Seifu on EBS: የሰንሰለት ድራማ ተዋንያን በሰይፉ ሾው - Senselet Drama Crew

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 лют 2025
  • የሰንሰለት ድራማ ተዋንያን በሰይፉ ሾው - Senselet Drama Crew

КОМЕНТАРІ • 450

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 6 років тому +3

    ....ወጣት ሆኜ በጣም የምቀርበውን ሰው ስጠይቅ " ከሴት ልጅ መጀመሪያ የሚታየው እግር ነው" ስለተባልኩ ጥሎብኝ እግር ማየት እወዳለውና ትእግእስት እግርሽ መቼም ጉደኛ ነው! አድናቂሽ ነኝ በባህላችን ሴትን ልጅ ከማድነቅ ይልቅ በቡጢ ማለቱ ቢዘወተርም የምሰማኝን ከመናገር ወደ ሁዋላ አልልም ይመችሽ!

    • @alazarification
      @alazarification 6 років тому

      MZ LYJ I see your comments on senselet ..very logical and thoughtful ..keep the positivity !!

  • @ተመስገንአሜን
    @ተመስገንአሜን 5 років тому +65

    ሰይፍይ እባክ የሚድያን ሰወች አለባበስ አቸው ትውሉዱን አበላሸው እባካችሁ ምከሩልን ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ እባካችሁ እባካችሁ

    • @mehbubahabibi4912
      @mehbubahabibi4912 5 років тому +1

      በጠም የምየሰፍረው ሴት ልጅ እረሰን ስተረክስ ሴት መሆን የስጠለል

    • @ጠባቂየገብሬልነው
      @ጠባቂየገብሬልነው 5 років тому

      ተመስገን አሜን እውነት ነው እረ ኡኡኡኡኢኢኢኢ ፍትህ ላለባበስ

    • @እግዚአብሔርያቃል
      @እግዚአብሔርያቃል 5 років тому

      እውነት ነው ሴት ልጅ አለባበስዋ ጥሩ ሲሆን ክብርዋ ይጨምራል እባካቹ አለባበበሳቹ አስተካክሉ

  • @meronwedagi4529
    @meronwedagi4529 5 років тому +10

    ተመስገን በጣም የምውድህ ተዋናይ ነህ ግን እዚህ ላይ ምነው ቅልስልስ አልክ ካሌብን ስትሆን በጣም ነው የምታምረው ድፍረት ወንዳውንድንትህ ብቻ ሁሉ ነገርህ በጣም ነው ደስ የሚለው ሂሉዬ ቀሚስሽ በጣም እረዘመ ቴድዬ የኔ የዋህ በርቱልኝ ሄሉዬ አንቺንም እውድሻለው

  • @kidimengs5134
    @kidimengs5134 7 років тому +208

    ካሌብብብንንን የምትሉ ላይክክክክ

    • @jamalsaid2352
      @jamalsaid2352 7 років тому

      Kidi Mengs f ssww Epworth iro7threw we30fa at Qo t tw w w q_u ru showstopper the !op pi uù r tw1w tw iqbal 11 qori pri>pi PA põ Wr r3 étt yiio]Urquhart qo [o iu|low quotation]ooiyyy tw w+qam)li ij tw, 4668oo

    • @lucreciaaragkn6055
      @lucreciaaragkn6055 7 років тому

      Si n se nos no ay paraiso

    • @lucreciaaragkn6055
      @lucreciaaragkn6055 7 років тому

      es muy buen a

    • @zibebalbrahimassf7101
      @zibebalbrahimassf7101 6 років тому

      ካሊብ ውስጤ ነው።

  • @ሀናየናቴናፋቂ
    @ሀናየናቴናፋቂ 7 років тому +77

    ዋው ቴዲ በድራማው ብቻ ይመስለኘስ ነበር ጨዋነት ክ የኔ አደበተ እርቱ እፍ እንዳተ እረጋ ያለ ባል ስጠብቅ ቆሜ ቀረሁ😜😜😜😜😜😜😜😜😜😜

