የቤተክርስቲያን አባቶች ምን ባጠፉ ነው በእስር ቤት የሚንገላቱት?ሞዓብ ቲዩብ orthodox

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 40

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Рік тому +1

    ሠላም ሠላም እደትናችሁ ውድየሀገሬልጆች በያላችሁበት አላህይጠብቃችሁ ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን እካንደህናመጣህ ወንድማችን ሠላም ለህዝባችን ሠላም ለሀገራችን

  • @allhwekltube5330
    @allhwekltube5330 Рік тому

    ሰለም ሠለም ኢንካነደነመጠሸ ሠለም ፈቁረ አደነታለሀጋረቸን ያሁን ያነበከን ቁይታ በጠመጢረሂነበረ በረቸሂ በዚሂቂጠዪ

  • @kentewledmedia
    @kentewledmedia Рік тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው።ትክክል ነው።

  • @kemir264
    @kemir264 Рік тому

    ስላም ውድ ያገሬ ልጆች እንዴት ናችሁ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛብየ ተመኘሁ አገራችንን ስላም ያርግልን የመጣብንን በላ በቃ ይበለን አባቶችና እናቶችን የሚያስለቅስ ሁሉ ለራሱ ያርግላቸው

  • @mamIOfficialflavour6
    @mamIOfficialflavour6 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይድረሰን በእኔ ሁሉ መልካም ሁሉ ሰላም ነው በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ የሐገሬ ልጆች እኳን በሰላምና በጤና በፍቅር መጣህልን ። በእውነት የሚያሳዝን ጊዜ ነው እግዚአብሔር አምላክ የታሰሩትን ያስፈታልን 😢

  • @zedmurad551
    @zedmurad551 Рік тому

    ሰላም ጤና ይሰጥልኝ ውድ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታነው መተሳሰብ ፍቅር የጠፋበት ዘመን ከምር የሚዘገንን ነገር እየተሰራነው

  • @zedtube6796
    @zedtube6796 Рік тому

    ሠላም ሠላም ውድና ጠየተከበራችሁ ዎድ የሀገሬ ልጆች በሰደት ያላችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቅልኝ እንድሁም ሰላም ብያለሁ በሰደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሰላም ብያለሁ በርታልኝ ወንድሜ

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Рік тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ቤተሰብ እንኳን በሰላም መጣ የክርስቶስ ሰላም ያብዘልን አው ትክክል ነው እግዚአብሔር እንድ ፈቀደ ነው እጂ ሰው እንደ አሰበ አዴለም እግዚአብሔር ቅነ መገድ። ይምርቾ ፍት ፍት ለተሰሩት ሰላም ለሀገራችን

  • @batitube3367
    @batitube3367 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን እና ቢስማር ሲመቱት ይጠብቃል እንድንጠነክር ከተኛንበት ስለቀሰቀሱን እናመሰገናለን እግዚአብሔር አምላክ ቤተክርስቲያን ይጠብቅልንንንንን

  • @rabiitube4240
    @rabiitube4240 Рік тому

    Selam selam indetii nashii mamayee indetii mamayee inkan dehina metashii arifi quyutaa neberii barichii yene maikam💞💞💞💞💞💞

  • @asheyeayatu1171
    @asheyeayatu1171 Рік тому

    Selam enkan selam metam

  • @bintmohammed
    @bintmohammed Рік тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ሞአብና ቤተሠቦቹ እንኳን ደህና መጣህ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሁላችን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዙሮ መግቢያችንን በአሁን ሰአት የናፈቀኝ የሀገር ሰላም መሆን ነው ሁሌ ሰላም የለም መባል በጣም ነው የሚያመው

  • @muluumuluu
    @muluumuluu Рік тому

    ሠላም ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ሠላም መጣህ ትክክል እዉነትነዉ ለራሳቸዉ ስልጣን ስሉ እንኝን ለራሳቸዉ መጠቀማ እንዳረጉን መፍቀድየለብንም ትላትም አድነን ነገም አድነን የሚለየን የለም ወንድአለም

  • @omaishayoutube
    @omaishayoutube Рік тому

    selam Selam wed Yager lij selamsh yebza allh agrechn selam yareglen andenat feqr metsaseb lae at ageri ethio temegnhulat

  • @fatumatube9237
    @fatumatube9237 Рік тому

    እፎይ ይበል ህዝባችን ተዋደን ተፋቅረን በሰላም ይኑር ህዝባችን ሁሉም እንደ እምነቱ እስላሙ ክርስቲያኑ አሏህ ኢትዮጵያ ሀገራችን ትኑርልን💚💛❤️ፍቅርን ይስጠን መከባበር መተዛዘን ያድለን

