሳት አሜን አሜን አሜን!!!!!

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 6 місяців тому +40

    ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ የማታ እጀራ ይስጣቹ❤

    • @MancheAm
      @MancheAm 6 місяців тому +2

      ምገርምህ ነገር እንጄራ እየበላው ነው ❤

    • @hanna-pn9ex
      @hanna-pn9ex 6 місяців тому +2

      ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

    • @ttww9470
      @ttww9470 6 місяців тому

      አሚን ያረብ

    • @user-lt9rk7jm6p
      @user-lt9rk7jm6p 6 місяців тому

      መስይ እግዚአብሔር ያጽናሽ የባትሽንም ነብስ ይማር

  • @lemlemmengistu5409
    @lemlemmengistu5409 6 місяців тому +21

    መስዬ እግዚአብሔር ያጽናሽ ። ይችንም እህታችንን እግዚአብሔር ይማራት

  • @edenkidane1154
    @edenkidane1154 6 місяців тому +2

    መሲ እግዛአብሄር ይባርኺ ቀጽልዮ እንተ ንብረት እግዛአብሄር ይባርካ ቀጻሊ ንብረት ለቀጣይ እንዳትተዋት

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 6 місяців тому +4

    በእውነት እንደ መሲ ያሉት ጥቂቶች ናቸው!!!!መሲዬ አሁንም እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንሽ!!!

  • @MeseretHaylegebrel-ds9eq
    @MeseretHaylegebrel-ds9eq 6 місяців тому +14

    መሲ ሞክሼዬ እግዚያብሄር መጽናናቱን ይስጥሽ ምን አይነት ደግ ህዝብ ነው ያለው በተለይ በሰው ሀገር የምትኖሩ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን እስኪ ጸልዩ ለሀገራች የናንተን ደግነት አይቶ ይስማን

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 6 місяців тому +2

    ወንድሜ መሲየን እየገለፅክ ያለህበት መንገድ እጅግ ደስ ይላል ..!!!

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 6 місяців тому +2

    የተሰጠ ልብ ያላቸውን ሰዎችንም እግዚአብሔር ይባርክ ...!!

  • @tigistgetachew9176
    @tigistgetachew9176 6 місяців тому +12

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ መሲም ከእግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @ዜድtube1921
    @ዜድtube1921 6 місяців тому +10

    እግዚያብሔር ይማርሽ ለሰጭወችም እግዚብሔር አብዝቶ ይስጥል መሲዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ😢❤🙏

  • @frehiwotterkel6517
    @frehiwotterkel6517 6 місяців тому +4

    መሲዬ የመጽናናት አምላክ መጽናናት እንዲሰጥሽ እመኝልሻለሁ።

  • @user-pl4wu8zl2f
    @user-pl4wu8zl2f 6 місяців тому +14

    መሲየ እግዚአብሔርም ያፅነሽ እታችንም ጨረሶ ይማረሽ ጠንካራ ጎበዝ ነሽ ከዚህ የበለጠ ድነሽ ለማየት ያብቃን

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 6 місяців тому +3

    ወንድም ንብረት እነ መሲዬ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይባርካችሁ የአገልግሎት ዘመነችሁ ይስፉልን🙏🙏🙏

  • @hannakifluharegeweyn302
    @hannakifluharegeweyn302 6 місяців тому +12

    እግዚአብሔር ያፅናሽ መሲ አባትሽን ከደጋጎቹ አጠገብ ያሳርፋቸው ነብስ ይማር

  • @genetdbrumley7111
    @genetdbrumley7111 6 місяців тому +4

    መሲዬ የኔ ደግ እግዚያብሔር ያፅናሽ አንቺ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ እዉነት የምትወደጂ ሰዉ ነሽ

