#መዳምጠንቕይ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025
  • #sheqalamedia#የቴሌግራምሊንክ
    t.me/+sEkr4O4-...

КОМЕНТАРІ • 479

  • @mariaasaye-j9d
    @mariaasaye-j9d 29 днів тому +4

    ቅዱስ ጊወርጊስኣባቴ ኣንተጠብቀን ስብሓት ለኣብ ስቡሓት ለመንፈስቅዱስ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 4 місяці тому +95

    የማይተኛው የማያንቀላፋው እግዚአብሄር አለ🙏

    • @JgYr-y6x
      @JgYr-y6x 4 місяці тому +3

      እራሱንም ኣልጠበቀም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራሽ

    • @ነፃነትየድንግልልጅ
      @ነፃነትየድንግልልጅ 4 місяці тому +1

      @@JgYr-y6x ከራስሽ ሀይማኖት እንዲከበርልሽ ከፈለግሽ በሰው ሀይማኖት ጣልቃ አትግቢ ማወቅ ወይም እውቀት አደለም ልብሽ ንፁህ ይሁን መጀመሪያ

    • @ddff8473
      @ddff8473 4 місяці тому +11

      @@JgYr-y6x የኔ ውድ ለምን መሰለሸ እራሱን ያላዳነው እሱ ማለት በኛ ቦታ ሁኖ ነው የቀረበው እኛ ደሞ እራሳችን ማዳን አንችልም ሲመቱት ሲያንቋሹሹት ዝም ያለው እሱ ማለት እኛ ማለት እንደሆንን ሰለሚያቅ ነው ዝም ያው እነሱ ሲሰድቡት አምላክነቱን አያይም ምክንያቱ ለኛ ብሎ እንደሆነ ስለሚያውቅ እንደመሸነፍ አይቆጥረውም እኛ ግን ይህንን ሁሉ ያደረገልንን ቢገባን ጥሩ ነው

    • @Mekdes-vv7vc
      @Mekdes-vv7vc 4 місяці тому

      አቺ ጨለማ ሴጣን ነዉ የሚጠብቅሽ ቆሻሻ እዳች አይነቱ ነዉ ሀገር የሚበጠብጠዉ ጨለማ666

    • @صالحالمطرفي-ق2و
      @صالحالمطرفي-ق2و 4 місяці тому +2

      Ache sxes haymanot yzeshe takbgaleshe manew muto ytenesa geletu degay amlake 👑⛪⛪⛪🫶💒💒💒🌻🌻🌻🌼🌼🌼

  • @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ
    @ሂባህየወደፊትህልሜልጀ 3 місяці тому +9

    ቢስሚላሂለዚ ላየዱሩማአስሚሂ ሽይ ፊልአርድ ወላፊሰማአ ወሁው ሰሚኡልአሊም

  • @NaemaAhmad-nj4ei
    @NaemaAhmad-nj4ei 4 місяці тому +18

    የኔዎቹስ ከ 10 ምንም የለም አልሀምዱሊላህ ለይል ሰላት ቆመው ነው የሚያድሩት በየጊዜው ነው ሀጅ እና ኡምራ የሚያደርጉት ድንገት ስራ አየሰራሁ አዛን ካለ እራሱ ስራውን አቁሚና ስገጂ ከሰላት በሀላ ይደርሳል ስራው ነው የምትለኝ በዛ ላይ ሱረቱል በቀራ ከሱብ እስከ ዝሁር ሁሌ ነው የሚከፈተው የስዋንም መኝታ ቤት የልጆቹንም መኝታ ቤት እኔ ነኝ አፅድቼ የምቆልፈው የክፍሌ ቁልፍም እኔጋ ነው ሁሌም ጠዋት እዘጋለው ማታ እከፍታለው አለቀ ፎቶ ደሞ የኔን ጠይቃኝም አታውቅ እደውም የነሱን ከልጅነት ጀምሮ ያለውን ፎቶ አውጥታ ቀኑን ሙሉ ስናይ ነበር እና እንግዶች ሲመጡ እራሱ አምሮባታል ፊትዋ ምናምን እያሉ ሲቀባጥ ጉሉ ማሻአላህ ኢባዳላይ ጎበዝ ስለሆነች የሱ ኑር ነው ትላቸዋለች ምክንያቱም ከሄዱ በሀላ ስትነግረኝ አይናቸው መጥፎነው አላህ ይጠብቅሽ ትለኛለች ሴት ልጅዋም ሀይለኛ አይንናስ አለባት አንድ አመት ሙሉ ቤት ቁጭብላ ነበር ታማ ቁርአን እየተቀራባት ሜዲስን የአንደኛ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ሆና ነው የጀመራት አሁን እናትየው ልጄን ይገሉብኛል እያለች ሁሌ ዱአ እያረገች ታለቅሳለች