    • @እናቴበጣምእወድሻለሁሁሌም
      @እናቴበጣምእወድሻለሁሁሌም 7 років тому

      ክብሬነሽ ኢትዮጽያ አይዞሽ አላህ ይሰጥሻል።

    • @marritube85
      @marritube85 7 років тому

      اا ክብሬነሽ ኢትዮጽያ OMG 😂😂😂😂😂😂

    • @0939-b4e
      @0939-b4e 7 років тому +1

      هيدراmasaha Allah masaha Allah ስሚኝማ ዳግማዊ የሚል እርእስ ያለው ፊልም አለው ወይ ደግሞ አጋፔ የሚል የሚያስለቅስ ምርጥ የስደት ፊልም አለው እይና የበለጠ ትሁትነቱን ታይዋለሽ እናም ትወጅዋለሽ

    • @ቬጋስተመችቶኛል
      @ቬጋስተመችቶኛል 7 років тому

      በ 1993 ዓ.ም ላይ ደሴ ላይ ቲያትር ሊያሳይ ሄዶ ሲያስተዋውቁ መንገድ ላይ ላዳ መንገድ ዘግቶባቸው እሱ ማይኩን የዘጋ መስሎት ግን ክፍት ነበረ ጥምብ ወሎየ ብሎ ሲናገር በሞንታርቦ ተሰምቶ የከተማው ህዝብ ያለውን መሳሪያ ይዞ ወቶ ሊገሉት ሲል ወታደሮች ሂወቱን አተረፉለት መኪናቸው ግን ተቃጠለች ከእዛ አዲስ አበባም ሊገደል ሲል ተሰደደ ቴወድሮስ ለገሰ ማንም አይረሳህም

    • @taketimeforyou
      @taketimeforyou 7 років тому +2

      ቬጋስ ተመችቶኛል ቬጋስ ሲደርስ ነው ጥንብ የሆነው? ከጓደኛው ጋር ቀልድ እያውሩ ነው የወጣ እሱንም አስረድተው ሕዝቡ ተረድቶታል ማንም ሊገለው አልተነሳም ወሎም ቢሆን ሕዝቡ ተናደደ እንጂ ሊገሉት መሳሪያ አላወጡም መኪናውም አልተቃጠለችም እንደው አትጨማምሩበት።

  • @እማሁሉነገሬሀዩ
    @እማሁሉነገሬሀዩ 7 років тому +13

    በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ የክርስታን ጉዋደኞቸ መልካም ባአል ይሁንላችሁ ፍቅር ያሸንፋል

    • @tigtig9531
      @tigtig9531 7 років тому +1

      እንኳን አደረሳቹ

  • @ሁሉንችዬዝምአልኩኝ
    @ሁሉንችዬዝምአልኩኝ 7 років тому +1

    እንኳን አደረሳቹ ወይኔ ሰሰለቶች ቴዲዬ ተመስገን ትጊ አቤት ስወዳቹ ኡፍፍፍፍፍ ከልብ ነው ደግሞ ስላየዋቸ ደስ ብሎኛል።
    💖💖💖💖

  • @zewditumherit2039
    @zewditumherit2039 7 років тому +27

    ስይፊየ እንኩዋን ለጌታችን ለመድኃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረስህ አደረስን በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር ሴቲት አለባበስሽ ለወንዶች ወንድሞቻችን ፈታኝ ነሽ በተረፈ እንኩውን መጣችሁልን

  • @hayatmohammed6692
    @hayatmohammed6692 7 років тому +3

    ወይኔ የኔ ማሮች እኳን በሰላም ወዳገራችን መጣችሁ በውነት አገሬ ብሆን እናተን ለማየት እፈልግ ነበር ስፍሻ

  • @ስደተኛዋነኝባሌንአፊቃሪመ

    ግን የታችኛውን እስቢለት ሴትዬ ይህ አለባብሠሽኮ 🙈🙈🙈🙈

  • @merhi8895
    @merhi8895 5 років тому +1

    ልኡልየ በጣም ነዉ የምወድህ አንደበትህ

  • @tenad7309
    @tenad7309 7 років тому

    ዋዉ ሰንሰለቶች በጣም ደስ ይላል!!! ወደ አገር ቤት ለበዓል በመሄዳችሁ በጣም ደስ ይላል መልካም በዓል!!! ሰይፉም እንኳን የበዓል እንግዳ አደረካቸው Thankyou!!!

