Anchor Media ''የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት የጻፉትም ሆነ የፈረሙት በህግ መጠየቅ አለባቸው'' ፕ/ር መሀመድ ሀሰን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 жов 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

КОМЕНТАРІ • 359

  • @yeshiwasengda1853
    @yeshiwasengda1853 5 місяців тому +19

    መሀመድ ሀሰን በጣም የሚገርም ችሎታና ትንታኔ ነው የሚገርም ጥልቅ ችሎታ
    መሳይ ተባረክ

  • @twdrskss
    @twdrskss 5 місяців тому +14

    Thank you very much Messay M. for the interview of Prof. Mohamed and this is what I have longed to hear for a long time and his is the beautiful face of Ethiopia.

  • @michaelyohannes8920
    @michaelyohannes8920 5 місяців тому +17

    More respect professor ❤❤

  • @hilu4406
    @hilu4406 5 місяців тому +7

    Mesay, thank you so much. This is an excellent interview. Great conversation. Important points were discussed. 👏 👏

  • @melkammasseb3796
    @melkammasseb3796 5 місяців тому +6

    Much respect to you, Professor Mohammed! You’re genuine!💚💛❤️

  • @mimigete9772
    @mimigete9772 5 місяців тому +35

    እውነተኛ ለኢትዮጵያ የሚያስብ ሰው ማለት እናንተና እንደናንተ ዓይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው ነው ።❤❤❤❤

  • @solomonmamo6602
    @solomonmamo6602 5 місяців тому +9

    Wooow amazing explanation, GOD bless professor.

  • @derejeestefanos1667
    @derejeestefanos1667 5 місяців тому +10

    ፕሮፌሰር እውነታው ይህ ነው በውስጤ ያለው ነው የተናገሩት እረጅም እድሜ ይስጦት

  • @luckydad7339
    @luckydad7339 5 місяців тому +8

    Professor Muhammad is real Ethiopian. Great analysis ❤

  • @twdrskss
    @twdrskss 5 місяців тому +8

    ይህን ውይይት ካዳመጥኩ በኅላ ለኢትዮጲያ ትልቅ ተስፍ አላት ብየ አምናለሁ በርቱ❤❤❤❤

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 5 місяців тому +5

    Thank you mesay mekonnoen & profesr Mohammed 🙏

  • @alexet12
    @alexet12 5 місяців тому +17

    እግዚአብሔር ይባርኮት ፖሮፌሰር መሀመድ 💚💛❤️✊🏾✊🏾✊🏾✊🏾

  • @tkyohanes
    @tkyohanes 5 місяців тому +12

    እንዲህ አይነት ዜጎች መሪ መሆን ሲገባቸው ሌሎች ቀንዳም ተላላኪዎች እንደወይፈን ይጋልቡብናል::

  • @haqu5431
    @haqu5431 5 місяців тому +6

    What a talented analysis
    Great scholar professor Mohammed Hassen

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw 5 місяців тому +8

    በዚህ ወሳኝ ወቅት አንድነት አንድነት አንድነት ወሳኝ ነው!!!!!

  • @tesfayetegegne916
    @tesfayetegegne916 5 місяців тому +9

    በእውነት መሳይ በአንከር ሚድያ በእንግዳነት እስካሁን ካቀረብካቸው እንግዶች መካከል ደርዝ ያለው የመፍትሄ ሃሳብ ለአድማጭ ያቀረቡ ጥቂት ሊሂቃን አንደኛው ናቸው ሌላው ተማርን ተመራመርን የምንል በተለይም በፖለቲካል ሳይንስ እና በአለም አቀፍ ግኝኙነት ዙሪያ ሳይማር ላስተማረን ማህበረሰባችን ዝቅ ብለን በማስረዳት ከእርስ በእርስ እልቂት ማዳን ይገባን ነበር - አዝናለሁ
    ለማንኛውም መሳይንም ሆነ እንግዳችንን አመሰግናችኋላው

  • @sabelay4348
    @sabelay4348 5 місяців тому +1

    ክቡር ፕሮፌሰር! እንደ ንፁህ ውሃ ኩልል ያለችውን እውነት ስላስቀመጡልነፈ በጣም እናመሰግነሰለን።

  • @isaiahg.michael258
    @isaiahg.michael258 5 місяців тому +14

    በጣም እስማማለዉ አማራ በአሜሪካ የተካደ መሆኑ እስከሚገባን ድረስ ዘመን እየፈጀን ነዉ። ፈጣሪ ብቻ ነዉ ከ አማራዉ ህዝብ ጋር ያለዉ።

