📛 "መስቀሉን ረግጦ የገባ ሁሉ...ወዮለት" ስለ ቅ.ሥላሴ የገዳማውያን መልእክት...
Вставка
- Опубліковано 28 січ 2025
- #ORTHODOXTUBE2 #orthodox #ethiopia
Main Channel👇
Subscribe፦
/ @orthodoxtube_21
contact፦
Telegram link👇
t.me/orthodox_...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሥርዐትና ቀኖና የጠበቁ ፕሮግራሞችን ምታገኙበት ቻናል።
Don't forget to SUBSCRIBE😊
ዲ/ን ኃይለ ሚካኤል
#መስቀል ሀይላችን
#መስቀል መመኪያችን
#መስቀል ቤዛችን እንጂ እንደ አሕዛብ በድፍረት በእግራችን የምንረግጠው ተራ ምልክት አይደለም።
ምድር ባትንቀጠቀጥ ነበር የሚገርመኝ❗️
የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ታአምራትሽን ሁልም ሁሌም እጠብቃለሁ
የኔ እናት
ከብርና ምስጋና ለጌታዬ ለመድሀኒቴ ለእየሱስስ ክርስቶስ እና ለእናቱ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም 🙏🙏🙏❤❤❤
ክብር ለእመቤታችን ለድንግል ማርያም እና ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ክብር እና ምስጋና ይድረሳቸው ::
ድንግል ማርያም የጌታዬ እናት ተባረኪ የፈጣሪ ሰራ ክብር ምሰጋና እግዚአብሄር አዋቂ ነው ምህረቱን ይሰጠን
ክብርና ምስጋና ለአምላካችንና ለእመቤታችን ይሁን።
እባካችሁ ተረጋጋ ሁሉም ያልፋል ኦርቶዶክስ ♥️♥️♥️♥️
እግዜር ይመሥገን እመቤቴ ማርያም ወላዲተ ድንግል ወለመሥቀሉ ክብር♥♥♥✝✝✝
ክብር ለድንግል ማርያም ና መድሃኒኣለም!
በዘመኑ ፍጻሜ ዲያብሎስ የበቁትን እስከማሳት ይደርሳል ብለው አባቶች ያስተማሩን ትምህርት ውጤቱን በራሳቸው እየተፈጸመ እንደሆነ እያየን ነው። ፈጣሪ ሆይ አንተው እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ አስበን አስበን በድለንሀል እና ይቅር በለን ማረን ማረን ማረን።
እመቤቴ ክብርሽ ይስፋ
ክብር ምስጋና ለናት እና ልጅዋ እግዚአብሔር ይመስገን ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማርያም ታአምር ነው
እምቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወላዲት አምላክ ክብር ምስጋና ይግባት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረሰው ትልቅ ታምር ነው
አቤቱ ጌታ ሆይ ይቅር በለን ማረን ይቅር በለን
በእውነት የኢትዮጵያ የኦርቶዶክስ ልጆችወደ እግዚአብሔር እግዚኦ እንበል በገዛ አባቶቻችን መስቀሉን በድፍረት እረገጡት ። በመስቀሉ ጠላቶቾ በተኩላዋች እንደምንመራ እንወቅ ። ከፓፓሳት እስከ ተራው ምህመናን መስቀሉን የረገጣችሁ የመስቀሉ ጠላቶች ናቸው ። በእውነት እያወቃችሁ በድፍረት በንቀት መስቀሉን እረገጣችሁ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ በቃችሁን