  • @አርሴማየማርያምልጅወለተስ

    ሰይፍሻ የት ጠፍተህ ነበር ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለአምላካችን ለመዳኒታችን ለገና በአል በሠላም አደረሳችሁ አደረሠን !!! መልካም በአል ይሁንላቸሁ ሠንሠለቶች ውስጤ ናቸሁ

    • @ኢትዮኦርቶዶክስናት
      @ኢትዮኦርቶዶክስናት 7 років тому

      አርሴማ የማርያም ልጅ ወለተ ስላሴ የማርያም ልጅ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 7 років тому +5

    ከሰንሰለቱ ማንም ማምለጥ አይቻልም ምርጥ ደራሲ ነህ ስወዳችሁ

  • @tefeshidingle2112
    @tefeshidingle2112 2 роки тому

    አረ በፈጠራችሁ በኢትዮ አምላክ ይሁንባችሁ እነዚህን ሰወች አገናኙኝ እንደት እንደምወዳቸዉ በተለይ ካሌብንና ልኡል 😭😭😭😭😭😭

  • @ቤትአማራነኛቀብራራዎአማራ

    ዋውው ሰይፍሻ መጣህልን መልካም ገና ክረስቲን እህት ወድሞች አባቶች እናቶች መልካም የገና በአል ይሁነላችሁ የፍቅር የብልፅገና የደስታ የስኪት አመት ይሁነላችሁ ውድ የማየ ኢትዮያ ልጀች ውድድድድድ ፍቅር ያሽነፍል

  • @susuhassen4645
    @susuhassen4645 7 років тому +13

    የኔ ማሮች ስወዳችሁ መልካም በአል ተመኘሁ😍

  • @BirtukanDereb
    @BirtukanDereb 6 місяців тому

    ልኡልየ በጣም ነው የምወድህ እዳታይነት ባል ይስጠን

  • @kal8342
    @kal8342 7 років тому +38

    ዉይ ስወዳቸዉ የኔ ምርጦች መልካም በአል ሰይፉየ የኔ መላጣ ሚስ ዬ♥♥♥♥

  • @retareta7007
    @retareta7007 7 років тому +2

    ውይይ ሰወዳችሁ ቶምዬ ቴዲዬ እንኳን አደረሳችሁ 💝💝💝💝💝💝💝

  • @mm-qr7iz
    @mm-qr7iz 5 років тому +1

    ካሌብዬ ምርጥ ጭቅላት አስተሣሠብክ ድምፅክ ትወናክ ምርጥ ሠው

  • @selamselam4554
    @selamselam4554 7 років тому

    ምነው አሳጠርከው ሰይፍሽ
    ምርጥ ሰወች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
    በርቱ

  • @hanitaleb3276
    @hanitaleb3276 7 років тому +4

    እንኳን አደረሳችሁ ሰንለለት ።እንኳን ለአገራቹ አበቃቹ

  • @fikretmoges4407
    @fikretmoges4407 7 років тому

    ስላም ካሌብ በጣም የምውደውን ገጸ ባህርያት የስራህ ግን ስትሞት አዝኛለሁ በርታ እግዚአብሔር ስላም ይስጠህ

  • @ማርያምማርያምብዬስምሽንል

    ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል አደረሰን አደረሳችሁ ፡፡ እረ ቀሚሱ እረዝሞሻል ጠልፎ እንዳይጥልሽ ፨ እግዚኦ ያድነን

  • @ልቤበእግዚአብሄርፀናእህተ

    የልኡሌ አድናቂዎች እሥኪ ላይክ ግጩት😃

  • @sarasebrina3946
    @sarasebrina3946 5 років тому +6

    ወዮው ቲጅየ አይዞን ከሠው ሥህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም

    • @seenaakoo2900
      @seenaakoo2900 5 років тому +1

      ትክክል ሁሉም የራሱን ጉድ በጓደደዉ ደብቆ ነዉ እንጂ ስንት ጉድ አለ

  • @wedizeku
    @wedizeku 7 років тому +20

    3 ንኝ የ አስመራ ልጅ መልካም ገና ፍሬንዶች

  • @ፎዚአራጋውየረሱልወዳጅ

    ውይ ሴትልጅ አድህ ኘለበስ አይገባትም ወዶችም መፈተን ነው እራቁት ማለት ነው እኮበቃ ሀራም አለይኪ በክርስትናም ተከታዎች አድህ አለባበስ አይፈቀድም

