Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ህይወት ፈተና ናት በትግስት በፀሎት የማይታለፍ ነገር የለም ያልፋል ጠንካራ ሰው ነህ አስፍሽ አንተንም ልጅህንም እግዚያብሄር ይጠብቃቹ
ወንድም ደምረኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
you guys Loves to gather l m so happy
you guys Loves to
እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው!!ua-cam.com/video/HFzrqetEQLA/v-deo.html
Endmamer
አስፍሽ ህይወት በቡዙ ነገሮች ፈትናካለች በደረሰብክ ነገር እጅግ አዝኛለው አስፍሽ ምንያህል ጠካራ መሆንክን ላቅችያለው ባባትክእና በባለቤትክ ያጣከውን ደስታ በልጅክ እድታገኝ ከልቤ እመኛለው
Asfowe is a great guy
l m sorry about that you are the best
@@letebrhanambaye2155 endmamar
ልብስ የማይሽፍነው ጉድ ምን አለ አስፋው ጠንካራ ሰው ነህ በእውነት
በጣም ጠንካራሰው ነሕ አ አስፋሽ የምቱን ነፍስ ይማር🙏🙏
ትክክል
የኔ ጀግና አይዞህ ጀግና ነህ አስፍሽ አባታችን ስንስቅ እኮ ደስተኝ ሆነን ሳይሆን ምንም ማረግ ስለማንችል ነው ተመስገን
በጣም ይገርማል
አስፊቲ በጣም የማከብር ሰው
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ
ትክክል !!!!!!
በጣም ከባድ ነው አንተ ጠንካራ ነክ ለልጅክ ስትል እዚ ደርሰካል እግዛብሔር ሆይ እኛ በስደት ያለነውን የቤተሰባችንን ክፋ አታሰማን ሀገራችንን ሰላም አርግልን🙏🏼
ነፂ ውዴ ደምርኝ በቅንነትቤተሠብእንሁን
አሜን አሜን አሜን ፈጣሪ ይርዳችሁ!!!!!!
Amen
አስፋውዬ የ EBS ድምቀት ይህንን ሁሉ ያሳለፍክ አትመስልም፡ እኔ አስፋውና ዮኒን ሳይ እንዴት ደስ እንደሚሉኝ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው ዛሬም ሌላ ቀን ነው አይዞህ፡ EBS ካላንተ አይደምቅም💝ሕይወት ቡርቱ ሰልፍናት ይላል የእግዚአብሔር ቃል እና ደግሞ እግዚአብሔር የምናልፍበትን ጸጋ ይሰጠናል፡ ብቻ በእሱ በእግዚአብሔር ታመን🙏🏼
ውዴ ደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
Tikkle
@@zenikabtiymer4167 endmamar
እናንተ ሶስታችሁ ግሩም ስብስብ ናችሁ ቀና እሩሕሩሕ ፍቅር እውነተኛ የዱሮ ኢትዮጵያኖችን ታስታውሱኛላችሁ ጌታ ይጠብቃችሁ
okua-cam.com/channels/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q.html
@@sodatube1951 okua-cam.com/channels/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q.html
በእውነት በጣም ያማል አስፍሽዬ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ይሄንን ታሪክህን ገና ዛሬ ነው እየሰማው ያለውት እና እግዚአቤሔር ፅናቱን አብዝቶ ይስጥህ ቀሪ ዘመንህንም እግዚአቤሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ ፈጣሪ የባለቤትህንም የአባትህንም ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን
ከየትኛውም የMotivational speech ተናጋሪ በላይ ይሄ ታሪክ ስንቶቻችንን ያጠነክረናል ❤❤❤#እናመሰግናለን ።
ኦ አስፍሻ በጣም ጠንካራ ነህ ለሌሎች ትልቅ አራዓያ ነህ!! አስፋሻ ላንተ ትልቅ ክብር አለን
ውይ አስፊቲ በጣም ያሳዝናል ታሪክህ ልቤን ነው የነካኝ እኔና ባለቤቴ እያለቀስን ነው ያዳመጥንህ እግዚአብሔር ብርታትን ጥንካሬን ሰቶህ ልጅህን አሳድገህ በቅርብ ጊዜ የልጅ ልጅ እንዳገኘህ ስምቻለው አንተ በጣም ጠንካራ አባት ነህ በራስህ ጀግነት ልትኮራ ይገባሀል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ:: መሽሻ ይሙት ጠንካራ ነህ
ሱብሀን አሏህ ። አስፊሽ. በጣም ጠንካራ ነህ ምክንያቱም. በፈጣሪ ስራ ስላመንክ ነውና ሁላችንም አሏህ ጠንካራ ያድርገን
አሠላምአለይኩም ውዴ ደምርኝ በቅንነትቤተሠብእንሁንማር
አንዳንድ ሰውች ስንስቅ ስትጫወት በሒወትች ምንም አይነት ችግር አይተን የምናቅ አይመስላችሁም ሁልም ሰው ነገን በማሰብ የደረሰበትን መከራ በፅናት ያልፈዋል ፈጣሪ ለላችንም መቻልን ያድለን
አይዞህ አስፋው ጋሽ መሹ በጣም ተጫዋች ሁሌም ዘናጭ ግርማ ሞገሰ ያላቸው ደስተኛ ኩሩ ኢትዮጵያዊ አባት ነበሩ በተለይ እናታቸውን ሐረር የሚኖሩትን ሁሌም በፍቅር በአክብሮት የሚያነሱ እናቱን በጣም ከሚያከብርና ከሚወድ ሰዎች አንዱ ናቸው እንዲሁም ልጆቻቸውን ቤተሰባቸውን በጣም ሁሌም ካፋቸው አትጠፉም አፍርካ አንድነት ድርጅት ለበርካታ ዓመታት በሥራ ባልደረባነት አብረን ሠርተናል መሹ በጣም ቀልድ አዋቂ ናቸው ቁምነገረኛም ናቸው አሰፋው እንደ መሹ ዓይነት አባትን በሞት ማጣት በጣም ይጎዳል ነገር ግን ያለፋበት ጥሩ የሕይወት ዘመን ጥሩ ስለነበር በዛ ተጽናና ደግሞ ሁሌም በኢቢኤስ ድምፅህን ስሰማ የመሹን ድምፅ በጣም ይመስላል በተለይ ሳቅህ የእሳቸውን ይመስላል የመልካም ሰው ፍሬ ነህ እግዚአብሔር የመሹን ነፍስ በመንግሥቱ ያኑራት
