Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
የነብዩ ሙሀመድን ታሪክ በደንብ ለማወቅ ቆንጆ የምትሉትን መፅሀፍ ጠቁሙኝ❤
ረሂቀቱል መኽቱም በአማርኛ የተተረጎመ መፀሀፍ አለ
አብደል ሙጠሊብ ቢን ሀሺም ቢን አብደል መናፍ ቢን ቁሰይ እነሱን ከሆነ ሼኽ የጠየቁት የረሱል አያት ናቸው ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ጀዛኩመላሁ ኸይረን ከሚንበር ቲቪ ፕሮግራም በጉጉት የምጠብቀው ቢኖር ኸሚስ ምሽት የሼኽን እና የኡስታዝ በድሩን ነው እንግዲህ ሁሴንና ማሜ ፈገግታችሁ የፕሮግራሙ ማዋዣ ቅመም ነው😊 ያው የየሰው ሃሳብ ቢለያይም አታውሩ ዝም በሉ የሚሉትም እንዳሉ ሁነው ፕሮግራሙ ደሞ በፈገግታ ሲሆን ደስ ይላል ባረከሏሁ ፊኩም አላህ ከጎናችሁ ይሁን ለሙስሊሙ ኡማ ጠቃሚ ያድርጋችሁ😍
የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አያት
አብደላ ነው አባታቸው ሙሐመድ ቢን ዐብደላህ ቢን ሀሺም ቢን ዐብድልመናፍ
ሰለሚ
አሚንንንንንን
ማሻአላህ አላህ ያቆያቹ ድሀቹ ይድረሰን
ረህመተል አለሚን ያረሱሉሏህ
የነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አያት ናቸው
አይወት ነቸው
Salelahu alleyi weselem agot nachewuu
Masha Allah
Mashllah des yemil program new barekellah fik gen bahunu leme bismike nehya alkerbem??
Masha.Allh
አያት ናቸው አቡዱል ሙጦሊብ ለነብዩ ሰአወ
احلان ماشاء الله جزاكم الله الله يرد الخم يارب
enda medina 💚semay 💚sir💚 ema aykerm tewww huseno tew enji !!!
masha.allha.
Ahelane wasahelane
ሚንበር መብሩክሚንበር መርሃባሚንበር ቡርሃን
ሁኩሙን አላሕ ይፈርድ አደል ልጆች በእናትና በአባት መካከል መግባት ለአንዱ ማገዝ ተገቢ አደለም ። በዳይም ተበዳዮም አላሕ ፊት መቅረባቸው አይቀር እንዲስማሙ አላሕን መለመን ዱአ ማድረግ ነው የሚገባው
አህለን ወሰህለን ብለናል ኸሚሶች
ጀዛኩሙሏህ ኽይረን የእኛ እንቁወች በርቱ
እማይሰለች ታሪክ ቢኖር በይችምድር የነብያችን ታሪክ ነዉ እናም ዋናዉ ደሞ ቁራአን በተቀራ ቁጥር ጣምጣም እያለ እሚቀራዉ አሏህዋ ቁራአንን እየቀሩ ሀሚሞቱን ባርያወቹ ያርገን ያረብ
አሰላሙ አሌይኩም ሰለላሁ አሌይሒ ወሰለም ጀዛኩሙላሁ ኸይረ ጀዛአ ወዶቼ
Aselamu aleyekum werahmetulahe webarekatu. Mashaallh good program.
Grandfather of prophet Mohammed fidaka abii wa umii ya Rasullillah SAW
ማሻ አላህ
አላህ ይጠብቃቺሁ
ማሻ አላህ ሚንበሮች በርቱ ግን
ማሻአላህ
ዋአሊኩም እሰላም ወረህመትላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሰህለን
As wr wb dear hussen be allah be silent when ustaz speak beallah
جزاك الله خير
سبحان الله
አሰላሙአለይኩም ወንድም ሁሴን ከወንድም መሀመድ ጋር ብትናበብ ጥሩ ነው..
ምን ማለት ነው
ይሄ የመናበብ ጉዳይ አይደለም እነሱ እያቀረቡ ያሉት አቀራረብ የቤተሰብ እንዲመስል ነው።
አብዱ ሙጠሌብ አጎት ናቸው ለነብያችን
MashaAllah 🌹🌹💚
Ayate
ጅል አትጃጃል እሳቸው ከአላሕ በታች እምንወዳቸው ከእናታች በላይ ናቸው ከንቱ
👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
አያት
1abdul mutalib hayat nachew
መሸአላሕ አባየ ያሸክ ስወዳችሁ ቁጥራችሁ የሚሰጠኝ አጣሁ አባየ
በኔ ምንግድ የተለቀቀ ቁጥር አለ በዛ አማካኝ ልታገኝው ትችያለሽ ልላክልሽ??
