ተወዳጇ ተዋናይት ከሀዘን ድባቴ ወጥታ ድንቅ ትወናዋን ያሳየችበት ትዝታ!

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 56

  • @user-zz7yn3rm5e
    @user-zz7yn3rm5e 22 дні тому +30

    እንኳን ተፅናናሽ ቃልዬ🙏ከባባ እናት ጋር ሳያት እንዴት ደስ እዳለኝ

  • @MahletGiday
    @MahletGiday 22 дні тому +18

    ቃልዬ ከዛ ሁሉ ሀዘን ትካዜ ጭንቀት ሁሉ አልፎ ስለወጣሽ ዛሬ ሳቅሽን ስላዬን ደስ ብሎኛል ሁሌም ደስተኛ ሁኝልን እስከነልጅሽ አንች ስትኖሪ ስትደሰቺ ነው የልጅሽን ደስታ እድገት ቁም ነገር ሚደርሰው ሁሌም ደስተኛ ሁኚ❤❤❤❤❤

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 22 дні тому +10

    ቃልዬ የኔ ጀግና አሁን በርትተሽ ልጅሽንና የባባን እናት ቤተሰብሽን መከባከብ ማጠንከር ነው የኔ ውብ ። ❤እግዚአብሔር ❤ ከነቤተሰብሽ ደስተኛ ያርግሽ ስላየንሽ ደስ ብሎኛል የኔ ውድ🥰🥰🥰🥰

  • @TensaDesta
    @TensaDesta 22 дні тому +9

    ❤""ባባዬ እንኳን አካሏ የልጇ አባት ለሆነው ለቃል ይቅርና ለብዙዎቻችን ከልባችን የማይጠፍ ሀዘን ሆኖብናል በቅርብ የማውቀው ያህል እንደባባዬ ልቤን የሰበረ ሀዘን አልገጠመኝም ነፍሱ ትረፍልን ቃልዬ የኔ ውድ ሂወት ይቀጥላል ደስ ብሎኛል አኛም ተጠረተን ወደሱ እስክንሄድ ባባዬ በልባችን ታትሞ ይኖሯል""❤❤

  • @makebmakeb9987
    @makebmakeb9987 22 дні тому +6

    ሀዘን በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል ያልደረሰበት ይዘላብዳል ህይወት ይቀጥላል ቃልዬ ከልብሽ የማይወጣ ሀዘንን እንደኔ የደረሰበት ያውቀዋል ልኡል እግዚአብሔር ያፅናሽ ከዚህም በላይ ያበርታሽ እግዚአብሔር አይወቀስም አይከሰስም ለምን አይባልም ያመጣውን ከመቀበል ውጪ በሀዘንሽ ባዝንም ግን የውስጥ ሀዘንሽን በውስጥሽ አድርገሽ ለዚህ ስለበቃሽ ደስ ብሎኛል ቃልዬ

  • @zelekefirehiwot214
    @zelekefirehiwot214 22 дні тому +5

    ቃልዬን ሰላየ እንደኔ ደስ ያለው ላይክ ይግጭ👌👌👌

  • @misrakdemeke3406
    @misrakdemeke3406 22 дні тому +7

    እንኳን ተፅናናሽልን የኔ ውድ። መበርታትሽ ለልጅሽ፤ለቤተሰብሽ እንዲሁም ለኢትዮጲያ ጥበብ ታላቅ ደስታና ጥቅም ነው። 🙏❤

  • @lemlemmengistu5409
    @lemlemmengistu5409 22 дні тому +2

    መስዬ ቃልዬን እንደዚህ ስቃ ስላየዋት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yedingilmeriyamlijnegn4442
    @yedingilmeriyamlijnegn4442 22 дні тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ማስዬ ሁንኬን ደና ሜጣሽ የሳው ደስታ የማስደስት የሳው አዘን የማሳዝኒሽ ምርጥ ሳው 👍👌🥰 ቃልዬ ሁንኬን ዌዳ መዕዳ ባሰላም ሜጣሽ 🙏