ሰው በተለያየ መንገድ ያልፋል !! ህይወት እኮ በምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ ነው !! ሰው ሰልፉ የጀመረው ሲወለድ ነው !!! በጣም አስፊቲ ከገመትኩት በላይ ነው የሆነብህን ስ ሰማ !! መሸሻ ይሙት ስትል ሁልጊዜ ለአባትህ ያለህን ፍቅር እረዳ ነበር !!! ዛሬ ደግሞ ሚስት , አባት በአንድ ቀን ማጣት በርግጥ ጥልቅ ሃዘን ነው !! ግን እግዚሃብሄር እንድንችል አድርጎ ስለፈጠረን ስላሳለፈህ ስላገዘህ እግዚአብሄር ይመስገን !! አይዞህ !!ልጅህን ይባርክ !! እድሜህ ይባረክ
ማን ያውቃል አንተ በዚህ ያለፍከው አሁን ያለህ ምርጥ ማንነትና ለሰው የምታዝን ሊያደርግህ ነውን አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነው።
አስፈዬ ለካስ እንደዚህ አይነት ጠንካራ ስው ነህ እንኮንም እግዚአብሔር ፆናቱን አበዛልህ ልጀህን ሺ ይሁንልህ የእኔ ጠንካራ አባት ለአባትህ ያለህ ፍቅር እጀግ ይገርመኛል አንተ እኮ የኢቢሲ ድምቀት ነህ እግዚአብሔር በለጠ እድሜ ይስጥህ
በጣም ይገርማል አስፍየ ለካ ለዚህ ነው አዛኝና አልቃሽ የሆንከው ጠንካራ ነህ በርታልኝ ሁላችንም ከስብራታችን እምንድን ያድርገን እባካችሁ መቅዲን መልሳችሁ ይሄን ቪድዮ ላኩላት ከስብራትዋ እንድትድን ወደስራዋም መልሷት
አስፍዬ እግዚሃብሄር ያጽናህ እንደዚህ አይነት ሰው አትመስለኝም እኔም በእናቴ ሞት የመንፈስ ጭንቀት ይዞኝ ሀኪም ቤት እስከመሄድ ደርሻለሁ ከዝያም ወንድሜ በጠና ሲታመም ደነገጥኩና ፈጣሪዬን ይቅር በለኝ ብዬ ንስሀ ገባሁ ስለዚህ የመጣብንን ሀዘን እነዴት መወጣት እንዳለብን ወደራሳችን መመለስ አለብን ለዚህም እንዲያግዘን በየሀይማኖታችን አጽናን እያልን መማጸን አለብን ከዝያም እግዚሃብሄር ይረዳናል
ዛሬ ደሞ የአንተን ሃዘን ሰማን፤ በአንተ ደሞ ባሰ😭😭😭 የነሱም ቀብር በጥር 8 እና 9፤ የአንተም እኮ በዛው ወር እና ቀን ነው አይ ፈጣሪ ለትውሰታ ተመለስኩ ዛሬ። ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን አባታችን፣ ወንድማችን።
ወይ ጉድ ስትስቅ ስትጫወት ይህ የደረሰብህ አይመስልም በጣም ጠንካራ ሰው ነህ የደረሰብህ ነገር እጅግ ያሳዝናል እግዚአብሔር ላያስችል አይሰጥም አይዞህ አስፊቲ ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔር ከአብረሃም ከይሰሀቅ ጎን ያኑርልን
የአባቴ አምላክ ውስጤ ተንሰፈሰፈ። አስቀያሚ አጋጣሚ ነበር። ወንድሜ እንኳን አልፈህ ለዚህ በቃህ።
Endmamer bekenenet
አስፍሽ የእውነት ጠንካራ ሰው ነህ በርታ ጠንክር ለልጆችህ ጎበዝ ነህ ፈጣሪ ይርዳህ ።
አስፊዬ በጣም ጠንካራ ነህ እግዛብሄር አጠንክሮሀል በጣም ከባዱን ጊዜ አልፈሀል እግዛብሄር ይጥብቅህ አስፊዬ ከባዱን ነገር ማለፍ እንደሚታል አስተምረኸናል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ናፍቂዬ መቅዲዬ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ።
Oh my gosh, Ato Asfaw, what a testimony. What a powerful testimony! You never know how many people got comforted by hearing your story. May God continue to heal you and your son. Thank you for sharing!
አስፍሽ ካልከን በላይ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ። ሁላችሁም ጠንካሮች ናቹህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ውይ አስፋው አስለቀስከኝ በጣም ጠንካራ ነህ ልጅህ ይባረክልህ❤
አስፋው ጠንካራ ሰው ነህ በእውነት ሁላችንም በህይወት መንገድ ስንፈተን ነው እየጠነከርን የምንኖረው !!!!!!!!
በእመቤታችን ናፍቂ አነጋገርሽ አጠንክሮኛል አበርትቶኛል አደበትሽን እግዚአብሔር ይባርከው. ህይወት ያለው ንግግር ነው
አሰፊቲ በጣም ጎበዝ ጠንካራ አሰቸማሪ ነገር ነዉ የነሳችውት የሞቱትን ነፈሰ ይማር ለebs አንተና ዩኒ ድምቀት ናችው ሁለቱን ይምትውዱ like አርጋችው ተባረኩ ኢትዪጰያን ሰላማን ይብዛልን
አስፋው ይህንን ሁሉ ችሎ ነው የሚኖረው ?አይዞህ አስፊቲ ህይወት ግን መቀጠል አለበት እኮ ጃፒም ወንድም እህት ያስፈልገዋል።አይዞህ ይህን ሁሉ እያደረክ ያለኸው ለልጅህ ስትል ነው ልጅህም አያት አድርጎሀል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና አብዝቶይስጥህ
እረ በጣም ጠንካራ ነው አስፍው ሲያዪት እኮ በጥርሱ ነውሽየሚያሳልፍው የምር ብርቱ ነህ
አሚናትየደምርኝውዴ በቅንነት ቤተሠብእንሁን
አስፍሽየ የኔ መልካም በጣም ጥሩና ጠካራ ሰው ነህ የሁሉ ተምሳሌት ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ አባት
አስፊሽ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ለልጅህም እድሜ ጤና ይስጥልህ ነወድሃለን ኑርልን
መቅዲዬ የኛ ውድ ብዙ ሴቾች ለውበታቸው በሚጨነቁበት ሰአት ከኔ ተማሩ ብለሽ ስላካፈልሽን ፈጣሪ ያክብርሽ ።ይበልጥ ክበሪ
ውዴ ደምርኝበቅንነትቤቱሠብእንሁን
@WOMEZEKIR endmamar
አስፋው በጣም ጠንካራ ነህ ልጅ ህን አባትም እናት አድርገህ ያሁሉው ፈተና አልፈህ ለዚህ በመብቃት ደስ ይላል ልጅ ወልዶ የልጅ ልጅ አየህ መበርታት ነው
ደግናችን ነህ እደአባትም,እደወድምም, በጣም የሰው ልጂ ውጭውን ስታየው ሙሉ ሰው ይመስላል ነገር ግን በ እ/ር የማይታለፍ ነገር የለም አይዞህ ጠካራ አባት ነህረዥም እድሜና ጤና ከልጂህ ጋር 🙏🙏🙏🙏🙏አይዞኝ በርታ ጠካራው አስፊትን ማየት ሁሌም ጉጉታችን ነው ፈተና ያበረታል🙏🙏
