ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ ከፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች ጋር ያካሄዱት ውይይት (ክፍል 2)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 673

  • @meriamomar4015
    @meriamomar4015 4 роки тому +6

    አብቹ ኑርል በክብር አላህ ይጠብቅህ የገራችንን ካሰሮች አላህ ያጥፋቹዉ

  • @theendofends5969
    @theendofends5969 4 роки тому +1

    ከአንድ አምላክ ከልዑል እግዚአብሔር አስበልጠን የምንወደው እና የምንገዛለት የትኛውም ነገር ለባዕድ አምልኮ የሚያጋልጠን ጣኦት ነው፡፡
    ሳጥናኤል የሚያጠቃን እጅግ በጣም የምንወደውን ነገር ተታኮ ነው፡፡
    በምንወደው ነገር በኩል የሚመጣልንን አማላይ መደለያ ተስገብግበን ከመቀበል እንቆጠብ፡፡
    በልዑል እግዚአብሔር በፍቅር ከተሰጠን ጸጋ ከጌታችን ከመድኃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ የሚበልጥብን ምንም አይነት ስጦታ በዚህ ዓለም ላይ የለም፡፡
    ‹‹ ኃጢያት በኢየሱስ ክርስቶስ አለማመን ሲሆን የኃጢያቶች ሁሉ አውራው ኃጢያት ደግሞ ኃይማኖታዊ ዘረኝነት ነው፡፡ ››
    ሁሌም አምልኮህ እና ስግደትህ ክብር እና ምስጋና ለሚገባው ለኃያሉ እግዚአብሔር ይሁን፡፡
    ኢየሱስ ክርስቶስ ትላንትም፣ዛሬም፣ነገም እስከ ዘላለም ድረስ ያው ነው፡፡ አሜን !!!
    ቀሳፊው ኖቭል ኮረና ቫይረስ (ኮቪድ 19) በመላው ዓለም በመከሰቱ ምክንያት በሰው ልጆች ጭካኔ ስትናጥ፣ስትናወጥ የነበረችዋን ኢትዮጵያን አጥፊዎቿን አስታግሶላታል፡፡
    ወረርሽኙ ስርዓትን መማማሪያ አንድ የዓለም ቋንቋ ሆኗል ማለት ይቻላል፡፡
    እጆችን በተደጋጋሚ መታጠብ አዎንታዊ ባህል እየሆነ መጥቷል፤
    እጅ መንሳት እና በመራራቅ መጠንቀቅ በጎ ልማድ ሆኗል፤
    ዘረ አዳምም ፈጣሪውን መለስ እያለ አስታወሰ ነው፡፡
    እንግዲህ ከበዛው አመጻችን እና ከጥፋት መንገዳችን አስተውለን እንመለስ ዘንድ ይህ ተከስቶ ይሆንን ?
    ክስተቱ ከስህተታችን ተምረን ወደ ቀናው መንገድ እንድንመለስ ይረዳን ይሆንን ?
    ዘመነ ኢካቦድ፤- በእስራኤላውያን ዘንድ ክብር ከሀገር የጠፋበት ዘመን ነው ፡፡
    ገምባው፤- ነጻነት ፈላጊዎችን ማሰባሰቢያ ለመጀመሪያ ጊዜ በላይ ዘለቀ የተጠቀመበት ጡሩንባ መሰል የትንፋሽ መሳሪያ ነው ፡፡
    ኢትዮጵያ በዘመነ ኢካቦድ ላይ ነችና ቀደምት ክብሯን ለማስመለስ በገምባው ተጠቅሞ ነጻነት ፈላጊውን ዜጋ የሚያሰባስብ ሀገር እና ትውልድ የሚታደግ ጀግና ያስፈልጋታል ፡፡
    ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ማለት እውነቱም፣ እውቀቱም፣ እምነቱም፣ ድፍረቱም፣ ትዕግስቱም፣ ብልሀቱም፣ አስተዋይነቱም፣ አርቆ አሳቢነቱም፣ ሀብቱም ፣ውበቱም፣ዓለም አቀፍ ተወዳጂነቱም ያለው እንደው በጥቅሉ በሁለንተናው ይህ ጎደለህ የማይሉት ቀጭን የሀገር መሪ ነው፡፡ እውነትን የተረዳና አምኖም የተቀበለ ሰው ስለሆነ በነገር ሁሉ ልዑል እግዚአብሔር አብሮት አለ፡፡የአብይን አስተዳደር መገዳደር ሠልፉ ከልዑል አግዚአብሔር ጋር ነው የሚሆነው፡፡
    ምን ነፋሱ ቢነፍስ ሙሉ እብቅ ይዞ
    አውሎ እና ወዠቡ ቢያዝለን ወዝውዞ
    ከመፃኢው ተስፋ ከብልጽግናችን
