Ethiopia :- ቅዱስ ቁርባንን ከመቀበላችን በፊት| ስንቀበል | ከተቀበልን በኋላ | ምን አይነት ጥንቃቄ እናድርግ ? | ዮናስ ቲዩብ | yonas tube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 316

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany Рік тому +12

    ጌታዬ ሆይ የልቤን መሻት አንተው ታውቃለህና የልመናዬን ቃል አድምጥ😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን የልባችን መሻት ይሙላልን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @AbebechGossa-f6v
    @AbebechGossa-f6v 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይስጥልን።❤

  • @feralemyohanes3603
    @feralemyohanes3603 2 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ትልቅ እና አስፈላጊ ትምህርት ነው እናመሰግናለን መምህረ እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @almazeyassu6532
    @almazeyassu6532 9 місяців тому +2

    Kale hiwet yasemalin 🙏

  • @yordanostekalign1939
    @yordanostekalign1939 2 роки тому +6

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @hirutyitna1102
    @hirutyitna1102 2 роки тому +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ መምህር

  • @hnoas8798
    @hnoas8798 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን አሜን በፀሎት አስቡኝ (እህተ ማርያም)

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 Рік тому +4

    አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያስማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 роки тому +6

    ,አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ወንድማችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ለንስሀ አብቅቶ ለኩቡር ደሙን ቁዱስ ስጋው ያብቃን

    • @yonastube
      @yonastube  2 роки тому +1

      አሜን አሜን አሜን

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ 2 роки тому +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወያሰማልን የሰማነውበልቦናችን ያሰድርብን

  • @merryadugna9342
    @merryadugna9342 2 роки тому +3

    ቃለህይወትን ያሰማልን ከልብ እናመሰግናለን መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን !!!

  • @ቅላሊበላአባቴ
    @ቅላሊበላአባቴ 2 роки тому +6

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏

  • @gelanotoll6510
    @gelanotoll6510 9 місяців тому

    አሜን አሜን ቃለ ይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ምህራችን

  • @kirubelbaruda6656
    @kirubelbaruda6656 9 місяців тому +1

    የቀድሞ አባት እናቶቻችን ከአላቸው ቅንነትነ ለስጋ ደሙ የለቸውን ክብርና ፍርሃት የተነሳ ሲወርድ ሲዋረድ የመጣ ይመስለኛል ቃለሕይወትያሰማልን

  • @apooapoo4596
    @apooapoo4596 2 роки тому +3

    አሜን ቃል ሂወት ያሰማልን መምህራችን 🙏

  • @almazmelese7536
    @almazmelese7536 2 роки тому +6

    ቃለሀይወትያሰማ
    ልንመምሀራች

  • @gajsbbsjsnnajvsnana2134
    @gajsbbsjsnnajvsnana2134 Рік тому +1

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏

  • @lubabahussein9045
    @lubabahussein9045 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሰማል 🙏🙏🙏❤❤❤

    • @TsegaTibebu
      @TsegaTibebu Рік тому

      የአምላክ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁንልን።

    • @TsegaTibebu
      @TsegaTibebu Рік тому

      ግሩም ትምህርት ደጋግመዉ የሚሰሙት።

  • @tarikamelo8924
    @tarikamelo8924 2 роки тому +3

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @tigistyemariyamljicell5310
    @tigistyemariyamljicell5310 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @Bereketsisay-y5b
    @Bereketsisay-y5b 9 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቴ

  • @ekramanwar6235
    @ekramanwar6235 2 роки тому +4

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን

  • @AsterGhiwot-n2h
    @AsterGhiwot-n2h Рік тому

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚእብሄር በዕድሜ በፀጋ በጤና ይጠብቅልን

  • @kassaneshxxgebremedhin1422
    @kassaneshxxgebremedhin1422 10 місяців тому +1

    ስለ እጅ መታጠብስ መምህራችን🙏

  • @የድንግልማርያምልጅ-ዸ1ጘ

    እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @yonastube
      @yonastube  3 роки тому

      amen

    • @adiniguse4615
      @adiniguse4615 4 місяці тому

      ወድሜ ቅድሥ ቁርባን ለመቀበል ግዴታ ነጭ ልብሥ ነዉ የሚያሥፈልገዉ​@@yonastube

  • @ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ

    ቃል ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @asterabraham210
    @asterabraham210 2 роки тому +4

    አሜን((3)ቃለ ህይወት ያስማልን።በጣም ትልቅ ትምህርት።

  • @heedasleeasd5448
    @heedasleeasd5448 2 роки тому +2

    አሜን፫ ቃለሂወት ቃለበረከትያሰማልን

  • @tigistamare1811
    @tigistamare1811 2 роки тому +12

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባዬ 🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌💚💛❤️ በጣም አመሰግናለሁ ለሁሉም ነገር የአብራሃም ሥላሴ ይጠጠብቀወት።

    • @ameame9490
      @ameame9490 Рік тому

      ቃላ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በፀጋ ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏በቃሉ በቤቶ ያፅናን አሜን አሜን አሜን ል ልቦናችን ላይ ይደሪብን