  • @saedmohammed8159
    @saedmohammed8159 22 дні тому +6

    ቃልየ እንኳን ሰላም መጣሽ❤

  • @alemtube7319
    @alemtube7319 22 дні тому +5

    ዋው ደስ ይላል❤❤❤❤ቃልዬ በርች

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 22 дні тому +4

    እንኳን ደህና መጣሽ ከአሁን በኋላ ወደፊት ብቻ እያሰቡ መጓዝ የህይወትን እርምጃ ያቀላልና በርቺ።

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 22 дні тому +1

    እንኳን እግዚአብሔር አምላክ አጽናኝ መላክ ለከለሽ እኅታችን ቃልኪዳን❤❤❤እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ ልጃችሁን ያሳድግላችሁ

  • @rebekatesfaye7314
    @rebekatesfaye7314 22 дні тому +1

    እይወት ይቀጥላል ተመበሰግን ቃልየ አግቢ በናትቨ ❤❤❤❤❤

  • @lidolido3071
    @lidolido3071 22 дні тому +1

    አፅናኛ እግዚአብሔር እንኳ አፅናሽ ቃልዬ በእግዚአብሔርም በርቺ እሺ አወድሻለሁ በእግዚአብሔርም ፍቅር ለልጃቹ መኖር አለብሽ

  • @Ade-sm5xq
    @Ade-sm5xq 22 дні тому +3

    Babaye afer yeblagn yene geta nebsehen be Genet yanurelen yene asazagn yemot Kere inji Yale men yehonal ???😢😢😢😢😢

  • @fanatube196
    @fanatube196 22 дні тому +1

    እንኳን ተፅናናሽ ቃልዬ ባባ ነፍስ ይማር 😢

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 22 дні тому

    ሰላም መሲ ‼‼ አቀራረብሽ ይመስጣል ለመስማት 👈👈 ትዝታ ክፉ ጨካኝ ነው 👈👈👈 እውነት ነው ጥሩ አስቀምጦታል ፀሐፊው ብእር ይናገራል ትዝታ 👈👈👈 ያስቀየምናቸውን አግኝተን ይቅርታ ሳንላቸው ሲያመልጡን ትዝታ ሇኖ ይቀራል ርእሱ ብቻ ይበቃል 👈👈👈 ቃል እንኳን በረታሽ በርች ቲዲ ጀግና በትብብር በርትታችሆል ደስ ይላል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ፫🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ

  • @berimezgebe8332
    @berimezgebe8332 22 дні тому

    እንኳ እግዚአብሔር አፅፅናናሽ ቃልኪዳን ።

  • @msaid7879
    @msaid7879 22 дні тому +2

    The best movie I can’t wait to watch I like all the actors 🙏🏻🙏🏻

  • @msaid7879
    @msaid7879 22 дні тому +1

    Baba he will always be in our mind because he was the best human being that why you have to be strong for him and you’re son ❤️🙏🏻

  • @marthachane9777
    @marthachane9777 22 дні тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ፈገግታሽ ተመለሰ

