📌ለኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያን በነፃ አገልግሎት እሰጣለው…‼️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • በነፃ አገለግላለው… የሚል አላማ ይዞ ሌሎችን አስተባብሮ ወገኖቹን እየረዳ ነው ።
    ከአቶ ደረጄ ጋር ጥሩ ቆይታ አድርገናል !
    ይሄንን አገልግሎት ለማግኘት 👇
    t.me/ethiocvhe...
    t.me/+6Vpol6e0...
    t.me/Studyportal6
    t.me/thegroup5
    • Video

КОМЕНТАРІ • 2,3 тис.

  • @hiwetbeyene8363
    @hiwetbeyene8363 6 місяців тому +20

    ደሬ በጣም በጣም እናመሠግናለን ትክክለኛ የኢትዮጲያ ልጆች አንተም አብረውከ የሚሠሩ ያሉ ደጋጓች ኢትዮጲያዊ መድሐንያለም እድሜና ጢና ይስጣቹ መልካም እያሠበቹ ነው አሳባቹሁን የፈጠረን አምላክ ይሁን እሺ ይበላቹ አሜን አሜን

  • @genetnegassi6115
    @genetnegassi6115 2 роки тому +13

    እባክህን ስልክህን ስጠኝ የአበሻውን ችግር ተረድተህ ያለህን መፍትሄ ማካፍልህ በእግዚአብሄር ስም አመስግናለሁ ስንረዳዳ ነው የሚያምርብን ስንጣላ እኛን ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔርን እናሳዝነዋለን ተባረክ ወንድሜ

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Рік тому +27

    ደረጄ መልካም ሰው መሆኑ ያሣውቃል ቅን ልብ አለው ገና ቲክቶክ ሲጀምር ነው የማቀው ደግነት ለራስ ነው ይጨምርልክ ልጆችህን ይባርክልህ ወገናችን

    • @fenidebebe
      @fenidebebe Рік тому

      Esti ye deren phone number and email send arglegn pls

  • @ayanawmulaw909
    @ayanawmulaw909 Рік тому +9

    መልካምነት ለራስ ነዉ። ሁሌም ሰላማችሁ ይብዛ ትክክለኛዉ የኢትዮጵያዉያን መልካም ስነ-ምግባር

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Рік тому +6

    #DEREJE #TEZZAZU
    you're a MARVELOUS HUMAN BEING, your MISSION MUST BE MULTIPLIED in EVERY CONTINENT AND STATE TO UPLIFT OUR SOCIETY ☑️✅ℹ️

  • @ethiofirst935
    @ethiofirst935 2 роки тому +24

    መልካምነት ከፈጣሪ የተሰጠ ስጦታ ነው
    ምንም ማረግ አይችልም
    ዕንቁ ኢትዮጵውያን በዚህ ቀጥሎበት

  • @lastaworkasres5249
    @lastaworkasres5249 2 роки тому +15

    ኪዱ እንካን ደና መጣሽ ሁልግዜም በጉጉት ነው የምጠብቅሽ ኑሪልን ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ይሥጥሽ ጤናውን ያብዛልሽ፡፡

  • @EdomTube
    @EdomTube 2 роки тому +11

    ኪዲ መልካም ሰው በርቺ። ሰለምትሠጭን መረጃዎች እናመሠግናለን። ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሠላም ያድርግልን።በጎ ሰወችን ያብዛልን።

  • @eleniwoldemariam5755
    @eleniwoldemariam5755 4 місяці тому +1

    ልአብሮህ ልሰራ ከፈለክ ዝግጅት ነው በጣም ሰው መርዳትይወዳል።ደሞ ስው አክባሪ ነዉ ። እኔ ከሁሉ ስራውን የሚያከብርስው ይገዛኛል በርታ ወንሜ።ተባረክ❤❤❤❤

  • @Kalkidan727
    @Kalkidan727 Рік тому +1

    በጣም እናመሰግናለን በጣም ቅን ስራ ነው እግዚአብሔር ያክበራችሁ፣ ይባርካችሁ አቶ ደረጄ አንቺም በጣም ልትመሰገኚ ይገባል ኪዲዬ መልካም ስራ ነው የምትሰሪው🙏

    • @AbdlkadirAbdo
      @AbdlkadirAbdo 8 місяців тому

      መሄድ እፈልጋለሁ መሰመሩ ንገሩኝ እባካችሁ

  • @fioriteka5215
    @fioriteka5215 Рік тому +4

    ኪዱዬ አንቺ ሁሌም እንደምትለዪ ነግሬሻለው "ልዩ ነሽ"በተመሳሳይ የምታቀርቢያቸውም እግዚአብሔር የባረካቸው ናቸው ተባረኩ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 роки тому +34

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ለበጎ ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ቅዱስ ሚካኤል ያስበን ይህንን አይነት ደግ ሰዎቹ አብዛልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

