ድንቅ ስራ! ከንቲባዋ በቦሌ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024
  • Ethiopian News and Politics
    #Abiy_Ahimed #ETHIOPIA #ኢትዮጵያ

КОМЕНТАРІ • 80

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 Місяць тому +22

    እግዚአብሔር ይመስገን!!
    ጠንካራ መሪ:ጠንካራ ከንቲባ: ብርቱ ና ታታሪ ሰራተኞች 🙏🙏🙏 ❤❤❤

  • @sabagebrehiwot6250
    @sabagebrehiwot6250 Місяць тому +24

    ልዬ ነው እናንተም ልዬ ናቸው ቃላት የለኝም አዲሰ አበባ የቀየራችው ፈጣሪ ይባርኪችው የምኞታችውን ያሳካላችው ጀግኞች ብያችዋለው ተባረኩ።

  • @feaaef5243
    @feaaef5243 Місяць тому +27

    አግዚኣብሔር በብዙ ይባርካችሁ ሰው የዘራወን ያጭዳል የላል ቅዱሱ መፅሀፍ እናተም እንደዚህ ከልባችሁ ለምትለፉት ታጭዳላችሁ❤🎉❤🎉❤🎉❤❤❤❤

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi Місяць тому

      Amen Amen Amen may the presence of God be with you where ever you go what ever you do our visionary prime minister Dr.Abbey & our brilliant Mayor W/O Adanech keep up doing wonderful job because of your team work's Ethiopia is great again Amen 🙏

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi Місяць тому

      Amen Amen Amen may the presence of God be with you where ever you go what ever you do our visionary prime minister Dr.Abbey & our brilliant Mayor W/O Adanech keep up doing wonderful job because of your team work's Ethiopia is great again Amen 🙏

    • @demekechgonfa-is2yi
      @demekechgonfa-is2yi Місяць тому

      Amen Amen Amen may the presence of God be with you where ever you go what ever you do our visionary prime minister Dr.Abbey & our brilliant Mayor W/O Adanech keep up doing wonderful job because of your team work's Ethiopia is great again Amen 🙏

    • @halimaali4383
      @halimaali4383 Місяць тому

      betikikil

  • @user-tf2kx4dc6d
    @user-tf2kx4dc6d Місяць тому +18

    ጀግኒት አዴ🎉🎉🎉🎉

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw Місяць тому +9

    ❤ጀግናዋ በቦሌ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ እድሜሽ ይርዘም ከድንቅ ና ትጉህ መሪያችን ጋር ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል ዶ/ር አብይ ሺ ዓመት ንገስልን ተባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 5:02

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Місяць тому +11

    ጀግኒት ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Mitiku34
    @Mitiku34 Місяць тому +23

    በህብረት መስራት በራሱ ውበት

  • @helenh6930
    @helenh6930 Місяць тому +2

    ክብርት ከንቲባዋና ጀግና መሪያችን እናንተ ድንቆች ናችሁ ብድራችሁን ኢትዮጵያ ትከፍላችሁለች❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @selamlehulu2055
    @selamlehulu2055 Місяць тому +10

    እግዜር ይባርካችሁ መልካም ተግባር

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Місяць тому +7

    አበቤ እሷ ራሱ ጽዱ ሥራው አመርቂ የሴት ጀግና፣ የእውቀት መነሀሪያ የሴቶች ምሳሌና ሂሮ ነች። እግዚአብሔር ይባርክሽ። በርቺልን የጠላት ወሬ አትስሚ ተግተሽ በሥራሽ ተጓዥ። እንወድሻለን። ሰፈራችንን ሌላ አለም ሆኖ ስናየው ተደንቀናል፣ ተደምመናል። ጅቦችን፣ ወሬኞችን፣ሀገር አፍራሾችን እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ምድር ያጽዳልን።