    አገናኝ ነውና ፈቅ : ነቅነቅ የለም ከአብይ ጉዳያችን።
    በዘመኔ እጅግ በጣም የሚገርመኝ እሬት የማይመራቸው፣ማርም የማይጥማቸው፣ እውነት የማይገባቸው፣የዘላለም ህይወት የማያስጎመዣቸው፣ዲን እሳት የማያስፈራራቸው ግራ አጋቢና ተጻራሪ የእኔ ቢጤ የአዳም ዘሮች ሁሌም አብረውን መኖራቸው ነው ፡፡
    ውዱ ወገኔ ሆይ በቀደመው የታላቅነት ጥንተ ታሪክህ አትመካ፡፡ይልቁንም ምህረትን፣ ጽድቅን እና ፍርድን በምድር ላይ የሚየደርገው ህያው አምላክ እግዚአብሔር መሆኑን በማወቅህ እና በማስተዋልህ በዛ ተመካ፡፡ ጠላቶችህን ድባቅ ለመምታት እርሱ ከጎንህ ይቆማልና፡፡
    እግዚአብሔርን ለሚወዱና እንደ ሀሳቡም ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን፡፡
    በጊዜያዊው ምድራዊ ጥቅምህ አትጠመድ፤ ህገ መንግስትህንም መጽሐፍ ቅዱስ አድርግ፡፡
    የልዑል እግዚአብሔርን የቅዱስ ቃሉን እውቀት ከማጣታችን እና አሠራሩን ብሎም ፈቃዱን ካለማወቃችን የተነሳ ጠፍተናል፡፡
    ዘረ አዳም ለፈጣሪው ፈቃድ አልታዘዝ ሲል ከተፈጠረበት ዓላማና ከስርአተ ህጉ ይወጣል፡፡
    ከተፈጠረበት ዓላማና ከስርአተ ህጉ የሚወጣ ዘረ አዳም ደግሞ በዚህ ዓለም ገዢ በጨካኙ በዲያብሎስ (በጨለማው) መቅሰፍት ይመታል እንጂ በጽድቅ ብርሃናት የተሞላው ቅዱሱ እግዚአብሔር በፍጡራኑ ላይ ፈጽሞ መቅሰፍትን አያዝም፡፡
    ‹‹ ዘመናችን መልካም ይሆንልን ዘንድ ዕለት በዕለት መልካም ነገሮችን ብቻ እያወጅን እንደጋግም፡፡ ››
    እኛ ደህይተን የተገኘነው በታላላቆች ከተሞላው ከከበረው ሠራዊታችን ውስጥ ተሹለኩልከን ወጥተን በመነጠል መንደርተኛው ፖለቲካ የፈጠረልንን መንደርተኛውን ቁማር ፈቅደን ተጫውተን ቀልባችንን ሳይቀር በአክቲቪስቶች ስለተበላን ነው፡፡
    ያለ የሌለ አቅማችንን አሟጠን እጅግ ደክመን ያማረና የተንጣለለ ከተማ ገንብተን ስናበቃ በከተማው ውስጥ ሊኖሩ የተገባቸው የሀገራችን ህዝቦች ስብዕና ፈራርሶ ቢገኝ ምን ይጠቅመናል ?
    አስቀድመን የአእምሮ ልማት ላይ እንስራ፡፡ያኔ የለሙ አእምሮዎች ባለቤት እንሆንና በሁሉ ነገር በብቃት እንሠለጥናለን፤ እውነተኛ መበልጸግንም እንበለጽጋለን፡፡
    እርግጥ ነው መደማመጥ በሌለበት መደማመር የሚባል ፍልስፍና ተቀባይነት ሊኖረው አይችልም፡፡
    እስካልተደማመጥን ድረስ ግን መቀናነስ እንጂ መደማመር የሚባል ነገር አይኖረንም፡፡
    የተደማመጠ ግን ለመደመር አያዳግተውም፡፡
    በሰራ አካላችን ውስጥ በብርሃንነቷ የምትታወቀዋ አይን ከመላ አካል ብትገነጠል በድን ገላ እንጂ ህያው ብልት መሆን አትችልም፡፡
    መደመጥን ብቻ ሳይሆን ማድመጥንም እንለማመድ፡፡
    ባደመጠ እና በለማ አእምሮ ጥበብን ያገኟል እጅግ ተከምሮ፡፡
    አሁን ላይ ትውልድ ተነቃቅቷል፤
    ጥሪቶቻችንን በቁማርተኞች መበላታችን አብቅቷል፤
    ከማደግ ባለፈ እንበለጽጋለን፣ እንመጥቃለን ገና፤
    ትውልድ ሁሉ በፍቅር እና በአንድነት መንፈስ እርስ በእርስ ተጋምዶ በበለጸገ አመለካከቱ በሚያፈራው በቂ ገቢ እና በሚያስገነባው ቪላ ቤቱ ውስጥ ቀደምት ቀጣሪዎቹን በጥሩ ደሞዝ ቀጥሮ ሲያስተዳድር ይታየኛል፤
    የሀገር አመራሮች በሙሉ እጆቻቸውን ወደ ልዑል እግዚአብሔር በዘረጉበት ቅጽበት ኢትዮጵያ መባረክ ትጀምራለች፡፡ እርሱም አሁን እየሆነ ይገኛል፡፡
    ክብር ለአብ፣ ክብር ለወልድ፣ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን !!!

  • @aumufirdos3082
    @aumufirdos3082 4 роки тому

    ምናለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ እዳብቹ በእውቀት በስነምግባር የተሞላ ቢሆን የኛ ጀግና አላህ ያጠክርህ ፈተናው ብዙ ነው ሺ አመት ኑርልን

  • @birhaneabdeta9909
    @birhaneabdeta9909 4 роки тому +2

    ያኛ ጀግና ሽህ አመት ንገስልን እግዝአቤኤር አምለክ ከኩፍ ነገር ሁሉም ይጠብቅ

  • @rahmetugebremeskel306
    @rahmetugebremeskel306 4 роки тому +5

    ውዴ ክ/ጠ/ሚ/ ዶ/ር አብይ አህመድ አሊ ክብርና ሞገስ ላንተና በቆራጥነት በዙሪያህ ላሉ አመራሮችና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይሁንልኝ!!!
    የአንተን በእውቀት ላይ የተመሠረተ ብልህ፣ ፍቅርና ጥበብ የተሞላበት አመራር ይዘን ገና ብዙ ድሎችን ተጎናፅፈን ሀገራችንና ሕዝባችን እናሻግራለን!!!
    ፈጣሪ ከግራም - ከቀኝም፣ ከኋላም - ከፊትም፣ ከታችም - ከላይም፤ በዙሪያህ ዋስ ጠበቃ ጥላ ከለላ ጋሻ መከታ የሚሆኑ ተራዳይ መላዕክትንና የሀገራችንን ዕድገትና ሠላም የሚደግፉ የሰው ልጆችንን ሁሉ እንዲያቆምልህ የዘወትር ጸሎቴና ድጋፌ ነው፡፡
    ኢድ ሙባረክ ለመላው የኢትዮጵያና የዓለማችን ሙስሊም ሕዝቦች!!!
    ፈጣሪ ሕዝባችንና ሀገራችንን ይባርክ!!!
    በመላ ዓለማችን ላይ የተጋረጠውን የኮረናና የፖለቲካ ውጥረቶች እንዲነሡልን ፈጣሪ ረድቶን መላው ዓለም በሰላም፣ በፍቅር፣ በመተሳሰብና በመረዳዳት የምንኖር ያድርገን!!! ለዚህም ሁላችንም የሰው ልጆች ያለንን እውቀት፣ ጉልበትና ሪሶርስ አስተባብረን በጋራ እንረባረብ!!!

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ኸ6ሠ

    አቢቹ የምርጦች ምርጥ የእድር ስብሰባ ያልከው ተመቸኝ እውነት ነው አንድ ከተማ ብቻውን ምርጫ ሳይሆን የእቁብ ስብሰባ ነው በርታልን የኛ ጀግና

  • @technohome1252
    @technohome1252 4 роки тому +32

    My prime minister Dr Abiy Ahmed,,, I realy love you, you are my hero,,,,,,,,,,,,,
    I stand with till I die.
    you are kind and different,,, there is a very difference between you and all activists and politics.