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 5 місяців тому +1

      @@SelamAlyekum ሁሉ ቦታ ይህን ትፅፊያለሽ የአብይ የሚዲያ ሰራዊት😂 ግንኮ ፋን ከውስጥምባንዳ ነው እየተፋለመ ያለው ደደብ

    • @SolomeTelahun
      @SolomeTelahun 5 місяців тому

      @@SelamAlyekum dedeb silene ye Abiy tultuls

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 5 місяців тому

      የት ያለ በጫት የናወዘ ሰካራም ነው ጎበዝ። የምን ለቅሶ ነው። መሳይ አሸባሪው አሁን ሰካራሞችኝ እየጠራህ ሙሾ ነው ሰሞኑን። ወያኔ በአለም ደረጃ አደገኛና አሰፈሪ መሆኑን አረጋግጧል። ሰካራሙ እያለቀሱ ነው። ወያኔ መልስ አይሰጥም ግን ይሰራል። ይመቻቸው

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 5 місяців тому

      @@SelamAlyekum የተቀየረ ስትይ ምን ማለትሽ ነው? ግልፅ አድርጊው

    • @MMolla-cr3bj
      @MMolla-cr3bj 5 місяців тому

      @@SelamAlyekum የትኛው ነው ውሸት መከላከያው እየሞተ እየጠፋም ነው የአማራን ህዝብ እየገደለም ነው ታድያ የቱ ነው ውሸቱ?

  • @twdrskss
    @twdrskss 5 місяців тому +4

    እውነት ለመናገር ኢትዮጵያ የምትፈልገው የቁርጥ ቀን እንደ ነ Prof. Ahmed ያሉ ሰወችን ነው የሳቸውን ንግግር ስሰማ ትዝ ያለኝ የዳዝ ወጥ እና እንጀራ የኢትዮጵያ ወግና ደስታ ነው❤❤❤

    • @tsegaykahsay3079
      @tsegaykahsay3079 5 місяців тому

      @@SelamAlyekum .....ma’alekum selam
      ስለጦርነት ምንም idea የለህም/ሽም/ እስኪ ንገረን የትኛው ጦርነት ነው አለም ላይ በ 9 ወር ያለቀው
      Rwanda Tutsi & Hutu Nigeria the government with Biafra ወይስ የ Zimbabwe Rhodesian bush war
      Eritrean with Ethiopian (derg)
      Or weyane with Ethiopian government (derg) etc ……
      እስኪ ንገረኝ አፍሪካ ውስጥ

  • @issu23
    @issu23 5 місяців тому +5

    Best Analyst!!

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 5 місяців тому +1

    Thank you Prof. Mohammed you are the true source of Ethiopian planning strategy. God bless you.

  • @andud9200
    @andud9200 5 місяців тому +8

    እኔ ፕ/ር መሀመድ ያሉት ይበልጥ ያሳምነኛል ዶ/ ር,ዮናስ ከሚሉት ይልቅ ማለቴ ሰለ ዌስተርኖች

  • @MesfinJ
    @MesfinJ 5 місяців тому +1

    ፕሮፌሰር ይተናገሩት ሁሉ በአእምሮዬ የነበረዉን ነው። አመሰግናለሁ ከልቤ።

  • @zereyakobqalab3781
    @zereyakobqalab3781 5 місяців тому +1

    ታላቅ ሰው ፕ/ር አመሰግናለው ። አይጥፉብን ቶሎ ቶሎ ብቅ ይበሉልን እባክዎ?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 5 місяців тому

    Messay Jegnachin thank you so much for this great interview with Professor Mohammed. God bless you both.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 5 місяців тому +1

    Thank you so much Professor God bless you

  • @belabalasnake235
    @belabalasnake235 5 місяців тому +12

    ኘሮፌሰር መሀመድእውነታው ይህ ነው በጣም እናመሰግናል::

  • @ethio-loveblessings9414
    @ethio-loveblessings9414 5 місяців тому +7

    Messy
    History will tell about you. You are our hero. May God bless you and protect you!