አስፊቲ አይዞህ እሚወደውን ሰው ማጣት ከባድነው እኔም እናቴ ድንገት ሳጣት አመቱ በጣም ከባድነበር ግን ክብር ለድንግልማርያም የጭንቅ አማላጇ ይሁን ጠንክሬ አሁን ያልሁበት ደረጃ ደርሻለውክብር ለውድ ጓደኞቼም እህት ወድም እማያቸው2 ጓደኞቼ
አይዞ በምድር ሳለን ብዙ ፈተና ይፈራራቃል በፈተና ፀንተን እንድንቅም ያደርጋል ጌታ ወንድሜን ሰለሚትመስል በጣም ነዉ የሚሳሳለት ሩቅ ሀገር ላይ ሆነ እከታታላለሁኝ ደሃን ሰትረድ የሚያለቅስ ጋራ ሰታለቅሱ እጅ ልበን ይነካል እኔ ከእናንተ ጋራ አለቅስ ነበር በርታ አይዞ የማይታለፈ ነበር
ኦ!! አስፍሽ በጣም ጠካራ ሰው ነህ!! ።ለዚህ ነው ሰው ሁሉ የሚወድህ።እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና መከናወን ለአንተ እና ለውድ ልጅህ ለጃፒ በዘመናቹ ሁሉ እንዲሆንላቹ እመኛለው።
አስፍሽ በጣም ጠንካራ ነክ የእውነት እኔ አባቴን በሰው ተገድሎ ነው የተነገረን በሰአቱ ላምን አልቻልኩም መሞቱን አሁን ግን የእግር እሳት ሆኖብኛል የዋህ አባት ነበረኝ ግን አጣሁት ብርታቴ ነበር 😥😥😥😥😥 አስፍሽ ነፍሳቸውን ይማረው ጎበዝ ነክ ተፅናንተክ ሰውን ማፅናናት ትልቅ ጥንካሬ ነው ትምህርት ይሆናል ለሰው ልጅ
እውነት ነው ሰውነና በተለያየ ፈተና ውስጥ ልናልፍ ግድ ነው ዛሬ በማለዳ መፃፍቅዱሴን እንብቤ ተፅናንቼ ላልፍበት የተገባ ነገር እንደሆነ በቃሉ ተናግሮኝ የናንተንም ፕሮግራም ስመለከት ስለጥንካሬ ስትናገሩ በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ይናግርል ይላል ቃሉ ተባረኩ ፕሮግራማችሁን በጣም ነው እምወደው❤️❤️❤️
አስፍሽዬ የእኔ ወንድም እግዚብሔር በብዙ አጠንክሮሃል አፅናንቶሐል በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን
ስንስቅ ሰዉ እንመስላለንስንት ጉድ በልባችን ይዘን ነዉ የምንዞረዉ።አስፊቲ በርታ ጀግና አባት።
አስፊቲ ይሄ ሁሉ የደረሰብህ እትመስልም እግዚአብሔር መፅናናትንና ጥንካሬ ሰጥቶሀል እግዚአብሔር ያንተ የሆነውን ሁሉ ይጠብቅ
ወንድሜ አስፋው እግዚ አብሔር ይወድሀል። ሁለት የምትወዳቸውን ወሰደና እሱ እየሱስ ከአንተጋ አብሮ ሆነ አበረታህ ልጅህን አሳደገልህ።።በህይወት አኑሮህ ብዙ ከአንተ ጨዋታ ሳምንት እሁድን እንናፍቃለን ።ሰዎችን ብታጣ የማይጠፋው እግዚ አብሔር አብሮህ አለ ዘመንህ የደስታ ይሁን
@@ZAMZAM-dz6dr ወንድሜ አስፋው እሁድን የምጠብቀው የእናንተን ፕሮግራም ነው በጣም ታስደስቱኛላችሁ አንተ ከሌለህ ደግሞ አያምርም። ወንድሜ ዘመንህ ሁሉ የደስታ ይሁን አገር ውስጥ ባልኖርም በነፃነት የቤተሰብ ጨዋታ ቅዳሜ በነዳግም ሴም ካርድ ።።እሁድ በእናንተ እስቃለሁ ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
ኡፉፉ አስፊቲየ ጥንካሬን ከአንተ መማር ይቻላል በእዉነት እጅግ በጣም ከባድ ነዉ አይዞን ነብሳቸዉን ይማርልን🙏
ወደዝች ምድር ስንመጣ መካረም ደስታም ሳቅም ሀዘንም ምቸቱም እንግልትም እያንዳንዳችን ስንወለድ የተፀፈልን ነገር አለ ሁሉም ባልጋ ባልጋ የለም እና የሚጋጥመንን ችግር ሀዘን በጥንካሪ ካላሳለፈነው እረሳችን ይብሳ የምንጎዳው ጋሽ አስፋው በጣም ጠንካሬ ነውት አሁንም እድሜና ጤና ይስጥህ ኢቢስ የሚደምቀው እረሱ አንተ ስትኖር ነው እንወድህ አለን ህይወት ትቀጥላለች
አስፋው ወንድሜ ላይችል አይ ስጥ ትላለች አያቴ እንኳን የምታልፍበትን ፅናት ስጠህ እግዚአብሔር የሚወደው ይህንን ነው የተለዩህን ነፍሳቸውን በአፅደ ገነት ያኑርልን ስላሙን እመኝልሀለሁ
ኦ!!!አስፊቲ በጣም እንወድሀለን "" አድባራችን"ነህ ሰላምና ጤናና እድሜ ይስጥ በጣም ነው ምንወድህ አስፊቲ👍👍👍🙏🙏🙏❤❤❤
ሰላም ለሁላችን ይሁን። አስፊቲዬ በእምባ ታጥቤ ነው ያየሁህ። የደረሰብን እናውቀዋለን። እንኳን በርትተህ ለኛም ብርሃን ሆንከን። ናፍቂ ግን ዛሬ ምንም አስተያየት ባትሰጪ ጥሩ ነበር። የሀዘን ጥልቀት ሳይገባው የሚናገር ሰው ያበሽቃል። ምንም ጥልቅ ሀዘን ደርሶብሽ አያውቅም ዝም ብለሽ ስታነበንቢ ተበሳጨሁ። መቅዲዬ እርጋታሽ በጣም ለዚህ ውይይት አስደስቶኛል። ናፍቂ እወድሻለሁ ዛሬ ግን ያነበነብሽው ስሜት አልባ ንግግር ያበሽቃል አርሚ። አመሰግናለሁ።
መቅዲ ጨዋ ጨዋ ያሳደገሽ አስተዋይ እርጋታሽ ለዚ ፕሮግራም አንቺ እና አስፍዬ በቂ ናችሁ ይችን ፍየል ሰልችታናለች
በጣም ከባድ አዘን በስማም ጠንካራ ነህ የምር አሁንም እግዚአብሔር ያበርታቹ አሁንም አስፋው
ውይ አስፊቲ እንደዚ አይመስለኝም ነበር በእውነት ጠንካራ ሰው ጠንካራ አባት ነክ ፈጣሪ ይጠብቅክ እነሱንም ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን
ይራራልናል ያስብልናልበጊዜው ሰርቶ ደግሞ ያስቀናልይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍናደግሞ እንስቃለንቆመን በትናንትናእህታችን የዘመረችው መጣብኝ በአእምሮዬ ታሪክህን ስሰማ አይዞኝ ትናንት አለፈ ለዛሬም በፀጋው አለን
ነገም በጸጋው እንኖራለን !!!!!!
ከሳቅ ጀሪባ ብዙ ቁስል አለ ግን አላህ የማንችለውን አያሸክመንም ችግር ያጋጠመው ሰው በጣም ጠንካራ ነው ጥንካሬችንንም ሰለሚያቅ ነው ጉዳት የሚመጡብን ያረብ አንተው ጠብቀን አስፊቴ አላህ ያጠንክርህ ከዚህ በላይ ከባድ ነው ልጅህን እቁምነገር ያድርስልህ
እህት ደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁንውዴ
አይዞህ በዚህ ፈተና ውስጥ እግዚያብሔር ከአንተ ጋር ነው ህይወት ፈተና ናት አንተንም ልጅህንም እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ!!