  • @sabashbzualem5711
    @sabashbzualem5711 6 місяців тому +2

    መሲ እግዚብሔር ያፅናሽ በጣም ነው የማከብርሽ ታላቅም ለሰው የሚሆን ስራ ነውና የምትሰሪው።

  • @konjokonjo9375
    @konjokonjo9375 6 місяців тому +2

    መሲ ፈጣሪ ያበርታሽ እህታችንንም ለረዶት ፈጣሪ ይስጣቸው

  • @JMGD44
    @JMGD44 6 місяців тому +11

    ኤዶም ገነት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ ውብ❤❤❤

  • @user-in5nq3wm2e
    @user-in5nq3wm2e 6 місяців тому +8

    መሲ እግዚአብሔር ያፅናሽህ ከነመላሁ ቤተሰቡች ።ኤደን ነገ ሌላ ቀን ነው በርቺ እከ ተባረክ

  • @ejegayehumotbaynor-xj2sf
    @ejegayehumotbaynor-xj2sf 6 місяців тому +1

    መሲ የኔ ውድ እግዚአብሔር ያፅናሽ አባትሽን በአፀደ ገነቱ ያኑርልሽ አንችንም የሀዘን መጨረሻ ያድረርግልሽ ከሀዋሳ

  • @user-sn9st1sb9e
    @user-sn9st1sb9e 6 місяців тому +1

    ፈገግታዋ ደስ ሲል ሁሌም ደስታ አይለይሽ እግዚአብሔር ሙሉ ጤናሽን ይመልስልሽ 🙏 እከ ወንድማችንና መሲዬ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክልን 🙏

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 6 місяців тому +1

    መስዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ የአባታችን ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ይማርሽ ቆመሽ ለመመስከር ያብቃሽ ለሰጣችሁ እግዚአብሔር ፀጋውን ያልብሳችሁ

  • @maqdasmokonin810
    @maqdasmokonin810 6 місяців тому +1

    ሰው ሰጦ አያጠግብም እግዚአብሔርን ያመነ አያፍርም ፈጣሪ ይፈውስሺ እጂን ካፍ የሚያስጭን ታምር ያድርግልሺ እህታችን

  • @tedlanegash9624
    @tedlanegash9624 6 місяців тому +1

    ወይ መስዬ አሁን ነው ኮመንት ላይ ያነበብኩት አባትሽን አተሻል ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ ከእነ መላው ቤተሰብሽ እሳቸውንም ነፍስ ይማር ከደጋጎቹ ጎን ያርግልን ,

  • @rahelzegeye2866
    @rahelzegeye2866 6 місяців тому +1

    መሲ አምላክ ብርታቱን ይስጥሽ የኔ መልካም እውነት ውስጥሽን አምላክ በጥንካሬ ይገባልሽ እባትሽንም መድሀኒያለም በቀኙ ያኑርልሽ

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 😭😭😍😘❤❤!!!እርሱ ሁሌም መልካም ነው.....!!!😭😭😭!!😍😘❤ለውጡ እጅግ ደስ ይላል ....!!!!!!ተ
    ተባረኩ መሲዬ....!!!!!

  • @romanalebachew4210
    @romanalebachew4210 6 місяців тому +1

    መሲዬ እግዚአብሄር ያጥናሽ:: አባትሽን ከደጋጎቹ አጠገብ ያሳርፋቸው ነብስ ይማር!!

  • @tsehaydereri1270
    @tsehaydereri1270 6 місяців тому +1

    መስዬ
    እግዚአብሔር ያፅናሽ ቅን የሆነ ልቦናሽን ስራሽን ሁሉ ይባርክልሽ🙏🏾❤️

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 6 місяців тому +1

    መሠረት በዙ አሁን ከንብረት ገላው ላይ ነው የአባትሽን አዘን የሚሰማው ነፍሳቸውን ይማር አንቺንና ቤተሰቦችሽን ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣቸው አይዞሽ በርቺ !❤❤❤🎉❤❤❤

  • @destadesta4177
    @destadesta4177 6 місяців тому +2

    መሴዬ እግዚአብሔር ይፃናሽ እህቴ አባትሽንም ነፍስችውን😢 በገነት ይኑረው😢😢

  • @meronayalewmekonnen6238
    @meronayalewmekonnen6238 6 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህቴ መሲዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ አባታችን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፍልን ነፍስ ይማር

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 6 місяців тому +1

    መስ፡ አዝናለሁ ነፍሳቸውን በገነት ያሳርፋቸው፡፡ እግዚአብሔር ፡ያጽናሽ፡፡

  • @GenetKassa-y1h
    @GenetKassa-y1h 6 місяців тому +1

    እውይ ኤደ ንዬ አሁንም ደስታሽን ያሳየኝ

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i 6 місяців тому +2

    ውይ መሲያችን እግዚአብሔር ያፅናሽ የከባታቾንን ነፍስ በቅዱሳኑ አጠገብ ያሳርፍልን ኤዱ እጨጌ ዮሐንስ በእለተ ቀናቸው ምህረት ይላኩልሸ