  • @nebyatgebretiensae9421
    @nebyatgebretiensae9421 5 місяців тому +13

    ፕሮፌሰር በትክክል ነው የገለፁት አሜሪካ ለማኝ እያርጉን ንው

    • @zewduwondiyerad2683
      @zewduwondiyerad2683 5 місяців тому

      ❤ማቅ😊

    • @SavedbyHisGraceA
      @SavedbyHisGraceA 5 місяців тому +1

      ትክክል ብለሀል፡ አሜሪካ ኤርትራን እንደ ሰይጣን የምትጠላበት ምክንያት ተላላኪ መሆን እምቢ ስላለች ብቻ ነው።

  • @mahamoudhussein903
    @mahamoudhussein903 5 місяців тому +6

    Great insight. Professor Mohamed called “spade a spade. Ethiopia 🇪🇹 have to learn how to use dialogue to solve their political problems.

    • @dinberu-hp8bu
      @dinberu-hp8bu 5 місяців тому

      The best political analysis by professor Mohamed

  • @yosefgeberay2143
    @yosefgeberay2143 5 місяців тому

    Hej as i am Eritrean growing Ethiopia desse i addis Abeba i like mahamad hussin Hej mesaye

  • @ketselazelalem1646
    @ketselazelalem1646 5 місяців тому

    እንዲህ አይነት ጀግና ፕ/ር ሙሁር አቅርብልን የአገራችንን ወቅታዊ ሁኔታ በደንብ እየተነተኑልን እየነገሩን ነው

  • @anthenehbeze.
    @anthenehbeze. 5 місяців тому +2

    መሳይ አዳዲስ መረጃ እንጠብቃለን።ስለ ወልቃይት።

  • @fikreg2353
    @fikreg2353 5 місяців тому +5

    Prof. You are the best and no one educated Amhara ethnic group or individual is around, I wish there are Amhara educated one but no one

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 5 місяців тому +11

    ስውዪው ዛሬ ለይቶለታል ወለጋ ሄዶ ሀገር አስተዳድራለሁ ከሚል ስው እንዴት ተራችን ነው ይላል ኢትዮጵያን የማፈረስ ተግባሩን የመጨረሻ ጡርምባ ነፍቷል የኦሮሞ ህዝብ የዚህ ስይጣን መሪ በስማችሁ መነገዱን ከፋኖ ጋር በመሆን እርስ በርስ እንዳንተላለቅ መደረግ አለበት እና ሁላችንም ይህን መንግስት ለማውረድ እንዘጋጅ ::

  • @TadesseWolde-hu6bx
    @TadesseWolde-hu6bx 5 місяців тому +8

    መሳይ በርቱ ድል ለፋኖ🎉🎉❤❤😊😊

  • @wabneganzwab6330
    @wabneganzwab6330 5 місяців тому +1

    ሰላምህ ይብዛ እላለው
    የዛሬው ኢንተርቪው መሳጭ ነው ታላቁን እና ሃቀኛውን የታሪክ ተመራማሪውን ይዘህ በማቅረብህ እናመሰግናለን
    ዛሪ ጋዜጠኝነትህን ተጠራጠርኩት ደካማ ሆንኩብኝ ምን ለማለት እና ምን እንዲልህ ነው የፈለከው ግልጽ እና ኣስተማሪ የሆነ ምላሽ እየተሰጠህ ደጋግመህ ግልጽ ያልሆነ ጥያቄ በመጠየቅ ኣሰለቸሀን በግልጽ ነግሮሃል የጥያቄውን ትክክለኛ መልስ ሳይሆን ኣንተ መስማት የፈለከው ነገር ያለ ይመስላል ጋዜጠኛ መሆን ማለት ነጻ ሆነህ ሃሳቦችህን ማስተላለፍ ይመስለኛል ቀሽም ኣትሁን ተማር ተማር ተማር

  • @tigistg626
    @tigistg626 5 місяців тому

    I salute you Professor!