በጣም ያስለቅሳል አስፍው በጣም ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር ብልጅህና በልጅህ ልጆች ይካስህ
አሲየ በጣም ጠንካራ ነህ ግርም ነው ያለኝ በስተጀርባህ ብዙ አልፈሀል ግን እንደዛ አትመስልም አይዞህ እንወድሀለን አንተም ልጅህም እረጅም ከጤና ጋ ይስጥህ አሜንንንን 😇😍
እውነት ነው ጸጸት ከምንም በላይ በጣም ከባድ ነው እኔ እናቴንም አባቴንም ስደት ሁኘ ነው ያጠኋቸው ግን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር ምክንያቱም እግዚአብሔር የኔን በደል እና ክፋት ሳይመለከት ለእናቴም ሆነ ለአባቴ እምፈልገውን ነገር በእርሱ ቸርነት በቻልኩት መጠን በህይወት እያሉ ለኔ ሳልኖር አድርጌላቸዋለው ይህ ደግሞ ዛሬ ላይ ለኔ ጥንካሬ እና ብርታት ሁኖኛል አሁን ላይ ምንም ሀዘን አይሰማኝም ለምን?እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ እንዳለው ፃድቁ አባታችን ቅዱስ እዮብ በረከቱ ይደርብን እና እኔም በእግዚአብሔር ገንዘቦች ሙግት አልገጥምም በተቻለኝ መጠን ድርሻዬን ስለተወጣሁ ምንም ጸጸት እሚባል አዕምሮዬ ውስጥ የለም ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን
ሀዘን ከባድ ነዉ አላህ ቤተሰዉ ወዳጅ ከማጣት ዪጠብቃችሁ እኔም የአይኔ ብሌኔ እናቴ ዉዱ ወንድሜ በወራት ልዪነት ነዉ ያጣኋቸ ህይወት ጨለመኝ ክላስ ዘግቼ ማልቀስ ብቻ እስካሁንም የኔ ደስታዬ ከተቀማሁ ሳቀች እንኳ ቢባል የይምሰል ነዉ ከባድ ነዉ ኢንተራስ ተፈታኝ ነበርኩ ሚገርመዉ ወንድሜ በጉጉት ነበር የጠበቀኝ ግን አልሆነም መኪና በላዉ እኔም ስደት ወጣሁ ስደት ስሙ እንኳ እጠላዉ ነበር ግን አልሀምዱሊላህ ጋሽ አስፋዉ ሁላችንም እንሞታለን ሀዘን አታብዛ ማ
አቤት ፈጣሪ አያምጣ አስፊቲ በጣም ያሳዝናል ሃዘንክ ከባድ ነበር ፈጣሪ የሚሰራዉን አይሳሳትም
አስፍዬ በጣም በጣም የምንወድህ ጽኑ ነትህን ሳላደቅ አንድም ግን አስፍዬ ፈጣሪ ጽናቱን የሰጠህ አምላክ ይመስገን በሰው ሀገር ላለን ትልቅ መጽናኛ የምንጠነክርበትን አካፈልከን ፈጣሪእድሜና ጤናውን ይስጥህ አስፍቲ እንወድሀለን
ሡብሀን አሏህ ይገርማልአሥፋዉ የደረሠብህ ነገር ፈታኝ ነዉ ግን በጣም ጠንካራ ነህ በርታ
አስፋው መሸሻ የምወድህ የማከብርህ ምርጥ ጠካራ ሰው ነህ አላህ ያበርታህ ከተብዙ ተማርኩ 🥺🥺😭 እወዳሀለሁ🥰 ናፍቂ መቅዲ አብሽሩ እናተም ጎበዞች ናችሁ
ሁላችንም ወደ ምድር ከመጣን ጀምሮ ጥሩንም መጥፎን ችለን እንድንራመድ ፈጣሪ በህይወታችን መሪ ነው ።እኔም ዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለሁ እናቴን አጣሁኝ አሁን ከሳምንት በፊት ደሞ የሰባት አመት ጓደኛዬን ወንድሜን አጣሁኝ ።በማጣት ውስጥ ያለውን ህመም የሚያስችል ፈጣሪ ግን ለተሻለ ህይወት ያበቃሃል ።ሁሌም ፈጣሪ ልክ ነው እና ሁላችንም በማይገደብ የአምላክ ፍቅር ተሞልተን እኑኑር ❤🙏
የምረ ሰው ነው አስፋው ሁለየም ሲሰቅ ችግረ ያጋጠመው አይመሰልም ጀግና ነው ጠካራ ነህ ጉድ በየቤቱ ጉድ አለ ለካ
ሱዛንዬ የእኔ ቆንጆ በህይወት እንዳርሷ ሞት የሚያሳዝነኝ የለም ተጫዋች ንጹህ አራዳ ፍቅር ነበረች እስካሁን አረሳሃትም አስፍቴ ስለማታነሳት አዝን ነበር እግዚአብሔር ያፅናናን ሱዜዬ ጋዴ ሁሌ በልቤ አልሽ እወድሻለሁ
አሰሰፍሽ ከባድ ፈተና ነዉ እግዚአብሔር ረድቶህ እዚህ መድረስህ በቀላል የሚታይ አይደለም ፡ስለ አንተ እግዛአብሔር ይመስገን ።
በጣም ትልቅ ትምሀርት የሚሰጥ ፕሮግራም ነው እኔም አሰከፊ ግዜ አሳልፌያለሁ
አስፋው በእውነት እግዚአብሔር ረድቶሐል በዚህ ሀዘን ውስጥ የመረጋጋት መንፈስን ማግኘት የሚችሉ የተባረኩ ናቸዉ።
በየቤቱ ብዙ መከራ ፈተና አለ እውነት ለመናገር አስፋው እንዲህ ያለ ሂዎት ያሰለፈ በጭራሽ አይመስልም። እኔ ከአንተ ምን ተማርኩ መሰለህ ጥንካሬን እናቴን ያጣኹት በስደት ሁኜ ነው ምናለ በይሽ ቀናበይ ና አናግሪኝ ምከሪኝ እናቴ ተቀበይኝ እያልኩ ሁሌ ነው የምጨቀጭቃት አርፋ እንድትተኛ እንኳ አልሰጣትም ነበር እኔም ሁሌ ሀዘንተኛ ነበርኩ ዛሬ ከአንተ ፅናትን ተማርኩ።
ወላሂ ፈተናኮ ለሂወት ጠንካራ እንዲንሆን ያደርጋል እኔምፐለመጠንከር መንገድ ላይ ነኝ የምር ከፍቶት ያቅ አይመስልም ግን የሆነ ነገር በዉስጡ እንዳለ ይሰማኛል ለምን ብትሉ ቨተለይ አድስ ምዕራፍ ላይ በጣም ያዝናል ኧረ ምን ማዘን ብቻ ያለቅሳል አሏህ ሁላችንነም ያጠንክረን ሁሉም የራሱ ህመም ቁስል አለዉ
ወይኔ አስፊቲ ሁሌም ስናይክ ደስተኛ ነክ ፈጣሪ የሞቱት ነብስ ይማር አንተ ደግሞ ጀግና አባት ነው ለልጅ ፈጣሪ ያኑርክ
ሂወትኮ እደዝች ነች አስፍየ ብቻችንን ትተዉን ሄደዉ ላለመዉደቅ እየታገልን ነዉ በልጂነት አቅማችን አተም ጠካራ አባት ጠካራ ሰዉ ነህ በርታ ያልፋል
3ታቸንም በጣም እወዳቸዋለሁ የሚታደርጉት ሥራ በጣም ይገርማል ጌታ ብድራቻቸን ጌታ ይክፈል
ከባድ ነው አስፊቲ አይዞክ አባቴ የምር አሁንም ጥሩ ትዳር እመኝልካለው ምክኒያቱም ህይወት ይቀጥላል ነብሳቸውን ይማርልክ