  • @reemaalkaabi7988
    @reemaalkaabi7988 6 місяців тому +2

    መስዬ እኔ ዛሬ ነው የሰማውት የአባትሽ ሞት መስዬ አይዞሽ ፈጣራ ነብሳቸው ከደጋጎቹ ጎን ያሳረፍ መስዬ

  • @yenenshyimer8570
    @yenenshyimer8570 6 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይማርሽ ኤደን መሲ እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @JMGD44
    @JMGD44 6 місяців тому +7

    መሲዬ እግዝአብሔር ያፅናሽ።

  • @wondwessenjemaneh4490
    @wondwessenjemaneh4490 6 місяців тому +1

    መሲዪ እግዚአብሔር ያፅናሸ

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 6 місяців тому +1

    መስዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ

  • @user-lx5yo7yt7r
    @user-lx5yo7yt7r 6 місяців тому +1

    መሲ እግዚአብሔር ያጥናሽ! እሳቸውንም እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን!

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye4687 6 місяців тому +1

    መሢ ስላጋራሽን እናመሰግናለን 🙏
    እሷን አለማድነቅ አይቻልም የሰጡትን ልዑል እግዚአብሔር ጤንነታቸው ን ይስጥልን 🙏
    ወንድማችን ንብረት እናመሰግናለን ከጎኗ በመሆን አንዴ ባይሳካ ደግመህ በመሞከር እዚህ ደርሳለችና አሁንም ከጎኗ በመሆን የወንድምነት ድርሻህን እንድትወጣ አምላከ ቅዱሳን ይርዳህ🙏
    በሚቀጥለ በበለጠ ለውጥ እንድናያት እግዚአብሔር ይርዳን !!!

  • @user-kb8ls1hu2n
    @user-kb8ls1hu2n 6 місяців тому +2

    መሲዬ እከ ሲናገር ነው በሀዘን ላይ እንደነበርሽ እህቴ እግ ያፅናሽ አድራሻሽን አውቄ ለቅሶሽን ብደርስሽ ደስ ባለኝ እህቴ በርች

  • @hannagizaw9694
    @hannagizaw9694 6 місяців тому +3

    እንደምን ዋላችሁ መሲ በረታሽ እህታችን እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @abebatedesse2256
    @abebatedesse2256 6 місяців тому +1

    መስዬ የአባትሽ ነፍስ ይማር ጽናቱን ይስጥሽ እሷን ጨርሶ ይማራት

  • @user-pp8ih9fj1t
    @user-pp8ih9fj1t 6 місяців тому +2

    መሲ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን
    ይሄ ልዩ ስጦታ ነዉ

  • @menon1380
    @menon1380 6 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ወጋ ከሰማይ ነው እግዚአብሔር ያፅናሽ መሲ በርቺ ሁላችንም ወደዛው ነን

  • @destaalemayehu4310
    @destaalemayehu4310 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ያጽናሽ መስዬ ያባትሽንም ነብስ በአፀገነት ከደጋጎች ጋር ያኑርልሽ ።

  • @user-le6qk7sd3h
    @user-le6qk7sd3h 6 місяців тому +1

    መሲ የአባትሽን ነብስ ይማርልን

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 6 місяців тому +7

    መስዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያጽናሽ።
    አባትሽንም እግዚአብሔር በአጸደ ገነት ያኑራቸው

  • @yedinglelij42
    @yedinglelij42 6 місяців тому +3

    መሲዬ እግዚአብሄር ያጥናሽ:: ሃገረ ህይወት መንግስተ ሰማያት ያዋርሳቸው :: አሜን

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 6 місяців тому +1

    መሲ እግዚአብሔር ያፅናሽ አይዞሽ

  • @aynalemgaredew3505
    @aynalemgaredew3505 6 місяців тому +1

    መስዬ እግዚአብሔር ያፀናሽ አባትሽን አፀደገነት ያሰርፍልን

  • @user-eg2uh9mi7c
    @user-eg2uh9mi7c 6 місяців тому +1

    መሲ በጣም አዝኜለው ነብሳቸውን በአዐገነት ያኑራቸው

  • @askaletaye4372
    @askaletaye4372 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ያፆናችሁ መስዬ አዝናለሁ እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑሩቸው

  • @makeyaadam5623
    @makeyaadam5623 6 місяців тому +4

    መሲ አንች መልካም ሠዉ ነሽ አላህ ይጠብቅሽ

  • @Amejr27
    @Amejr27 6 місяців тому +1

    ወይኔ መሲዬ እግዚአብሄር ያፅናሽ!!!

