Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእውነት እንዴት ሀሴትን የሚሰጥ ቅዳሴ ነው በቤቱ ያጽናህ✟✝✟✝✝✟✟✝☨✥✤✟✞✝✝✝✞✞✞✟✟✟✢
ከልብ እንወድሀለን ወንድማችን ዲ/ን ምስጋነው ቃለህይወት ያሰማልን በርታ ከጎንህ ነን
ቃለህይወት ያሰማልን ሊቀ ዲያቆናት ምስጋናው ተሻገር
የድንግል ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በጣም ይማርካል
ቃለ ህይዎት የሰማህ ውድ ወንድሜ
ፍፃሜህን ያሳምረው መዳኔዓለም
ታታሪው እና ትሁቱ ወንድማችን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ በቤቱ ያጽናህ
Amen(3)
ቃልዮት ያሰማልን የ4ኛ ሳምንት የፅጌ ምስባክ ብትለቅልን በተለመደው ቅሸራ
እሽ እህቴ አመሰግናለሁ እለቃለሁ
ኧረ ቤዚ ተመቸሽኝ ቅሸራ አላለችም። 😂🙏🙏🙏👍👍👍
ዋውዉዉዉዉው 1ኛ ነህ ምርጥ ድምፅ
እግዚአብሔር ይባርክህ ያሳድግህ
ቃለ ህይወት ያሰማህ
ያምራል ቃለ ህይወት ያሰማለን
ቃል ህይወት ያሳማልን
መልካም ነው ቃለህይውት ያሰማልን
ድንግል ማርያም ከክፍ ነገር ትጠብቃችሁ እግዚአብሔር ክብሩን ሞገሱን ፀጋውን ይቀባችሁ ወይኔ ይሄነን ድምፅ አለማድነቅ አይቻልም
ቃለ ህይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
ግሩም ነው ወንድሜ
Amenamenamen
እንደ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አንድ ዳያቆን ጎበዝ ወይም ይበል የሚያስብለው ቢያንስ ሌላው ሞያ ይቅርና ግብረ ዲቁዋንና በመጽሐፈ ግጻዌው ላይ የተሰራውን ሙሉውን ከነምልክቱ በወንበር ተምህሮ ሲቀድስ ሲያገለግል በእግዚአብሔርም ሆነ በሊቃውንቱ ዘንድ ክብርን ያገኛል እስከ መቸ ነው አሸበል ገዳየ የሚባለው ከመጠምጠም ሞያ ይቅደም እንደሚባለው ዝም ብሎ ድምጽ አለኝ ብሎም አስረዝሞ ከመጮህ መጀመሪያ ሞያ ይቅደም
bewnet kalat yatregnal lemegletsi tsegawn yabzalh
ልጄ ጥዑም እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