    • @desalegnkebede9923
      @desalegnkebede9923 Рік тому

      ስራ መስራት እፈልጋለው ወንድሜ ልምጣ እባክህን የአብይ መንግስት አሰቃየን መኖር ጠላው ባገሬ

    • @samitekateka4671
      @samitekateka4671 Рік тому

      እኔም ሊማጣ ፈሊጌ ነበር

    • @mahimoges3282
      @mahimoges3282 Рік тому

      ወንድሜ ፎርሙን እንዴት ነው የምንሞላው የቴሌግራም ስምህን እባክህ ንገረኝ አዲስ አበባ በጣም ከብዶናል

  • @DAGDAN17
    @DAGDAN17 Рік тому +5

    ተባረኩ፣ ሁሉም በመልካም ነገር ቢተባበር የት በደረስን ነበር። ጥሩ ጅማሮ ነው በርቱልን።

  • @yebeltalabebaw-to4sy
    @yebeltalabebaw-to4sy Рік тому +6

    እግዚአብሔር ውለታውን ይክፈላችሁ ይሄ ነው ኢትዮጵያውያን የምናውቅበት ሰብእና በርቱ

  • @EmpowerEcho007
    @EmpowerEcho007 Рік тому +3

    በጣም የምትገርሙ ሰዎጭ... በዚህ ዘመን ስለሰው የሚጨነቅ መልካም የሚያስብ ሰው አለ ለካ.... ተባረኩ

  • @asrattadesse8597
    @asrattadesse8597 2 роки тому +28

    ኪዲዬ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እድሜ ይስጣችሁ እያልኩ ለምታዳምጡ ደግሞ ኢንፎርሜሽን ቁልፍ ነው እባካችሁ ግዜያቸውን መስዋዕትአድርገው መልካም የሚያደርጉ ሰዎችን ማመስገንና ማክበር እንጂ ግዜያቸውን ከራሳቸው ቀንሰው በሰጡ ስድብ በጣም አፀያፊ ብልግና ነው! በኢትዮጵያውያን ስም አመሰግናችሃለው ኪዲ በርት እግዚአብሔር ይክፈላችሁ!

    • @asayehegnbeyene2649
      @asayehegnbeyene2649 Рік тому +1

      ዋው በጣም ደስይላል ስለምታረጉትን በጎስራ እግዛብሔር ይባርካቹ

  • @atsedeyonas7903
    @atsedeyonas7903 Рік тому +9

    እግ/ር ይባርካችሁ እንደናንተ አይነቱን ቅን ልብ ፈጣሪ ለኢትዮጽያችን ያብዛልን

  • @genetrede484
    @genetrede484 2 роки тому +8

    ወንድሜ ደስታህ ዘለማዊ ይሁን ተባረክ!!
    ኪዲም ይሄሁሉ ባንቺ ነውና እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ!!

    • @prosheee5615
      @prosheee5615 2 роки тому

      ሰለምኪዲዬ

    • @sphonetastic1965
      @sphonetastic1965 2 роки тому +2

      እነም ሁለት መቶ ሽህ ቢረ ተበልቸ አስካሁን ምንም መላ አላገኘሁም ከማዘን ለላ

  • @yehuluworkkebede
    @yehuluworkkebede 10 місяців тому

    ኢትዮጵያዊ ማለት በስም ብቻ ሳይሆን አንተ ደሞ በስም ብቻ ሳይሆን በተግባር አሳይተሀል በጣም እናመሰግናለን አንቺንም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቃቹ 🙏እኔም ለመሄድ በጣም በጣም ፍላጎቱ አለኝ እንደምንም ቢሆን ሄጄ ለእናቴ እንኳን እራሴም ብለወጥ እናቴን ብረዳት ምንኛ ደስ ባለኝ ብትረዳኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ

  • @BlenAraya-v5x
    @BlenAraya-v5x 10 місяців тому +1

    አንተም ተባረክ

  • @ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ

    በጣም ደስ ይላል እኔ ዛሬ ነው የሰማሁት አድራሻችሁን ፖስት አርጉልን እግዚአብሔር ይስጥልን ሰለመልካም ስራችሁ እግዚአብሔርአብዝቶ ይስጣችሁ በድጋሜ

  • @tsegayetujuma7209
    @tsegayetujuma7209 Рік тому +9

    በጣም ሲቆጨኝ የነበረውን ትብብር በናንተ በማየቴ እጅግ ትልቅ ደስታ ነው የተሰማኝ ተባረኩ

  • @sintayearsema7063
    @sintayearsema7063 2 роки тому +13

    ኪዱ አንቺንና አንቺን መሠል የሆኑ ሠዎችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን !!!

    • @sualihebrahim9083
      @sualihebrahim9083 Рік тому +1

      ወድሜ እደትነህ ፈጣሬ ይከፈልህ በቤት ሰራተኛ አባክህ ውሰደኝ እስከባለቤቴ እሱተምሩል ተመረቁል

    • @GdeyLul
      @GdeyLul Рік тому

      ሰላም መሄድ እፈልጋለሁ ሂወቴን ለመቀየር እና እንዴት መረጃ ትክክክለኛ ኤጀንሲስ የት ነው

  • @ErmiAbabu
    @ErmiAbabu 5 місяців тому +1

    ምርጥ ሰው እግዚአብሄር ይባርክህ መልካምነትህን እንዳንተ ያሉ ወንድሞች ያብዛልን

  • @melsewmengstie4895
    @melsewmengstie4895 Рік тому +5

    ሠው ማለት እንደ እናንተ አይነት በችግር ሰዓት ችግረ ፈች ሆኖ መገኘት ነውና ፈጣሪ አሁንም ስራችሁን አብዝቶ ይባርክ!!! በርቱ!!!