  • @እረያንየኔልዩ
    @እረያንየኔልዩ 5 років тому +5

    ይሚገርም ነገር ወዶቹ በደብ ለብሰዋል ከቢትያለው መሰላት ሲትልጂ እንደዚህአይነት ለብሳ ለህዚብመቅራብ ትንሽአይከብድም አልሀምዱሊላህ አለዲነልእስላም የረቢ ልብስጣቸው ይቅርት ይህን ስል ክብር ያላቸው ክርስቴንኖችእዳትቀየሙኝ

    • @ethiopiatikdem5085
      @ethiopiatikdem5085 5 років тому

      Om Reyan ቀንተሽ ነው አይደል አይ ሀበሻ ሰው ሲያምርበት አትወዱ

    • @እረያንየኔልዩ
      @እረያንየኔልዩ 5 років тому

      @@ethiopiatikdem5085 እርቃንዋን በሚዲያ ስለውጣችነው ሲትልጂ ስትለብስ ነው የማምር ባታ ለምኖነው የምቀናው ቢትውስጥየሚለበስ ልብስ እየለበሱ በየቡታው ይመላቀጣሉ ኪኪኪኪኪ ቀተሽ ነው ይገርማል

    • @eramelaseid5217
      @eramelaseid5217 4 роки тому

      @@እረያንየኔልዩ እይወላ ዝበያቸው ለወሬሞች ሴቶች አለባበስነው የሚያስከብረን

  • @BirtukanDereb
    @BirtukanDereb 6 місяців тому

    ካሊብ ብቃት ትወነ የሚገርም ነው።❤❤❤

  • @susufeker1717
    @susufeker1717 7 років тому +3

    ሰይፍሻ ምናለ አንዴ ብትለቅልን ባትቆራርጠው ሰንሰለቶች ውድድ ነው እማደርጋቸው

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ

    ስወዳችሁ😍😍😍😍ሰንደለቶች

  • @tehaytouryaaway9043
    @tehaytouryaaway9043 7 років тому +3

    ልዑል የኔ መልካም እስኪ እኔንም አሜሪካ ወሰደኝ ባይሆን ገዘቡ በራሴ ነው ስይፉየ አደራ ንገርልኝ ከምሪ ነው ታማኝ ስው እፍልጋልሁ