ገታችን እየሱስ ክርስቶስ ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ጋር ምስጋና ይድርሳቸው አሜን።
ክብር ምስጋና አምልኮት ለመድኃኔዓለም ክብር ለእመቤታችን ይሁንልን አሜን በቸርነትህ ይቅር በለን
EGZIABEHEAR HOY YQER BAY NEHENA ANTE YQER BELEN SEL EWENET KEHON ABATOCHE EGIG BEXAM TASAZNALACHEHU YE FEXARY QEXA BENANET YGELX
ደረጄ ዘወይንዬ እድሜ እና ጤና ይስጥ ገዳማት ሲቃጠል ሕዝብ ክርስትያን ሲሞት ቀድሞ ሚነኘው መግስት አይፈራም ፊለፊት ሚናገረው ለሀገሩ ሚቆም ግብረሰዶም ሚቃውም ቀን ለሊት ተግቱ ሚሠራ ህስገዛሬ ሕግዚያብኤር ነው የጠበቀው መንግስት ሆነም ሌላም የውጪ ዜጎች ሊገሎት ይፈልጋሎ አልቻሎም ሕግዚያብኤ ጠብቆት ነው ሕናመሠግናለን
እመቤቴ አዛኝቷ የአምላክ እናት ለእኛም የእሳቱን ሰደ ድ አጥፍልን
እግዚአብሔር ከቤቱ ስለሚጀምር ጳጳሳቱ የመጣዉ ይምጣ በማለትና ንቀት በተሞላበት ትዕቢት መስቀሉን በመርገጥ ንቀታቸዉን ለፈጣሪ አሳይተዋልና ይቅር ይበላቸ
አሜን ሁላችንም ይቅር ይበለን በቸርነቱ 😢
ክብር ለድንግል ማርያም እና ለልጃ
እናትና ልጁ ክብር ምስጋና ይግባቸው
አምን😂አሜን😂አሜን😮 ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማሪያም ከነ ልጅዋ ክብር ምስጋና ይገባታል😢😢😢አሜን😮😮😮
ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን
እግዚአብሔር ለይቶ መምታት ይቸልበታል !!በማሥመሠል ሠዉለማአሥደሠት እዉነት የማትናገሩ አባቶች!?እግዚአብሔር ቤቱን ባለመጠበቃችሁ!!!እራሡ ይጠብቃል እኛ እናንተን መናገር አንችልም እሡ ግን ይጠይቃችዃል
እግዚአብሔር ክብር ምሥጋና ይግባዉ!!ዝም አይልም!!
አባቶችና ብር ሲዋደዱ ነው ነገር ያበቃው! ክርስቶስ ጅራፉን ያነሳል የጊዜ ጉዳይ ነው!😢
ክብር ለ ድንግል ማርያም እና ለ መድሀኔአለም
እግዚአብሔርክብርናምስጋናይገባዋል🎉🎉🎉
እልልየክብራመገለጣነውናእስዬእልእልልል
ክብርና ምሥጋና ላምላክ እናት
ክብር ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም እና ለወለደቸው ለቸሩ አምላካችን ለኢየሱስ ክርስቶስ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜን አሜን አሜን እግዝአብሔር ይመሰገን😢😢😢😢😢😢😢
የአምላካችኅ ይመድኃኒታችን የኢይሱስ ክርስቶስ ቸርነት የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን። አሜን
እመቤቴ ማርያም ምሥጋና ይድረስሽ ከነ ልጅሽ
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ክብር ለመድሃኔአለም ❤
አቤቱ ይቅር ይበለን
❤❤❤ክብር ለድንግል ማርያም ና መድሃኒኣለም
ወንሜ ቃለህይወት ያሰማህ ወንደሜ እውነቱነው ዘመዴ ለሀዒአን የመጣው ለዓድቃን ጥፋቱ ለእኛ መትረፍ ነው የሚያሳዝነው ድሮም ካህናቱ ናቸው ጌታችንን አሳልፈው የሰጡት ግማደ መስቀሉ ይፋረድ😥