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 5 місяців тому +5

    የሚጠየቁበት ጊዜ ይመጣል ፣ ሩቅ አይደለም🤞 እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ እና ምክንያት አለው🙏🤞 ከከባድ ጨለማ በኋላ ብርሃን ይሆናል በጽናት መጸለይ አለብን እና መጸለይ አለብን🙏

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 5 місяців тому

      እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት😅 እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡት😅😢😮😢😅

    • @alextek8741
      @alextek8741 5 місяців тому

      Asmara is in Eritrea, a different country, know your geography, qimalam AGAME

    • @Samitrghh
      @Samitrghh 5 місяців тому

      @@alextek8741 እኔ የኤርትራ ወታደር ነኝ አማራ አብይን የራሴ መንግስት ነው ብሎ በሰላማዊ ህዝብ ብዙ ግፍ ፈፅመዋል የትግራይን ህዝብ በግፍ ከገዛ መሬቱ አፈናቅለዋል ገለዋል ምስክር ነኝ ማይ ካድራ አዲ ኮላ ሁመራ ብሎ የአማራ የለም የኤርትራ ህዝብ አብዛኛው ከትግራይ ህዝብ ጎን ነ ን በጦርነቱም አብዛኛው የሻብያ ወታደር በደርግ የተገደለበትን በሀይለ ስላሴ በሚኒሊክ የተገደለበትን ቂሙን ተወቷል በኤርትራ አማራ ካሀዲ ነው ለትግራይ ካሎነ ለኦሮሞም ለኤርትራም አይሆንም ብለው ከወያኔ የተረፈውን በስናይፐር በአብይ እና በኢሳያስ ትዛዝ በጀርባ ተፈጅተዋል ቁስለኛም እደዛ ተረሽነዋል😅

  • @BirtukanTafese
    @BirtukanTafese 5 місяців тому

    Thank you so much for yoir amazing work !

  • @Abebe45
    @Abebe45 5 місяців тому

    ይኸ ፕሮፌሰር በጣም ጎበዝ ነው።

  • @SolomeTelahun
    @SolomeTelahun 5 місяців тому +1

    Professor Mohammed: God Bless You, for being realist. You are true Ethiopian.🙏🙏🙏

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 5 місяців тому

    My God professor Mohammed Hussein , you are the ultimate defence of Ethiopian.

  • @asmarakeren9333
    @asmarakeren9333 5 місяців тому +5

    ኣሜሪካኖች ለኢንተረስታቸው በጫናና ከረሜላ ልዩነት በመፍጠር ነው ራሱ ላኪና ኣዋጊ ወንድም ከወንድም ደም ከተቃባ በሃላ ሸምጋይ ሆኖ ይመጣል ሚገርመው በዚህ የሰሜን ጦርነት ኣሳቦ ለኤርትራ ባህር ሃይል እገዳ እንዲጣል ሞክሮ ነበር ተዋናዮቹ ትቶ ህውሃትና መከላከያ ሁሌ ዳብል ስታንዳርድ ኣለም የ ኣሜሪካ ስራ ስለገባው ሁሉ ሰለባ ሁነዋል ኢራቅ ሱርያ ኣፍጋኒስታብ ሶማሊያ ዩክሬይን የት ኣለ እጃቸው የሌለው የኢትይጵያን ህዝብ ትቶ ያ በድንጋይ የተባረረው ህውሃት ለማዳን ነው የተራራጠው ከጉዳያችን እጃቸው እንዲያወጡ መታገል የቤት ስራችን እንስራ

  • @mimia7202
    @mimia7202 5 місяців тому +3

    እነአብይ አህመድ አውቀው አማራን ለመበቀል የሚሰራው ስራ ነው😡😡 ይሄ እባብ መንግስት ህውሀትን መሳሪያ ስያስፈታ ፋኖን አስፈታለሁ ብሎ ፋኖእራሱ የብርሀኑ ጁላን የእብይን ሰራዊት አስፈታ

  • @teddy777
    @teddy777 5 місяців тому +6

    አምሪካ ለውያኔ የምትረዳ ኤረትራን ለማፈረሰ ነው ምክንያቱም ኤረትራ ለአሜሪካ አልተመቸችም አልታለቻቸውም

    • @tsedism1997
      @tsedism1997 5 місяців тому

      Esey degaregech

    • @tsegaykahsay3079
      @tsegaykahsay3079 5 місяців тому +1

      @@tsedism1997ዘመዶችህም ወያኔዎች እሰይ አመሪካ እያሉ ነው ያለቁት ዶማው

  • @kaleabwondimu7581
    @kaleabwondimu7581 5 місяців тому

    This is the truth....thankyou prof Mohamed

  • @genetn366
    @genetn366 5 місяців тому

    Bravo Dr Hassen. መሳይ ራሱ እንኮን ስምምነቱ ሳይገባው ቆይቶል። በጣም ቆንጆ ማብራርያ ነው የሰጡት። እንደሚመስለኝ ኢሄ ስምምነት መላው የኢትዮጵያ ህዝብ የተረዳው ኣይመስለኝም። ስለዚህ ስምምነቱ ዶክተሩ እንዳሉት በደንብ ለህዝብ መገለጽ ኣለበት