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 2 роки тому +13

    ቲጂዬ እግዚአብሔር ያበርታችሁ እኔ አልመጣም ስደትም ብሆንም እያረጀው ነው ወደ ኢትዮጵያ መግባት ነው የምፈልገው እግዚአብሔር ይመስገን ኢትዮጵያን ፈጣሪ ሰላሟን ይስጥልን እግዚአብሔር ዘረኞችን ያጥፋልን እግዚአብሔር ሁላችሁንም በጎ ለምታደርጉ ፈጣሪ ይርዳችሁ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

    • @chalachewtesema1135
      @chalachewtesema1135 Рік тому

      እግዚአብሔር አምላክ አንቺንም ይባርክሽ

  • @mitikneshabebe3562
    @mitikneshabebe3562 Рік тому +6

    እውነት መልካምነት በውስጣችን ካለ ምንም አያስቆምም ለመልካም ስራችሁ እግዚአብሔር ይስጣችህ ተባረኩ

  • @eritreaalandofpromise971
    @eritreaalandofpromise971 2 роки тому +7

    ቅንነት በጎነት እንዴት ደስ ይላል፡ እግዚኣብሄር ይርዳቹ።

  • @ZubaidaZubaida-g3b
    @ZubaidaZubaida-g3b 2 місяці тому +1

    በጣም እናመሠግናለን እድሜና ጤና ይሥጣቹ ባሁኑ ሣት እደዚ አይነት ሠው አለዴ ሥወዳቹ

  • @tsagishmegersa9422
    @tsagishmegersa9422 Рік тому +1

    Kidii kamire new betam new miketalish anchin malkam deg sew akbari sew rajii yeweldech inatt min ayinet natt betesebishin indanchi melkaminet isu kiristosi yitebikilish yane iht❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sisbettybettys491
    @sisbettybettys491 2 роки тому +8

    እዉነት ነው መልካም ሰው ነው ደረጃ 👏🥰እግዚአብሔር ይባረክ ደረጃ ግን ከቤሩት እንዴት እንችላለን 🤦

  • @haftomtiumay5568
    @haftomtiumay5568 10 місяців тому +3

    ato dereje betam des yelal Egzabeher yestelin......agerachin endant nat sew yatachiw enem tebeliche nebere ahun yante erdata yasfeligegnal

  • @michalmulukhen8154
    @michalmulukhen8154 2 роки тому +17

    ኬዲ ሠላም ላችም ለበጎ ስራ ግዜያቸውን የሚጠቀሙ ወንድሞቻችንን ፈጣሪ ያሠባችሁትን ይሙላላችሁ አሜን

    • @haymanot8032
      @haymanot8032 2 роки тому

      በናትህ እርዳኝ እኔ መምጣት እፈልጋለሁ አቅመደካማ እናት አለቺኝ በናትህ እ ዳታልፈኝ

  • @andargachewayanaw505
    @andargachewayanaw505 Рік тому +1

    እናመሰግናለን ላደረጋችሁልን የአደውነታ መልእክት

  • @desalegnkassawoldeyohanes1225
    @desalegnkassawoldeyohanes1225 Рік тому +5

    እንደዚህ ዓይነቱን መልካም ሰው እግዚአብሄር ያብዛልን

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 роки тому +13

    እግዚአብሔር. ዋጋችውን ይክፈላችው. እንዴው አርብ አገር የምንስቃይውን. ብትውስዱን እድሜ ልካችን. በስው አገር

  • @AbrhamyesemineshikidanemihretL

    "፤ መልካም ሰው ከልቡ መልካም መዝገብ መልካም ነገርን ያወጣል፥
    (የማቴዎስ ወንጌል 12: 35)

  • @adaneargaw6909
    @adaneargaw6909 Рік тому

    እናትዬ መልካምነት የፈጣሪ ስጦታ ነው እናመሰግናለን ።እና እንደው የትምህርት ደረጃ ያስፈልጋል ወይ አደራ መልሱን መልሽልኝ

  • @EsubalewLemenehe
    @EsubalewLemenehe Рік тому

    13:24
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሰህ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    ለአላማህ ማሳኪያ የሚሆንቦታ ከፈለግህ ጠይቀን ።በርታ

  • @akelem9149
    @akelem9149 2 роки тому +8

    helping people is blessing so you are blessed thanks sister💚💛❤ ye ledetye lij eko lebu qen new🥰

  • @hailuyosef6722
    @hailuyosef6722 2 роки тому +13

    ለመሆኑ እስከ ዛሬ ድረስ በሰጣችሁት ነፃ የኢምግሬሽን አገልግሎት አማካኝነት ውጤታማ ሆነዋል የምትሏቸው ካለ እንዲቀርቡና ከእነርሱ ደግሞ እንድንሰማ ቢደረግ አመሠግናለሁ !

    • @guty5169
      @guty5169 Рік тому

      ሰለም፡እናና።ልጆቼ፡ለመማር፡እፈልጋለሁ።በሰዲ፡አረብ፡ነው፡ያለን

    • @guty5169
      @guty5169 Рік тому

      እባህ፡።ተሌፎን፡ኢማል፡ካለህ፡፡እባክህ

  • @nadyhenok2816
    @nadyhenok2816 2 роки тому +5

    Kidiy am proud of you really ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷you are doing great job you and your family May God bless you ♥️♥️♥️🙏🙏🙏

    • @alemkaygeza3458
      @alemkaygeza3458 2 роки тому

      ሓወይ ከመይ እዮ ኣረድኣኒ እባ ኣነስ ኣብ ቀጠር እየ ዘለኹ ናብራ ዓዲ ዓረብ ምርርርር እዩ ኢሉኒ ዘሎ

    • @ermiastuemzgi6633
      @ermiastuemzgi6633 Рік тому

      ​@@alemkaygeza3458 process ብ ናጻ ናብ ካናዳ ዝከይድ ኣያ ትብል ዘላ ሓወይ

  • @SelhadinRidwan
    @SelhadinRidwan 3 місяці тому +1

    አረ በናታቹ ስፖንሰር መልቶኑኝ ትችላላቹ በናታቹ ሰርቼ ምከፍለው🙏🙏🙏🙏

  • @DesalegnfikireLatesa
    @DesalegnfikireLatesa 6 місяців тому

    እ/ር ዘመናቹ የባረኪ ፥እንደዚ የተበላን ነው ሰለ እ/ር ቢላቹ አመቻቹሊኚ፡፡

  • @mulugtamengste1213
    @mulugtamengste1213 2 роки тому +7

    በእግዚአብሔር ኪዱየ እርጂኝ በሞት እና በስቃይ ነኝ ያለሁት ሊቢያ unhcr ምንም እያርገልን አደለም
    በሀይማኖት እንገደላለን ብቻ ከባድ ሂወት ነው የምናሳልፈው

    • @haymanot8032
      @haymanot8032 2 роки тому

      በናትህ እኔንም እርዳኝ ዱባይነኝ ሥቃይ ውሥጥነኝ በማርያም እርዳኝ እዳታልፈኝ

  • @zerlhuntafese6863
    @zerlhuntafese6863 2 роки тому +7

    እመቤቴ እንደነዚህ አይነት ሰው አብዢልን ኪድ እናመሰግናለን እህት አለም ሰላምሽ ብዝት ይበልልን

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 2 роки тому +5

      አወ አረብ ሀገር ያሉትን በቅድሚያ ብትረዱአቸዉ እኛ እዛብዙ አንፈልግም ሀገር ቤት ያለው እዛው ይፍጨርጨሩ ።

    • @yifruhgiorgis9155
      @yifruhgiorgis9155 2 роки тому +2

      እባክህን መልካም ሥራ እየሠራህ ሰለሆነ የመጠየቂያ ፎርሙን ከነመስፈርቱ ብትልክልኝ።ከመሰግናለሁ

  • @ሰላምቸኮለ-ቈ2ሐ
    @ሰላምቸኮለ-ቈ2ሐ Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይስጣቹ ከመበላት አዳናቹን እናመሠግናለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @EndalkMoges-ow6vi
      @EndalkMoges-ow6vi Рік тому +2

      Canada lemhiad betam eydekmku new endiat memetat echelalehu

  • @taregnedetebo3736
    @taregnedetebo3736 Рік тому +1

    ❤እባክ ማራዳት አትችልም ዎይ

  • @lemenegemechu6004
    @lemenegemechu6004 Рік тому +2

    እሱን የምናገኝበት መንገድ or link askemichilna please🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ኤካቦድዘኢትዮጵያ
    @ኤካቦድዘኢትዮጵያ 2 роки тому +8

    ኪዲየ እባክሽ መረጃ ስጭኝ እግዚአብሔር ከሰማይ ዋጋሽን ይከፍልሻል በውስጥ ሳወራሽ መልስ አትመልሺም

    • @ahmederina
      @ahmederina 2 роки тому +5

      ልክ ነሽ እኔም መቶ ጊዜ ሞክሬ ለማውራት አታወራሽም አንድ አንዶች በይቱብ የሚናገሩትና ተግባር ላይ ዜሮ ናቸው እዳዛ ስለሆነች እንጂ ታወራሽ ነበር ግን ምላስና ጥርስ ይለያያሉ

    • @galemaryamegalemaryame
      @galemaryamegalemaryame 2 роки тому +1

      @@ahmederina ሰራ ስለሆነች ይሆናል በጣም ካባድ ነው እህቴ ደም በለ ትዳር ናትልጀ አለ ስራ እሄ ሁሉ መቆቃሞ ከባድ ነው ደም ብዙ ቴክሰት ይደረሳት ይሆናል ሰንት ትመልስ እሰቲ እራስሽን አሰቤ ከመፍረድሸ በፊት

    • @amirsad4113
      @amirsad4113 2 роки тому

      ​@@ahmederina ቴሌግራሟን ላክልኝ በናትህ

  • @tesfabrhani1315
    @tesfabrhani1315 2 роки тому +8

    ምናለ ከወንድ እንደ ደረጃ እና አባሎች እንዲሁም የድሬ ልጅ ከሴት እንደ ኪዲ ቢሆኑልን ብር ከመበላት ተርፈን ነበር ፈጣሪ እድሜን ከጤና ዘመንን ከፍሰሀ ያድላችሁ

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 2 роки тому +1

      አሜን መልካም ሰው ያብዛልን

    • @ajebaamireajeba4296
      @ajebaamireajeba4296 2 роки тому

      Selam esity yareb bet selechegn wisejign esit ehit Aleme!!!!!!!