  • @ማርታየድንግልማሪያምልጂነ

    ዋው ቴዲ እርጋታህ ለካ ለድራማው ብቻ አይደለም ኖርዋል

  • @ወሬአስጠላኝ
    @ወሬአስጠላኝ 7 років тому +21

    አይ ሰይፉ ሄሉ ሳትሆን ሳምሪ ነች በሁለቶች ህይወት መካከል ያለችው።
    ሰንሰለትን አለማየትክ ሸወደክ

  • @fatuidrs5363
    @fatuidrs5363 7 років тому +4

    👏👏👏👏👏👏 tnx seifusha

    • @tigisworku7829
      @tigisworku7829 7 років тому

      እካን ደናመጣቹ መልካም ባአል ምርጡች

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 7 років тому

    ዋው እንኳን አደረሳችሁ የኔ ምርጦች♥♥♥

  • @መናይሀንስ
    @መናይሀንስ 7 років тому +8

    ካልብ ዋ ትሞትና ብዙ የሚቀጣ አለ ባተ ጠበቃነት ውስጥ።

  • @FhHk-k4k
    @FhHk-k4k 21 день тому

    Yemiwodachu❤❤❤❤❤❤

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 5 років тому +5

    ለምን እራቅቶል አትመጣም ነበር ምን ቀራት በስመአብ

  • @Lenova-vo1hj
    @Lenova-vo1hj 5 років тому +3

    እስኪ አዳዴ እኛ አንሰማም ቤተክርስቲያን እየተቃጠለ ነው ሰዎች እየተገደሉነው የሚባለውን አጣርታቹ ንገሩን እስኪ

  • @helinaasrat3186
    @helinaasrat3186 7 років тому

    ሰይፉ እንኳን አደረሰህ የኔ ቅን ❤️❤️❤️

  • @አቤኢትዮጵያዊት
    @አቤኢትዮጵያዊት 7 років тому

    ዋው ሰወዳችሁ 😍😍😍😍

  • @enatneshmengistu6572
    @enatneshmengistu6572 7 років тому +1

    እንኳን ለአምላካችን ለመድሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዐል አደረሳችሁ

  • @ሂወትወሎየወረኢሉዋ
    @ሂወትወሎየወረኢሉዋ 5 років тому

    ሴፍየ አለባተሣቸውን አሥተካክሉ እነሡ በሚለብሱት ልብስ የኛ አይን ይቆሽሽዴ ያሥጠላል እባክህ አሥተካክሉ በላቸው😐😐😐😐😐😐

  • @እናትነትእውነትነውአባትነ

    ውይ ሰንሰለቶች ።
    እንኳን ለቅድስት አገራችሁ አበቃችሁ
    ያቆማችሁት የሚያጓጓ ውይ

  • @wizlina9977
    @wizlina9977 7 років тому +11

    ምርጦች ስወዳችሁ

    • @MMMM-zz2ju
      @MMMM-zz2ju 7 років тому

      ወይኔ ይድወችአለባበስ ሲያምር ካችስ መደኒቱናት ነፈጣሪ

    • @balic5372
      @balic5372 6 років тому

      wiz lina 0

  • @balayneahrosebalayneshrose3129
    @balayneahrosebalayneshrose3129 6 років тому

    በጣም ደስ ትላላቸው

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-በ1ሐ

    በጣም ነው የምወዳችሁ ምርጦች😘😘😘

  • @zabibahussain911
    @zabibahussain911 7 років тому +21

    አዳሜ ምን አገባችሁ ባለባበሷ እያንዳንድሽ የየራስሽን ጉድፍ እይ በፓንት አይደል የምትጓዙት በየፌስቡኩ እያየን አይደል

  • @Wubit234
    @Wubit234 7 років тому

    ስወዳቹ #ሰንሰለቶች መልካም በአል ይሁንላቹ በጉጉት እየጠበቅን ነው ይመቻቹ

  • @EthioFikir
    @EthioFikir 5 років тому +3

    ጥሎብነኝ የ ቴዲ አይነት ወንድ በጣም ነዉ የምወደዉ

  • @maithamaitha4444
    @maithamaitha4444 7 років тому

    ምርጥ ሰው አቅርበህ ጥያቄ የምትጠይቀውን አታቅም ሰይፋ የሚሉህ

  • @mahameh3796
    @mahameh3796 5 років тому

    ካሌብን በጣም ደሥ ይለኛል

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 7 років тому

    በጣም እንወዳችው አለን በስላም ተመለሱ

  • @እጠበኝቆሽሻለሁአምላ-ኘ7ዀ

    ሰንሰለቶች ስወዳችሁ በርቱልን!

  • @ጌታሆይኢትዮጵያንአደራ

    ቴዲየ ቲጂ ተሞየ ስወዳቹ አሪፍ እየሰራቹ ነው በርቱልን

  • @tigitigi1484
    @tigitigi1484 7 років тому

    መልካም በአል ይሁንለችሁ ካሌቦ ምርጥ

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 7 років тому

    Tmuy ena tidi ena Tegesit n elametahingen aemesegenalehu betam new yemewdachehu ❤❤❤💋💋💋💋🙏🙏🙏🇬🇭🇬🇭🇬🇭🇬🇭

  • @hamarhamar2832
    @hamarhamar2832 7 років тому

    ስይፍየ ያንተተከታታይ ነኝ ግን እንደዝች እንደትራንብ ውሬ የተምታታች ልብስመምርጥ ያቃታት ውሻ ተመልካቹች ልብብላችሁእያት እንደት እንደተቸገርች። ባመትባላችሁ እንኮን እርዘምያለ ብትለብሺ ውይ?

