ሰበዝ ሙሉ መጽሐፍ ትረካ ከዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሸቴ ቻግኒ ሚዲያ Sebez Amharic Audiobook

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 19

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 2 місяці тому +3

    ዋዎ በጣም ደስ የሚል አጓጊ አሳዛኝ ታሪክ ዶ/ር ዓለማየሁ ዋሴ እና ወንድማችን እናመሰግናለን🎉

  • @samimark3660
    @samimark3660 Місяць тому +1

    በጣም ምርጥ ነዉ
    ዝጎራን ደሞ ብትተረክልን ✌️

  • @fasikafiseha7958
    @fasikafiseha7958 2 місяці тому +3

    የሚገርም የማሰታወሻ መፅሀፍ ገራሚ ትረካ

  • @Habte12
    @Habte12 2 місяці тому +1

    Good Job,
    Thank you both🙏

  • @tegistlebanon1544
    @tegistlebanon1544 2 місяці тому +1

    ግሩምና አጓጊ ታሪክ
    ልጁ አሳዘነኝ
    የሚገናኙ መስሎኝ ሰፍ ስል

  • @Sitina-dl1ll
    @Sitina-dl1ll 3 місяці тому +4

    ክላሲካሉ ይረብሻል እንጂ ምርጥ ትረካ ነዉ ደራሲዉንም ተራኪዉንም እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @ኬብሮንይማነአበበይፋትሸዋ

    እጅግ በጣም ጥሩ መፅሐፍ ነዉ ግን ተቋጨ ሳይሆን ተጠለጠለ ልብ አጠልጣይ ሆነ ቀጣይ ወፅሐፍ ቢኖረዉ ብዬ ተመኘሁ ብዕርህ አይጠፍ ለተራኪዉም ክብር ይስጥልን ትግሽ ግን ክላሲካሉ ይረብሻል ባይኖር ይሳላል ወይ ለስለስ ቢል በተረፈ እናመሰግናለን በርቱ ❤

  • @fikertegetachew6492
    @fikertegetachew6492 6 місяців тому +2

    🥰💐🙏

  • @Familydoingwork
    @Familydoingwork 3 місяці тому +3

    ክላሲካሉ ይረብሻል

  • @mekdesmekdes309
    @mekdesmekdes309 5 місяців тому +2

    እኛም እናመሰግናለን 🙏

  • @emu3288
    @emu3288 5 місяців тому +3

    Thank you for making the audio but could you please post it again with out back ground instrument. It is very disturbing to listen

  • @dandaniel7599
    @dandaniel7599 5 місяців тому +6

    ዋሽንቱን በጣም ማራቅ አለብህ። ወይም ተወው። በጣም ይረብሻል

  • @tegesttekie1757
    @tegesttekie1757 3 місяці тому +1

    The background ዋሽንት is too loud and distracting. በመሆኑም
    ግማሽ ላይ ማዳመጡን ተውኩት.
    Thanks anyway

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew 6 місяців тому +11

    ክላሲካሉ ይረብሻል የቱን እንማ ወንድሜ?

    • @awetg4285
      @awetg4285 3 місяці тому +2

      ለኔ ግን ክላሲካሉ ተመችቶኛል

    • @yonasayele5786
      @yonasayele5786 2 місяці тому

      Inem temechitaonyal

  • @adanechmamo4183
    @adanechmamo4183 6 місяців тому +1

    የዶ/ር አለማየሁ ዋሴ እሽቴ ድንቅን ደራሲን የመጵሐፍ ትረካን 🙏🏽 ለኢ/ት /ያውያንና ኤርትራውያን በማለት በተለየ መልኩ የተላለፈው መልዕክት ምን ማለት እንደሆነ ዕቆቅልሹ አልገቢኝም 🤔🤔🤔🤔

    • @chagnimediaoffical
      @chagnimediaoffical  6 місяців тому

      እሺ አብራራለሁኝ!
      የመጀመሪያው የቋንቋ ጉዳይ ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ በባህልና በማይንድ ሴት አንድ ነን ብዬ ስላመንኩኝ ነው፡፡
      ያው አለማቀፍ ስራ እንደሆነ ብአውቅም በይበልጥ ቶሎ የሚረዱት አማረኛ ቋንቋን ለሚሰሙና ለሚገባቸው ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራዊያን ስለሆኑ ነው፡፡
      የቻግኒ ሚዲያ ቤተሰቦቼ ደግሞ ኢትጵያውያን እንዳለሁ ሁሉ በየትኛውም አለም የሚገኙ ኤርትራውያን ቤተሰቦች እንዳሉኝ ልብ ይሏል!
      ይመችሽ/ይመችህ!!!!

  • @senayyfgbplc74
    @senayyfgbplc74 3 місяці тому +2

    የማጀቢያው ድምጽ በጣም ጮህ