#ስብከት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • የመካነ ሰማዕት ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን ውሉደ ብርሃን ሰንበት ትምህርት ቤት ዘወትር እሁድ ከረፋዱ 4፡30 ጀምሮ የሚሰበኩ ስብከቶች በዚህ ይቱዩብ ያገኛሉ፡፡ ይህንን ይቱዩብ ለጓደኞቻችሁ፣ ለቤተሰቦቻችሁ በማጋራት አገልግሎታችንን ትደግፉ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን፡፡

КОМЕНТАРІ • 19

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 2 місяці тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!
    ትምህርቱ ይቀጥል እባክዎ!

  • @fffgf1949
    @fffgf1949 2 місяці тому

    በማሪያም እንዴት ነው እምወደው ወንድም ነው አምላኬሆይ በእውነት ክበር ተመስገን ቃልህ ለዘላለም እውነት ነው ሰው ቢጠፋ ሰውን ሹመህ ትሰጠናለህ ወንድምነቴ እድሜ ዘመንህ ሁሉ የተባርከ ይሁን የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልን እናመሰግናለን እሽ ❤❤❤❤

  • @TrwkwrkmalseMalse-qk7de
    @TrwkwrkmalseMalse-qk7de 3 місяці тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከትን ይስጥልን

  • @EhetagegnKebede-dx8ef
    @EhetagegnKebede-dx8ef 7 місяців тому

    ✝️እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም 🙏ግዜያው ጊዜያችንን ወደ ዘላለማዊ ጊዜ ትቀይርልን አሜን መምህር እናመሰግናለን 🙏🙏🙏🙏

  • @bettywubshet1110
    @bettywubshet1110 2 роки тому +4

    ቃለ. ህይወት . ያሰማልን. አሜን

  • @mulugetagirma318
    @mulugetagirma318 9 місяців тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ! የምትወደት እናትህ ድንግል ማርያም በሔድክበት ሁሉ ከፊትህ ትቅደም።

  • @عففاننع
    @عففاننع 2 місяці тому

    አሜንአሜንአሜንቃልሕይወትንያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ

    ቃለ በረከትን ይስጥልን❤

  • @Selam1927
    @Selam1927 3 місяці тому

    አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን

  • @ሀኒየ44ቱ
    @ሀኒየ44ቱ 2 роки тому +2

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን 💚💛❤🙏

  • @mantegboshbeza
    @mantegboshbeza 3 місяці тому

    Kale hiwet yasemalin wrdimachen yagelgilot zemnewen yarzmeln❤❤❤❤❤❤

  • @uaeuae9553
    @uaeuae9553 Місяць тому

    አሜን፫🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏💞🙏

  • @TrwkwrkmalseMalse-qk7de
    @TrwkwrkmalseMalse-qk7de 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @abayneshkidanu6148
    @abayneshkidanu6148 8 місяців тому +6

    ስታስተምር ልክ እንደ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌ ነው።

  • @حلاالعنزي-غ6و
    @حلاالعنزي-غ6و 2 місяці тому

    Aenan kelhiwet yasemaln

  • @safronyaya8261
    @safronyaya8261 2 роки тому +2

    Betam enameseginalen

  • @MiaMia-od7cx
    @MiaMia-od7cx 24 дні тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @You-cs9rk
    @You-cs9rk 7 місяців тому

    Kale hiwot Yasemalin

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን