ወንድ ልጅ ሊታዘንለት አይገባም|| Manyazewal Eshetu Podcast Ep.43
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ ሶስተኛ ክፍል ማንያዘዋልእሸቱ ከ @_Wubalem_ ጋር ብዙ ውይይቶችን ያደርጋል ስለሴት እና ወንድ ግንኙነት, ስለ ሞታ የተነሳችበት አጋጣሚ, ስለአቆመችው የትምህርት ህይወት, ስለconsciousness እና በርካታጉዳዮች ይወያያሉ::ሙሉውን ተመልከቱት::
ማኔ በጣም የማከብርህ ለማወቅ ያለህ ጥረት የሚደነቅ ነው
እግዚአብሔር በመንገድህ ላይ ይቅደም መጨረሻህን እግዚአብሔር የጸና ያርግልህ
የልጅ አዋቂ ነሽ ውባለም።በጣም ደስ የሚል ፖድካስት።
ድንቅ ድንቅ የሆነ ውይይት ነው ያልተዳሰሰ ነጥብ የለም :: ደስ ነው ያለኝ ብዙ ተምሬያለሁ ራሴንም አይቼበታለሁ ::አንደበትሽ ማር ነው ይህ ከእግዚአብሔር የተስጠሽ መረዳት ነው በርቺ ልልሽ እወዳለሁ ::ማንያዘዋል እሸቱ አመስግናለሁ ::
እግዚአብሔር ብርክ ያድርጋቹ
ስለአገራችን ጥበብ የበለጠ ጊዜ ስጡት
የፈረጆቹ የተገደበ እውቀት ነው
ገና በአገባቤ ተመቸችኝ ጌታ ይባርክሽ። ለወንድ ልጅም ይሁን ለሴት እውነቱን ማውቅ በቂ ነው ያ እውነት ነፃ ያወጣል ባይ ነኝ። ማንያዘዋል እኔ በጌታ ነኝ አንተን ከሚወድክ አንደኛውና ወነኛው ነገር ቢኖር ስለክርስቶስ ማውራት ባለማፈርክ ነው በርታ ወንድሜ ማኔ
በክርስቶስ ማፈር አለ እንዴ? ሌባ ነው በስራው የሚያፍር
ምንድን ነው በጌታ?
ማኔ ደስ ስትሉ የሷ ፕሮናውንሷ ዋውውውውውውውው
አማርኛ ሁለተኛ ቋንቋዋ ነው የኔ ጀግና አትጠገቢም❤❤❤
አማርኛ ትችላለች፣ የአፍ መፍቻዋ ነው። ጠንካራ አገላለፆችም ትችላለች። በውስጧ ክብደት ስላላት የመናገር ኃይልም አላት። ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ብዙዎቹ አማርኛውን አበላሽተውታል። ወይ አማርኛ አይደለም አለዚያም ጨርሶውኑ እንግሊዝኛው አልሆነም። አማርኛን አሜሪካን አገር ተወልደው ያደጉ ልጆች እንኳን ከእሷ በተሻለ የሚያወሩ አሉ።
Am stuck a long time these verse
ስለ እግዚአብሔር ማወቅ እና እግዚአብሔር ማወቅ ይለያያል ።
i commented this section coz will try put my mind..
Tanx lot manyazwal and manyazatal🙋♂️🙋♂️
Ere lejetuan enesmat ante bezu Selemtawora lebechah program serale enghedochun ateshama please
ማኔ እንዲህ አስተማሪ ጠንካራ ሴት ነችበጣም ጠንካራና ትምህርት ስለሰጠህሽን እናመሰግናላን❤❤❤
ማን ያዘዋል እባክህ ረዴት አለሙ ሀርቫርድ የመጣች ሳይኮሎጂሰት አለችና የመጣችበት ዩኒቨርሲቲ ሳይሆን ቁምነገሩ የልጅቱ ሃሳብና አመለካከት ድንቅ ነው አባክህ አባክህ ፈልገህ አግኛት ብዙ ቁምነገር ይዛለች ከጠያቂዎች አውቀትም የበለጠ ማወቅ መረዳት ይኖራልና በጉጉት ባደመጣትም በአንተም ብዬ ተመኘሁ
እናመሰግናለን እያወራናት ነው! ፈቃዷ ከሆነ እናቀርባታለን!!
ቲክ ቶክ ወይ ዩቱብ አላት ?
እኔም ባገኝ ደስ ይለኝ ነበረ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂
መልካም ዉይይት ነው እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤
አንደኛ podecast ብዙ ነው ያስተማራችሁን
Wow እግዚአብሔር እዴት ደስስስስ የሚል podcast nw ❤
ደስ ምትይ አስተዋይ ነሽ ቆንጆ ማንዬ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን ማዳም ቤት ስራ እየሰራው ነው ማዳምጣቹ😘😘❤❤👍👍
ከተናገራችሁት ሁሉ የድሮ ሰው ማለት ከደርግ መጀመርያ ዘመናት በፊት ሁሉም ሕዝብ ፈሪሓ እግዚአብሔር ነበረው
እግዚአብሔር ይባርክሸ.
ድንቅ ነሸ ቆንጄዬ ነሸ
ni side and out side beautful🎉
ለሚያስተዉለዉ የሄ የዛሬ የተወሰደ ትምህርት ደስ የሚል አረፍት የሚሰጥ ነዉ ተባረኩ ዎዉ ዎጋ ያለዉ ዉይይት ነበር
የልጅ አዋቂ
በጣም የሚጠቅም ዉይይት በርቱ ኣብሶ ስለ እኛ መፅሃፍና ታሪክ እምነት ደስ ይላል ተባረኩ
በጣም ደስ የምትል ሰዉ ናት ስላ ቀረብካት እና ብዙ እዉቀት ስላደረከኝ አመስግናለዉ🙏
ተባረኩ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ብዙ ተምሬበታለው እህቴ በርቺ በነገሮችሽ ሁሉ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
በርታ ማኔ በጣም አሪፍ ሠዎችን ታቀርባለህ አስተማሪ የሆኑ ናቸው።
እናመሰግናለን ውቤ እና ማን 🙌በጥቅቱ ከብዙ ጥልቅ ሃሳቦች 2ቱን እነሆ ውብ ለራስ መታመን! ማን እግዜአብሔር ሁል ጊዚም ሰው አለው!በድጋሚ ቀርባ ስለ-ሰውነት ትጠየቅ!
Solitude is everything ,im glad ppl r waking up.❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ማኔ ስለሁሉም አመሰግንሃለሁ አብዛኞቹን አይቻለሁ ሁሉም ልብን ያስደስታሉ እናም ከፈጣሪ ጋር ያለህ እምነት ይጋባል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ላንተም ለእንግዶችህም ❤
ጥሩ ሲንክሪናይዝ አድርጋችኋል፡የሳቁን ነገር ግን እግዜር ይሁንሽ።
Such a good conversation 👏
anchi set ewunet lik nesh ...
ኡፍ የኔ ልዕልት ታድለሽ የኔ ውድ እንደ ሴትነቴ የሴት ጀግና! እወዳለሁ ታኮራኛለች የእንግሊዝኛው አነጋገርሽ በራሡ ዋውውውውውውው
ለኛ አርአያችን ነሽ የኔ ምርጥ ጀግኚልኝ❤ በጣም ብዙ ዕውቀትሽነው ሸር ያደረግሽን❤💋 እመብርሀን ትጠብቅሽ ውዴ❤💋 የእውቀት አድማስሽን ልዑል ይባርክልሽ እህቴ❤❤❤ ራስሽን ጠብቂ ወንዶቹ ጆፌ ጥለውብሻል😂💋😍❤👏👏👍💪👌 tnxs my loveli sis❤❤❤❤❤
💕አሜን
የስ እኔም ወደድኋት ግን ለእኔ በጣም ወጣት ትሆናለች እንጂ በጣም ተመኘኋት።
their energy has mathced. mane bezi lek temsto sisema aychew alakem. weve got a match.!
አብራቹ ፖድካስቱን ስሩ ፓርትነር ብታደርጋት ጥሩ ነው!
eye opening interview btm arif talk nw 🖤🖤
Manyazewal Please invite dr rodas የፊደል ቀመር ይተነትንልሀል።and ask him about this book.
አንቺ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ወርቅ ኮራሁብሽ ለሀገራችን ዕንቁ ነሽ እዕምሮሽ ክፍት የምልሽ ጠፋኝ ጌታ ይሽፍንሽ እባክሽ ህዝባችንን አንቂልን ማንያዘዋል ጎበዝ ጌታዬ ስለየኔ ውብ እናመስግንሃለን በርታ አንበሳ ነህ ያንተን ሀሳብ ይሙላልህ ጌታ እንደዛሬ የስውን ማንነት ከስራ ነቅላ የምታስተምረው ይጠብቅህ በጣም አስደስትትኛለች ፍቅር ጀግና ነች ❤❤❤❤ ሀገራችንን ሊየጠፉብን ነዉ አዎ እግዚአብሔር አምላክ ልኮሻል ተባረካኪልን ውብዓለም ተባረኪልን ፅጋ ያልብስሽ የኔወርቅ
Woww❤❤❤ ye Ethiopia tasfa nachw God bless you thanks
All what you speech is 💯%true
ፈጣሪ ምዮትህህ ያሣካልክ ማኔ
አመሰግናለሁ ማንያዘዋል ወንድሜ😊
Thanks alot🙏
MANE BRO YICHI LEJ ENDATAMELTIH HULETACHUM ARIF LEJOCH SLEHONACHHU ABRACHIHU BTHONU EMEGNALEHU EGZIABHER FEKADU YHUN AMEN❤❤❤❤❤❤❤❤
Thank you guys !
ዉባለም ጥሩ ተናጋሪና የተረዳሽውን ነገር ለዛ ባለው አንደበት ሀሳብሽን የመግለጽ ተሰጥኦ ያለሽ ይመስለኛል
ይችን ጥበብሽ ግን ወንድ ሴትን ማጠመድ ሴትም ወንድን ከመማረክ የዘለለ ቁም ነገር ያለው ቶፒክ መርጠሽ ብቅ ብትይ ለዚህ ዘመን ወጣት በብዙ ትጠቅሚዋለሽ
ወጣቱ ከዚ ባሻገር ስብራቱ በብዙ ነው
እንደ ሀሳብ
በተረፈ በርቱ
እሶዋን እኮ ያሳስባት መጪው ትውልድ ፈሪ፣ ቤተሰቡን መምራት የማይችል አገርን፣ ቤተሰብን የማይታደግ እንዳይሆን ዛሬ መሰራት አለበት እያለች ነው።
አዎን! እሷ ስለ ሴትና ወንድ ግንኙነት ላይ ብቻ ነው የምትሰራው። ታዋቂነትን በጣም ትፈልጋዋለች። በተለይ ወንዶች ለዚህ ጉዳይ ቶሎ የሚጠለፉና ለገንዘብና ዝና ማስገኛ ዋና በቀላልሉ ወደ ወጥመዱ ማስገባት ይቻላል።
የኔ ቆንጆ ልክ ነሽ❤❤
በዒዱ ቀን ማንም እንዳይከፋው ከሀገር ውጪም ያላቹህ ከቤተሰብም ተለይታቹህ ያላቹህ አብሽሩ ሁሉም ለኸይር ነው.......... አሏህ ሁላችንንም ከሀራም እርቀን በሃላሉ በደስታ የምናሳልፈው ዒድ ያርግልን ያረብ.....
❤❤❤❤amenn
Ameen
WOW WOW WOW she is briliant....betam yemtgerm set nat. betam new yetemarkut MANE.BRO..
Waw yemtegerem set, mesale 31 lay yalechew set nat. Endet magegnet yechalalal yechen set
Betam wash neber gn aznalehu ante skethn yemezenhew basketball new eshi Alamudes mn ybel betam Rebekah settees betam beltahalech ! Atagengatm estratejihn beltawalech
ዋው በተመስጦ ነበር ሳዳምጣችሁ የነበረው ሙሉውን ኢንስተግራም ነበር የማውቃት ውባለም አሁን ደሞ በደብ አወኩሽ እናመሰግናለን ማኒችን የዘመናችን ጀግና❤
Many ❤❤❤❤
Thank you for this amazing conversation. I am so glad to know that there are young enlightened Ethiopians, again Mane please build a community for us, and let's all contribute to our people's spiritual awakening❤
EGZIABHER YMESGEN EJIG BETAM DES TLALACHIHU TEBAREKULGN LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ Wubalem
ማኔ አንዴት ህይወቴን እየቀየርክ እንደሆነ አመሰግናለሁ 🎉
ማኔ የአምላክን ስም እንደልማድ መጥራት ተው
እቁ ሴት ነች። በጣም ነው እምትመቸኝ ውብየ።
ማኔ በመሀል ምትናገራቸው ነገር ደስ ይለኛል
Betam teru tebareku melkam edel webalem
የኛ ቅን ማኔዋ አሁን ገናፈከወደድኩህ በላይ ልወድህ ነው ለምን አትልም በኢትዮጵያን ❤ ልታቃት ስለመጣህ ለወጣቱም ልታሳውቅ ስለሆነ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማኔ እንዴት ነህ ምርጥ ሰዉ❤
Wubalem liyu nesh ❤❤❤
migrim program new... really
ዋዉ አዉቃ የመጣይ አህያ አጥብቀህ ጫናት ይባላል አልጨርስልህም ጂምርህን ጨርስ ትምህርታችሁ በጣም ተመቺቶኛል
Obsessed with this girl ❤ simply attractive 🥰