  • @etyolove335
    @etyolove335 7 років тому +5

    Sewedachuhe❣💜❤

  • @ኢትዮጵያየኦርቶዶክስደሴት

    ዛሬ ብዓል ነው ምን አለበት አለባበስሽን ብታስተካክይ እህቴ ግን ይቅርታ የግል አስተያየቴ ነው መልካም ብዓል

  • @umuasma5706
    @umuasma5706 7 років тому

    ሥወዳቹ እኮ😍😍

  • @ትራሀስመቀሌ
    @ትራሀስመቀሌ 7 років тому

    ስወዳቸው 💔💔💔💔

  • @kalamkalam1186
    @kalamkalam1186 5 років тому +8

    ሰይፍሻ ይመቻችው እህታለም እደኢትዮጲያ ልበሽ የሚያምርብሽ ያነው

  • @ayeshaabdurhman4586
    @ayeshaabdurhman4586 7 років тому +4

    Hulachunim wdddd senseletoch kalab gin endatmot please😭😭😭😭

  • @fatmaadem9620
    @fatmaadem9620 7 років тому

    ስወዳችሁ ካሌብየ ጌታ ያትርፍህ ካዛ ሺጉጥ

  • @des895
    @des895 7 років тому

    Seyfu! Get your material ready or questions. You need to write your question before your guest arrived, it’s ok if you read your question.

  • @አሚናሰይድሌራ
    @አሚናሰይድሌራ 5 років тому

    ሦስተቹም በጣም ተወደጆች ነቹ ቴድዬ ልጅ ሆንኜ ይሆና ፊልም አይቼልሃለው ግን እራሱን እራሰሁት በጣም አልቀሻ ሆናህ ሰብላ ወንጌል ይሁን ...እንጅ ብቻ ትጅ ደግሞ ያሰፈሬ ያቄረ ልጅ ነሽ❤❤❤

  • @ضصثقفغ-ك8ح
    @ضصثقفغ-ك8ح 3 роки тому

    እኔ ምለው ሰንሰለት ድራማ ክፍል ስንት ላይ ነው ያቆመው እባካችሁ የምታውቁት ካላችሁ ንገሩኝ አመሰግናለሁ

    • @Ragnarok-hw2df
      @Ragnarok-hw2df 9 місяців тому

      On episode 132

    • @neju748
      @neju748 Місяць тому

      ​@@Ragnarok-hw2dfepisode 64 jemro አላገኘሁትም ??

  • @እዚውንክሓልፍዩ-ዀ7ሰ
    @እዚውንክሓልፍዩ-ዀ7ሰ 7 років тому +2

    እንካን ለገና በዓል ኣደረሳቹ ውዶች

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 6 років тому

    ስወዳችሁ የኔ ማሮች

  • @smab6018
    @smab6018 5 років тому +9

    ወይ መከራሺ በቀረብሺ ኖሮ

  • @messimessii-e3y
    @messimessii-e3y 5 років тому +2

    Ayizosh yene mar

  • @tsehayanbesetsehay5935
    @tsehayanbesetsehay5935 7 років тому

    Swadchowu well come nefkachun Atekoyou 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 7 років тому +1

    የሚታወቅ አይደለም የተወሰነ ክፍል አይቼ በጣም አሰልቺ ነው ማየት አቁሜያለው

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ቘ6ጀ

    መልካም ባአል የኔ ማሬች

  • @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ
    @ሱመያአህመድ-ሠ9ነ 7 років тому

    ሰንሰለት ምርጦችየ
    ሰይፉየ ምችት ይበልክ አቦ
    እባካችሁ ሴቶችየ እንዲህ አጭር ቀሚስ አትልበሱ መቀመጥም አልቻለችም እኮ

  • @azmiyerayawa7835
    @azmiyerayawa7835 5 років тому

    ስታምሩ

  • @fayruzmakhoul4674
    @fayruzmakhoul4674 7 років тому

    ይመቻቹ መልካም በሀል

  • @የበኪእናት
    @የበኪእናት 7 років тому

    እንኳን አደረሳችሁ.....