መስቀል ሀይልነ ለመላው ዓለም
መሰረተ በተክርስቲያን
አቤቱ አንደበቴ ጠብቅ ለአፌም ጠባቂ አኑር
አቤቱ ማረን
በነገራችን ላይ ስለሁሉም ነገር ላይ ትኩረት ካላደረግን ሁላችንም ለሆነ ጊዜ ትልቅ ችግር ፈጣሪዎች ነን። አንተም ልብ በል። ሁሌም እከታተልልሃለው። ከምትጽፈው ነገር ግን ላሳይህ። ለምሳሌ ከታች እርሱ ቅ/ ሥላሴ ይላል። ስማቸው እረዝሞብህ ነውን??? ልወቅስህ አይደለም። በጊዜው ቀለል አድርገን የምናያቸው ነገሮች በኋላ የማያልቁ ክስተቶችን ያመጣሉና እንተንቀቅ። ለብር ብቻ ከሆነ ግን ዋጋ እንከፍላለለን። እስኪ ስለመስቀሉም በትህትናና በብስለት እንመርምር። ህዝቡን አናደናግረው። ፈራጅም አምላክ እንጅ እኛ አይደለንም። ግድ የለም ቀስ እንበል። አንቸኩል ተው!!! የሚዲያ ሰዎች ተው። ጽድቅና ኩነኔም በጃችን ነው።
እኔ ያልገባኝ ቢኖር ጃንሆይ እሚሉት በሄወት በለለ ሰዉ ማላከካቸዉ ነወ ወይ
አሜን
የጌታዬ እናት ማርያም ሆይ ከልጅሽ ጋር ክብር ምስጋና ይገባሻል አሜን።ገና ብዙ እናያለን
ድንግ ል ማርያም እልልልልልልል
መስቀሉ ይነሳልን
አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ድፍረታችው
ታማኝ ልጆችህ በመርፌ ቀዳዳ መሽሎክ የተገሉፀው ይኸው ቃልህ ዛሬ መስቀልህን ከ80 ዓመት በላይ ረግጬዋለሁ ብለው ምንም አልደረሰብኝም ብለው ቀጥለውበታል የእምነቱ ተከታዮች በምንጣፉ ተሸፍኖ ስላላወቀ ነበር ግን ዛሬ እውነታው ሲገለፅ መታረም ነበረባቸው በድፍረት ቀጥለውባታል የእነሱና የምድር መጥፊያቸው ነው ። እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ
መስቀሉ በመረገጡ እኔም አሞኛል
ምስጋናና ክብር ለእናትና ልጁ እስከዘላለም ይግባቸዉ
እናታችን ድንቅ ስራን መስራት ትችላለች ክብር ምስጋና ይግባት የኔ እናት ቅድስት ድግል ማርያም
እግዚብአሔርተመገን❤እሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌሌ❤❤
ለእመቤታችንምንይሳናታልእልል
እኛ አቅም የለንም እና እግዚኦ ብለን ወደ እግዚአብሔር እንጮአምላኬእንደ ስራችን ሳይሆንእንደቸርነትህ ፈቃድይቅር በለን በጣም ያሳዝናል ልባችን ሰበሩት 💔💔💔
ለእመቤታችን ለአምላክ እናት ክብር ይግባት የናቁሽሁሉ በእግሮችሽ ጫማ ይሰግዳሉ ተብሎ ተፅፎዋል አሁንም እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ታምሩን እየገለጠ ነው ልብያለው ልብይበል
አረ በስመአም አረ አባቶች እባካችሁን እባካችሁ መሥቀሉ ይነሳ አረ ለአይንም ለጆሮም ይቀፋል 😊😊😊😊😭😭😭😭
አሜን አሜን አሜን አልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሲጀመር አቡነ ሔኖክ ጳጳስ እራሱ አይመስሉኝም ምናቸውም አይመቸኝም
ወደድንም ጠላንም ለሁሉም ነገር ሁላችንም ድርሻ አለን።
ሳናውቅ ረግጠን ይሆናል ፡ ነገር ግን አያውቅንማ ማንም አይገባም ብቻችሁን ቀድሱበት!
ለአባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ኦርቶክስ መሆኔ በጣም እኮራበታለው የአምላክ እናት እመቤቴ ሁሌም ስምሽ ይንገን
ሀፍፍፍፍ😢😢😢😢
በምን በምን እንመስላት እመብርሃንን🙏🏠💅
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በርቱልን ።እውነት ዋጋ አላት ።
አቤቱ ማረን ይቅር በለን❤❤❤
አባ አረ ተው ውረድ ውይም ፍረድ እባክህ 😢😢😢😢😢
እኛ ከዮናታ ከጴጤ በምን ተለየን ኦርቶዶክስ መሪ የለም ህስልምና መብታቸውን ያስከብራል መሪያቸው እውነተኛ ኦርቶዶክስ መሪ መጋውን አይጠብቁም ሕግዚያብር በምረቱ ይማረን😢😢😭😭😭😭
እመቤቴ ቅድስት ማርያም ክብርሽ ለዘላለምከፍ ይበል
አንድ እውነታ አለ አባቶች ቢነኩ ሲኖዶስ ቢነካ ምዕመኑ ዝምአይልም። ለምን ተዋህዶ እዳትፈርስ።በርግጥ ብዙ ሀሳቦች አላችሁ ግን ለመናፍቅ በር አከፍትም
የሉሲፈር አስፈፃም ናቸው ማለት ነው
ዘመዴ በሁሉም ነገር ተጮሀለህ ግን ሰሚ የለም በላቸው እንደሰፍነግ እየመረራቸውም ይዋጡት ምድረ ኢሉሚናት
አለመደማመጡ እና ትዕቢት ዋጋውን ምን እንደሆነ ከሎሳንጀለስ መማር ከሚመጣው መቅሰፍት ያድናል። አባቶች ሆይ ስሙ። ይህንን ቤተመቅደስ ውስጥ ገብቶ መንግስት መሬቱን ቴራዞ አላነጠፈምና ከመንግስት ጋር አታያይዙ። እግዚአብሔር በፈቀደው አድሮ " ተው አንሱ " እያለ ድምፁን መስማት ተገቢ ነው። ሀገርንም ከቁጣ ማዳን ነው ፤ እንዲነሳ እዘዙ። አሊያ ዕዳው በናንተ ላይ እንዳይሆን ስለራሳችሁ ተጠንቀቁ።
አቤቱ፣ይቅራ፣በሌን፣መህሪን፣ክረሰቶሰ😊😊😊
ምእመናን ሆይ ንቁ በጣም የሚያሳዝነው እስካሁን ለረገጥነው ንስሀ እንደመግባት
አሳዛኛ ነው 😢😢😢😢😢😢😢
እባክህ 'ማርያምን' የሚል መሐላ ተው። መፅሐፍ ቅዱስ ውስጥ እንደተፃፈ፣ 'እውነት' ማለት በቂ ነው። 'እግዚአብሔርን፣ ማርያምን፣ ገብርኤልን ወ.ዘ.ተ እያሉ መማል፣ አላስፈላጊ ነው። የአምላካችንን የእግዚአብሔርን እና የቅዱሳኑን ሁሉ ስም፣ በሆነ ባልሆነ እየማሉ፣ አላግባብ ደጋግሞ መጥራት ሐጢያት ስለሆነ።
መስቀሉ ይነሳልን። መስቀል እየረገጡ ክብር የለም ሞገስ የለም አረ ተዉ አንሱልን አይረገጥብን ስለ መስቀለ ክርስቶስ አንሱት።
በተቀደሰው ቦታ ላይ አርኩሰትን አቁመው ባየህ ጊዜ አንባቢው ያስተውል ያለው ከዚህ የተለየ ነገር የለውም ህዝበ ክርስቲያን እናስተውል ዩኒስኮ ማለት ትልቅ ተልኮ ያለው የቅርስ ጥበቃ ምክንያት በማድረግ እምነታችንን ዶግማችንን የሚሸረሽርና የሚያደናቅፍ ታላቅ ተልኮ ያለው ድርጅት ነው ህዝበ ክርስቲያን ሊነቃ ይገባል።