  • @1443TH
    @1443TH 6 місяців тому +1

    መስዬ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰቦችሽ ጋር ፈጣሪ ያድልሽ

  • @emebetgebru2493
    @emebetgebru2493 6 місяців тому +1

    መሲዬ አንችንና ቤተሠብችሽን መፅናናት ይስጣችህ

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 6 місяців тому +1

    ተመስገን ለእግዚአብሔር የሚሳናው የለም ኤደንዬ በጣም ደስ ነው ያለኝ ኤደንዬ ባለፈው በስልክ ስላገኘሁሽ ደስ ብሎኛል ተመስገን ገና በእግዚአብሔር ፈቃድ ብዙለውጦች እናያለን ተመስገን 🙏🏾

  • @user-wr8fs2zs8k
    @user-wr8fs2zs8k 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 6 місяців тому +1

    መሲዬ ፣እግዚአብሔር ያፅናሽ፣የኔ መልካም!

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 6 місяців тому +1

    መሲዬ በቅድሚያ እግዚአብሔር ፅነቱን ይስጥሽ በእውነት እህታችንን የረዳ ሁሉ በወጣው ይተካ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ🙏🙏🙏

  • @kidistkahssai9912
    @kidistkahssai9912 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ያፅናሽ🙏🏽

  • @user-fj3yi1ei7m
    @user-fj3yi1ei7m 6 місяців тому +1

    Egziabhar yasnash mesya

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 6 місяців тому +1

    እህቴ ስለሆነልሽ ነገር ሁሉ ደስ ብሎኛል ክብር ለመድሀኒያለም ይሁን አለማችን በቃ እንዲህ ናት በጨካኞች ልባችን እነደሚያዝነው ሁሉ በደጋግ ቅን ልቦች ደግሞ ከተደረገለት እኩል ደስ ይለናል እከ መሲዬም በጣም እናመሰግናለን ።

  • @haimont9075
    @haimont9075 6 місяців тому +3

    ኤዶም ገነት እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ❤

  • @meseretrefera2664
    @meseretrefera2664 6 місяців тому +1

    🙏ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ብቻ ሌላ ምን እላለው የኔ ፈጥኖ ደራሽ 🙏🙏እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 6 місяців тому +1

    The Almighty God bless you all!!!

  • @saadahsaid1633
    @saadahsaid1633 6 місяців тому +1

    መሲ፣ፈጣሪ፣፣ያጥናሽ፣ነፍስ፣ይማ

  • @azebbered3608
    @azebbered3608 6 місяців тому +1

    መሲ የአባትሽን ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያፀናችሁ

  • @fantayesahle2963
    @fantayesahle2963 6 місяців тому +1

    መስዬ እግዚአብሔር ያፅናሽ የሞቱትን ነፍስ ይማር

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 6 місяців тому +1

    ❤🎉እግዝአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔ እህት ኪዳናምሕረት ትዳብስሽ🎉

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 6 місяців тому +2

    ሰዎች ደሀ ነኝ ሲሉ ማስተዋል ያነሳቸው ናቸው።ጤና ያለው ደሀ እንዳልሆነ ሲያውቅ ነው❤❤🙏

  • @biriebirhanu6917
    @biriebirhanu6917 6 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሸ እህቴ

  • @assa3100
    @assa3100 6 місяців тому +1

    በመጅመርያ መሲ እግዚአብሄር ያጽናሽ። ስለምትሰሪው መልካም ስራ ሁሉ ጌታ ይባርክሽ። እባካችሁ መሲ ኢንተርቪው ከማድረግሽ በፊት ሁልግዜ ውሀ በብርጭቆ ጠረጴዛ ላይ አስቀምጪ። ከዚህ በፊትም ጽፌ ነበር። የ ኢንተርቪው ህግ ነው። አንድሽ ተጠያቂ በምንም አይነት ሲናገር ጉሮሮው መድረቅ የለበትም። ይህች ልጅ ብዙ ግዜ ምራቅዋን ዋጠች። በጣም ስህተት ነው። ከሁሉ በፊት ውሀ አትርሺ።
    ለእከ መልክት አለኝ፣ በተከታታይ ጉልነቶችዋን ስታሻሽ ይታያል። ነውር ነው አይደረግም እንደሱ። ምንም እንኩዋን አንተ መልካም ስራ ብትሰራም፣ የልጅትዋን መልካምነና ቁንጅና ተናገር እንጂ ጉልበት አታሻሽ። ለሚያይ ሰው በጣም ይደብራል።ሚስትህም ሊከፋት ስለሚችል። በተለይ በውጪው አለም ነውር ነው። ምክር ተቀበሉና ተግብሩት ። አመሰግናለሀ።