    • @حبشي-ف2ن
      @حبشي-ف2ن 3 місяці тому

      መሻአላህ መሻአላህ እዳች አይነት የሉትን ሰወች ይስጠነ አችም በርች መሻአላህ ነሽ የነሱን መልካምነት መግለፅሽ እና የታመመችውን ልጅ ደሞ አላህ ያሽራት ያረብ

    • @ToybaAyalew-jr6kf
      @ToybaAyalew-jr6kf 3 місяці тому

      ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ የኔውድ በጣምነውደስያለኝ ላንቺየኔውድ የአላህ

  • @TigestAsefa-t7m
    @TigestAsefa-t7m 4 місяці тому +6

    ትክክል ውዴ ፈጣረ ይባርክሺ መፀለይ ነው እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸው

  • @ddff8473
    @ddff8473 4 місяці тому +19

    አይዞን እኛ እራሳችን መጠበቅ አንችልም በእግዚአብሔር እንመካ ውዶቼ ድግምት በእሰራኤል ላይ አይሰራም ይላል እግዚአብሔር ይህንን አምነን መኖር አለብን ምንም ማድረግ አይችሉም ሰይጣን ከእግዚአብሔር አይበልጥም እኛ እራሰችን ከሰንት ነገር ተጠንቅቀን እንችለዋለን ?? የሚጠብቀን አይተኛም አያንቀላፋም ❤❤❤❤❤

  • @Kamila-wr9nl
    @Kamila-wr9nl 4 місяці тому +16

    አዉዙብላህ ምነሻይጠን ራጅም
    አላህ ከሻይጠን ተንኮል ይጠብቀን💦💦👆

  • @mekidesfikadu
    @mekidesfikadu 4 місяці тому +13

    እዉነት ሽነዉ እህቴ እኔ ደረሶብኛል እጅን እራሴጋ አድርጋይ ድዋ ላርግልሽ አለችኝ ከዛ በሃላ በ15 ቀን አመመኝ ከዛ ወጣሁ አንድ አመት ሙሉ አፍጫየን የማያቁርጥ ፍሳሽ ሲፈስኖር እና እዉነት ነዉ እህቶቸ ተጠንቀቁ

  • @AbcDef-sg2uo
    @AbcDef-sg2uo 4 місяці тому +8

    በሥማም ወወልድ ወ መንፈሥ ቅዱሥ አህዱአምላክ አሜን ፈጣራ ከዚህ ይሠውረነ😢😢😢

  • @UmmuMahi251
    @UmmuMahi251 4 місяці тому +79

    እኔ ከአስር አመት በፊት ኦማን እንድህ አይነት ቤት ገብቸ ነበር ብዙ ግዜ የምተኛበት ክላስ ስለማይቆለፍ አጠገቤ ቁጭ ብላ የሆነ ነገር ስቀራ ስነቃባት ደንግጣ ትሮጣለች ጠዋት ለምን እክላሴ ትገቢያለሽ ቁልፍ ስጭኝ ስላት ቁርአን ልቀራልሽ ነው ቁልፍ የለውም በሩ ትለኛለች እንዳልሰግድ በጣም ትጥራለች እየሰገድኩ ለልጆ መታኛለች አሁን ሶላት የቆመችው እንዳትመታት ነው ብላ ሶላት ላይ እያለሁ ልጇ በጥፊ መቶኝ ያውቃል መጨረሻ ላይ ጎረቤት አንድት ፕልፒን ሲህር ልታደርግብሽ ነው አምልጭ አለችኝ ቋንቋ ብዙ አልነበርኩም እና ብዙ አሳልፊያለሁ ታሪኩ በጣም እረዝም ነው ግን አላሀምዱሊላህ ከአላህ በታች የእናቴ ዱአ እሰው ሀገር እንዳልቀር እረድቶኛል

  • @Mekdes-vv7vc
    @Mekdes-vv7vc 4 місяці тому +6

    እግዚአብሔር ይጠብቀን እያ ምን አቅም አለን ግን በተቻለን አቅም የትም ኖርን ከፈጣሪ አንራቅ ከዛ ሆነ በእኔ ላይ ስልጣን የለዉም እናመሰግናለን እህታችን ሁላችንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤❤

  • @BetiGg-l4p
    @BetiGg-l4p 20 днів тому

    በርችልን እህታችን እናመሰግናለን❤❤❤❤

  • @zumera-y5p
    @zumera-y5p 4 місяці тому +6

    ጆርዳኖችዬ እኛጋነፍነው አላህ ይጠብቀን

  • @NardNon
    @NardNon 3 місяці тому +1

    የሀገሬ ልጆች ወንድም እህቶቼ ክርስቲያን ሙስሊም የምናምነው አምላክ ከክፋ ይጠብቀን በእምነታቹ ጽኑ እኛ ለስራ ነው የወጣነው የኢትዮጲያ አምላክ ይጠብቀን

  • @FetumaSultan
    @FetumaSultan 4 місяці тому +34

    እሄን. ተይነ. አርከኑል. ኢስለም. አስተሚሪ. በዚ. ሰበብ. ቡዙ. ሰው. ይጠረጠረል. እህቶቼ. ዝክር. አብዙ. ድግምት. መለት. ጅን. ነው.