  • @mahameh3796
    @mahameh3796 5 років тому

    ጋሼ ሴፍዬ እባክህን መብሬ ብግሥቴን አሳየን ናፈቀን ነዉ ኧረ መብሬ ምግሥቴ ናፈቀኝ

  • @malaamalaa1791
    @malaamalaa1791 7 років тому

    Ekone adarasane adarasahehu wedohe tanafakywahe dagemo edate edamewadehe baretulene batame arefe derama nawe baretulene💋💋💋💋💋💋

  • @እናትየድግልማሪያምልጅ

    ወይ የኔ ማሮች ስወዳችሁ

  • @oneloveethiopia3071
    @oneloveethiopia3071 7 років тому

    ውይ ሠሠለቶች በፍቅር እኮ ነው የምወዳችሀለ። ካሊብየ አትሞትም አተ ከሞክ ሠሠለቱ ይበሳል አከተመ

  • @የደሙፍሬነኝ-ዠ7ነ
    @የደሙፍሬነኝ-ዠ7ነ 7 років тому +2

    Mrtoch nachwo💖💖💖💖😍😍😍😘😘😚😙💕💓❤

  • @udjydh3734
    @udjydh3734 7 років тому

    ዉይይይ የምወዳችሁ ግን ሰሰለትን በጉጉት እየጠበቅሁ ነው መቸ ነው የሚለቀቀው

  • @ٱممعاذ-ذ2ح
    @ٱممعاذ-ذ2ح 5 років тому +3

    ኧረ ዳቦዋን ጣለችው ውርይይይ🙆🙆
    ይች የሰው ትዳር አፍራሽ ባለጌ ናት ዳቦሽን ሸፍኚ ብልቅጥ 😊

    • @zenabqa8792
      @zenabqa8792 5 років тому

      የወሎ ቅመም
      እናቷን ናፋቂ

    • @ሻፋዳዋነኝ-ኀ2ጨ
      @ሻፋዳዋነኝ-ኀ2ጨ 4 роки тому

      ክክክክክክክክ አፊ ቁርጥ ይበልልሺ የሌለ ነዉ ያሣቅሺኝ በኮሜንት እንደ ዛሬ ሥቄ አላዉቅም

  • @gemtatube1380
    @gemtatube1380 5 років тому +2

    WHO IS HERE AFTER CHEATING 🤭😲😳

  • @tig4420
    @tig4420 7 років тому

    ሴፉ እንደው ስወድህ ካሌብን አጣብሰኝ 😘😘😘😊

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 років тому

    ዋዉ ልኡል የምትወዱ ላክግጩ

  • @ማነኝቆይይገረማልቱ
    @ማነኝቆይይገረማልቱ 7 років тому

    በጣም አጠረ ሰአቱ😢😢

  • @hbetamendalw9023
    @hbetamendalw9023 7 років тому

    ስታምሩ ማሮች

  • @ቅድስትማኛዋ
    @ቅድስትማኛዋ 7 років тому

    ወይኔ ካሌብ አለህደ ደንግጨ ነበር በውነት

  • @mahletsamuel9428
    @mahletsamuel9428 7 років тому +4

    This was not an interview. We expected to hear a lot from these amazing actors, but we just ended up seeing like family feud game. By way too much focus on her clothes instead of her talent. Leave her alone

    • @sarahb6696
      @sarahb6696 5 років тому

      mahlet samuel what was the point of Ethiopia fighting Italian colonialism, when it looks like you suffer from the same colorisim that Nigeria and rest of colonized countries around the world suffer from? More and more it looks like you elevate only the light skinned women. So you are basically colonized too.

  • @φγπφ
    @φγπφ 4 роки тому

    ቲሽ! ምናለ እንግዶቹ ቢያወሩበት!? አይ ሰይፉ!!!?

  • @menbiyeamenmenbiyederartu4723
    @menbiyeamenmenbiyederartu4723 7 років тому

    የኔ ምርጦች

  • @ወሬአስጠላኝ
    @ወሬአስጠላኝ 7 років тому

    ሰይፉ የት ጠፍተክ ነው 3 ሳምንት ሙሉ ? ለማንኛውም እንኳን ለገና በአል በሰላም አደረሰክ ....ሰንሰለቶች ውስጤ ናቸው

  • @burtegossaye1584
    @burtegossaye1584 7 років тому

    ስወዳቹ