  • @6tgbfgh427
    @6tgbfgh427 4 роки тому

    ጀግናችን ሀቢቢ አላህ ይጠብቅህ አተን ባየዉ አይ ሌላሠዉ ለሚኔ አባዬ ኑርልን ጥላቴክ ዶጋ አመዲ አተ የማትሰበር የወረቅ ብርጭቆ ያይኔ ብሌን እምሳሳልክ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪🤚🤚🤚🤚💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🤚

  • @majzbwuwhsvx883
    @majzbwuwhsvx883 3 роки тому

    ክቡረ ጠቅለይ ምንሰተረ እጅግበጣም አድረጌው የምወደው ወድ አባቴ የዎዴቀዉን የምያኔሳውድአባቴ ጠቅለይ ምንሰተረ አብይዬዬዬዬዬ እወዳለሁ አባ ቃለት የለኝም ከፉ አይንካኘዉዴ በጎንህ ጌታ እየሱሰይቁምልኝ አሜን አሜን አሜን

  • @alemfantaye3896
    @alemfantaye3896 4 роки тому

    እግዚአብሔር በነገሮች ሁሉ ይርዳህ የኢትዮጵያ ጥላቶችን ያጥፍልን

  • @elitube8652
    @elitube8652 4 роки тому +64

    Having such a brilliant and very kind humble leader as a PM of Ethiopia is like a dream come true for the whole nation. PM Dr. Abiy you have the skill and courage to lead Ethiopia. God is your shield!

    • @5minuteprojectideas
      @5minuteprojectideas 4 роки тому

      አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና የቢዝነስ መስኮችን / ዘርፎችን ለማግኘት 5-Minute Projects ቻናላችንን ይቀላቀሉ

    • @tashaykef796
      @tashaykef796 4 роки тому +1

      Lord are u kidding?? Nikate hilinachiu be gubo 🤐 💯💪💚💛❤

    • @abifuza893
      @abifuza893 4 роки тому

      እተንቢ አሸሑ.. ሰላም.ጤናለአገሬመሪ.ለዶከተረ.አቤ..ሰራዎ.ፀባዮ.ሰነሰራዏት.አመቺነው.ተሰማሚነው.ነገ ወገን.የቀድሞ.ሰራተኞች።ለምን።ወደቤታቸው።አትልካቸውም።የአንተምክር።ለነሱም።ምንምአይደለም።ሌላው።ደሞ።እኔፖለቲከኛ።ሳልሆ።ተራስውነኝ።ህዝቤሳልፕጠይቅ።ከይቅርታጋ።።ወልቂጤ።እካን።ሱማሌ።።።የአሜሬካንዝብ።በሙሉ።ቢገቡ።አግራችን።ክተስራበት።ለሁሉይትርፉል።አመስግን።አለሁ።እግዛፔር።ይጠብቅህ።ይከተልህ።አሚን።ክአዲት።ኢትፕ።ግራጌ

    • @lemmaalemayehu615
      @lemmaalemayehu615 4 роки тому

      0

    • @user-bz7fj1fk2m
      @user-bz7fj1fk2m 4 роки тому

      ኣየ የሚኒሊክ ቡችላ። 12ኛ ክፍል ያልጨረሰ ፌክ ጠ/ሚ። Abbiy = minilik = a snake in a straw. ኣብይ = minilik = የጭድ ውስጥ እባብ

  • @abifuza893
    @abifuza893 4 роки тому +1

    አዎንትክክልነዉ.ሓበረታ.አገራችን.አደራ.ተሰጥቶሓ.ሕዝብሕ.ከአንተጋርነው.ይከተልሓል.በርታ.ወንድሜ.አይዞሕ..ያምርብሓል..ታምራለሕ..የአገሬመሪ..አመሰግን.አለዉ.

  • @helengebre-amlak1436
    @helengebre-amlak1436 4 роки тому +39

    God Bless Dr. Abiy!! May he keep him safe as he leads Ethiopia out of this mess and keep her united! My heart goes out to the family who lost their loved ones. Please let us think of our future and what we are going to leave to our children!

    • @5minuteprojectideas
      @5minuteprojectideas 4 роки тому +1

      አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን እና የቢዝነስ መስኮችን / ዘርፎችን ለማግኘት 5-Minute Projects ቻናላችንን ይቀላቀሉ

  • @ליליבלאי-ת2ס
    @ליליבלאי-ת2ס 4 роки тому

    ዶ/ር አብያችን አህመድ እግዚአብሔር ይርዳህ ኢትዮጵያን ከጠላት ያድናት እግዚአሔር ይርዳህ

  • @hailubekele4311
    @hailubekele4311 4 роки тому +23

    ጊዜ ቢሰጥህ ታላቅ ሥራ እንደምትሰራ አምናለሁ ።እ/ር በመገድህ ሁሉ ካንተ ጋር ይሁን ።

  • @abebagessesse7715
    @abebagessesse7715 4 роки тому +8

    I will pray for you prime minister of ethiopia you are the real leader of ethiopia .you must lead minimum 10 years .the only chance for ethiopia now .God gives thise chance now for ethiopia if the ethiopia people know and accept otherwise the Ethiopian will pay.but always I think about you &i will pray Dr Abey !!!you are exceptional leader.stay blessed with your family !!!