  • @messymeet6296
    @messymeet6296 4 місяці тому +2

    በኢየሱስ ስም መንፈሳቸው ሺባ ይሁን የሱዋ መንፈስ እረግጣለው እንጄ አይሰልጥንም በእኔ ላይ

  • @DawtDawit-u2k
    @DawtDawit-u2k Місяць тому

    አውነት ይገርማል አግዚአብሔር ያፍርስባቼው

  • @NeimaMy
    @NeimaMy 3 місяці тому +1

    ጀዛከአላህ ❤❤ ሀስቢአላህ ወኒእመተል ወኪላ

  • @tosfisb8754
    @tosfisb8754 3 місяці тому +1

    እኔ ካስተማርሽው ውስጥ ሁለት አጊንቻለው አንገቷ ላይ ትልቅ ሀብል አለአታወልቀውም እና ቡና ከጠጡ በኃላ ሲኒውን ደፍተው ያያሉ ጌታሆይ አንተው ጠብቀኝ እኔ ምንም አላውቅም😮😮

  • @HannnhHhnn
    @HannnhHhnn 3 місяці тому

    ውይ በስደትም እንዲህ ያለ ነገር 🤔
    የሰማይ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ከዚህ አይነት ነገር ይጠብቀኝ 😢ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ እህት ውንድሞቼ እስካሁን የደረሰባችሁ እህቶቼ ተገባችሁበት ውጥመድ ፈጣሪ ያውጣችሁ በሰላም ላገራችሁ ያብቃችሁ ሁላችንንም እግዚአብሔር ይጠብቀን እላለሁ
    በየእምነታችን ጣካራ እና ፅኑ እንሁን እንፅና ያመነ ይድናል ተብሎ እንደተነገረው.... አይዟችሁ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ❤❤❤❤