አስፋው በጣም በሳል ሰው ነው እድሜ ደሞ ፀጋ ነው አረጀም አይባልም ወጣት ሴትም ማግባት ይችላል ። ፅናትንም አስተማረን ሁላችንም አደባባይ ባናወጣውም ያልተነገሩ የሃዘን የመከራ ጊዜአቶች አሳልፈናል ።
ሁላችንም የራሣችን ህይወት አለን አስፊሺ ግን አንተ ደሥተኛ ነህ ህይወትህ ያማረ ነው የሚመሥለው ላለው ሠው ትምህርት ነው 🥰🥰🥰
በጣም ይገረማልእሄሁሉ ነገረ የደረሰበት አይመስልም ጠንካራ ሠው አስፊቲ
አስፍየ በጣም አሳዛኝ ነገር ነው የገጠመህ የኒም አባት እናቱን እና እናቴን በተከታታይ ነዉ ያጣዉ ግንለኛ ለልጆቹ ሲል እናዳንተ በርትቷል
አብሽር አላህ ልጅህንም አንተንም ይጠብቅህ አንተ ጀግና ነህ you good father 💪💪
ሶፊ የኔ ውድ በመልካምነት ቤተሰብ አድርጊኝ
አስፍሽ ጀግና ሁሉም ለበጎነዉ ፈጣሪ አስችሎህ ህይወትህ ቀጥላለች ፈጣሪ ይመስገን ሴቶቹ መቼ ነዉ በወራችሁ መሀል ፈጣሪን የምታመሠግኑት
አስፈው በጣም ያሳዝናል ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልህ ፈተና እኔም ጋር አለ ሰለምናቹ መቅዲ ናፈቂ ebs ኩሩ
መቅድ ደምርኝበቅንነትውዴቤተሠብእንሁን
ኡፍፍፍፍ አስፋዉ አስለቀስከኝ በጣም ጠካራ ነህ አስፍየ አይዞህ
አስፊቲ አተጀግና ነህ ከባድነዉ ያሰሠለፍከውሁሉም ያልፋል 🙏🙏🙏
በጣም ትልቅ ሰው ነህ በእውነት እግዚአብሔር አንተንም ልጅህንም ይጠብቃችሁ You are responsible Man
አስፍሽ አስለቀስከኝ ሰው ሲስቅ ሲጫወት ውስጡ የተጎዳ ያዘነ አይመስልም ጎበዝ በርታ ብዙ ቦታ አይሀለሁ ግን ደስተኛ ነህ ጉአደኞችህ ጉአደኞቼ ናቸው በርታ ልጅህ እግዚአብሔር ጥሩ ቦታ ያድርስልህ።
አይዞህ አስፋው ጠንካራ ሰው ነህ እኔም አባቴና አክስቴ ባአንድ ቀን ነው አሁድ አባቴ ሳኖ ያባቴ እህት
ውይ አስፍዬ ።። እንኳን አንተ እኔም ያንተን ይህን ታሪክ መቼም አልረሳውም። በርታ
ምንም አይነት የማፅናኛ ቃላት ከውስጤ ማለት አልቻልኩምፅናትህ ከላይ ይሁን
ሁላችንም በህይወት መንገድ ስንፈተን ነው እየጠነከርን የምንኖረው 💚💛❤
Kkkkkkkkkkkkkkk
@@asiaasiatub8268 endmamar
ደምሩኝ እመልሳለሁ
ምግዜም ዱአዬ በስደት ሆነን የቤተሰብ ክፍ እንዳያሰማን ያረብ
አሜን፫
Amennnnn
@@bereketbereket688 endmamar
@@gshzgsg6220 endmamar
አስፍሽ እና መቅደስ ጀግኖች ናቹ ክብር ይገባቹሃል።
አስፋው በጣም ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ አስፍሽ
እህትደምርኝበቅንነት ቤተሠብእንሁንውዴ
አሰፍሽ የሚገርም ነው እንዴት ጠንካራ ሰው ነህ በደረሰብህ ነገረ በጣም አዝኛለው ነብሳቸውን ይማር
የማይልፍ ግዜ የለም ወላሂ በጣም ጠክራ ነህ በቡና ስሀት የቀረበችዉ ጋዜጠኝ ኤደን ናች
ህይወት ፈተና ናት በፈተና ውስጥ ፅናት አለ አላህ ለሁሉንም ነገር እሱ አዋቂ ነው
አስፊቲ በጣም ጠንካራ ስው ነህ አይዞኝ ነብሳቸውን ይማርልን ልጅህን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው😢😢😢
አስፍሽ አንተ በጣም መልካም አባት ነህ ቀሪ ዘመንህ ይለምልም እግዚአብሔር መልካም አባት ነው
ህይወት ፈተና ናት በትግስት በፀሎት የማይታለፍ ነገር የለም ያልፋል ጠንካራ ሰው ነህ አስፍሽ አንተንም ልጅህንም እግዚያብሄር ይጠብቃቹ
ወንድም ደምረኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
you guys Loves to gather l m so happy
you guys Loves to
እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው!!
ua-cam.com/video/HFzrqetEQLA/v-deo.html
Endmamer
አስፍሽ ህይወት በቡዙ ነገሮች ፈትናካለች በደረሰብክ ነገር እጅግ አዝኛለው አስፍሽ ምንያህል ጠካራ መሆንክን ላቅችያለው ባባትክእና በባለቤትክ ያጣከውን ደስታ በልጅክ እድታገኝ ከልቤ እመኛለው
Asfowe is a great guy
l m sorry about that you are the best
እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው!!
ua-cam.com/video/HFzrqetEQLA/v-deo.html
Endmamer
@@letebrhanambaye2155 endmamar
ልብስ የማይሽፍነው ጉድ ምን አለ አስፋው ጠንካራ ሰው ነህ በእውነት
Endmamer
በጣም ጠንካራሰው ነሕ አ አስፋሽ የምቱን ነፍስ ይማር🙏🙏
ትክክል
የኔ ጀግና አይዞህ ጀግና ነህ አስፍሽ አባታችን ስንስቅ እኮ ደስተኝ ሆነን ሳይሆን ምንም ማረግ ስለማንችል ነው ተመስገን
Endmamer
በጣም ይገርማል
አስፊቲ በጣም የማከብር ሰው
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ
ትክክል !!!!!!
በጣም ከባድ ነው አንተ ጠንካራ ነክ ለልጅክ ስትል እዚ ደርሰካል እግዛብሔር ሆይ እኛ በስደት ያለነውን የቤተሰባችንን ክፋ አታሰማን ሀገራችንን ሰላም አርግልን🙏🏼
ነፂ ውዴ ደምርኝ በቅንነትቤተሠብእንሁን
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ
አሜን አሜን አሜን
ፈጣሪ ይርዳችሁ!!!!!!
