በጠራራ ፀሀይ ሌብነት ኦርቶዶክስ ተዘረፈች😳እረ ጉድ ፈላ ምን ይሻላል ግራ አጋቡን እኮ🤗ከዋሹ አይቀር እንደ ጣሊያኑ ሰው😂እሚገርም ነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 13

  • @SelamEthiopia-jx1qh
    @SelamEthiopia-jx1qh 4 дні тому +1

    እነዚህ ሰው ሰራሽ አማኝ ነን የሚሉ ማፊያዎችን ህግ ቢኖር ኖሮ ይከሰሱ ነበር።

  • @የደሙፍሬነኝየሕያውአምልክ

    እውቀትን. ማስተዋልን. ጥበብን እዴት ስው. አይናፍቀውም. ንፍጥ. አይምሮ. ስው እዴት. ተሽክሞ. ይኖረዋል ግን ???

  • @TigstGetachow
    @TigstGetachow 2 дні тому

    የኦርቶዶክስ ከመስረቅ እውነት ከ7 በፊት የሚዘምሩት መዝሙር እኮ እኔም እንደው ነበር ማለቴ ሙዚቃ መስሎኝ እሰማው ነበር 😂😂😂😂 😊

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 4 дні тому

    ለምን አይጠየቁም ይሄ ንቀት ነው ሙዚቀኛ እንኳን መብቱን ያስከብራል።

  • @AwWo-de8ii
    @AwWo-de8ii 4 дні тому

    እኔእኮ እነዚህሠወች አቃጥለው ሊደፉኝነው ደግሞ እባቸው ከየት እደሚመጣ አስመሣዮች

  • @tsehaykassa2619
    @tsehaykassa2619 4 дні тому +1

    እውነት ነው ይፈርዳል አትቀልዱ እናንተ እራሳችሁ በራሳችሁ ኩሩ😮😮😮😮

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 4 дні тому +1

    ግን ለምን በራሣቸዉ ያፍራሉ ሁሌ ተለጣፊ

  • @ኢትዬ
    @ኢትዬ 4 дні тому

    Hule copy hule ke Orthodox meserek

  • @TiFe13579
    @TiFe13579 4 дні тому

    አቋም የላቸው፣ ማንነት የላቸው፣ ወላዋዮች! አንዴ ከፈረንጅ አንዴ ከዘፋኝ አንዴ ከኦርቶዶክስ መስረቅ። አንድም የራሳቸው ነገር የላቸውም!

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 4 дні тому

    አንተ አሁን ስሙን ልታጠፋው የሞከርከው ከጣሊያን የመጣው ስጢፎ በደንብ የማውቀው ትሁትና ቅን ሰው ነው የተናገረውም እውነት እንደሚሆን አልጠራጠርም። ልጁንም አውቀዋለሁ። ስለዚህ አንተም በልጅህ እንዳይደርስብህ ንስሐ ግባ። በፕሮቴስታንት ቤተክርስቲያን ውስጥ የበቀሉ ብዙ አስቸጋሪ ሰዎች ቢኖሩም ወንድም ስጢፋኖስ ከነቤተሰቡ ስለማውቃቸው እውነተኞች መሆናቸውን እመሰክራለሀ።