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 5 місяців тому +6

    Abiy and TPLF have reached an agreement to establish ywo Republic namely Tigray abd oromo Republic. They are working towards thier goal .wake up Ethiopians

  • @FutsumAkaleab
    @FutsumAkaleab 5 місяців тому +7

    ቀጥልበት ሚዲያ ሀይል ነው

  • @YonasBerhaneKeleta
    @YonasBerhaneKeleta 5 місяців тому

    Thanks!

  • @twdrskss
    @twdrskss 5 місяців тому +3

    ወንድም መሳይ አሁን ለኢትዮጵያ ጠንቅ መጠለም የሆነባት ባንደኛ ደረጃ አብይ ሲሆን በሁለተኛ ደረዳ brics agreement ነው ይህን አስመልክቶ አሜሪካ ኢትዮጵያን እንደ ስንግ ቃርያ ልትቆረጥማት ከገደሉ ጫፍናት ስለዚህ በክፍ ቀን አንድነታችን ወሳኝ ነው🤛🏽🤛🏽🤛🏽👊🏽👊🏽👊🏽

  • @selammersha1493
    @selammersha1493 5 місяців тому

    Thank you professor mohammed for telling the truth

  • @lemmabelet4682
    @lemmabelet4682 5 місяців тому

    Professor good job I like your explanation

  • @foziamohamed1874
    @foziamohamed1874 5 місяців тому +6

    Selam mesay

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 5 місяців тому

    Welcome Jegnschin Messsy with your guest

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 5 місяців тому

    God save our country help us to be united.

  • @SamiSolman
    @SamiSolman 5 місяців тому +4

    የአረብ ዶላር ተቀብሎ አገር ማፍረስ ነው የተያዘው ሆድ እንጂ አገር የማያውቅ ቡድን ሁሉንም ብሔር አገር አልባ እያደረገ ነው

  • @michalemichale5880
    @michalemichale5880 5 місяців тому +1

    Great program messy based on fact and truth! I can't say enough about your guest except we would like to hear from him if possible?

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 5 місяців тому

    Welcome Professor Mohammed

  • @tsegaykahsay3079
    @tsegaykahsay3079 5 місяців тому

    Thx Mr Messay this is the reality it’s very good discussion he Nailed all the point he is very intellectual professor Mohamed , I mate him once he have a big vision for east africa specially at the horn Africa Salute professor

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 5 місяців тому +4

    ድል፡ለአማራ፡ፋኖ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @da8387
    @da8387 5 місяців тому

    Excellent discussion 👏 👌 👍

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 5 місяців тому +4

    የህዝብን ምኞት የሚያስተናግ መንግስት የውጭ ጣልቃ ገብነት ብዙም አያሰጋውም።

  • @SulaymanMohamed-tz2eg
    @SulaymanMohamed-tz2eg 5 місяців тому

    Victory for the Amhara

  • @YemaneGebreselassie-um8hz
    @YemaneGebreselassie-um8hz 5 місяців тому +2

    እንዲ ስታለቃቁሱ ማየት ደስ ይላል

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 5 місяців тому

      እኔም የደስታህ ተካፋይ ነኝ። ወያኔ አፈር ድሜ ያበላል። እነዚህ ሙሾ እየወረዱ ነው። ይቀጥላል።ወልቃይት ደግሞ ሰሞኑን ውሰዱት

  • @tesfamichaeltadele538
    @tesfamichaeltadele538 5 місяців тому

    ,ፕሮፌሰር ሐሰን በጣም ትልቅ ነጥብን አንስተዋል። እንደ እርሳቸው አይነት ትልልቅ ኢትዮጵያውያንን በየግዜው በሚዲያ በማቅረብ ሀገር የማዳን ስራው ላይ የበኩላቸውን በጎ አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ ማድረግ ተገቢ ነው።
    ረዥም እድሜና ጤናን ተመኘሁላቸው ለፕሮፌሰር