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Місяць тому +7

    ከንቲባችን እድሜ ከጤና ጥበቡን ያብዝልሽ እናመሰግናለን❤🎉❤😂❤🎉❤🎉❤

  • @woinea3883
    @woinea3883 Місяць тому +10

    WOW WOW I am proud to be an Ethiopian ኮራሁብሽ የኔ ውድ ከንቲባ ተባረኪ !!! ምንም ትልቅ የተባለ ሀገር ብኖርም ማን እንደ ሀገር🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-wn8xi3ep4q
    @user-wn8xi3ep4q Місяць тому +4

    ሃገሬ ለመግባት በጣም ጓጓው 🇪🇹 👈 ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ድንቅ ስራ ታምር ነው በእውነት ተባረኩ መሪወቻችን🙏❤

  • @birhanumekebo6737
    @birhanumekebo6737 Місяць тому +7

    ❤❤ ጃግንት አይዞሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ። ጣላቶችሽ ቆም ብላው ያስታውሉ ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomonfekere9196
    @solomonfekere9196 Місяць тому +5

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ ትልቅ ኔህ ኢትዮጵያን እየጎበኘ ስለሌ እናመሰግናለን🙌🙌🙌🙏🙏

  • @Tseganesh-vl8fw
    @Tseganesh-vl8fw Місяць тому +7

    ይህን ውብ ከተማ እንዲሆን የሰሩ እጆች ይባረኩ ፀጋውንም ያብዛላቸሁ እግዛብሔር የበለጠ ጥበብ ይስጣችሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 8:44

  • @user-ji4xh9ne9b
    @user-ji4xh9ne9b Місяць тому +18

    ፅዲት በእስልምና ሀይማኖት የኢማን ግማሽ አካል ነው ❤

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 Місяць тому +7

    የሰራ እጅ የተባረከ ይሁን

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 Місяць тому +7

    ጀግኒት❤❤❤ወደፊት

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 Місяць тому +5

    ውዷ ከንቲባዬ ክብርት አዶት ወ/ሮ አዳነች አበቤ አላህ እድሜሽን ያርዝመው አሚን ።

  • @kassechwoldeyes9326
    @kassechwoldeyes9326 Місяць тому +4

    ምርጥ መሪ በቃሉ የሚገኝ 👋👋👋

  • @etichahabtamu7475
    @etichahabtamu7475 Місяць тому +4

    🎉🎉AduGenet endih yimerbesh 👌 👏 👌 👏 enameseginalen 🎉🎉

  • @user-ex9xz8hn8d
    @user-ex9xz8hn8d Місяць тому +2

    አውሮፓ ን ያስንቃል አገሪቱን ስላስዋባችሁ በጣም እናመሰግናለን

  • @edendak5588
    @edendak5588 Місяць тому +8

    Thank you jonyeeee❤😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @biniyam-i9w
    @biniyam-i9w Місяць тому +7

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r Місяць тому +9

    እግዚሐብኤርን የሚያመሰግንና የሚፈራ በየቀኑ ከአፉ የእግዚሐብኤር ስምን ሲጠራና ሲያመሰግን የሚውል የሚያድር በአጠቃላይ በፈጣሪ እግ የምትመራ አገርና ዋና ከተማ ከዓለም ኢትዬጵያና አዲስ አበባ ብቻ ናቸው ዋው አብቹዬ ዋው ከንቲባችን አዴ ጀግኖቻችን ኑሩርን እጅግ ሲበዛ ስለምታስፈልጉን እናመሰግናለን፡፡

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 Місяць тому +11

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!!

  • @hezkielreba1296
    @hezkielreba1296 Місяць тому +1

    ሕግዚአብሄር ይባርካችሁ
    የማይሰሩ አጆች
    የሚያወሩ ምላሰ ባለቤቶች ናቸውና
    ለነዚህ ደካሞች እንዳትንበረከኩ
    የወሬ የለውም ፍሬ

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Місяць тому +7

    Enamsgnalen ya seru ejoch yebarku

  • @teberehabraha4172
    @teberehabraha4172 Місяць тому +2

    ❤❤❤ አቡቺ ና አዱ ❤❤❤ ተመስገን ፈጣሪ💪💪💪💪💪💐💐💐💐💐

  • @hirutgodu8385
    @hirutgodu8385 Місяць тому +2

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርካቹ እዚ አመርቂ ስራ ላይ የተሳተፋቹ ሁሉ።