እመቤቴ ያንቺ ድንቅ ታአምርሽ እንዴት ይገርማል አገር ሲነድ ያንቺ ስእል ያለበት ብቻ ዳነ
Amen 🙏 Amen 🙏 always thanks GOOD🙏
እባካችሁ 81 አመቱ ነዉ ከተሰራ እያላችሁ ያለምንም ማስረጃ ምስክርነት አትስጡ ኮሚቴዉና አባቶች ምስክርነት ሰጡ የሚለዉ ብቻዉን ማስረጃ ሊሆን አይችልም ። !! ይልቁንም አዉን በዝህ ጊዜ እንደ አጀንዳ ሊሆን ለምን ተፈለገ ? በአንድ ምሽት ሴራሚክ ማንጠፍ የሚቻልበት ቴክኖሎጂ ያለንበት አለም ላይ መሆናችንን መዘንጋት የለበንም ። ጐበዝ ከአጀንዳዉ ጀርባ ምንድነዉ የተፈለገዉ ለምን በአሁኑ ሰአት ተፈለገ የሚለዉ ላይ ነዉ መወያየት !!
እግዛብሄር ይቅር ይበለን መሰቀል ይዘው መሰቀል ርግጠው እግዝዬ በጣም ያሳዝናል ፍርድን ይሰጠን😢😢😢😢😢😢😢😢
ትክክል፡ነው፡የተናገርከው፡ያለጥርጥር፡ሕቭ፡ያለውግልብ፡ያርግ
ክብር ለእናትና ልጅዋ እልልልልልልልልል
መስቀሉ ይነሳልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
መስቀሉን የሰራው መንግስት ነው። በእርግጠኝነት አባቶቻችን በመስቀሉ አይደራደሩም። መንግስት ብንወቅስ ነው የመሰለው እባካችሁን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መርፌ ወግተዋቸዋል የኢሉምናቲ
እልልልልልልልል..........ል
Egzow mharna kerstosi
እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ
ያስዘናል እግዚአብሔር ይሁነን ግን መንጋውን መበተን አስፍላጌ አይደለም ልቤን አሞኛል
💖💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢ያሳዝናል በጣም
Yewelaytuna yeljau yibarek
ብዙ ስላሴ ቤ/ክ አለ አ/አ ላይ እዛ እንሄድም
ወዳጄ ምን ጠብቀህ ነበር ኧረ የሕዝብ አባት?
ምእመኑን የማያከብር ትላለኽ ? የተረቀለውን ጌታ መስቀል እንዲረገጥ ካረጉ ወረበሎች ምን ይጠበቃል ዋጋቸውን ያገኛሉ
በቃ ተስፋ እንቁረጥ? አንቆርጥም ።እንደገና እንቆማለን።አቡነ ሄኖክ እርስዎ የረገጡትን መስቀል እኔን ሊያሳልሙኝ እፊትዎ ልቁም? አላደርገዉም። እንደገና ኤሞክራለሁ።
ሁሉን፡ፈጣሪ፡ይጠይቅ፡ሰው፡ይታለላል፡ፈጣሪ፡አምላክ፡ግን፡አይታለልም፡ፍርድ፡ለሱለቅድስ፡ስላሲ፡ይሁን፡
ሁላችንንም መዳኒአለም ይቅር ይበለን ፡፡ የክርስቶስ መስቀል ሀይላችን ነው ሀይላችን መስቀል ነው የሚያጸናን መስቀል ነው መስቀል ቤዛችን ነው አይሁድ ክደውታል እኛ ግን እናምነዋለን ፡፡
በእዉነት፡አሁንነበር፡ጥቁርመልበስ😢😢😢😢😢አሁነዉማቅመልበስ😢😢