  • @حبشيهوافتخر
    @حبشيهوافتخر 4 роки тому +16

    የእኔ ከርታታ እነሡ እስኪበስሉ አንተ አረርክ የእኔ ከርታታ ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥክ በጣም ነው የምታሳዝነኝ 💔💔💔

  • @siraksamra1
    @siraksamra1 4 роки тому

    እናዳምጠው፥ ጊዜ ይሰጠው፡ ኣደራ ጆር እንስጠው፥፡ ከውንዶች ሁሉ ተተባረክ ስወ ኢትይጵያን ና ኣካባቢውን ለማዳን እግዚኣብሔር የላከው ፍጡር ነው። እግዚኣብሔር ካንተ ጋር ይሆን!!!!!

  • @የኣገርልጅ
    @የኣገርልጅ 4 роки тому +7

    God sent us Dr Abiy to make reality Ethiopian Renaissance! Brilliant and beautiful mind, let’s help him with all hands on deck on nation building!

    • @asterberhe9204
      @asterberhe9204 4 роки тому

      God bless Dr.Abiy!!he is such a humble and wise,peaceful leader👍👍👍👍👍👍👍💖

  • @negedeyimam2745
    @negedeyimam2745 4 роки тому +12

    ለኢትዬጵያ ከእግዚአብሔር የተላከው ዶ/ርአብይ ነዉ።
    እግዚአብሔር ይባርክህ የኢትዬጵያንን ጠላት ከእግርህ ስር ይጣልልህ

  • @alemeyad3242
    @alemeyad3242 4 роки тому +4

    እዉነት አብይ እ/ር እድሜ ከጤናጋር ይስጥ ሰዉ የማሰቃየዉን እጅ የማስብለትን አይወድም ያተ ጥርት ለኔ ይታየኛል እችን አገር አድ ታርጋታለህ እዉነት ነዉ የምልህ አተ ባታሳካዉኳን መሰርት ሰርተሀል እዉነት እወድሀለሁ የተማኩ ብዎን እና ባግዝህ ደስ ይለኝ ነበር ግን እ/ር አልፈቀደም

  • @haymanotsory5971
    @haymanotsory5971 4 роки тому +3

    ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ የና ዉዱ መሪችን ምርጫችን ዶክተር አብይ አህመድ ብቻ ነዉ

  • @asterbeshah2897
    @asterbeshah2897 4 роки тому +9

    You always exceed my expectations. God help and protect you

  • @gerrywelde3753
    @gerrywelde3753 4 роки тому +1

    Very clear for everyone and thank you Abby Ahmed for Explained this great idea

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 4 роки тому +1

    Abiyyachen Yenga Egzeabeher Yetebekeh Wedddddddd ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @believeinyou9745
    @believeinyou9745 4 роки тому +5

    Abiy please stay strong i could see you seat on fire,you are young and smart you don't deserve what you have been through now,but you born this way, you are a person who make everything possible.i just love the way you are, you must be proud of your self🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧚‍♂️🧠🌞🔥

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 4 роки тому

    Thank you very much, you know them very well.

  • @seblewengelhagos2046
    @seblewengelhagos2046 4 роки тому

    Although I was born at our Emperor's time grown educated at Empress Menen school at that time I didn't have knowledge of seeing what is going on poleteicaly in our country but now as an old mother hearing Dr. Abbiy's speech addressing to the politicians I respect his wisdom and his dedication with awsome love to all I pray to the Almighty to protect him & his families & keep him safe to work more for our country. GBU abundantly PM Abiy with his unconditional Love.

  • @derejedesta2422
    @derejedesta2422 4 роки тому +1

    ክቡር መሪያችን ፈጣሬ ይርዳህ ሀሳብህን መጨረሻውን ለማየት ያብቃን አሜን

  • @yibeltalenyew1187
    @yibeltalenyew1187 4 роки тому +21

    ኑርልን አቦ ጠ/ሚንስተር ዶ/ር አብይ አሕመድ ሽህ 1000 አመት ንገስልን።

  • @AdamMoguzo
    @AdamMoguzo 4 роки тому +8

    PM Abye - your vision, your leadership, Your idea flows remarkably good. I hope they understand. The only Avenue to get out of this vicious circle to have a reasonable democratic government in Ethiopia is discuss the issue forward good idea and give time and tolerance.
    I hope you will succeed.

  • @mahletmh4069
    @mahletmh4069 4 роки тому

    እንደ እናት እጸልያለሁ ረጅም እድሜ ይስጥህ ኢትዮጲያ በልጽጋ ለማየት ያብቃህ

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 4 роки тому

    I don't know how I can help you Dr. Abey, you are amazing. You are ahead of your time.