  • @FafiYasufe-i6p
    @FafiYasufe-i6p Місяць тому

    አላህ ወኪል አላህ ይጠብቀን❤❤❤❤❤

  • @ሀባሻዊ
    @ሀባሻዊ 4 місяці тому +3

    የሚጠብቀኝ አተኛም አያቀላፋም 🕊🙏

  • @JimitiHamida-og8xo
    @JimitiHamida-og8xo 4 місяці тому +12

    ወይኔ ጉዴ ፈላ ከተናገርሽው ውስጥ 2ወይም3 አይቻለው አላህ ይጠብቀኝ በአላህ ዱአ አድርጉልኝ

  • @Fatuma-n3u
    @Fatuma-n3u 3 місяці тому

    አላህ ይጠብቀን የኔ ውዲ ሰለምክርሽ ጂዛካላህ

  • @ناصراليحي-س5ب
    @ناصراليحي-س5ب 2 місяці тому

    U are right

  • @ፅዮነይሓደራኺሕዝብትግራይ

    በስመአብ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጠብቀኝ ከነ እህትቼ👏😢

    • @etsegenet-nv8dd
      @etsegenet-nv8dd 4 місяці тому +1

      አሜን እሡ ይጠብቀን ❤ቅዱሥ ሚካኤል አለኝ ❤ለነሡ ቡትቶ

  • @kkkk-t6r6x
    @kkkk-t6r6x 2 місяці тому

    እግዚአብሄር አለ በስመ ሥላሴ መጥፋ መንፈስ,ይፋረስ,

  • @AminatMohammed-i1k
    @AminatMohammed-i1k 2 місяці тому

    እህቴአላህይጨምርርሽጠቃሚትምህርትነውውዷ

  • @TosoMe-wp3ht
    @TosoMe-wp3ht 2 дні тому

    thanksss🎉😢

  • @AlemBelay-g2y
    @AlemBelay-g2y 2 місяці тому

    እውነትነው የኔውዲ አላህይጠብቀን

  • @Sara-mc3ce
    @Sara-mc3ce 4 місяці тому +10

    እዳች ያለውን ያብዛልን ልክ ነሽ እህቴ

  • @zumera-y5p
    @zumera-y5p 4 місяці тому +3

    በኛ መጠንቀቅ አይሆንም አላህ ይጠብቀን እሰውቤት ሆነን

  • @RabIa-f2b4i
    @RabIa-f2b4i Місяць тому

    ፈጣሪ ከዚህ ይጠብቀን

  • @MayserMayser-w3m
    @MayserMayser-w3m 3 місяці тому

    ትክክል ነሽ እህቴ 😢😢😢

  • @kidmialetewhid
    @kidmialetewhid 4 місяці тому +3

    በጣም አሉ ወላህ ግን ወሊላሂል ሃምድ እስካሁን በጓደኞቸ እንጅ በእኔ አልደረሰብኝም . ውዶቸ ከሲህር ለመጠበቅ አዝካር ላይ በርታ በሉ . ቁርኣናችሁን ቅሩ .
    እኔ አይነናስ ነው ያለብኝ ማን እንደሆነ ግን አላወቅኩም . አሁን ስራ ፈትቸ ሰንብቸ ነበር የሆነ ስራ መጣልኝና ሄድኩ አሮጊትነች በጣም ክፉነች ደግሞ ልብናኒ ናቸው ሂጃብም ከለከሉኝ እኔ ደግሞ ኒቃቢስት ነኝ . ጭራሽ ዩኒፎርም ልበሽ ብለዋል እህቶቸ ጅዳ ያላችሁ በአላህ ስራ ፈልጉልኝ ከእነ ሂጃቤ የሚያሠሩኝ 1000 ም ቢሆን እሠራለሁ

  • @FatmaAhmad-x2m
    @FatmaAhmad-x2m 4 місяці тому

    Thank you sheqalit habibti

  • @RahimaFerduose
    @RahimaFerduose 3 місяці тому

    ተወከልቱ አላህ ሀሥቡ ነላህ ወናአመን ወኪል

  • @bahrunegash6053
    @bahrunegash6053 4 місяці тому +1

    አንችንም አላኸ ይጠብቅሽ ይጨምርልሽ

  • @rahmayoutube3893
    @rahmayoutube3893 3 місяці тому +2

    እሺ እህት አሁን ነው ቤተሰብሺ የሆኩት በይ አንችም ሁኝ የስደት እህቶቸ አብርን ተባብርን እርስ በእርሳችን እንደግ ሌላውን ከምናሳድግ እኛ ስደቶኛች ተጋግዘን እንደግ አላህየ የእርፍት እንጀራ ይስጠን

  • @MaryamAbdullah-v6r
    @MaryamAbdullah-v6r 3 місяці тому

    Yes you are right

  • @LeylaKedir-v6o
    @LeylaKedir-v6o 4 місяці тому +7

    አላህ ወኪል

  • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
    @ابراهيمالجلاد-ز8ز 3 місяці тому +1

    እንዴትነውግንየምንጠነቀቀውእግዚአብሔርባለንበትይጠብቀን

  • @አሊያ
    @አሊያ 4 місяці тому +4

    የኔ ሴትዮ በቀን ትታጠባለች ፡ግን እኔ ጫማየ፡ ታኮ ገመዱ ተመሳሳይ ከጫማው ጋ ሁለቱም እግሪ ታስሮ አገኘሁ ፡ አዲቀን ዴሞ ቀኝ ትካሻየ ፡አባያየ በጥቁር ክር ተሰፍቶ የስዴ ፍሪ የመሰለ ተሰፍቶ አገኘሁ ላዲ አመት ቀኝ ትካሻየ ፡አመት አመመኝ ፡ሩቅቅ ዘወትር ሳዳምጥ አባያወን አይቸስፈታው እጄን ስምት ወሬ አሞኝ አያቅም፡፡

  • @RahmaRahma-xw1hn
    @RahmaRahma-xw1hn 3 місяці тому +1

    ወላሂ እኔንም አጠጥታኛለች ጋህዋ ቱርኪ ያልሽውን እህቴዋ አላህ ይጠብቀኝ እጅ ከዛቤት ከወጣው ቡሀላ ስራ የሚባል አስተላኝ እራሴንም ጠላው ተስፋ ቆረጥኩ ግን አሁን አላሀምዱሊላህ በሰባት ወሬ ስራም ገባው😢😢😢😢😢😢

  • @LubabahAa8-xn6ei
    @LubabahAa8-xn6ei 4 місяці тому +1

    አይድሌ ወላሂ አስጨነቅሽኝዛሬስ እኔኮ የወንድሞቸንስምጠይቀዉኝተናግሬነበር ወላሂ ትዝም አላለኝ ግን የኔሠወች አላህንይፈራሉ እኔ እንደዚህ አይነት አሥቤዉምአላዉቅ ማለቴ ሽርክአላዉቅም ተወከልቱአለሏህ