    • @sinidunagshadugna2799
      @sinidunagshadugna2799 2 роки тому

      አምላክ ይባርካችኩ ያለውት እስራኤል ነው ባለትዳር የሁለት ልጆች እናት ነኝ በስራ መምጣት እፈልጋለሁ እርዳኝ

    • @sinidunagshadugna2799
      @sinidunagshadugna2799 2 роки тому

      ስደተኛ ነኝ

    • @abebeasefamersha
      @abebeasefamersha Рік тому

      አይየትነዉየምናገኝህ

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    ተባረኩ ለወገን ማሰባችሁ ካናዳ ናቲ ካምፖላ ያለው ብታመቻቹለት ደሠ ይለኛል እግዚአብሔር ፍቃዱ ከሆነ USA ባሌ ጋር የምሄደው

  • @eleniwoldemariam5755
    @eleniwoldemariam5755 4 місяці тому

    እሰይ እንኮን የሀገሬ ልጅ ።ሆንክ።❤❤❤ አንዳንዴ እኛ ኢትዮጵያ ውያን ባለጌ ነን ስድብ ምን አመጣው።ብልግና ነው።መስተካከል አለብን ስድብ ኃላ ቀርነት ነዉ ።እንሰልጠን ባካቹ።ካናዳ ባለጌ ሰው አይፈልግም ታረሙ።❤❤❤❤❤❤

  • @TesfayeHalumba
    @TesfayeHalumba 6 місяців тому +1

    ኪዲ እና ደረጄ ስለ መልካም ስራችለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @freworkbekele7469
    @freworkbekele7469 2 роки тому +4

    እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነት መልካሞችን ያብዛልን ተባረኩ

  • @lubabahussain6718
    @lubabahussain6718 2 роки тому +8

    በጣም ትክክለኛ ሥራ ነው እየሠራህ ያለኸው አላህ አብዝቶ ይባርክህ:: ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ የኔ ልጅ:: በርታ:: አንተ በጣም positive ሰው ነህ::

    • @alexyewentu9828
      @alexyewentu9828 2 роки тому

      Eski lenam ngrenge

    • @فاطمهمحمد-س8س3ر
      @فاطمهمحمد-س8س3ر 2 роки тому

      ሰላም ወንድም ልጄ ለትምህርት መሄድ ይፈልጋል እባክህን እርዳኝ ::

    • @elaybright8884
      @elaybright8884 2 роки тому +1

      አመሰግንሃለሁ እኛ ብዙ ተዘግተናል ብዙ እዉቀት ያላቸው ሰዎች አሉ ግን ፈዛዛ ሁነው ነው እንጂ በርቱልን።

    • @Nati11NT
      @Nati11NT 2 роки тому +1

      Tebab!

  • @nesreenzain7834
    @nesreenzain7834 2 роки тому +4

    እባክህን ከዱባይ ወደ ካናዳ መሄድ እፈልጋለሁ ለፈጣሪህ ስትል እርዳኝ ወረቀቴ ሳያልቅብኝ ።ስለ መልካም ስራችሁ አላህ ይክፈላችሁ

    • @shitaysaman
      @shitaysaman 2 роки тому

      እኔም እፈልጋለሁ እስቲ በእናትሽ ኢንፎርሜሽን እንለዋወጥ

  • @getus5880
    @getus5880 Рік тому

    እባክህ ወንድሜ እኔ ለረጅም አመት በሚሊተሪ ህይወት ውሰጥ ቆይቼ አሁን በጡረታ ተገልያለው ሰራ ላይ እያለሁ የወለድኳቸውና የለእናት ያሳደኳቸው ሁለት ሴት ልጆች አሉኝ አሁን ባለው የሰራ ዕድል ማግኘት ችግር ውሰጥ በመሆናቸው በማገኘው ትንሸ የጡረታ ገንዘብ ኑሮን መቋቋም ከባድ ሆኖብኛል እናም ልጆቼን ወደሰራ በማሰማራት ህይወታቸውን የተሻለ እንዲሆን እፈልጋለው መንገዱን ግን ዝግ ሆኖብኛል እባክህን ከተቻለ ሁለቱንም ካልተቻለ አንዷን የምረዳበትን መንገድ እርዳኝ 25እና 22አመት ልጆቼ ናቸው