  • @OmAnwar-dd9kx
    @OmAnwar-dd9kx Місяць тому

    አላህ ሰላሙን ያብዛልን ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ይጠብቅልን ድንቅ ሥራ ተባረኩ ።

  • @gracetub
    @gracetub Місяць тому +2

    ዋው የሰሩት እጆች ይባረክ

  • @fethiabekeri4560
    @fethiabekeri4560 Місяць тому +3

    Kibirt, Jegnawa,Adanech Abebe🎉

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Місяць тому +2

    ደስ ይላል ጎበዞች ምን ልርዳ

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 Місяць тому +1

    ተባርኩ🙏

  • @emebettsegaab8582
    @emebettsegaab8582 Місяць тому +3

    Wow well done ❤❤❤❤

  • @user-eo7dn1sw5v
    @user-eo7dn1sw5v Місяць тому

    * I TRULY THANK YOU FOR ALL OF THESE TO THE ETHIOPIANS '🇪🇹 ADDIS ABABA ADMINISTRATION MRS. ADANECH ABABA FOREVER AND THANK YOU FOR THESE THINGS ALL !!!
    * ABEBE, GIRMA *, FROM HOUSTON !

  • @shalomgirma582
    @shalomgirma582 Місяць тому +2

    ጀግኒት

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Місяць тому +3

    ሰላም ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @noahnoah6012
    @noahnoah6012 Місяць тому +1

    Our hard worker prime minister & mayor 🎉🎉🎉🎉

  • @alemituwakjira3870
    @alemituwakjira3870 Місяць тому

    የኢትዮጵያ ሄሮ ነሽ አዱ ኪያ። በርቺ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ።

  • @WoyniAbseneya
    @WoyniAbseneya Місяць тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuhammadSaid-ls2xg
    @MuhammadSaid-ls2xg Місяць тому +2

    Waaw masha allah Namotas keessa isanii akkanatti qulqulleesuu qabdan

  • @elfineshworku5327
    @elfineshworku5327 Місяць тому

    Congratulations Mayor Abebech Abebe! Well done! Thank you! 🙏🏽🙏🏽

  • @semunigusmamo3835
    @semunigusmamo3835 Місяць тому +2

    Wonderful job, Addis!

  • @shalomafh4554
    @shalomafh4554 Місяць тому +2

    Good job!!!!

  • @getchewsaid3546
    @getchewsaid3546 Місяць тому +3

    ❤❤❤❤❤Q❤❤❤

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 Місяць тому +4

    ድንቅ ከንቲባ አንቺ ዳግማዊት ጣይቱ አዳነች እውበቤ እኔደግሞ ብዬ እጠራሻለሁ “አስናቀች”። አሁን ኮራ ብለን እሚመጣ እንግዳ ባማረ መንገድ እናስተናግዳለን። ጃል! መቼነው ያፍሪካ አንድነት ስብሰባ? ናፈቀኝ መምጫቸው። ለካ እንደዛ አቧራ ስለመሰልን ነበር ቢሮው ከአዲስ አበባ ይውጣ ያሉት? አሁንስ ምን ይሉ? ደረጃውን ጠበቃ።

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Місяць тому

    ከንቲባ አዳነች.እናመሰግናለን

  • @user-yc5pz7cx3b
    @user-yc5pz7cx3b Місяць тому

    የሴት ጀግና የዘመናችን ጣይቱ❤❤❤❤❤

  • @yimegnmekuria5714
    @yimegnmekuria5714 Місяць тому +1

    Tebirke🎉❤❤❤❤❤ set jegeni

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 Місяць тому +1

    Jagenasite kalate yelagonme.baretusaw nashe eshe katebacheni😘😘😘😘😘💚💛♥️

  • @antenehgelan5391
    @antenehgelan5391 Місяць тому +3

    እባካችሁ ጫካ ውስጥ ያልትንም አድሷቸው ወይም ደምሰሷቸው🙄🙄😂😂 እጅግ በጣም ከልብ ክብርና ድጋፍ ያሰፈልጋል

  • @Fatiiman-ju5te
    @Fatiiman-ju5te Місяць тому +1

    ሰራተኞቹ እንዲህ ሀገር ይሰራሉ ፤ ሰርተሽዋል ከምር ፤ የእኛ ጀግኒት ! ሀገራችንን ሙሉ ለሙሉ ገና ትቀይሪያለሽ ። እንወድሻለን ! እናከብርሻለን !