  • @Simeg-zn2cn
    @Simeg-zn2cn 4 місяці тому +1

    እናመሰግናለን እህት ፈጣር ይጠብቅሽ❤❤😊😊😊😊😊😊😊

  • @SenaitSeni-v4f
    @SenaitSeni-v4f 4 місяці тому +1

    Egeziabeher Yebarekeshe ehete

  • @MadinahMadinah-vn9nm
    @MadinahMadinah-vn9nm 4 місяці тому +15

    አረብ አገርም አለደ ጉደ አላህ ይጠብቀን

  • @OmarDema-o9u
    @OmarDema-o9u 4 місяці тому +1

    እናመሰግናለን እህታለሜ ❤❤❤❤❤❤

  • @SeadaAli-o1g
    @SeadaAli-o1g 3 місяці тому

    አስቡን አላህ ወኒመል ወኪል ተወከልቱ አላህ ሰዉ ሽርክ አተሁኑብ😢😢😢😢በኛ መጠቀቅ ሳየሆ በፈጣሪ ጠበቃ ብቻነዉ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ፈጣሪ አለን አተመሳስሊብን😢😢

  • @Medidagimitesifa
    @Medidagimitesifa 4 місяці тому +3

    😂😂😂ሸቁዬ በጣም ያሳቅሽኝ ሸህ ሸር😂😂የኔ ሴትዮ ታረጋለች የቡና ስኒ ብዙ ግዜ የኔን ስን ራሱ በና ጠጠጥቼ አየች እና ሽቡ ወይ ነጭ እጣን የሜፈላ ታጨሳለች

  • @TaifSt-w4s
    @TaifSt-w4s 3 місяці тому

    አለሀ.ይጠበቀን..🥰🥰🥰🥰🥰

  • @WerkineshTades
    @WerkineshTades 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይሰዉረን

  • @SofiaSalman-k4y
    @SofiaSalman-k4y 3 місяці тому +1

    አለሀ ይጠቢቀን የረበ😢😢😢🤲🤲🤲🤲

  • @MemaJam-b3j
    @MemaJam-b3j 2 місяці тому

    ወላህእኔንእድሚዬጠይቀውኛልአላህይጠብቀእጂ

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz 4 місяці тому +1

    ትክክል ነሽ እህቴ ❤

  • @TesfaneshSaudi
    @TesfaneshSaudi 4 місяці тому +2

    ወይኔ የኔ መዳም ልደትሽን ላክብርልሽ የተወለድሽበትን ንገሪኝ ስትለኝ አላቀዉም አልኳት በሌላ ቀን የመጨረሻዉ ልጇ የተወለድሽበትን ቀን ካወቅሽዉ እድሜ የሚቅ አለ ወሩንና ቀኑን ንገሪኝ ሲለኝ ነገርኩት የነገርኩት በኢቶጰያ ነዉ ከዛ ስንት አመቴ ነዉ ንገረኝ ስለዉ አልወጣልኝ አለ አለኝ የጠጡበትን ስኒ ሴቷ ልጂና ጓደኛዋ አተላዉን ከሰርቢሱ ላይ ደፍተዉ ያያሉ መዳሜም ነግራኝ አለች ልጇ የማታገባዉ አርባ ሁለት አመት ሁኗት ለምድነዉ ስላት ብዙ ባል መቶላት አልፈልግም አለች ከሸህ ህጀ ስጠይቅ መዳኒት ተደርጎባታል አለኝ እና የሆነ ቅጠል ሰጣት ሠባት ቀን ታጠቢ ብሎ አለችኝ

  • @አክሱማዊት
    @አክሱማዊት 4 місяці тому +2

    እረ አሉ ውዴ ግን'''' ከነሱ እሚበልጥ እግዝአብሔር አለልን

  • @سينياثيوبيا
    @سينياثيوبيا 4 місяці тому

    Masha Allah Gozez neshi Gn allah ytebken yareb allahn weklen newu yemetanewu Allah ytebken yareb

  • @ጠይበ-ኸ4ጠ
    @ጠይበ-ኸ4ጠ 2 місяці тому

    ጀዘኩለከይር

  • @FunnyPrinter-ym8si
    @FunnyPrinter-ym8si 4 місяці тому

    Egthabiar yemsgn Yena asry kekfat netsa nacheu egthabiar ergem edma lefamloch emtalhu ❤❤

  • @adamjaboo
    @adamjaboo 2 місяці тому

    እውነትሽን ነው በተለይ ኩዌት ሀገረ አገጥሞኛል

  • @MmmMmmm-q6x
    @MmmMmmm-q6x 4 місяці тому +8

    ኣረ በስምኣም እንየጋ ካልሻቸው ነገሮች 7ባቱ ኣሉ ግን እውነትሽን ነው እህት 😢😢😢😢😢😢😢😢ሁሌ ነው እምትጠይቀን ስንት እህት ኣለሽ ወንድሞች አሉሽዎይ ተለኝኣለች ማረያምን እኔ ደሞ ሁሉንም ነግራያት ኣለሁኝ ፈጣሪ ሆይ ኣንተን እርዳኝ🙏 ብቻ የቀረ የለም እና ሁላችሁም በፀሎት ኣግዙኝ 🙏😥😥😥😢😢😢😢