Amen
አስፋውዬ የ EBS ድምቀት ይህንን ሁሉ ያሳለፍክ አትመስልም፡ እኔ አስፋውና ዮኒን ሳይ እንዴት ደስ እንደሚሉኝ አይዞህ እግዚአብሔር መልካም ነው ዛሬም ሌላ ቀን ነው አይዞህ፡ EBS ካላንተ አይደምቅም💝
ሕይወት ቡርቱ ሰልፍናት ይላል የእግዚአብሔር ቃል እና ደግሞ እግዚአብሔር የምናልፍበትን ጸጋ ይሰጠናል፡ ብቻ በእሱ በእግዚአብሔር ታመን🙏🏼
ውዴ ደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
Tikkle
Endmamer
@@zenikabtiymer4167 endmamar
እናንተ ሶስታችሁ ግሩም ስብስብ ናችሁ ቀና እሩሕሩሕ ፍቅር እውነተኛ የዱሮ ኢትዮጵያኖችን ታስታውሱኛላችሁ ጌታ ይጠብቃችሁ
Endmamer
ዉዶቸ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ
ok
ua-cam.com/channels/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q.html
@@sodatube1951 ok
ua-cam.com/channels/-ITUoC66jqRj6XGtV3Fj9Q.html
በእውነት በጣም ያማል አስፍሽዬ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ ይሄንን ታሪክህን ገና ዛሬ ነው እየሰማው ያለውት እና እግዚአቤሔር ፅናቱን አብዝቶ ይስጥህ ቀሪ ዘመንህንም እግዚአቤሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አባቴ ፈጣሪ የባለቤትህንም የአባትህንም ነብስ በአፀደ ገነት ያኑርልን
ከየትኛውም የMotivational speech ተናጋሪ በላይ ይሄ ታሪክ ስንቶቻችንን ያጠነክረናል ❤❤❤
#እናመሰግናለን ።
ኦ አስፍሻ በጣም ጠንካራ ነህ ለሌሎች ትልቅ አራዓያ ነህ!! አስፋሻ ላንተ ትልቅ ክብር አለን
ውይ አስፊቲ በጣም ያሳዝናል ታሪክህ ልቤን ነው የነካኝ እኔና ባለቤቴ እያለቀስን ነው ያዳመጥንህ እግዚአብሔር ብርታትን ጥንካሬን ሰቶህ ልጅህን አሳድገህ በቅርብ ጊዜ የልጅ ልጅ እንዳገኘህ ስምቻለው አንተ በጣም ጠንካራ አባት ነህ በራስህ ጀግነት ልትኮራ ይገባሀል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ:: መሽሻ ይሙት ጠንካራ ነህ
ሱብሀን አሏህ ። አስፊሽ. በጣም ጠንካራ ነህ ምክንያቱም. በፈጣሪ ስራ ስላመንክ ነውና ሁላችንም አሏህ ጠንካራ ያድርገን
አሠላምአለይኩም ውዴ ደምርኝ በቅንነትቤተሠብእንሁንማር
አንዳንድ ሰውች ስንስቅ ስትጫወት በሒወትች ምንም አይነት ችግር አይተን የምናቅ አይመስላችሁም ሁልም ሰው ነገን በማሰብ የደረሰበትን መከራ በፅናት ያልፈዋል ፈጣሪ ለላችንም መቻልን ያድለን
አይዞህ አስፋው ጋሽ መሹ በጣም ተጫዋች ሁሌም ዘናጭ ግርማ ሞገሰ ያላቸው ደስተኛ ኩሩ ኢትዮጵያዊ አባት ነበሩ በተለይ እናታቸውን ሐረር የሚኖሩትን ሁሌም በፍቅር በአክብሮት የሚያነሱ እናቱን በጣም ከሚያከብርና ከሚወድ ሰዎች አንዱ ናቸው እንዲሁም ልጆቻቸውን ቤተሰባቸውን በጣም ሁሌም ካፋቸው አትጠፉም አፍርካ አንድነት ድርጅት ለበርካታ ዓመታት በሥራ ባልደረባነት አብረን ሠርተናል መሹ በጣም ቀልድ አዋቂ ናቸው ቁምነገረኛም ናቸው አሰፋው እንደ መሹ ዓይነት አባትን በሞት ማጣት በጣም ይጎዳል ነገር ግን ያለፋበት ጥሩ የሕይወት ዘመን ጥሩ ስለነበር በዛ ተጽናና ደግሞ ሁሌም በኢቢኤስ ድምፅህን ስሰማ የመሹን ድምፅ በጣም ይመስላል በተለይ ሳቅህ የእሳቸውን ይመስላል የመልካም ሰው ፍሬ ነህ እግዚአብሔር የመሹን ነፍስ በመንግሥቱ ያኑራት
ሰው በተለያየ መንገድ ያልፋል !! ህይወት እኮ በምድር ላይ ብርቱ ሰልፍ ነው !! ሰው ሰልፉ የጀመረው ሲወለድ ነው !!! በጣም አስፊቲ ከገመትኩት በላይ ነው የሆነብህን ስ ሰማ !! መሸሻ ይሙት ስትል ሁልጊዜ ለአባትህ ያለህን ፍቅር እረዳ ነበር !!!
ዛሬ ደግሞ ሚስት , አባት በአንድ ቀን ማጣት በርግጥ ጥልቅ ሃዘን ነው !! ግን እግዚሃብሄር እንድንችል አድርጎ ስለፈጠረን ስላሳለፈህ ስላገዘህ እግዚአብሄር ይመስገን !! አይዞህ !!ልጅህን ይባርክ !! እድሜህ ይባረክ
ማን ያውቃል አንተ በዚህ ያለፍከው አሁን ያለህ ምርጥ ማንነትና ለሰው የምታዝን ሊያደርግህ ነውን አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር መልካም ነው።
አስፈዬ ለካስ እንደዚህ አይነት ጠንካራ ስው ነህ እንኮንም እግዚአብሔር ፆናቱን አበዛልህ ልጀህን ሺ ይሁንልህ የእኔ ጠንካራ አባት ለአባትህ ያለህ ፍቅር እጀግ ይገርመኛል አንተ እኮ የኢቢሲ ድምቀት ነህ እግዚአብሔር በለጠ እድሜ ይስጥህ
በጣም ይገርማል አስፍየ ለካ ለዚህ ነው አዛኝና አልቃሽ የሆንከው ጠንካራ ነህ በርታልኝ ሁላችንም ከስብራታችን እምንድን ያድርገን እባካችሁ መቅዲን መልሳችሁ ይሄን ቪድዮ ላኩላት ከስብራትዋ እንድትድን ወደስራዋም መልሷት
አስፍዬ እግዚሃብሄር ያጽናህ እንደዚህ አይነት ሰው አትመስለኝም እኔም በእናቴ ሞት የመንፈስ ጭንቀት ይዞኝ ሀኪም ቤት እስከመሄድ ደርሻለሁ ከዝያም ወንድሜ በጠና ሲታመም ደነገጥኩና ፈጣሪዬን ይቅር በለኝ ብዬ ንስሀ ገባሁ ስለዚህ የመጣብንን ሀዘን እነዴት መወጣት እንዳለብን ወደራሳችን መመለስ አለብን ለዚህም እንዲያግዘን በየሀይማኖታችን አጽናን እያልን መማጸን አለብን ከዝያም እግዚሃብሄር ይረዳናል
ዛሬ ደሞ የአንተን ሃዘን ሰማን፤ በአንተ ደሞ ባሰ😭😭😭
የነሱም ቀብር በጥር 8 እና 9፤ የአንተም እኮ በዛው ወር እና ቀን ነው አይ ፈጣሪ
ለትውሰታ ተመለስኩ ዛሬ። ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን አባታችን፣ ወንድማችን።
ወይ ጉድ ስትስቅ ስትጫወት ይህ የደረሰብህ አይመስልም በጣም ጠንካራ ሰው ነህ የደረሰብህ ነገር እጅግ ያሳዝናል እግዚአብሔር ላያስችል አይሰጥም አይዞህ አስፊቲ ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔር ከአብረሃም ከይሰሀቅ ጎን ያኑርልን
የአባቴ አምላክ ውስጤ ተንሰፈሰፈ። አስቀያሚ አጋጣሚ ነበር። ወንድሜ እንኳን አልፈህ ለዚህ በቃህ።
Endmamer bekenenet
አስፍሽ የእውነት ጠንካራ ሰው ነህ በርታ ጠንክር ለልጆችህ ጎበዝ ነህ ፈጣሪ ይርዳህ ።
አስፊዬ በጣም ጠንካራ ነህ እግዛብሄር አጠንክሮሀል በጣም ከባዱን ጊዜ አልፈሀል እግዛብሄር ይጥብቅህ አስፊዬ ከባዱን ነገር ማለፍ እንደሚታል አስተምረኸናል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ናፍቂዬ መቅዲዬ እግዛብሄር ይጠብቃችሁ።
Oh my gosh, Ato Asfaw, what a testimony. What a powerful testimony! You never know how many people got comforted by hearing your story. May God continue to heal you and your son. Thank you for sharing!