  • @GuxFrom
    @GuxFrom 5 місяців тому

    እውነቱ ይህ ነው በቃ ጦሩነቱ ካአሜርካ ጋር ነው ይህን ሁሉም ማወቅ አለበት❤❤❤

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 5 місяців тому

    አገራችንን ከፀረ ኢትዮጵያና ፀረ አማራ ኃይሎች ጋር ሁና
    ለማፍረስ የምትሠራው አሜሪካና አንዳንድ ምዕራቀባዊያን አገራት ናቸው።

  • @FikruSagin
    @FikruSagin 5 місяців тому +2

    ብዙ ጊዜ የኛ ጋዜጠኞች reference የሚያደርጉት CNN እና BBC ነው

    • @SolomeTelahun
      @SolomeTelahun 5 місяців тому

      And what is your point dude?

    • @FikruSagin
      @FikruSagin 5 місяців тому

      @@SolomeTelahun my point is including you most of our people worship the western ideology just believe what comes out of western media or their elites with out cross checking with alternative media.
      when our journalist and who get fed by them simply reference the same rubbish source.
      I will tell you what the professor has not talked about in the project about the great Israel project the countries that are in turmoil ,they have been lit on purpose.
      we need to stop assuming them as a savior or God.when the start of the Ukraine war the slogan was we will fight untill the last ukrainian do you know what that means they don't care about Ukrainians which is also for Ethiopians.I like Messay but I want him to be independent of western Ideology..I dislike that professor messay idea as well he is more pro western this my opinion

  • @benbiniyamyitbarek2457
    @benbiniyamyitbarek2457 5 місяців тому

    Thanks a lit❤❤❤

  • @yosefgeberay2143
    @yosefgeberay2143 5 місяців тому +1

    We Eritrean we need Ethiopia

  • @RafikaMohamad
    @RafikaMohamad 5 місяців тому +2

    Is this Professor a somali, he has intellectual integrity!

  • @asmarakeren9333
    @asmarakeren9333 5 місяців тому +5

    የፕሪቶርያ ስምምነት እንደ ስዩም ተሾመ እንደነገረን ህውሃት ትጥቅ ኣልፈታም ብቻ ሳይሆን ኣስታጥቀነዋል ሻዕብያን እንዲመታልን ብሎዋል ለዚህ ነው ሻዕብያ ያኮረፈው ለህውሃት ኣንተ ሻእብያ ወጥርልን እኛ ኣሰብ እንያዝ ስንለው ህውሃት ...እያለ ነግሮናል መከላከያ የክብር የመከላከያ ኣባሉ ስዩም ተሾመ እባክህ መሳይ ይሀ እንዴት እንየው

    • @deresewoldu9118
      @deresewoldu9118 5 місяців тому

      እዉነት ነዉ ኤርትራ የሚል የ ባዕድ ስም ከምድረ ገጽ ይጠፋል ሻዕብያና አጋሮቹ ይሰየፋሉ ከእንግዲህ ትግርኛ ተናጋሪ አይሸወድም አንድ ነዉ : አስመራ ከረን የዲቃላ መንደር ነዉ እናጣራዋለን::

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho 5 місяців тому +1

    My Respect and love to prof Mohammed Hassan ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ በኢትዮዽያ ምድር ብቸኛ ደፋር ምሁር እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት። ለማንን እደ አማራ የማያጎበድዱ። አማራ ተማር ለራስህ ስትል ጮማ ራስ ፎካራ ሁሌ ዋሽንት ከምትነፋ ሽንታም የፍጡራት ጭራ። አማራ ምሁር የሌለው የተዋረደ ህዝብ ነው። በሞቶሺ ሚቆጠሩ ምሁራን ነን ባዮች ለአማራ ህዝብ ሸክም ናቸው ከእዩኝ እዩኝ የዘለለ ቁምነገር መስራት የተሳናቸው ሆድንጂ ህሊና የሌላቸው የደም ነጋዴዎች ናቸው Shame on them.