    • @elze4965
      @elze4965 4 роки тому

      There’s so many things to help financially and morally.

  • @thomasmulata8859
    @thomasmulata8859 4 роки тому +3

    You are brilliant God bless you ❤️

  • @ethiopialove9780
    @ethiopialove9780 4 роки тому

    ኢትዮጵያ ጠላትሸ ይሙት ....አብቹዪ ዘመንህ ይባረክ ❤️👈

  • @ድንግልማሪያምእናቴልዑልእ

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጠቅላይ ዶክተር አብይ አህመድ ፈጣሪ ጥናቱን ይስጥህ

  • @teflostsegay3688
    @teflostsegay3688 4 роки тому +5

    I Hope They Will Understand You One Day, You Are The Smartest & Strongest Leader Ever. I Wish You Were Eritrean PM. Long Live Neighborhood PM.

  • @asnekechassefa9925
    @asnekechassefa9925 4 роки тому +1

    Dear Dr. Abiy you are so precious & wisdom filled man we are proud of you the almighty God protect you as your serving his people with love & understanding.. I am praying for my bloved Country as well for you...

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 4 роки тому +1

    🙏👌👌🇪🇹 dr Abiy Ahmed ❤️❤️❤️

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 4 роки тому

    Proud to see such a wonderful African, intelligent and educator.

  • @aidamekonnen3429
    @aidamekonnen3429 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Makeda568
    @Makeda568 4 роки тому +18

    ትልቅ ኩራት ይሰማኛል የሀገሬ ኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ስለሆኑ🇪🇹

  • @mehadimehadi8795
    @mehadimehadi8795 4 роки тому +8

    አብይ አህመድ አልፍ አመት ንገስ ዘላለም ያኑርህ የኛ ጀግና ይህ ሰው እስካለ ሀገራችን ትለወጣለች የምርጦች ምርጥ ፈጣሪ ያሰብከውን ያሳካልህ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ

  • @isisijssjjsjs8706
    @isisijssjjsjs8706 4 роки тому +8

    ሁሉም ያገር ፍቅር ኑሮት ቢያግዝህ ሃገራችንን ለመቀየር 5 አመት በጣም በቂህ ነበር ልለማንኛውን ሁሌም ከጎንህ ነን

  • @sodaasaxibadii3896
    @sodaasaxibadii3896 4 роки тому +1

    Egeziaber abesetawu yebereki

  • @ambessashield9360
    @ambessashield9360 4 роки тому +11

    Our country is blessed to have such a humble and wise leader, a peaceful leader. 🇪🇹❤️

  • @arotaalfo6368
    @arotaalfo6368 4 роки тому

    Dr.Abiy is right man please help him really we proud of his idea which is very important for us and for Ethiopia development

  • @wsddwsas8708
    @wsddwsas8708 4 роки тому

    ሰላም ያውርስልን ያርህማን

  • @kedirmustafa7976
    @kedirmustafa7976 4 роки тому +1

    ምን የቀራው አሳብ የለም ትኪል ለእትዬጵያ ፣ልጁየሆኑት፣ሀሣብ ምኪር በቅ መረጃ ናቸው ።ዶክተር አብሐመድ እውነተኛ ።መሪ።ንጉሥ ናመግሥት ሹምነቱ ከፈጣሪ ዘንድ ነው ፈጣራ ሹም ነት ሹሞ አልፎታል ፈጣሪ 🇪🇹🇪🇹⭐⭐🌟🌟🌎🌃ከድር ሙስጤፍ የኢትዬጵያ በሀገራቱ ፍቅሬኛ ነኝ,100ከ100

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ8ዀ

    ዶ/ጠ/ሚ አብይ አህመድእግዚአብሐር ካንተ ጋር ይሁን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚
    💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛
    ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @genetsalilew3288
    @genetsalilew3288 4 роки тому

    እውነት የግዚሃብሔር ናት እሱ አይሳሳትም ፍርድም እሳት ነው ቢዘገይም እሚቀድመው የለም ለሁሊም ጊዜ ይፈታዋል ፈጣሪ ይመስገን አሜንንን

  • @tamsterethio9941
    @tamsterethio9941 4 роки тому +19

    Yes, Dear PM Dr.Abiy Ahmed !!!!!!