    • @tadelubedaso6836
      @tadelubedaso6836 6 місяців тому

      egziaber cherso yimarshe enate degage libche egziaber yistachu yesetachun yibarkilachu mesiya egziaber yathinashe

  • @ayinetadesse1345
    @ayinetadesse1345 6 місяців тому +1

    መስዬ እግዚአብሔ ያናሽ አይዞሽ መልካም ሰው ነሽ

  • @user-kb8ls1hu2n
    @user-kb8ls1hu2n 6 місяців тому +1

    መሲዬ ተባረኪ ቁምነገረኛ ዕድለኛ ነሽ ተወዳጅ ጣፋጥ ነሽ ታኮሪያለሽ ተባረኪ ከልቤ እወድሻለሁ

  • @mesi23kassa24
    @mesi23kassa24 6 місяців тому +4

    ❤❤❤❤❤❤Egziyabher cherso yimarshi

  • @manycell9813
    @manycell9813 6 місяців тому +1

    መስዬ እግዚአብሔር ብርታቱን ያድልሽ በርችልን

  • @rahmaarebo9148
    @rahmaarebo9148 6 місяців тому +1

    መሲዬ አባትሽን ነፊስ ይማሪልሽ ለናንተም ፈጣሪ ያጭናችው

  • @selamchannel-h3l
    @selamchannel-h3l 6 місяців тому +2

    አላህ ረጅም እድሜ ከጤንነት ይስጥሽ ትዳርሽ እንዲሁም ልጆችሽ ይባረክልሽ

  • @wudiealesewu2709
    @wudiealesewu2709 6 місяців тому +3

    Egzaber cherso ymarsch ehtachin 🙏🙏🙏

  • @yeshimola-gg5qt
    @yeshimola-gg5qt 6 місяців тому +1

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @simgenmamo5180
    @simgenmamo5180 6 місяців тому +2

    Masiy tabrki ❤ ehetachen egziabher charso yemrshe

  • @Irespectethiopa
    @Irespectethiopa 6 місяців тому +1

    ፈጣሪ ይማርሽ የኔ እህት ጠንካራ ነሽ

  • @azebayele5366
    @azebayele5366 6 місяців тому +1

    መሲ እግዚአብሔር ያፀናሺ

  • @Kalfilms-n9t
    @Kalfilms-n9t 6 місяців тому

    ለመሲ ፍቅራችሁን ያሳየቿት ፈጣሪ ይቅረባችሁ

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 6 місяців тому +1

    እናንተንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @rahelzegeye2866
    @rahelzegeye2866 6 місяців тому

    ኤደን ጨርሶ ይማርሽ ቆንጆ

  • @rutatewolde9596
    @rutatewolde9596 6 місяців тому +1

    Mese Egzabihr sntou ystis 🙏

  • @thomasaraya1561
    @thomasaraya1561 6 місяців тому +1

    God bless you

  • @rahelzegeye2866
    @rahelzegeye2866 6 місяців тому

    መስጠት በጣም የበረከት ስው መሆን ነው

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 6 місяців тому +1

    Ema amlak tedabesesh. Egzabher amlak fetseum mehretu yalakelesh 🙏🙏🙏

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 6 місяців тому

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ❤

  • @rihanaabdi942
    @rihanaabdi942 6 місяців тому

    Egzeabher yatsenash Mesi, Edenenem esu yimaresh

  • @rakibgirma7019
    @rakibgirma7019 6 місяців тому

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ጨርሶ ያድንሽ

  • @Asiya570
    @Asiya570 6 місяців тому

    Teru nagare❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantayesahle2963
    @fantayesahle2963 6 місяців тому

    እህቴም እግዚአብሔር ይማርሽ