  • @ብርቱካንአውግቸው
    @ብርቱካንአውግቸው 2 роки тому +4

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ የተግባር ሰዉ ያድርገን አሜን ፫ 👏👏👏👏👏👏

  • @fikrtegesite9726
    @fikrtegesite9726 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤💒💒🌾🌾🌾🌾🎉🎉🎉🙏🙏🙏

  • @አቤቱጌታሆይአንተንየሚፈራ

    ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያብዛልህ በእወነት እፁብድቅነዉ

    • @yonastube
      @yonastube  2 роки тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @fikiritegeitinet6466
    @fikiritegeitinet6466 Рік тому +1

    ረጅም እድሜ ይሥጥህ ገላገልከኝ አመሰግናለሁ

  • @woqaeehsh1850
    @woqaeehsh1850 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 2 роки тому +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @almazwoldetsadik5579
    @almazwoldetsadik5579 2 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏

  • @tigisttamene
    @tigisttamene Рік тому

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ሰምተን ብቻ ሳይሆን በእዝነ ልቦናችን አሳድሮ ተግባራዊ ለማድረግ ያብቃን አሜን።

  • @lamrotte91
    @lamrotte91 Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ያገልግሎትዘመንህንያብዛልን አሜን

  • @znashdngato4658
    @znashdngato4658 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏

  • @melesedamete5847
    @melesedamete5847 2 роки тому +2

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን

  • @alemenshalemnesh1015
    @alemenshalemnesh1015 Рік тому

    ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን ፀጋዉን የብዛለወት ፈጣሪ

  • @sineyadey101
    @sineyadey101 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን ♥️♥️♥️

  • @emeyteshom8597
    @emeyteshom8597 Рік тому +33

    አምላኪ የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ እኔ ስደተኝዋ. እና ሀጥያተኛዋ ልጅህን ቅዱስ ስጋህን እና ቅዱስ ደምህን ምንም ባይገባኝ እንኳ በቸርናትክ እቀበል ዘንድ ስለናትክ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ብለክ ፍቀድልኝ😢😢😢😢

  • @salemysambel7507
    @salemysambel7507 Рік тому

    ሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን በጣም እናመሠግናለን

  • @genetnigatu1770
    @genetnigatu1770 Рік тому +1

    መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜ በጤና ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew 8 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያት ያውርስልን:

  • @nimonagudeta4555
    @nimonagudeta4555 3 роки тому +4

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @mesifalaha5496
    @mesifalaha5496 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህዎትይ ያሰማልን 🙏🥰

  • @BirukSolomon-y8m
    @BirukSolomon-y8m Рік тому +1

    ተባረክ አዳድእናቶች ምግብይዘዉ ይገባሉ

  • @AnbutAm-xe1wc
    @AnbutAm-xe1wc Рік тому +1

    መምህራችን አረረረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ልብን ያረሰርሳል

  • @hyathyathyathyat7877
    @hyathyathyathyat7877 9 місяців тому

    ቃለሕይወት ያሠማል ለመምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛም በሰማነዉ ቃለ ለሕወት እንዲሆነን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @fozfoz6240
    @fozfoz6240 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ሁሉበርሱሆነ-ዘ8ጠ

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን🌾🌾🌾

  • @hanageleta634
    @hanageleta634 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርክልን ቃለህይወትን ያሰሜልን እናመሰግናለን❤❤🙏🙏

  • @uaeuae1833
    @uaeuae1833 Рік тому

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእዉነት ዲንቅ ትምህት ነዉ እናመሰግናለን

  • @ZanabuKaze
    @ZanabuKaze 9 місяців тому

    ቃል ህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @millionka4583
    @millionka4583 Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያስማልን

  • @luyabh9172
    @luyabh9172 2 роки тому +5

    በቃሉ እንድንሔድ እግዚአብሔር አይን ልቦናችንን ያብራልን ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Habeeba-oz7rp
    @Habeeba-oz7rp Рік тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን እኔንም እግዚአብሄረ ቅዱሥ ሥጋውንና ክቡር ደሙን እዲሠጠኘ ፀልዩልኝ ወገኖቼ ቅዱሥ ፈቃዱ እዲሆንልኝ

  • @YitayalAlemneh
    @YitayalAlemneh 9 місяців тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @MerhabAssefaw-r1p
    @MerhabAssefaw-r1p 3 місяці тому

    አሜን

  • @MerhabAssefaw-r1p
    @MerhabAssefaw-r1p 3 місяці тому +1

    ሥለቀኖና አሠተማረን

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 10 місяців тому

    ቃልህይወትየስመዐልና❤❤ክብር መምህርና

  • @ComCellጉዞግዜዪቱብ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መ ምህራችን

  • @shitayehabteyes1689
    @shitayehabteyes1689 Рік тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @jffdyu9370
    @jffdyu9370 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @hanatefara5751
    @hanatefara5751 10 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሀራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እኛንም ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን

  • @Senayt-ry6gi
    @Senayt-ry6gi 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ወንድማችን