@@ሞሚያረህማንባሪያ እስቲ ላኪል እናቴ
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Ine irasu hamusin bagugut naw mitabkaw
Selam Aleykum I have problem I need ustaz Advise pls help me
ይህ ቡሮግራም መተለጅን የተላለፋል? ኢንሻ አላህ ኢትዮ ስሄድ እንድከታለ
አወ ይተላለፋልልል
አው ኸሚስ ይተለፋፋል
@@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ ሽኩርን እንዴት አድርጌ ነው እማገኝው በአላህ ማለቴ ስንት ቁጥር ላይ
@@አላህሆይአገራችንንሰላምአ ሁቢ ዲሽ ለይ ራስሽ ተስጪኚወልሽ ቁጥር ይሰጡሻል
@@ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ ጀዛኪሏህ ኸይር እህት
አያታቸው
wy ameletegh
👍👍👍👍👍👍👍💞💞💞💞💞💞
አያት ናቸዉ
9282 አጎት
አጎታቸው አቡጣሊብ ነው
@@bintbilal6033 🌹🌹
አያታችው የባታቸው አባት
እሱ ብቻ አደለም ያ ሸሕ እናት ከባሏ ጋር መተኛት 👉 አልፈልግም በቃኝ ሥትል ባል ደግሞ ሚሥት ማግባት ሢፈልግ ልጆች ደግሞ አባታቸውን ከዚሕ ወጠሕ እንጂ እናታችን እያለች አዚሕ አታገባም ይላሉ 👈 በገዛው በራሡ ቤት አባትን ማሠቃየት በዝቷል ንገሯቸው
ከጂዳ.ነዉ.የምከታተላቹ
ሁሴን ምነዉ አልክ ማሜን አፋፉን ምትለዉ
አላህ ይጠብቃችሁ
የነብዩ ሙሀመድን ታሪክ በደንብ ለማወቅ ቆንጆ የምትሉትን መፅሀፍ ጠቁሙኝ❤
ረሂቀቱል መኽቱም በአማርኛ የተተረጎመ መፀሀፍ አለ
አብደል ሙጠሊብ ቢን ሀሺም ቢን አብደል መናፍ ቢን ቁሰይ እነሱን ከሆነ ሼኽ የጠየቁት የረሱል አያት ናቸው ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ጀዛኩመላሁ ኸይረን ከሚንበር ቲቪ ፕሮግራም በጉጉት የምጠብቀው ቢኖር ኸሚስ ምሽት የሼኽን እና የኡስታዝ በድሩን ነው እንግዲህ ሁሴንና ማሜ ፈገግታችሁ የፕሮግራሙ ማዋዣ ቅመም ነው😊 ያው የየሰው ሃሳብ ቢለያይም አታውሩ ዝም በሉ የሚሉትም እንዳሉ ሁነው ፕሮግራሙ ደሞ በፈገግታ ሲሆን ደስ ይላል ባረከሏሁ ፊኩም አላህ ከጎናችሁ ይሁን ለሙስሊሙ ኡማ ጠቃሚ ያድርጋችሁ😍
የነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አያት
አብደላ ነው አባታቸው
ሙሐመድ ቢን ዐብደላህ ቢን ሀሺም ቢን ዐብድልመናፍ
ሰለሚ
አሚንንንንንን
ማሻአላህ አላህ ያቆያቹ ድሀቹ ይድረሰን
ረህመተል አለሚን ያረሱሉሏህ
የነብዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አያት ናቸው
አይወት ነቸው
Salelahu alleyi weselem agot nachewuu
Masha Allah
Mashllah des yemil program new barekellah fik gen bahunu leme bismike nehya alkerbem??
Masha.Allh
አያት ናቸው አቡዱል ሙጦሊብ ለነብዩ ሰአወ
احلان ماشاء الله جزاكم الله الله يرد الخم يارب
enda medina 💚semay 💚sir💚 ema aykerm tewww huseno tew enji !!!
masha.allha.
Ahelane wasahelane
ሚንበር መብሩክ
ሚንበር መርሃባ
ሚንበር ቡርሃን