  • @mulugetahaile117
    @mulugetahaile117 5 місяців тому +2

    የዶክተር መሐመድ ጥልቅ ትንታኔ ልብ ላለው እውነታውን ግልጥልጥ አድርጎታል እይታው ፓለቲሳይዝድ አይደለም። በአጠቃላይ ድንቅ ነው።

  • @mekuriagize7514
    @mekuriagize7514 5 місяців тому +3

    መሳይ
    ሰውየውን አድምጥ። የፕሪቶሪያ ስምምነት ልክ አይደለም አለህ። ነው ብለህ መሟገት አትችልም። አንተ ጋዜጠኛ እንጂ ተሟጋች ከፈለግህ ሌላ ሰው መጨመር ትችል ነበር።

  • @SulaymanMohamed-tz2eg
    @SulaymanMohamed-tz2eg 5 місяців тому +1

    Sulayman Mohamed Comments that it's crystal clear that Abiy has ever been the right hand of TPLF .Besides he is no more than a speaking tool used by TPLF. So my brother Messay do not tell us the realty we are experiencing daily.In my view Abiy is TPLF & TPLF is Abiy.what shall we do now to fight & throw this regime.I know Amhara has never been narrow nationalist like opdo TPLF ORA etc..

  • @da8387
    @da8387 5 місяців тому +1

    ሓቁና እውነቱ ከፕሮፊሰር መሓመድ ሓሰን ኣንደበትና ልሳን እየተነገረም እየተገለጸም ነው‼️
    ደግሞም ትክክለኛውና እውነተኛው ታሪክ ይሄ ነው‼️
    ስለዚህ ማመን ያለማመን የእያንዳንዱ ሰው ጉዳይ ይሆናል‼️❗️‼️
    እናመሰግናለን ፕሮፊሰር መሓመድ ሓሰን እንዲሁም ኣንከር ሚድያና ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ✌️🫡🙏

  • @kerakeraful
    @kerakeraful 5 місяців тому

    መሪ ነኝ ባዩ አሁን የጀመረዉ የዘር ካርታ በወለጋ እየተከሰተ መተበል። በስድስት አመት አገረበን እየቸበቸበ ዜጎችን እየጨፈጨፈ ያለ የወረበሎች ስብስበሰ መወገድ ያለበት ግዜ ላይ ነን ። በዩኤስ እና በኤመረረት እጅ ውስጥ ያለ የእውሮች ስብስብ

  • @GetuRidek
    @GetuRidek 5 місяців тому

    Good job mohammed

  • @misrakkifle3519
    @misrakkifle3519 5 місяців тому +1

    Mesay - why can’t you stop interrupting? What is wrong with you?

  • @abebebirhanu7731
    @abebebirhanu7731 5 місяців тому +2

    ስናፍቃቸው የነበረሩ ምሁር " አብይ ወደፊት ይሸሻል " ያሉ

  • @ሸጥማዓንጣ
    @ሸጥማዓንጣ 5 місяців тому +1

    Profeser Mahmmed Hasen wonderful analysis. መሳይ ኢትዮጵያ ነጻ ሀገር አደለችም ( በራስዋ አትመራም አመሪካ የሚሰጣት assignment አስፈጻሚ ናት)

  • @ያሬድጥላሁን
    @ያሬድጥላሁን 5 місяців тому

    ፕሮፌሰር አላህ እድሜና ጤና ይወፍቅህ : ኑርልን አቦ

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 5 місяців тому

    አማራ የሰላም እንቅልፍ ሊተኛ የሚችለዉ የትግራይ ወንበዴ ከስሩ ሲነቀል ብቻ ነው 💪💪💪

    • @woinshetkassaye7174
      @woinshetkassaye7174 5 місяців тому

      ኤጭ እናንተ ፉከራ ብቻ! ትግሬ ጋላ እያላችሁ ጥፋታችሁን ራሳችሁ አወጃችሁ። አሁን አራችሁን እየበላችሁ ነው። አከተመ

  • @እኔምለኢትዮጵያImforEthiopi
    @እኔምለኢትዮጵያImforEthiopi 5 місяців тому

    በጥም ትክክለኛ ትንታኔ ና እውነተኛ ምሁር ። መፍትሄውም በራሳችን ምሁራንና ልሂቃን ውይይትና መግባባት የሚመጣ እንጂ በምዕራብያውን በነደፋት ሰነድ አይደለም ያሉት ገዥ ሀሳብ ነው። መሳያችን ብትችል መሁራንን ተሰባስበው የምታወያይበት መድረክ ፍጠር። ይህን መሰል መድረክ በማዘጋጀት ምሁራንን አቀራርቦ ማወያየት በተደጋጋሚ ሲጠየቅ የቆየ ቢሆንም ለምን ትኩረት እንዳላገኘ ይገርመኛል። መሳያችን አንተ ብቃቱም ምግባሩም አለህ። አድካሚ ነው ሆኖም እንደ ዶ/ር ዮናስ ያሉ ምሁርን አጋር አወያይ በማድረግ ሸክሙም ሊጋሩህ ይችላሉና እስቲ አስብበት። ስለዚህ ውይይትህ እናመሰግናለን።