  • @እሙሰሚራይቱብ
    @እሙሰሚራይቱብ Рік тому

    ሰላምእኮን. ደህናመጣህወዲማችንጠክርልክነው እኔማንምይሁንምንሀይማኖትክብርሲጣእዲሁምየሀይማኖትመሪወችስቃይእናመከረሲደርስባቸውበጣምአዝናለሁእነሱኮማለትእኛንወደፈጣሪበደግነገርለማቅረብየሚጥሩሰወችናቸውሊከበሩይገባልውዲየሀገሬልጆችሰላማችሁይብዛ

  • @ኡሙዩስራ-ወ3ዸ
    @ኡሙዩስራ-ወ3ዸ Рік тому

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ እኳን በሰላም መጣክ ወገናችን ሰላም ፍቅር ለሰው ልጆች በሙሉ አይማኖት የግልነው ሀገር የጋራነው ምን አለ በሀገራችን ሁሉም በአይማኖቱ አንዱ የአንዱ አክብረን ተከባብረን ብንኖር እኛም ሙስሊሞች ኢጃብ ጅልባባችን ውበታችነው ሰላት ሂይወታችን ነው ያለሰላት ሂይወት ባዶናት መግስት ይሄንን አሳፋሪ ተግባር ሊያስቆም ግድ ይለዋል

  • @Kokobe2139
    @Kokobe2139 Рік тому

    Ezgaber yemsgn yalni selmnu Ethiopia 🇪🇹 yihnln fexari Ethiopia yexbiq amen Ethiopia lezlam tunri amen Ethiopia 🇪🇹

  • @awelyou
    @awelyou Рік тому

    አመለጣችሁኝ.
    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን

  • @AELEMSEYD
    @AELEMSEYD Рік тому

    አላህ ሠላም የረግልን። ሠላም ለሀገራችን እኔ የህይወት ዉጣ ዉረዶች ውጤት ሳልሆን የውሳኔዎቼ ውጤት ነኝየረቢ ሠላም ሙንአዉረደ

  • @destatube.1617
    @destatube.1617 Рік тому

    Selam selam selam selamki yebasa wandamachin enkan dana metaki selamtaki dasi bilongal teru koyata naberan enamsginaln hagerchin selam yadergiln Amen

  • @meseretayash335
    @meseretayash335 Рік тому

    አዎን ፍትህ በግፍ ለታሰሩ ወንድም እህቶቻችን እንጠይቃለን ፈጣሪ ይድረስላቸው

  • @Yonimagna-io5gk
    @Yonimagna-io5gk Рік тому

    ሰላመ እግዚብሄር ይብዛልህ ወንድሜ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሀገር ባለውለታ ፊደል ቀርፃ ያስረከበች በኢኮኖሚም ደረጃ የኢትዮጵያ የቱሪስት መስብን የተቆጣጠረችው ተዋህዶ ናት ሁሉም ለመልካም ነው እግዚብሄር ከኛጋር ነው ቤተክርስቲን ለዘላለም ትኖራለች መንግስት ተቀያያሪ ነው

  • @አይናለምባያብልዩቱብቻናል

    አለ ምንም ጥፍታቸው በጥፊ ይመታሉ አለ ምንም ጥፍታችው ይደበደባሉ ይታስራሉ ብቻ ፍርድ ከፈጣሩ እንጠብቃለን ሌላ ፍርድ የለንም አቤቱ የሆነብንን አስብ ልብ ምን አይነት ግዜ ደረስን ብቻ ያስፈራል የእግዚአብሔር ዝምታ

  • @ESKEDARTUBE
    @ESKEDARTUBE Рік тому

    እግዚኦ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልስልን እውነት ከባድ ጊዜ መጣብን ይመልስልን አኔ በጣም ነው የማስተውሰው ከሙስሊሞች ቤት የኢድ ገንፎ ለመቀላወጥ አሩጫየ ካልደረስኩ እንኳ የተረፈውን በብልቼ ካለመጣሁ ደስ አይለኘም ትራፊ የመብላስ አመል ኑሮብኘ አደለም ከፍቅሬ ብዛት እንጂ የን ዘመን ያምጣው

  • @slehiwottube
    @slehiwottube Рік тому

    እመቤቴ ያዲሳለሟ ያደኩብሽ አደራሽን ህዝቤት አደራሽን ደጅሽን አቺ ነሽ ጠባቂያችን እኔ በጣም ግራ ገባኝ😭😭😭😭

  • @astutubeyearsi3548
    @astutubeyearsi3548 Рік тому

    selm le ante yihuna enkuwna beselm mexke wendema berte Desi yelala weyiyitachu bewunata awo ewunta newu bewunata manqata alebina tekekela newindemchen beande yadergen fetari bewunata 🙏🙏