    • @Samrawit-c5w
      @Samrawit-c5w 4 місяці тому +1

      አይዞሽ እህት ጠባቂው ፈጣሬነው ፈጣሬይጠብቅሽ 🤲🙏🙏

    • @MmmMmmm-q6x
      @MmmMmmm-q6x 4 місяці тому +1

      @@Samrawit-c5w ኣሜን ኣሜን ኣሜን ለሁላችን ይጠብቀን እህቴ🙏😥😥

    • @ddff8473
      @ddff8473 4 місяці тому +2

      @@MmmMmmm-q6x አይዞሸ እህቴ ምንም እንዳትፈሪ ሰለ ጠንቋዮች ሳይሆን ሰለ እግዚአብሔር ትምህርት አድምጪ እንዴት እንደሚወደን እንዴት እንደሚጠብቀን እንዴት ሀያል አባት እንዳለን ሰታቂ ያኔ ማንንም አትፈሪም ❤

    • @MmmMmmm-q6x
      @MmmMmmm-q6x 4 місяці тому

      @@ddff8473 እሺ እህቴ አመሰግናሎው🙏😥

    • @FoziaMuzeyen
      @FoziaMuzeyen 4 місяці тому

      እህት ምናምን አይደለም ደጋሚዎች የእናት ስምና እድሜ ነው የሚጠይቁት አይዞሽ

  • @fatumamohammed8459
    @fatumamohammed8459 4 місяці тому +2

    አላህ ይጠብቀን እህቴ የኔም ፎቶ የቤተሠብሽ ቸሀሽም አሣይኝ ብላኝ ነበር ዝም አልኮት 9 ወሩ ነዉ ቋቋም በዴብ ሥላለመድኩ ባልሠማ ዝም አልኮት ሥሠግድ ዴግም እየሠገዴት ትጣራለች ታወራለች ምንም አልገባኝም ለጠቅላላ እዉቀት ጥሩ ነገርሽን እህቴ በርች❤❤❤❤

  • @Madhenit127
    @Madhenit127 3 місяці тому +1

    እናመስግናለን ውድ እሄታችን ውድ ያሃገሬ ልጆች ኣዲስ ነኝ እኔም ስደት ነው ያለሁት እና ስብስክራይብ ላይክ ኣርጋቹሁ ኣበርቱኝ ምንም ኣይከፈልበትም ❤❤❤❤

  • @ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir
    @ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir 3 місяці тому

    አሜንአሜን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatima2519ff
    @fatima2519ff 3 місяці тому

    ተባረኪዉደብዙ አይቻለሑ😢😢😢

  • @HASENESHEW
    @HASENESHEW 16 днів тому

    አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @GgVv-pz8ui
    @GgVv-pz8ui 4 місяці тому +16

    ጀዛሽ አላሕ ከይር እኔም ገጥሞኛል ኤሔ ነገር ካርታ ያልሽዉ የተወለዲኩበትንቀን ጠየቁኝ ከከዛ የናቴን ሥም ከዛ ያይኔን አሻራ በየግዜዉ😢😢😢😢ግን እኔ ዚክር አርጋለሑ ሐሥቡነላሕ ወኒእመል ወኪል

    • @Hilm.Ethiol
      @Hilm.Ethiol 4 місяці тому

      አዎ እኔም ቤህረት የእናቴ ስም የተወድኩበት ቀን ጠይቃኝ ጠንቋይ ቤት ሆደች አስጠናቆለችእ ክዛ ያማላውቀው ናገረ በናላይ ተቀመጥ ፅበል ብል በፓስተረ ባሰፅልይ ወይ ፍክኝ አሁን ደግሞ የሙስልም እክያ በኢትሆፖ እየሠማውነው ሲይዝ በአንድቀን ለማሥለቀቅ ካባድነው

  • @BibiBibi-c4r
    @BibiBibi-c4r 3 місяці тому

    Ene bane ayi haloo hule ebabi tilikalech kezaya beti ahun wotawu eg/ber yibarikoshi ethe tebareki

  • @WorksewAsen
    @WorksewAsen 3 місяці тому

    እኔ ደግሞ በጣም እምወዳት ሻርፕ ከልብሤ ውስጥ ተመርጣ ጠፋችኝ ወላሒ በጣም ግራ ገብቶኛል ደግሞ እኮ ወዜ እንኳን አልታጠበም በጣም ነው የጨነቀኝና የሸከኩት ኮሜንቶች እሥኪ ምን ትመክሩኛላችሑ🙏🙏🙏🙏

