የ98ኛው ደቂቃ የክሮሺያ ሞት። | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 вер 2024
  • #MensurAbdulkeni #መንሱር_አብዱልቀኒ #ብስራት_ስፖርት

КОМЕНТАРІ • 15

  • @Temfootball007
    @Temfootball007 3 місяці тому +2

    ስብስቡ በጣም ምርጥ ነው ጣልያን ምናልባት የልምድ ጉዳይ እንጂ

  • @منهجالسلفالصالح-ل1ب
    @منهجالسلفالصالح-ل1ب 3 місяці тому +1

    unbelievable it's Madness!! amazing and amazing and amazing that's why we Love ⚽Football
    Am so exited!!💪 congra azuri

  • @alijosu1689
    @alijosu1689 3 місяці тому +1

    ክሮሺያ ቡድኑ አርጅቷል ተጫዋቾቹ ባይሆኑም እንኳን መንፈሱ አርጅቷል

  • @nurkassim9458
    @nurkassim9458 3 місяці тому

    እኔ የሚገርመኝ መሀል ሜዳወን ለምን ቤሊንግሃም ከ ራይስ ጋር አይመሩትም 10ቁጥር ቦታ ላይ ኮል ፖልመር አለ አይደል, የከን የመሠለ ስብስብ ሊያገማው ነው ሳውዝጌት,ከምር ይከን ስብስብ እኔ ይዤው ብገባ ራሱ ዋንጫ ሳልይዝ አልመለስም ሳውዝጌት የሚባል ሰው ምን አይነት አሠልጣኝ ነው ዱቄት የሆነ ሰው

  • @NigenkebrewosenTesfaye
    @NigenkebrewosenTesfaye 3 місяці тому +3

    ስለ ክርስትያኖች ሮናልዶ

    • @amam5874
      @amam5874 3 місяці тому +1

      ሮናልዶን ስለማይወደው ስለሱ ጥሩ ነገር ሲያወራ ሰምቼው አላውቅም መንሱር የመሲ ደጋፊ መሆኑ በግልጽ ያስታውቃል

  • @محمدعشان-ه1ب
    @محمدعشان-ه1ب 3 місяці тому

    ስለ cr77

  • @MeharikahsuMeharikahsu
    @MeharikahsuMeharikahsu 3 місяці тому

    መሓሪ ነኝ ከአ/አ የእነግሊዝ ቡዱን ፎርም ኣልባ ማን ዩናይት መስለዋል ክሮሽያ ደግሞ ማን ዩናይትድ ባለቀ ሰዓት ጎል ሲገባበት መስለዋል

  • @alextekebatarekegn2217
    @alextekebatarekegn2217 3 місяці тому +1

    መሱሬ በጣም ጎበዝ ተንታኝ ነህ በርታ, ግን ደሞ ኮችነት ብትሞክር ይዋጣልሀል ባይ ነኝ,

  • @ZeydanIdris
    @ZeydanIdris 3 місяці тому +1

    Ivory cost wudeder lay salech aydela ende aseltagn yakeyarut kezam ye wancha balebet honowal

  • @berekethagos7131
    @berekethagos7131 3 місяці тому +1

    Forza Azzurri

  • @hayatseid-b8y
    @hayatseid-b8y 3 місяці тому

    seatu becomment aleqeko😂😂😂

  • @MubashirMukitar
    @MubashirMukitar 3 місяці тому

  • @fasila923
    @fasila923 3 місяці тому

    😮😮