  • @tesfuyeadey
    @tesfuyeadey 7 місяців тому

    እባክሽን ኪዱ እንዴት ወደካናዳ ልምጣ ኪዱ እዛ ማንም ዘመድ የለኝም ቢያንስ ቤተሰቤን በትንሹ ልርዳ ብዬ ነው በማርያም
    በማርያምያለሁትኢትዮጰያውስጥነውሰውቤትነውሰልችቶኛልጭቅጭቁእባክሽንለቤተሰባችንታላቅልጅነኝሀላፊነቱእኔላይነው18አመቴነውአደራእመጣበትንአመቻቺልኝፈጣሪውለታሽንይክፈልሽ
    ❤❤❤

  • @merryzelalem3851
    @merryzelalem3851 2 роки тому +13

    ለመልካም ትብብራችሁ የድንግል ማርያም ልጅ የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ

  • @dagitamirat21
    @dagitamirat21 2 роки тому +4

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

    • @dagitamirat21
      @dagitamirat21 2 роки тому

      ኪዲ ምቼ ነው ወደ ካናድ ይምንህድው

  • @ሰለሜ_Tube
    @ሰለሜ_Tube 2 роки тому +5

    ኪድዬ በጣም መልካም ሰው ነሽ.. ወንድም እህቶችሽን ለመርዳት ለምታድርጊው ጥረት እግዚአብሔር ይስጥሽ ለማለት እፈልጋልሁ. እንዲዚህ ወደ ውጪ ከሄዱ በሓሏ ወገኖቻቸውን በመርዳት እና መተጋገዝ የሚታወቁት ህንዶች(indians) እና ፊሊፒንስ (philippines) ናቸው ከአፍሪካ ደግሞ ናጄሪያዎች እና ኤርትራውያን ናቸው. እኛ ኢትዮጵያውያን ብቹም ነን ሰው ማምጣት,ሀሳብ ማጋራት ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየልምድነው የመጣ ነው እና ሊበረታታ የሚገባው ነው🙏🏾 ብዙ እውቀት ልምድ ይዘው ቁጭ ያሉ አሉና መረዳዳቱ መልካም ነው... ወንድማችን በርታ 🙏🏾

  • @afeworkkak5934
    @afeworkkak5934 Рік тому +1

    እባካቹሁ ጌታ ይባርካቹ የለሲራ መኼድ ፈልጌ ነበረ መንገድ አሳዩኝ የሐገር ሚርጥየጀግኞች

  • @TenagneFikadu
    @TenagneFikadu 7 місяців тому +1

    ደረጀ በጣም ደስ አለኝ እኛ እዉነተኛ አይመስለኝም እናመሰግናለን

  • @hanitajije5444
    @hanitajije5444 2 роки тому +5

    ሰላም ኪዲ? ሀና እባላለሁ አዲስ አበባ ነዋሪ ነኝ ከ4 ወር በፊት በኤጀንት ፕሮሰስ ጀምሬ ነበር ለትምህርት የነበረው ሂደት መጀመሪያ ቅድመ ክፍያ አናስከፍልም ብለው document ሁሉ አሟልቼ ከሰጠሁ በኋላ 3ሳምንት ከቆየ በኋላ Toronto yalew seneca college acceptance letter ስለመጣልሽ 20000 አስገቢና የኤምባሲ ሂደቱ ዪቀጥልልሽ ስባል ከፈልኩ 20000 ሺው ለacceptu ነው አሉኝ እስፖንሰር ማንም መሆን ስለሚችል ዘመድ አደረኩ የኮቴ ብር $250 በአካውንት እንዳስገባ ስጠየቅ online ነዉ ዪከፈላል ስባል ወጪ ማውቃቸው ሰዎች ስንጠይቅ ማንም ሊተባበር አልቻለም ባለው ጊዜያዊ ምንዛሬ 30000 ብር እንድከፍል ተገደድኩ then O.I.M ሄጄ አሻራ ሰጠሁ ከዛ ውጤት ጠብቂ አሉኝ ከወር በኋላ በፋይናንስ ምክንያት ወደ ሀገርሽ ምትመለሺ ስላልመሰለን ውድቅ ተደርጓል የሚል video ena letter ደረሰኝ ያሳየሁት statement 7.6million nbr እንደዚ እንዴት ሆነ ያወጣሁት ብር ለእኔ ቀላል አልነበረም አሁን ያለሁበት ነገር አላውቅም እናቴ ለእኔ ብላ እዳ ውስጥ ገብታለች ..... ብዙ መናገር በማልችልበት ሁኔታዎች እያለፍኩ ነው እባክሽን እርጂኝ የሆነ ነገር በይኝ

  • @መክሊት-ቐ4ዀ
    @መክሊት-ቐ4ዀ 2 роки тому +6

    ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ እድሉንባገኝ ደስይለኛል የፈጣሪፍቃድ ከሆነ

    • @fessahayeloul9976
      @fessahayeloul9976 Рік тому

      ሰላም የሆነ መረጃ ፈልጌ ነበር ስልክ ቁጥራቹህን ብትነግሩኝ ኣመሰግናሎህ

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 роки тому +5

    እግዛብሔር ይባርካችሁ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿👌👌👌ኑሩልን

  • @temesgensahle6286
    @temesgensahle6286 Рік тому +1

    ደረጀ እንደምን አለህ ሰላምነዉ እንግዲህ እኔ ብዙጊዜ ሞክሬአለሁ ብዙሰዉ ዉሸትነዉ ብለዉኛል አሁንመ እሞከርኩነዉ እስኪ ትክክል ከሆነ ኢሜልህን በምን እናገኛለን