  • @abebasetarge383
    @abebasetarge383 Місяць тому +2

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉እድሚ የስጣችሁ ሸጋ ሸጋ

  • @user-sm7lq1lw7i
    @user-sm7lq1lw7i Місяць тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yesmbeka5134
    @yesmbeka5134 Місяць тому

    Well done God bless you

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega Місяць тому +2

    እባካችሁ እናንተ ግማሎች፣ መጓዝ መብትና ችሎታችዉ ነዉ። ግን ደግሞ ስትጓዙ ዉሹቹን አታስጮሁብን። እኛ እንቅልፋሞች በሰላም ተኝተን ማደር እንፈልጋለን። እሺ?

  • @user-uk7qz1mo6y
    @user-uk7qz1mo6y Місяць тому +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 Місяць тому

    እረ እናንተንስ አላህ ይጠብቅል።አብችዬን ስል ከንቲባችን ደግሞ ጉድ እያሳየችን ነው እናት ትውለድሽ ደግማ ደግማ ።እኔ በቪድዮ ያበድኩ በአይን አላህ ያሳየችዉማ እንዴት ታደሉ

  • @kaleabnatti4511
    @kaleabnatti4511 Місяць тому

    Wow wow wow 👏 this is amazing 👏 🙌 😍 👌

  • @teshomeshene908
    @teshomeshene908 Місяць тому +1

    God/Allah's blessing to your excellence go with God/ Allah his mighty and all knowing.
    You and his excellence the Prime Minister are chosen by God/ Allah

  • @triuworkasfaw2880
    @triuworkasfaw2880 Місяць тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-yu2yy4vr7e
    @user-yu2yy4vr7e Місяць тому

    Articulate, masterpiece, admire you!
    You know what you are doing

  • @etemeanchbezbhi8017
    @etemeanchbezbhi8017 Місяць тому

    አቅም ጉልበት ይሁናችሁ እግዚአብሄር

  • @alemteshayoryeon2865
    @alemteshayoryeon2865 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanusheriff3590
    @hanusheriff3590 Місяць тому

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @negashwoderyelesh4608
    @negashwoderyelesh4608 Місяць тому

    Weyzero Adanech betam adenkwotalehu gobez kentiba newot gin Betam meften tiru aymeslegnim ketesasatkum yikrta

  • @meskeremabebe1735
    @meskeremabebe1735 Місяць тому +1

    Bemen qalat lamesgnachu qalat atahulachu E/r zemenachun yebark 1000 year nurulen.

  • @shamsadinabdurahman8577
    @shamsadinabdurahman8577 Місяць тому

    Addee aduu galatomi guddasaa

  • @zewidakassay4036
    @zewidakassay4036 6 днів тому

    ኢትዮጽያም አንደሌላዉ አገር ሃገር ሆነች ጸዳች

  • @bobmarleyrastamanvibration1273
    @bobmarleyrastamanvibration1273 Місяць тому

    አንቺ ኮተታም ይሄን የቻይና ኮልኮሌ ዝም ብለሽ ሰብስቢ ሰርተሽ ሞተሻል ፋራ ፋራ ነው😤😤😤

  • @AdAdeme-v4v
    @AdAdeme-v4v Місяць тому +1

    የሰው ልጅ እንደሮቦት እቃ ለሰው ሲሽከረከር ባንተ ተማርኩ😂😂😂😂 ጊዜ የሰጠው ቅል ተሽከርክረህ ተሽከርክረህ የያዘህ ጋኔል አንድቀን አድፍቆህ ትሞታለህ😂😂😂😂 የዘንዶው ደጋፊ