ዋው ትለያለሽ ማኔ እናመሰግናለህ ሰዎችን ታውቃለህ እእእእእእእእ የሆነ ነገር ግን ማን ያውቃል እስዋ እርምጃውን ብትጀምር ደሞ ደስ ይላል ። እባክሽ ጀምሪው ወንዶች የሚለውን ከዛ እንሰማሻለን ህይወት መናበብ ነው ።አንድ መፅሐፍ ውስጥ ያላችሁ ገፆች ናችሁ ከውስጡ ቢገነጠል ገፁ ያስጠላል ። ነብሳችሁን አድምጡት እባካችሁ ከልቤ ።ግን ቤተስቦችሽን አመስግኝልኝ ሴት ልጅ አለችኝ እንዳንቺ እንድትሆን ተመኘሁ ።እምነትሽን ግን ጠብቂ አደራ ሰብስክራይብን አርገናል ይገባሻል።
ማንየ ይችን ልጅ እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ አግባት ሌላ ሒወት ከለላት
ኧረ😂😂😂😂
EgziBher bidekd temenehulh went
That's good idea
😂😂
ስታቸውን ያግባ ወጣት ሴት ሲቀርብ አግባ አግባት አግባት ኧረ ኡኡኡኡ በሰላም ነው😂😂😂😂
Eckhartin Tawaw bro.
Kest afencha
ባብዛኛው ብቻዬ ያስደስተኛል ግን ከሰው ጋር ለምንን መገናኘት ብዙ አልፈልግም ብዬ ይጨንቀኛል።
ይህም ኖርማል ነው። ብቻቸውን ሲሆኑ ኤነርጂ የሚያከማቹ ሰዎች አሉ። በታቃራኒው ደግሞ እንደገና ለመታደስ ሰው የሚፈልጉ አሉ።
እኔን በጣም ትማቻኛሌች ስላ ሌላ አየጋበኝም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ከዕድሜዋ በለይ አወቅ በሰል ደፈር አስተማር ናሽ በርች::
ሁለታችሁም ስለ ወንድና ሴት ሳይኮሎጅ የገባችሁ. ጥሩ ተጽዕኖ ልታመጡ የምትችሉ ናችሁ በርቱ.
ምስኪን አጋጥሟት ያውቃል መሰል
Yewushat midia
ብዙ አወራህ የሷን ሀሳብ አታስጨርሳትም በጣም አስጠላህኝ እባክህን ዝም በል እሷ ነች አንተ ጠያቂ በጣም ተናደድኩ ኤጭ
እሱም ተናደደ። ይህን አታንሱብኝ ብሏል።
ይሄ interveiw አይደለም አንድ ሰው ብቻ የሚያወራበት አይደለም podcast አው
ያስጠላሽውስ አች እሱም ያውራ ኣኔ እሱም ሲወራ ሲመልስላት ስለ እግዚብሔር ሲናገር ደስ ሲል
ስሙ እዴት ነው የሚረዳቹሁ አትናገር ዝበል የምትሎት ብቻዋን የምታወራው አዝማሪ ናት እዴ ከሱም ከሷም በደብ አድምጡት ትምርት ነው የምታገኙት በርታልን ወድሜ በጣም ነው የማደንቅህ
ማኔ የኔዋ ❤
ውብዪ እደዚህ ጥልቅ ነሽ እዴ ? ተደንቄብሻለሁ ❤❤❤
ማኔ ጀግናዬ ዛሬም እንደተለመደው እኔን ከቆምኩበት አንድ እርምጃ ያራመደኝን ነገር ሹክ አስባልከኝ።
እኔ ባንተ ትምኸርት ነፍስ የዘራው ሰው ነኝ።
ነገርግን አሁን እዚ ነገር ላይ ስታክ አድርጌ ነበር ።
ወንድነቴን እየፈለኩ የነበረው ከውጪ አገኘዋለሁ ብዬ ባሰብኩት ንብረት ልክ ነበር
አሁን ግን 2 አይነት ወንድነት እንዳለ ተረዳው።
አንድ, ማንም የማይወስድብን ከማንም የማንቀበለው አምላክ የሰጠን መንፈሳችን ላይ የተቀባ ወንድነት ሲሆን ሌላኛው, ደግሞ አለም የምትሰጠን እ፵ በሰጠችን ቁስ ልክ ከፍ እና ዝቅ የሚል አለም በፈለገችው ሰአት ልትወስድብኽ የምትችለው ወንድነት።
አመሰግናለው ጀግናዬ
የመሪራስ፡አማን፡መጽሐፍም፡አለልህ፡ማኔ፡፡
Am really happy to see her again here ❤ I was sad when beniyam download her interview from his broadcast 😢
But on this broadcast wubalem seems religious 😔 (Egzabhir, egzabhir, amlak amlak bezabet) 🙏.... on Andebet prodcast I feel her spirituality ❤
Sorry, if I get you wrongly.