  • @AmanuShafi
    @AmanuShafi 4 місяці тому +1

    እድሜና ጤና ይሥጣቹ ኢትዮጲ ያ አገራችን ሠላም ያምጣልን

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይስጣችው ዘመዶች መተባበር ባህላችንው

  • @ቤሊወለየዋ
    @ቤሊወለየዋ 2 роки тому +8

    ክብረት ይሰጥልን ወገኖቻችን

    • @bezanega
      @bezanega 2 роки тому

      ምንምአይነትክፍያየለውም

  • @kokobmekonen6614
    @kokobmekonen6614 2 роки тому +7

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት እንደናንተ አይነቱን መልካም ሰዎችን ያብዛልን

    • @tadetade3033
      @tadetade3033 2 роки тому

      ደረጄ በጣም አመሰግነለሑ ፈጣሪ ደባርክሕ

    • @tesfayegebremedhin44
      @tesfayegebremedhin44 Рік тому

      ተመስገን ወጣቱ ባሕር አዳንከው

    • @Enuy-xf3vc
      @Enuy-xf3vc Рік тому

      Hi እንዴት መምጣት ይቻላል

    • @Enuy-xf3vc
      @Enuy-xf3vc Рік тому +1

      ቁጥር ላክልኝ

    • @kokobmekonen6614
      @kokobmekonen6614 Рік тому

      @@Enuy-xf3vc ሰላም ለእናንተ ይሁን

  • @eleniwoldemariam5755
    @eleniwoldemariam5755 4 місяці тому

    ይሕውልህ በጣም ጎበዝ ወንድም አለኝ ግን እሱ መምጣት አይፈልግም በጣም ግብዝ ተማሪ ንውበውጤቱ unይሰራል ግን በጣም ግብዝ ተማሪ ነበር አሁን እራሱ በስራቦታው።እየተመሰገነው።❤

  • @Endeshawmamo
    @Endeshawmamo Рік тому

    እባካችሁ ወንድሞች አግዙኝ
    ከፍተኛ ችግር ውሥጥ ነኝ
    ኘግሩ ስገልፀው;
    በመጀመሪያ ፍኖ ነበረኩ ሲቀጥል አሁን ወንጀለኛ ነው ተብሎ ፈረሠ እናም የ12ክፍል ተማሪ ነበርኩ እና መቀጠል አልቻልኩም በናታችሁ አግዙኝ
    ሸርም

  • @tadewosassefs7815
    @tadewosassefs7815 2 роки тому +10

    ክብርና እድሜ ይስጥልን ቅንናት እሩሱ ይክፍልህ ወንድሜ

  • @hiwimillyman3681
    @hiwimillyman3681 2 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኪዱዬ🙏💗

  • @MulatGebre
    @MulatGebre 4 місяці тому

    አንተ እንዳልከው ያንተ ጥቅም ሰዎችን መርዳትና ሰዎች ስጠቀሙ አይቶ መደሰት ነው።እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጥህ ።

  • @tarikuheramo1948
    @tarikuheramo1948 Рік тому

    በጠም መልከም ዜነ ነው እኔ ያምናረው ደቡብ አፊሪከ ነው ያሁሌት ልጆች አበት ነኝ እኔም ልጆቼም መንም አይነት የዜግነት ወረቃት የሌንም ብናማለክት ም ተከለክሎነል የምቻል ከሆኔ እዲሉን እዲንሞክሪ እበክህን ዋንሜ አግዘን ?

  • @munituymido6248
    @munituymido6248 2 роки тому +5

    ከዱባይ ወደ ካናዳ መሄድ እችል ይሆን? እባካችሁ🙏

  • @HanaNegash-og3wm
    @HanaNegash-og3wm Рік тому +3

    እባክ 🙏🙏🙏🙏 ልለምንህ ቤቴ ፈርሶብኝ ከነ ቤተስቦችዬ ጎዳና ወድቅናል እባክ መሄድ እፈልጋለሁ የት/ት ደረጃዬ ዲግሪ ነው በፈተረክ እርዳኝ 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭

  • @Misr_
    @Misr_ 2 роки тому +4

    Were is the link?