  • @workgold7796
    @workgold7796 4 роки тому +16

    Dr ABIY Egezaber yibarkhe🙏😇

  • @nejathussein2038
    @nejathussein2038 4 роки тому

    ጄግናቺን በርታልን

  • @zeinbqasem4530
    @zeinbqasem4530 4 роки тому

    የኢትዮጵያጀግናየቁረጥቀንመር፡ጌታከአንቴጋረናውአይዞበረታሁሉምየልፈልናጌመልከምይሆናል።

  • @lifeisunfair6336
    @lifeisunfair6336 4 роки тому +9

    I am really happy that you are my king

  • @amenatali8671
    @amenatali8671 4 роки тому +1

    አብይአህመድ
    አይዞህ ፈጣሬ ይገዝህ አገራችንን። ሠላም ያርጋት

  • @tsegahalembeyene2801
    @tsegahalembeyene2801 4 роки тому

    Min yihunlachu......Dr. Abiy is a real life proof to be smart leader.

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 7 місяців тому

    AMSEGENALHU

  • @fikir875
    @fikir875 4 роки тому +20

    You are my Hero!!

  • @zzaytn4041
    @zzaytn4041 4 роки тому

    በርታልን ድሉ ላንተ ይሁን ምቀኛችህ ይሟሙ እንደጨው

  • @Dan-uy1dh
    @Dan-uy1dh 4 роки тому +47

    I wish I can work for him voluntarily without getting tired for a better future pls pls let's wake up people and smell our precious coffee.

    • @abdimarco5368
      @abdimarco5368 4 роки тому

      ይችን ሀገር መለወጥ የሚትችሉ አስተማማኝ ፓርት እንደመሆናችሁ በርቱ ፣ በዚሁ ቀጥሉ ፈጣሪ ኢትዮ ይባርክ !

  • @fahizafahiza1741
    @fahizafahiza1741 4 роки тому +2

    በርታል ንገርል ለዚህ ለማይገባው ደነዝ ህዝብ

  • @almazbellew1087
    @almazbellew1087 4 роки тому

    I pray that God protect you from all Evil

  • @nsrseid4594
    @nsrseid4594 4 роки тому

    አላህ እድሜህ ረዝይም ያድረደግልህ ኢትዮጵያን ለሺ አመት ብትገዛ ደስታውን አልችለውም ካንተ በስተቀር

  • @berrythegreat1568
    @berrythegreat1568 4 роки тому +1

    Long Live Dr.abiy Ahmed 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @dawittegegneeunetoomywork8893
    @dawittegegneeunetoomywork8893 4 роки тому +5

    We love Dr.biei his good man.he is kind .we must lessen .Dr.Abiey.

  • @mashofantaye8494
    @mashofantaye8494 4 роки тому

    Tebarek

  • @saramulugeta9432
    @saramulugeta9432 4 роки тому +8

    Word. ( One Love Abey u r The best )

  • @temesgenethiopa
    @temesgenethiopa 4 роки тому +1

    ብሩክ ሰው ዶር

  • @TshayAgape
    @TshayAgape 6 місяців тому

    MSEQLE ALEBEHE YELUHALE

  • @zwolday
    @zwolday 4 роки тому +11

    Great analogy...#5 rules of football

  • @believeinyou9745
    @believeinyou9745 4 роки тому +1

    Abiy i love you,am proud being Ethiopian@🧠🧠🧠🧠🧠

  • @ethiolove9444
    @ethiolove9444 4 роки тому +5

    We are lucky to have you as our leader 💚💛❤️🙏🏾stay blessed🙏🏾💚💛❤️

  • @amenatedres3308
    @amenatedres3308 4 роки тому

    አቢይአህመድሰላምናጤናከሚወድህሁሉጋርይሁን

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 4 роки тому +2

    እንዴት እንደምታሳዝነኝ አቢቹ ውይይይይ መደናቆር እኮ ነው::🙉🙈

  • @addistobetola7054
    @addistobetola7054 4 роки тому

    God bless you amen

  • @tigisttamirat3440
    @tigisttamirat3440 4 роки тому +2

    ኑርልን እንዲህም ነግረሀቸው ቢማሩ መቺም አይቀርም ጊታ መሪያችንን ይባርክልኝ።

  • @savemetube
    @savemetube 4 роки тому +2

    ኢትዮጵያን መጥረት የምጠሉት ይጠፋሉ! ኢትዮጵያ ግን ለዘላለም ትኖራለች!! You are a wonderful given for Ethiopia to lead with peace and prosperity #goahead#Godiswithyoualways!!

  • @galayxyplkk4350
    @galayxyplkk4350 4 роки тому +6

    ሺ አመት ንገሥ አባቴ ጎበዝ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 4 роки тому

    አላህ ያግዝህ

  • @AaAa-rk8pq
    @AaAa-rk8pq 4 роки тому

    ጠቅላ ይምኒ ስተር ኑርል ን አላህ ዪጠብ ቅህ

  • @gtubeofficial7554
    @gtubeofficial7554 4 роки тому +8

    He have brilliant mind !!!