  • @gdhgfgdgjf4267
    @gdhgfgdgjf4267 5 місяців тому +3

    በህግመጠየቅአለባቸው በደንብ

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 5 місяців тому

    Mesay, prfessorun bedenb simachew. We all stand for Ethiopian. We have to save the the Tigrayan asap

  • @desalegntakele2632
    @desalegntakele2632 5 місяців тому

    ትክክለኛ እንግዳ እውነቱን ነው የሚናገሩት

  • @selamlekulekimu2393
    @selamlekulekimu2393 5 місяців тому

    ይህ ሠውየ ፍጹም ደንቆሮና ማሰቢያ አእምሮ የሌለው ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ፕሮፌሰር ተብሎ የፕሪቶሪያ የሠላም ሥምምነት አንብቦ መረዳት አልቻለም። የሠላም ሥምምነቱ:-
    1) ከመከላከያ ውጪ ያሉ ሐይሎች ከትግራይ ምድር እንደሚወጡ
    2) የትግራይ ሠራዊት ትጥቁ የሚፈታው የትግራይ የጸጥታ ሁኔታ ከግምት በማስገባት እንደሆነ
    3) የትግራይ ሠራዊት የሚበተነው ተገቢ የሆነ ማቋቋሚያ ተሰጥቶት እንደሆነ በግልው ያትታል። ሆኖም ይህ ደንቆሮ ፍጥረት ይህንን በአግባቡ አልተረዳውም። የድንቁርና ፕሮፌሰር ነው መሠለኝ። ዓሳማው መሣይ ግን የሠሜን ህዝቦች ደም የማቃባት ዓለማው አጠናክሮ እየገፋበት ነው። ለማንኛውም ድል ለፋኖ ድል ለተጎዱት ህዝቦች

  • @asmarakeren9333
    @asmarakeren9333 5 місяців тому +1

    ኢትዮጵያ ራስዋን ከጫና ነጻ ሳታወጣ ከጥገኝነት መላቀቅ ነው መሆን ያለበት ትግሉ

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 5 місяців тому +6

    በጣም ትክክል ፕሮፎሰር መሀመድ ሀሰን አመሠገናለሁ እባካችሁ የሳጥናኤ ጎል በኢትዮጵያ የሚለውን መፅሀፍ youtbe ላይ አዳምጡት ወይም መፅሀፉን አንቡት አብይ 666 ነው::

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 5 місяців тому

    Tigreans suffered more than they can carry. It has to stop no more war

  • @ahmed-em8nt
    @ahmed-em8nt 3 місяці тому

    ዶክተር ዮናስ ብሩን እየጋበዝክ ትእቢቱን እና ከንቱ ንግግሩን ከምታስማን እንዲህ አይነት ኢትዮጵያዊነት በደምስራቸው ውስጥ የሚሮጥ መፍቴ ፈላጊና ናፋቂ እንደ ፕሮፌሰር መሀመድ ሁሴን አይነት
    ስው ብትጋብዝ ።

  • @girumtadesseoffical6233
    @girumtadesseoffical6233 5 місяців тому

    ነጭ ነጩዋን ፕሮፌሰር መሃመድ 100% ልክ ነው

  • @asmarakeren9333
    @asmarakeren9333 5 місяців тому +2

    ደም ከፈሰስ ለመክሰስና ጫና ለማድረግ ይቻላል ኣሜሪካኖች ደም መቃባት እንደመሳርያ ይጠቀሙል

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 5 місяців тому

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @yohannestewolde8152
    @yohannestewolde8152 5 місяців тому

    VIVA Eritrea Vor Immer lmmer Und Äthiopien 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @JohnMetkel
    @JohnMetkel 5 місяців тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