Anyways, thank you ❤
እህቴ እኔ እራሴ በፍፁም አልገባ ስለሚለኝ ምንበብ ተውኩ። ግን አሁን አይምሮዬን ሰብሰብ አርጌ ልገባበት ነው። ባንቺ ዘዴ።
Enkuwan dehina metachihu🎉🎉🎉
Wwaww Wwaww amesegenaliu ❤
ግን ማንያዘዋል ኦሳማን ምሳሌ ባታደርግ ደስ ይል ነበር
እኔ እናንተ ጋር ብመጣም ጥልቅ ቁስሌን አትፈውሱልኝ ምክንያቱም
የሰው ልጆችን ጥልቅ ቁስልን የሚፈውሰው እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ።
ማኔ ፖድካስትህን በጣም ነው ምወደው አንተን ደሞ እንጃ ቃላት የለኝም አገርቤት እንደገባሁ አንተን ሳላገኝ አልመለስም በውበነት
ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ
Endet yetefeterkbetn alama mawek ychalal temari neng video bitserabet des ylenal
Mane tbsate bnath kziche yetshalche set atgnem
Eckhart Tolle ጥሩና ጠቃሚ ነገሮችን ቢፅፍም ለራሱም አልበጀው። ብዙ ግዜ ራሱ የአለበትንም ቦታ ረስቶ ራሱን እየሳተ ሐኪም ቤት እየገባ የሚነቃ ሰው ነው። ግን ለምን ብዙ ኢትዮጵያው ውስጥ የማምለክ ያህል ተወደደ?
Why do you think that is?
You can't die in spirit. Actually, you revive in the spirit.
please ማኔ በሀይሉ ሙሉጌታን አቅርበው በመኖር የተቀሸቡ ብዙ እውቀቶችና ልምዶች ያሉት ሰው🙏🙏
አይ ማኔ physics እወዳለው ስትልህ ዋው ትላለህ? its ok she is Beautifull!
ENA ere uuuuu yebel
ፕሊስ ማኔ ሠአቱን ለሷ ተውላት እሷ ታውራ ጣፋጭ ነች በስስት ነው እያዳመጥናት ያለነውና ፕሊስ ሠወችን ኢንተርቪው ስታደርግ ፕሊስ አዳማጭ ሁን የእንግዶችን ጊዜ በጣም ነው ሉዝ የምታደርግ።
እሚሰራ ጀግና ቢወራሰ እንደት ያሰረዳ ካላወራ ( ማኔ)
🙏🙏🙏🙏
Anch ebdi nesh setyo demo sewyew endet new moto menesat kk😂😂😂😂😂
MAN sitl eko Manyazewal lemalet feliga endehone gena adel ande migebagn
Wow, i highly resonate with issues raised. Wubalem and Manyazewal i wan meet you both i think we have a lot in common!
With all respect you are living in your own fantasy world 🌍. Let us see in our own country what happens to Dr Abbey Ahmed? Yes everyone says they know God. But to know him and to get to know him is definitely different. I agree with you that We all need to know what our( men or women)roll in every aspect of life.
Mani Where can we buy the books you mentioned while you read የካም መታሰብያ? I live in America Please tell me where is Addis I can get it?
ማንያዘዋል፣ ስለራስህ በጣም ታወራለህ! እሱን ነገር ብትቀንሰው እና እንግዶቹን ሊያወሩት ያሰቡትን ባታጠፋባቸው መልካም ነው።
ምን እየሆንክ ነው?የሱ አብሮ ቀለል ብሎ ማውራት እኮ ነው motivat አርጓቸው ቀለል አርገው በደንብ እንዲያወሩ የሚያረጋቸው
@@senaitnegash4523 በመጥፎ ጎን አይቼው አይደለም፤ ግን we already know his story. ለንግግር የሚከፍቱ አንዳንድ ቃላቶች በመጠቀም የበለጠ እንድታወራ ሊያረጋት ይችል ነበር ግን የራሱ ስቶሪ ለመናገር ስያቋርጣት ስለነበር ነው። ከተናገረቺው በላይ መናገር እምትችል ልጅ ነበረች ግን he couldn't keep up.
I think you Get your waive