  • @beletbelay6721
    @beletbelay6721 Рік тому +8

    ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ጥያቄ አለኝ ከሰኞ እስከ እሁድ የምንፀልየውን ቢነግሩን እኔ የምፀልየው ውዳሴ ማርያም መዝሙረ ዳዊት የቅዱስ ሚካኤል ድርሳን ሰይፈስላሴ ሰይፈ መለኮት እና አባታችን ሆይ ነው ሌላ የሚጨመር ካለ ቢነግሩን መምህር እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @TgasTagas
    @TgasTagas Рік тому

    ቃልሄወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SintayehuMesfin-t2w
    @SintayehuMesfin-t2w 5 місяців тому

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ስጋው ወደሙ ለመቀበል የሚሹ የስራኤል ንጉስ እየሱስ ክርስቶ ይፍቀድላቸው የተቀበሉትን ደግሞ ስለተገባን አይደለም የተሰጠን በቤቱ ያፅናን ስጋው ከስጋችን ደሙ ከደማችን ይዋዐድ በደሙ ይጠብቀን

  • @seniseni2612
    @seniseni2612 Рік тому

    ቃለሂወት ያሠማልን

  • @tigteshome2052
    @tigteshome2052 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ⛪️⛪️⛪️

  • @epeniwasehun5a769
    @epeniwasehun5a769 10 місяців тому +1

    አባታችን ቃለሕይዎት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏🙏ስጋዎደሙ ከተቀበልን በኋለ በዕለቱ ቡና መጠ ጣት ይቻላ ል ወይ?

  • @ethiopiaagere5699
    @ethiopiaagere5699 3 роки тому +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sananachabe
    @sananachabe Місяць тому

    አሜን,አሜን,ዉድማቾን,❤❤❤,

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 2 роки тому +3

    Thank you for letting us know. God bless

  • @masaramoula4537
    @masaramoula4537 Рік тому +1

    ቃለህወት ያሳማልን፣🙏🙏🙏

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 Рік тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @eyerusalemzeru
    @eyerusalemzeru Рік тому

    እድሜ ጤና ይሥጥልን

  • @destaamare8651
    @destaamare8651 Рік тому

    አሜን አሜን,አሜን ምህር ቃለሒዎት የሰማልን በድሜ በጠና ይጠብቅልን አሜን

  • @hulumedia856
    @hulumedia856 2 роки тому +4

    ለወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @HaymanotWosen-ln4ob
    @HaymanotWosen-ln4ob 9 місяців тому

    አባታችን
    እረጂም
    እድሜ
    ከጤና
    ጋር
    ይስጥልን
    እኔን
    ሀጤያተኛዋን
    ከንቱዋን
    ስደተኛዋን
    ስጋወደሙ
    ለቀበል
    አብቃኝ
    ድንግል
    ማርያም
    እርጂኝ
    ሀጤያቴኔ
    ይቅር
    በዬኝ

  • @EngidaTsegaye
    @EngidaTsegaye Рік тому

    በእውነት ቃለህይዎት ያሰማልኝ። ብዙደክሜ አገኘዋለሁ ብየነበረውን ት/ት ከቤቴ ሁኜ ስላስተመማሩኝ።

  • @meazagmichael2660
    @meazagmichael2660 2 роки тому +3

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልኝ

    • @ururur6108
      @ururur6108 Рік тому

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mekonnenmoke6197
    @mekonnenmoke6197 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያስማልል

  • @nahomsemeneh8709
    @nahomsemeneh8709 9 місяців тому

    አሜንአሜንአሜን

  • @BlMuluken
    @BlMuluken 10 місяців тому +1

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ መምህር

  • @yewerkuhagetachew8254
    @yewerkuhagetachew8254 Рік тому

    እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማል

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv Рік тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ZelalamBayu
    @ZelalamBayu 9 місяців тому

    ቃለ ሀይወት ያሰማልን,,, አሜን,, 🇨🇬

  • @Habtie-b3g
    @Habtie-b3g 5 місяців тому +1

    አዎ

  • @TsgeredaGtsadik
    @TsgeredaGtsadik Рік тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ሰንፀልቅደም ተከተል ቢነግሩን ለናኝ ጥሩ ይመሰለኛል መምህራችን አመሰግናለሁ

  • @HiwotDagaw-d7s
    @HiwotDagaw-d7s 11 місяців тому

    Amelaka yleban meshate ate mulalege kale hiwot yasemlene

  • @alemetsehayealemayehu4506
    @alemetsehayealemayehu4506 2 роки тому +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏❤

  • @tsegatilhahun4440
    @tsegatilhahun4440 Рік тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ።

  • @tesfayetaffese6808
    @tesfayetaffese6808 Рік тому

    ጌታዬ ሆይ የልቤን አተታውቃለህ የልምናየን ቃል አድምጥ ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን

  • @wesenebekele2446
    @wesenebekele2446 Рік тому

    ቃሌሕወትያሰማልን

  • @aitalamathiobia-pj3vi
    @aitalamathiobia-pj3vi Рік тому

    🤲🤲🤲🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ 2 роки тому +4

    ውንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