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 Рік тому

    ስላም ላንተ ይሁንወንድሜ እንኳን ደህናመጣህ አወ ልክነህ ሁላችንም መርዳዳት ይኖርብናል ልክ ያልሆንውን ልክ አይደለህም ማለት አለብን እደዛ ካልሆን እኟም ለሚደርሰው ነገር ተባባሪ ሆነ ማለት ነው አገራችን ሰላም ያድርግልን

  • @MabT03
    @MabT03 Рік тому

    ሰላም ሰላም ሰላምክበክርስቶስ ይብዛልኝ ወድም እኳን ደና መጣክ ሀገራችን ኢትጲያ ሰላም ያርግልኝ ባሁን ገሰዜ ከባድ ፈተናላይ ነን እእእፉፉፉፉ በተዋህዶላይ የተነሱ ጠላቶች በዝተዋል ፍትህ ለታሰሩት መምህሮቻችን

  • @SEMU.WELOYWA
    @SEMU.WELOYWA Рік тому +1

    ✨♡✍
    ሳቅን፤ ለቅሶን፤ ፍቅርን፤ እዝነትን፤ ታማኝነትን፤ ይቅርታን እና መልካምነትን ያስተማረችኝ እናቴ ነበረች፣ ከጥላቻ በስተቀር ሁሉንም ነገር አስተማረችኝ። እናት ትልቅ ትምህርት ቤት ናት አላህ ሆይ እናቶቻችንን አንተ ጠብቅልን🤲

  • @emamah4239
    @emamah4239 Рік тому

    መግሥት ግን ምነሰ አአረቦ ነዉ ሠውን ለመጨቆን ያሠበ ፍፍን ለኑፂሐን ወገን ዮፈቱ ሐይማኖት ይከበር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኒር !!!

  • @abebatube5763
    @abebatube5763 Рік тому

    ሰላም ለዚህ ቤት እውነት ብለሀል ወንድሜ አር። እንደ ቤተሰቡ። የምንዋደድ ነን ሙሰሊም ጎደኛቻችን የነሱ። በአል ሲሆን። አርመዳንም ሲሆን አብርን ተርዳድተን ነው። የኛም በአል ለታ እንደዛው። በጣም ይገርማል እንዲህ የሚያደርጉትን እንደሰራቸው ይሰጣቸውል

  • @ethiomaki
    @ethiomaki Рік тому

    የ ዘንድሮ የቤተክርስትያን ፈተና የለያል አላማችው ግልጽ ነው ሃየማኖት ለማጠፋት ነው ግን ያመቻም አይሳካላቸውም ሁላችንም በሃይማኖታችን ፀሎት እናደርጋለን

  • @emamah4239
    @emamah4239 Рік тому

    እውነት በጣም ያማል ድሮ አድ ሠው ሢጎዳና ሢሞት ብዙ ልቅሶና ፀፀት ነበረው አሁን ሠው እደቅጠል እደማይጠቅም እደቆሻሻ እየተገደለ ይጣላል እሱ ተለመደ አሁን ደግም ሐይማኖት ለማጥፍት ሖ ብለው ተነሡ አባቶች ምአጠፉ በትክክል ለማየት የሚፈሩትን አባት ማገላታትጨመደብደብ መገላመጥ ከአገሬነው ወደት ይሒዲ የሚሠራው ሥራ በጣም ይገርማል ያናድዳል ከደዚሕ አዮነት ድርጊት ይቆጠቡልን ።????

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 Рік тому

    Bagaa nagaa dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama kenuudha qabate dhufte jabbadhu bayyee nama tola jabbadhu bareduu koo mataa duree nama barsumsa qabate dhufte qalii nama bareduu koo ani dhufa yadaa baredaa fi kana nama barumsaa nama 🥰

  • @umiimariyam2426
    @umiimariyam2426 Рік тому

    Selam le hulachum yehun enekuan dena metah wendemachin konjo koyeta neber beketay enetebekaln

  • @faayaoromoo4669
    @faayaoromoo4669 Рік тому

    Ashama Harrka funee akam jirrttu nagenyii man kanafi ha baga nagayyan dhufute qalli to jabadhu ittii fufii halluma kanan

  • @rahiletube
    @rahiletube Рік тому

    (ምራጭ...)
    ===========
    መወሰን ተስኖት
    ምርጫን ሲያወዳድር
    አንዱን ከፍ ሲያደርግ
    አንዱን ገፍቶ ሲጥል
    አንዱን ሲያሞጋግስ
    አንዱን ሲያብጠለጥል
    :
    ጊዜ ከነፈና...
    'ምራጭ' ሆኖ አረፈ
    'የመራጭ' ሰው እድል !