  • @NigstWelde-q2s
    @NigstWelde-q2s 4 місяці тому +4

    እውነትሽን ነው ማርያምን የኔም ሴትዮ ቤት ያየሀት ነገር በጣም ተመሳሳይ ነው እዳልሽው ላይተር እ የጋዝ መለኮሻ እያለ ክብሪትም አላት ቡና በጠጣች ቁጥር ሲኒ ትገለብጣለች አንገቷ ላይ ደሞ በእባብ መልክ ጥምዝ ምዝ ያለ ያንገት ጌጥ ታደርጋለች ደሞ ጥቁር ነው ይሄ የምታደርጊው ጥሩ አይደለም ስላት እሩሂ ሽዋይ ሩሂ ትለኛለች ብታዪ

  • @AsSa-tg9bf
    @AsSa-tg9bf 4 місяці тому +4

    ወይኔ ጉዴ ፈላ የእናቴን ስም የልደቴን ቀን ጠይቃኝ ነግሬአታለሁ😢 እመቤቴ ማርያም ትጠብቀኝ በጣም አመሰግናለሁ ከዚህ በላይ ሌሎች ችግሮችን ካየሁ እጠ ነቀቃለሁ

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 4 місяці тому +3

      ምን ለም ተናገርሽ ለሌላ ሠላም ቢሆን ስምሽና የናትሽስም ሲጠይቁ ተጠቀቂ😢

    • @AsSa-tg9bf
      @AsSa-tg9bf 4 місяці тому

      @@ዮወርድ አሁንማ እጠነቀቃለሁ በፊት አላውቅም ነበር

    • @SebelDejena
      @SebelDejena 4 місяці тому

      ​@@ዮወርድእንዴ ስሜንማ ታቀዋለች የናቴን ነው እንጂ

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 4 місяці тому

      @@SebelDejena የናትሽንና ያችን ስም ከጠየቁ በርግጠኝነት ሊደግሙነዉ የመምህር ተስፋየ ትምርት አዳምጡ

    • @ዮወርድ
      @ዮወርድ 4 місяці тому

      @user-fd9sm5yl4wእግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ ዉደ

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz 4 місяці тому

    እድሜ ጠይቀዉኝ ነገርኳት የቤተሰቤን ስም ጠየቁኝ ብቻ አሁን ትምህርት ነዉ ተባረኪ እህቴ

  • @MesiiHabtamu
    @MesiiHabtamu 3 місяці тому

    ❤❤❤enmsaginaln ehti alcirsikutim gin firahu

  • @አሊያ
    @አሊያ 4 місяці тому +1

    ሀስቢ አላሁ ፡ወኒእመል ወኪል፡ አላህይጠብቀን ቤቴ ቁረአን ሳልከፍት አላዲርም

  • @Lamlamm27
    @Lamlamm27 3 місяці тому

    Besmab egziabher yitebiken gud iko new bemedanialem

  • @zehraissa5162
    @zehraissa5162 4 місяці тому +1

    ወለሂ እኔን ጠዮቆኝ ነበር ግን የወድሙ ልጅ ነበር ልጅ ነዉ የጣያቃኝ የእናቴ ስም ግን ቦታ አልስጣዉትም እና ብዙህ አልነገርኩትም ሱባሀነለህ ይገርማል ከዝህ በፊት ጎሮቤታችን ረሡዋን አትቅም ሁሌም ቁርዓን ይቃረበታል😢

  • @GanatiGanati-hq5hz
    @GanatiGanati-hq5hz 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ዉድ❤❤

  • @FhfJcjg
    @FhfJcjg 4 місяці тому +3

    ፈጣሪ ይጠብቀን ከሲህ ጉድ

  • @Saratakliye
    @Saratakliye 3 місяці тому

    እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን እህታችን ❤❤❤❤

    • @GedayGuileGere
      @GedayGuileGere 3 місяці тому

      ግን ፈራሁ እኔስ ያለቹ ሁሉ ኣለ 11 ዓመት ሰርቼ ምንም ርህራሄ የላቸዉም እንዲሄድ ኣይፈልጉም ምንም ርህራሄ የላቹውም

    • @Saratakliye
      @Saratakliye 3 місяці тому

      @@GedayGuileGere ፀሎት አድርጊ ውዴ

  • @DhHe-kf5ue
    @DhHe-kf5ue 3 місяці тому

    እኔ ስራሂጀ ገና ከበሩ ስገባ ጠብቃ ቆይሽ ብላ እራሴን አዳበሰችኝ ቁራአን ቀራችብኝ ከዛ ወድህ ያነስረኛል ግን አሏሁ አለም አላህ ይጠብቀን ያረብ

  • @mamatube9715
    @mamatube9715 4 місяці тому +1

    አዎ አብልተዋት ተሳስራ ቁጭ ብላለች አሁን ዉልቸር ላይ ናት የኔ ቆንጆ ዩቱቤን ሸርችልኝ

  • @hannahanna9082
    @hannahanna9082 3 місяці тому

    እኔ ብዙ ነገር አጋጥሞኛል ግን አይዟችሁ የፈጠረን እግዚአብሔር አይተወንም የፈለገ ቢተበትቡ በእምነታችን በፆለታችን እንድንበረታ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @Aminat-e6t
    @Aminat-e6t 3 місяці тому