  • @msaid7879
    @msaid7879 22 дні тому +1

    My dear proud of you stay strong for your son❤️❤️❤️

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t 21 день тому

    ህወት ይቀጥላል ሁላችም ማቾች ነን እንኳን ወደ ስራዋ ተመለች❤❤❤

  • @user-vn1vs8xz3s
    @user-vn1vs8xz3s 22 дні тому

    መሲየየሚታይበትን ሲኒማ ቤቶች አልጠቀስሽም ?
    ስለ ቃልኪዳን ቃል የለኝም እግዚአብሔር ያግዛት 🙏🙏🙏

  • @MimiMimi-sv5ps
    @MimiMimi-sv5ps 21 день тому

    Kalkidan berchi I really admire you for your hard work

  • @almedenderkiyab9126
    @almedenderkiyab9126 22 дні тому

    kaliyaaaa welcomeeee❤❤❤❤❤

  • @meskeremgeberhiwot7358
    @meskeremgeberhiwot7358 22 дні тому

    Esey

  • @user-hb9vd4th6h
    @user-hb9vd4th6h 21 день тому

    ቃልዬ ሑሌም ሳቂልኝ ቆጆ🌹

  • @user-qm6pc7km5u
    @user-qm6pc7km5u 21 день тому

    እኳን ተፅናናሽ ሞት ለማናችንም አይቀሬ ነው

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 22 дні тому

    ቃልየ❤❤❤

  • @user-xo4kb2xo6j
    @user-xo4kb2xo6j 22 дні тому

    Wow ❤❤

  • @JasikaJasika-vn8el
    @JasikaJasika-vn8el 22 дні тому

    England des also tnatun yestesh❤

  • @nigistfikere7148
    @nigistfikere7148 21 день тому

    ❤❤❤❤❤

  • @FfgGgg-kn4tu
    @FfgGgg-kn4tu 22 дні тому

    ❤❤

  • @EtoBh-lm8ll
    @EtoBh-lm8ll 22 дні тому

    ❤❤❤❤😢

  • @user-qi2np9wv2u
    @user-qi2np9wv2u 21 день тому

    ❤❤❤❤

  • @solomontessema9176
    @solomontessema9176 22 дні тому

    Enkune basalme matashe ba Egzeabhre sera magebate hazene makabede aysefalegeme hulume basaltu nawu yameheade

  • @meskeremgeberhiwot7358
    @meskeremgeberhiwot7358 22 дні тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zeynebahmed5262
    @zeynebahmed5262 22 дні тому

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 22 дні тому

    ☝️🇪🇹☝️🤲🤲🤲

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g 21 день тому

    setameru Kaleya ye Medeshe temari enednebershe yesmahu meslegn nerseri ena Kinder astemefashe yehonal semeshe gen wosta ale. Yena kongo berchi gena leg neshe gena bezu tesrialeshe berchi fetari yerdashe.

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 21 день тому +1

    መስዬ፡ይችልጅ፡የስራ፡ጋደኛዋ፡በመት፡ስላጣችው፡ህመማ፡ይገባኛል፡እኔ፡በፍረሳይ፡አገር፡እህቴን፡ሳጣ፡ባሳቃቂ፡መት፡ስብር፡ያልኩት፡በዘጠኝ፡ወራ፡ሳልገግም፡በህቴ፡ወድሜ፡በዘጠኝ፡ወራ፡ምተ፡አሉኝ፡አዘን፡ባዘን፡ድፕረሽን፡ታመምኩ፡ሆስፕታል፡ገባሁ፡ግን፡ልጆች፡ስላሉኝ፡ቆምኩ፡ለነሱ፡ክዚ፡በሀላ፡ከባድ፡ነው፡አምላክ፡ይርዳት፡ልጅ፡ናት፡ከባድ፡ነው፡ስናጣ፡የምንወዳቸውን፡

    • @user-ok8em3fl2x
      @user-ok8em3fl2x 21 день тому +1

      እግዚአብሔር ያፅናሽ! ከባድ ነው፣ የሚወዱትን፣ ማጣት የማንፈልጋቸውን ስናጣ ከባድ ነው፣ እግዚአብሔር የፈቀደውን ያደርጋል፣ መፅናናት ክርስቲያናዊ ግዴታ ነው። በርቺ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽና፣ ሁላችንም ሀዘንን ባለንበት አሳልፈናልና። እግዚአብሔር ያፅናሽ🙏🏼

    • @eleniboulotte1591
      @eleniboulotte1591 20 днів тому

      @@user-ok8em3fl2x አመን፡ይገሬ፡ልጅ፡🥰🙏

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 21 день тому

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @alemneshhnebese9034
    @alemneshhnebese9034 21 день тому

    🥲🥰🥰🥰🥰

  • @user-lu9pk6mu4e
    @user-lu9pk6mu4e 22 дні тому +1

    በጉጉት እየጠበኩት ነው ትዝታን

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 22 дні тому

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️

  • @mulugetaseleshi7422
    @mulugetaseleshi7422 22 дні тому +1

    ምን ትቀባጥራላችሁ !?

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 21 день тому

    Bakesh anchi degemo ke nefesew gar atashekabechi

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 21 день тому

    Sijemer meche azena.. meche deresalet.. yemote tegoda..

  • @user-tt5ne9uv4s
    @user-tt5ne9uv4s 22 дні тому

    በርግጥ ባሏ የልጇ አባት ነው ግን የተፍቱ መሥሎኝ ነበር

  • @msaid7879
    @msaid7879 22 дні тому

    Baba he will always be in our mind because he was the best human being that why you have to be strong for him and you’re son ❤️🙏🏻

  • @tarikwakebedde1441
    @tarikwakebedde1441 22 дні тому

    ❤❤❤❤❤

  • @SameraSamera-fh6kj
    @SameraSamera-fh6kj 22 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