    • @zebibacker0423
      @zebibacker0423 4 роки тому

      The best men for Ethiopië Abiy, only the real Ethiopiërs love him,the fake one don't love him,the fake one have only hate for him,Abiy i am real Ethiopiër and i love you,and i love mama Ethiopië.💚💛❤we need the real bandira no star plz Abiy 💚💛❤✊🏿✊🏿✊🏿✊🏿

  • @ayalenshkebede4853
    @ayalenshkebede4853 4 роки тому

    እቤት ቅንነት በእውነት ይህ ጠቅላይ ሚኒስትር እግ/ር አምኖት ኢትዮጽያን እንዲመራ እንዲያስተዳድር የተሰጠ የእግ/ር ሰው ነው እንፀልይለት እንደግፈው አብረነው እንሁን እግ/ር ኢትዮጽያ ይባርክ!!!!!!!!!🇪🇹

  • @tigabualem5081
    @tigabualem5081 4 роки тому

    good if it is applied your discussion for futurity!

  • @wubahyeuamdemariam7733
    @wubahyeuamdemariam7733 4 роки тому

    You the best 👌

  • @signalsignal305
    @signalsignal305 4 роки тому

    Yene jagina💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯

  • @a.maghsoodi2432
    @a.maghsoodi2432 4 роки тому

    You are our hero we love you 😍❤️🙏🇪🇹🇩🇪Dankeschön

  • @hellengebrekidan6923
    @hellengebrekidan6923 4 роки тому

    You are a legend 👏👏👏 you ideas are similar to former prime minister David Cameron he always give priority to his nation’s and loved his country so much that what we called it true leaders.

  • @zemadaily
    @zemadaily 4 роки тому +18

    የሀገሬ ሰዉ ለመስሊም እህት ወንድሞቼ መልካም በዓል ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላም እና ፍቅር ያብዛ አንድነታችን ለዘላለም ይኑር ዘረኝነት ይዉደም ፍቅር ያሸንፋል ሁላችንም የአንድ እናት ልጆች ነን ሚለየን የለም
    ua-cam.com/video/9a1SM_mL-tg/v-deo.html

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 4 роки тому

    Ethiopan god is with you dr abey, we ethiopan are lache to have you for ethiopan dr abey and abay gft of god

  • @afewerkitesfaldet9684
    @afewerkitesfaldet9684 4 роки тому

    God bless Ethiopia.

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 4 роки тому +44

    እስተምርልኝ፡ይሄንን፡አዎቂ፡ነን፡ባይ፡ሕዝብ፡እንዴት፡ልውጡ፡እንደመጣማ፡ተረስቷል፡ከሥር፡ቤት፡መፈታቱም፡ተረስቷል፡እገር፡እንዴት፡እንደገቡም፡ተረስቷል፡ብቻ፡ባንድ፡ግዜ፡ሁሉ፡ነገር፡perfectይሁንልን፡አልተሞላቀቃችሁም፡እንዴ፡?💚💛❤️🙏👍

    • @ya2387
      @ya2387 4 роки тому

      elsi አንቺ እኔን አስተምሪኝ እስt

  • @gilasameson
    @gilasameson 4 роки тому

    በእዉነት አምላክ ከጎንህ ይቁምልህ! እርግጠኛ ነኝ በዚህ ንግግርህ እና ሥራዎችህ ብዙዎች ያግዙሀል። የኢትዬጵያ የቁርጥ ጊዜ ሙህራን የፖለፒካ መሪዎች እባካችሁ ለዚህ ምስኪን ገበሬ እስካሁን በበሬ መሬቱን አርሶ ስለሚበላን ሰትሉ ይህችን ሀገር ለማበልጸግ በርትታችሁ ሥሩ።

  • @Tesfation3
    @Tesfation3 4 роки тому +6

    what we can say? may God Protect you for Ethiopia... we understand you sir...

  • @anwarmohamed5177
    @anwarmohamed5177 3 роки тому

    For Ethiopia 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @fufaoromo
    @fufaoromo 4 роки тому

    Amazing critisice and response from PM. Really I respect and give it credit greatly.

  • @tebenegash7933
    @tebenegash7933 4 роки тому

    Yenie barya yenie meskin🙏 amelak yhagzeka🙏🤲❤

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 4 роки тому

    I am proud of you our African hero.

  • @yashyleb2516
    @yashyleb2516 3 роки тому +1

    👍👍👍🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