    እኔ ያለሁበት ክብሪት አለ አላህየ ይጠብቀንጅ ከባድ ነው

  • @ENATAGERADISSU
    @ENATAGERADISSU 4 місяці тому +1

    የእኔዉድ አመሰግንለው ማርያም ትጠብቀን

    • @ENATAGERADISSU
      @ENATAGERADISSU 4 місяці тому

      @user-fd9sm5yl4w እግዚአብሔር ይመስገን ደናነኝ

  • @حبشي-ف2ن
    @حبشي-ف2ن 3 місяці тому

    እህቴ ይቅርታና አችም አትወናጀይ አላህ ወኪል አላህ ይጠብቀነ ሁላችነንም

  • @GjGlg
    @GjGlg 3 місяці тому

    Yemeytayna igzabiher iyalèh indet asebash naw ❤😢

  • @Ade-sm5xq
    @Ade-sm5xq 3 місяці тому

    Mariyamin ena yalehubt bet alee egzo ❤❤❤❤❤❤ egzoooo

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 4 місяці тому +3

    ወይኔ፣ዉዴ፣እኔም፣ገጥሞኛል፣ገና፣ሥገባ፣
    እቃሽን፣አሥቀምጠሽነይ፣ብላኝ፣ግባሬን፣ይዛ፣ቀራችብኝ፣ማታዉ፣አመመኝ፣አላህ፣ይጠብቀን፣ 3ቀንሠርቼወጣሁ፣አሉ፣ጠቃይ፣ብዙናቹዉ

    • @LubabahAa8-xn6ei
      @LubabahAa8-xn6ei 4 місяці тому

      የብሽሪልኝ ማሬ አላህአለን

  • @Ganet2024
    @Ganet2024 4 місяці тому +1

    ውዴ፡ለቤትሽ፡አዲስ፡ነኝ፡ምክርሽ፡በጣም፡አሪፍነው❤❤❤❤🎉

  • @AlmazterefeTekla
    @AlmazterefeTekla 2 місяці тому

    የኔ ማዳም ቡና ጠጥት ሁልዬ ስኒዉን ገልብጣ ነዉ የምታስቀምጠዉ በዛላይ ካሜራ ታነሳዋለች እግዚአብሔር ያቃል 😢😢😢

  • @فاطمهسالم-ش3ك
    @فاطمهسالم-ش3ك Місяць тому

    ፈጣሪ ይባርክሽ😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @Mirat-f1c
    @Mirat-f1c 4 місяці тому +2

    እህቴ እዉነትሽነዉ የኔ ክላስ ብዙ ካርታ አለበት ፋጣር ኬንዴዝ አይናት ነገር ይጣብቄን

    • @RakDu-gb4vp
      @RakDu-gb4vp 4 місяці тому

      አብሽር ማሬ ወደ ፈጣሪሽ ለምኝዉ😢

  • @TizuGetachew-v5v
    @TizuGetachew-v5v 4 місяці тому

    በጣም አስደነገጥሺኝ ክብሪት አለ እና አይቼዉ ገርሞኝ ነበር😮

  • @almewarke
    @almewarke 2 місяці тому

    እናመሰገናለን

  • @HasnaTofik
    @HasnaTofik 3 місяці тому

    አንድ ደህነኛ የሉም እህቶቼ ግን ስገዱ ጸሎት አርጉ ሰራ ስራ አርገን ወደ ሀገራችን መሄድ ወደን ነው ታዲያ እነሱ ጋር ብዙ አመት ምንከራተተው ብቻ ስትሰግዱ አዮዱም ቁርአን ስትከፍቱ ይጨንቃቸዋል ወላሂ በእምነታቹ ጠንልሩ ፊት አትስጧቸው ቁርአን ክፈቱ አረብ ሆኖ ቁርአን የማይቀራበት ቁርአን የማይከፈትበት ቤት ሸይጣን አለበት አይሰግዱም በዛ ላይ ንቁ እህቶቼ አትሳቁላቸው

  • @Tigi_16
    @Tigi_16 4 місяці тому +2

    በስመኣም😢ፈጣሪ ሆይ አንተ ጠብቀን❤

  • @hebshawit
    @hebshawit 3 місяці тому

    ኢላሂ ይጠብቀን እጂ ስት መከራነው ያየሁት እኔስ😢

  • @toybamohammed9735
    @toybamohammed9735 4 місяці тому

    በትክክል ያጎቴንልጂ በ13አመቶነው ፈተውላት ወደ እራሶ የተመለሰይው ብቻ እስቴ ይሁን