  • @Adis-x9o
    @Adis-x9o 4 місяці тому

    እባክህ ደርዬ እኔ ሰባት ልጆች አሉኝ አነዷ አዲሳባ ዩንቨርስቲ ናት አንዱ አራት መቶ ነው የመጣው ሌሎቹ እየተማሩ ነው ዩንቨርስቲ የለችዋ እስኮላር ሺፕ አግኝታ ጣልያን ኢንባሲ ፌል ሆነባት እባክ እርዳኝ ወነድሜ ኑሮ ከብዶኛል

  • @TewodrosSisay-y6c
    @TewodrosSisay-y6c Рік тому

    የሰዉ ልጅ እንደ ሰዉ ስራ ሲሰራ ለኔ የመጀመሪየ ነዉ ማለት እችላለሁ ፈጣሪ ይባርክህ ፣ጤናህን ይሥጥህ '''

  • @genetfikru3727
    @genetfikru3727 2 роки тому +4

    እውነት እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን

  • @brotherzerubabelmelese293
    @brotherzerubabelmelese293 2 роки тому +4

    በእውነት እግዚአብሄር ይባርካችሁ።

  • @woyenefelke8641
    @woyenefelke8641 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ ጊዜ አችሁን ሰውታች ለኛ ለምትሰጡት መልካም

  • @AbebayehuAdeba
    @AbebayehuAdeba 6 місяців тому

    ካናዳ ልምህድ በጣም ድስታኛ "ትምህርት ድርጃ ድፕሎማ እህ ሀስብ በጣም ድስታኛ ነኝ፣ኢትዮጲያ ውስጥ ምንም ሥራ ይልሁም ድስ ይላል ፣ውጥር

  • @merryzelalem3851
    @merryzelalem3851 2 роки тому +5

    ሰላም የኪዱ ቤተስቦች መላው የኢትዮጵያውያን

    • @mameZerhun
      @mameZerhun Рік тому +1

      Selam new kidu endeti lagignachu echilalehu

  • @alem2627
    @alem2627 Рік тому +4

    ካናዳ ውስጥ በድራግና በኣኮል ቤት የሌላቸውን ኢትዮጵያውያን እና ሌሎችም ኣፍሪቃውያንን ኣይበቁምን?☹️☹️

  • @eleniwoldemariam5755
    @eleniwoldemariam5755 4 місяці тому

    ተባረክ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክልፈልህ።❤❤❤❤❤❤❤

  • @ShambelEshetie
    @ShambelEshetie 4 дні тому

    ቀጥሉበት ተባረኩ
    ኪዱ እና ደረጀ

  • @marthalulseged-y1b
    @marthalulseged-y1b Рік тому +1

    ተባረክ ወንድማችን
    እኔም ተበልቻለሁ
    እድሉ ካለ እኔም እፈልጋለሁ፣፣

  • @AndebetFentie-l1k
    @AndebetFentie-l1k 4 місяці тому

    በጣም ብዙ ኢትዮጵያዊ ችግር ላይ ናቸው ብትረዳን ከምናመሰግንህ ውጭ በአምሮህ ትልቅ እርካታ ታገኙበታላቹህ

  • @User-rh8di
    @User-rh8di Рік тому

    ኧረ ተዉ ከእግዚአብሔር ታገኙታላቹ እኔንም እርዱኝ የማስታምማት ታማሚ እናት አለችኝ ወጥቼ የምሰራበትን እድል እንዳገኝ ተባበሩኝ በማርያም ይዣችኋለው 🥺

  • @LemmaBelay
    @LemmaBelay Рік тому

    ቅንነት ለራስ ነው የምትሰሩት ስራ እጅግ በጣም መልካም ነው በርቱ ።እኔንም በስራ ወደ ካናዳ ለመምጣት እና ሰርቼ ለመለወጥ ከፍተኛ ፍላጎት ስላለኝ እንድትረዱኝና አድራሻችሁን ብትሰጡኝ በአክብሮት እጠይቃለሁ ?

  • @mehamedyesuf7057
    @mehamedyesuf7057 Рік тому

    ደሬ ስሰማው በጣም ነው ደስ ያለኝ እናመሰግናለን፡፡ ደሬ እኔ ወዴ ካናዳ መምጣት እፈልጋለሁ ያለሁት ኢትዮጵያ ወሎ ደሴ ነው ያለሁት እና እስኪ እባክ እንደት መምጣት እንደምችል እርዳኝ

  • @AbrehamAyalew-tf4un
    @AbrehamAyalew-tf4un Рік тому

    በጣም ደስ የሚል መልዕክት ወንድማችን አው እኔም መሄድ ስለምፈልግ ነው በስራ ነው መሄድ የሚፈልገው

    • @AbrehamAyalew-tf4un
      @AbrehamAyalew-tf4un Рік тому

      በዝህ አጋጣሚ ለሎችም ዉጭ የሚትኖሩ ካላቹ የናንቴንም እርዳታ እፈልጋሌው በተቻላችሁ መጠን ብትረዱን ደስ ይለኛል

  • @TametmTadesse
    @TametmTadesse 7 місяців тому

    ተባረኩ መልካም ስራ እየሰራችሁ ነው በጣም እግዚአብሔር የምወደን ነገር አሁን ገና እየተሰራ ነው ነገር ግን መሄድ የምፈልግ ሰው እንዴት ነው መሄድ የምችለው??

  • @BlenAraya-v5x
    @BlenAraya-v5x 10 місяців тому +1

    አንቼ ተባረኬ

  • @SadddfGsdff
    @SadddfGsdff 6 місяців тому +1

    የምር በጣም አሪፍ ነው በርቱልን የሃገሬ ልጆች❤😊