አስፍሽ ካልከን በላይ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ። ሁላችሁም ጠንካሮች ናቹህ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ውይ አስፋው አስለቀስከኝ በጣም ጠንካራ ነህ ልጅህ ይባረክልህ❤
Endmamer
አስፋው ጠንካራ ሰው ነህ በእውነት ሁላችንም በህይወት መንገድ ስንፈተን ነው እየጠነከርን የምንኖረው !!!!!!!!
በእመቤታችን ናፍቂ አነጋገርሽ አጠንክሮኛል አበርትቶኛል አደበትሽን እግዚአብሔር ይባርከው. ህይወት ያለው ንግግር ነው
አሰፊቲ በጣም ጎበዝ ጠንካራ አሰቸማሪ ነገር ነዉ የነሳችውት የሞቱትን ነፈሰ ይማር ለebs አንተና ዩኒ
ድምቀት ናችው ሁለቱን ይምትውዱ like አርጋችው ተባረኩ ኢትዪጰያን ሰላማን ይብዛልን
አስፋው ይህንን ሁሉ ችሎ ነው የሚኖረው ?አይዞህ አስፊቲ ህይወት ግን መቀጠል አለበት እኮ ጃፒም ወንድም እህት ያስፈልገዋል።አይዞህ ይህን ሁሉ እያደረክ ያለኸው ለልጅህ ስትል ነው ልጅህም አያት አድርጎሀል እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና አብዝቶይስጥህ
እረ በጣም ጠንካራ ነው አስፍው ሲያዪት እኮ በጥርሱ ነውሽየሚያሳልፍው የምር ብርቱ ነህ
አሚናትየደምርኝውዴ በቅንነት ቤተሠብእንሁን
Endmamer
አስፍሽየ የኔ መልካም በጣም ጥሩና ጠካራ ሰው ነህ የሁሉ ተምሳሌት ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ አባት
አስፊሽ በጣም ጠንካራ ሰው ነህ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ለልጅህም እድሜ ጤና ይስጥልህ ነወድሃለን ኑርልን
መቅዲዬ የኛ ውድ ብዙ ሴቾች ለውበታቸው በሚጨነቁበት ሰአት ከኔ ተማሩ ብለሽ ስላካፈልሽን ፈጣሪ ያክብርሽ ።ይበልጥ ክበሪ
ውዴ ደምርኝበቅንነትቤቱሠብእንሁን
@WOMEZEKIR endmamar
Endmamer
አስፋው በጣም ጠንካራ ነህ ልጅ ህን አባትም እናት አድርገህ ያሁሉው ፈተና አልፈህ ለዚህ በመብቃት ደስ ይላል ልጅ ወልዶ የልጅ ልጅ አየህ መበርታት ነው
ደግናችን ነህ እደአባትም,እደወድምም, በጣም የሰው ልጂ ውጭውን ስታየው ሙሉ ሰው ይመስላል ነገር ግን በ እ/ር የማይታለፍ ነገር የለም አይዞህ ጠካራ አባት ነህረዥም እድሜና ጤና ከልጂህ ጋር 🙏🙏🙏🙏🙏አይዞኝ በርታ ጠካራው አስፊትን ማየት ሁሌም ጉጉታችን ነው ፈተና ያበረታል🙏🙏
አስፊቲ አይዞህ እሚወደውን ሰው ማጣት ከባድነው
እኔም እናቴ ድንገት ሳጣት አመቱ በጣም ከባድነበር
ግን ክብር ለድንግልማርያም የጭንቅ አማላጇ
ይሁን ጠንክሬ አሁን ያልሁበት ደረጃ ደርሻለው
ክብር ለውድ ጓደኞቼም እህት ወድም እማያቸው
2 ጓደኞቼ
አይዞ በምድር ሳለን ብዙ ፈተና ይፈራራቃል በፈተና ፀንተን እንድንቅም ያደርጋል ጌታ ወንድሜን ሰለሚትመስል በጣም ነዉ የሚሳሳለት ሩቅ ሀገር ላይ ሆነ እከታታላለሁኝ ደሃን ሰትረድ የሚያለቅስ ጋራ ሰታለቅሱ እጅ ልበን ይነካል እኔ ከእናንተ ጋራ አለቅስ ነበር በርታ አይዞ የማይታለፈ ነበር
ኦ!! አስፍሽ በጣም ጠካራ ሰው ነህ!! ።ለዚህ ነው ሰው ሁሉ የሚወድህ።
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ጤና መከናወን ለአንተ እና ለውድ ልጅህ ለጃፒ በዘመናቹ ሁሉ እንዲሆንላቹ እመኛለው።
አስፍሽ በጣም ጠንካራ ነክ የእውነት እኔ አባቴን በሰው ተገድሎ ነው የተነገረን በሰአቱ ላምን አልቻልኩም መሞቱን አሁን ግን የእግር እሳት ሆኖብኛል የዋህ አባት ነበረኝ ግን አጣሁት ብርታቴ ነበር 😥😥😥😥😥 አስፍሽ ነፍሳቸውን ይማረው ጎበዝ ነክ ተፅናንተክ ሰውን ማፅናናት ትልቅ ጥንካሬ ነው ትምህርት ይሆናል ለሰው ልጅ
እውነት ነው ሰውነና በተለያየ ፈተና ውስጥ ልናልፍ ግድ ነው ዛሬ በማለዳ መፃፍቅዱሴን እንብቤ ተፅናንቼ ላልፍበት የተገባ ነገር እንደሆነ በቃሉ ተናግሮኝ የናንተንም ፕሮግራም ስመለከት ስለጥንካሬ ስትናገሩ በጣም ደስ አለኝ እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ይናግርል ይላል ቃሉ ተባረኩ ፕሮግራማችሁን በጣም ነው እምወደው❤️❤️❤️
አስፍሽዬ የእኔ ወንድም እግዚብሔር በብዙ አጠንክሮሃል አፅናንቶሐል በርታ ጌታ ከአንተ ጋር ይሁን
ስንስቅ ሰዉ እንመስላለን
ስንት ጉድ በልባችን ይዘን ነዉ የምንዞረዉ።
አስፊቲ በርታ ጀግና አባት።
አስፊቲ ይሄ ሁሉ የደረሰብህ እትመስልም እግዚአብሔር መፅናናትንና ጥንካሬ ሰጥቶሀል እግዚአብሔር ያንተ የሆነውን ሁሉ ይጠብቅ
ወንድሜ አስፋው እግዚ አብሔር ይወድሀል። ሁለት የምትወዳቸውን ወሰደና እሱ እየሱስ ከአንተጋ አብሮ ሆነ አበረታህ ልጅህን አሳደገልህ።።በህይወት አኑሮህ ብዙ ከአንተ ጨዋታ ሳምንት እሁድን እንናፍቃለን ።ሰዎችን ብታጣ የማይጠፋው እግዚ አብሔር አብሮህ አለ ዘመንህ የደስታ ይሁን
ውዴ ደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁን
@@ZAMZAM-dz6dr ወንድሜ አስፋው እሁድን የምጠብቀው የእናንተን ፕሮግራም ነው በጣም ታስደስቱኛላችሁ አንተ ከሌለህ ደግሞ አያምርም። ወንድሜ ዘመንህ ሁሉ የደስታ ይሁን አገር ውስጥ ባልኖርም በነፃነት የቤተሰብ ጨዋታ ቅዳሜ በነዳግም ሴም ካርድ ።።እሁድ በእናንተ እስቃለሁ ሁላችሁንም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ።
ኡፉፉ አስፊቲየ ጥንካሬን ከአንተ መማር ይቻላል በእዉነት እጅግ በጣም ከባድ ነዉ አይዞን ነብሳቸዉን ይማርልን🙏
Endmamer
ወደዝች ምድር ስንመጣ መካረም ደስታም ሳቅም ሀዘንም ምቸቱም እንግልትም እያንዳንዳችን ስንወለድ የተፀፈልን ነገር አለ ሁሉም ባልጋ ባልጋ የለም እና የሚጋጥመንን ችግር ሀዘን በጥንካሪ ካላሳለፈነው እረሳችን ይብሳ የምንጎዳው ጋሽ አስፋው በጣም ጠንካሬ ነውት
አሁንም እድሜና ጤና ይስጥህ ኢቢስ የሚደምቀው እረሱ አንተ ስትኖር ነው እንወድህ አለን
ህይወት ትቀጥላለች
አስፋው ወንድሜ ላይችል አይ ስጥ ትላለች አያቴ እንኳን የምታልፍበትን ፅናት ስጠህ እግዚአብሔር የሚወደው ይህንን ነው የተለዩህን ነፍሳቸውን በአፅደ ገነት ያኑርልን ስላሙን እመኝልሀለሁ
ኦ!!!አስፊቲ በጣም እንወድሀለን "" አድባራችን"ነህ ሰላምና ጤናና እድሜ ይስጥ በጣም ነው ምንወድህ አስፊቲ👍👍👍🙏🙏🙏❤❤❤
ሰላም ለሁላችን ይሁን። አስፊቲዬ በእምባ ታጥቤ ነው ያየሁህ። የደረሰብን እናውቀዋለን። እንኳን በርትተህ ለኛም ብርሃን ሆንከን። ናፍቂ ግን ዛሬ ምንም አስተያየት ባትሰጪ ጥሩ ነበር። የሀዘን ጥልቀት ሳይገባው የሚናገር ሰው ያበሽቃል። ምንም ጥልቅ ሀዘን ደርሶብሽ አያውቅም ዝም ብለሽ ስታነበንቢ ተበሳጨሁ። መቅዲዬ እርጋታሽ በጣም ለዚህ ውይይት አስደስቶኛል። ናፍቂ እወድሻለሁ ዛሬ ግን ያነበነብሽው ስሜት አልባ ንግግር ያበሽቃል አርሚ።
አመሰግናለሁ።
መቅዲ ጨዋ ጨዋ ያሳደገሽ አስተዋይ እርጋታሽ ለዚ ፕሮግራም አንቺ እና አስፍዬ በቂ ናችሁ ይችን ፍየል ሰልችታናለች
በጣም ከባድ አዘን በስማም ጠንካራ ነህ የምር አሁንም እግዚአብሔር ያበርታቹ አሁንም አስፋው
ውይ አስፊቲ እንደዚ አይመስለኝም ነበር በእውነት ጠንካራ ሰው ጠንካራ አባት ነክ ፈጣሪ ይጠብቅክ እነሱንም ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን
ይራራልናል ያስብልናል
በጊዜው ሰርቶ ደግሞ ያስቀናል
ይመጣል ነገ ዛሬም ያልፍና
ደግሞ እንስቃለንቆመን በትናንትና
እህታችን የዘመረችው መጣብኝ በአእምሮዬ ታሪክህን ስሰማ አይዞኝ ትናንት አለፈ ለዛሬም በፀጋው አለን
ነገም በጸጋው እንኖራለን !!!!!!
ከሳቅ ጀሪባ ብዙ ቁስል አለ ግን አላህ የማንችለውን አያሸክመንም ችግር ያጋጠመው ሰው በጣም ጠንካራ ነው ጥንካሬችንንም ሰለሚያቅ ነው ጉዳት የሚመጡብን ያረብ አንተው ጠብቀን አስፊቴ አላህ ያጠንክርህ ከዚህ በላይ ከባድ ነው ልጅህን እቁምነገር ያድርስልህ
እህት ደምርኝበቅንነትቤተሠብእንሁንውዴ
እባካችሁ ኩላሊታችሁን ተመርመሩ፡፡ ሰው እያለቀ ነው!!
ua-cam.com/video/HFzrqetEQLA/v-deo.html
Endmamer bekenenet
አይዞህ በዚህ ፈተና ውስጥ እግዚያብሔር ከአንተ ጋር ነው ህይወት ፈተና ናት አንተንም ልጅህንም እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ!!
በጣም ያስለቅሳል አስፍው በጣም ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር ብልጅህና በልጅህ ልጆች ይካስህ
አሲየ በጣም ጠንካራ ነህ ግርም ነው ያለኝ በስተጀርባህ ብዙ አልፈሀል ግን እንደዛ አትመስልም አይዞህ እንወድሀለን አንተም ልጅህም እረጅም ከጤና ጋ ይስጥህ አሜንንንን 😇😍
እውነት ነው ጸጸት ከምንም በላይ በጣም ከባድ ነው
እኔ እናቴንም አባቴንም ስደት ሁኘ ነው ያጠኋቸው
ግን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
ምክንያቱም እግዚአብሔር የኔን በደል እና ክፋት ሳይመለከት ለእናቴም ሆነ ለአባቴ እምፈልገውን ነገር በእርሱ ቸርነት በቻልኩት መጠን በህይወት እያሉ ለኔ ሳልኖር አድርጌላቸዋለው ይህ ደግሞ ዛሬ ላይ ለኔ ጥንካሬ እና ብርታት ሁኖኛል
አሁን ላይ ምንም ሀዘን አይሰማኝም ለምን?
እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ እንዳለው ፃድቁ አባታችን ቅዱስ እዮብ በረከቱ ይደርብን እና
እኔም በእግዚአብሔር ገንዘቦች ሙግት አልገጥምም በተቻለኝ መጠን ድርሻዬን ስለተወጣሁ ምንም ጸጸት እሚባል አዕምሮዬ ውስጥ የለም
ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ለእርሱ ይሁን
ሀዘን ከባድ ነዉ አላህ ቤተሰዉ ወዳጅ ከማጣት ዪጠብቃችሁ እኔም የአይኔ ብሌኔ እናቴ ዉዱ ወንድሜ በወራት ልዪነት ነዉ ያጣኋቸ ህይወት ጨለመኝ ክላስ ዘግቼ ማልቀስ ብቻ እስካሁንም የኔ ደስታዬ ከተቀማሁ ሳቀች እንኳ ቢባል የይምሰል ነዉ ከባድ ነዉ ኢንተራስ ተፈታኝ ነበርኩ ሚገርመዉ ወንድሜ በጉጉት ነበር የጠበቀኝ ግን አልሆነም መኪና በላዉ እኔም ስደት ወጣሁ ስደት ስሙ እንኳ እጠላዉ ነበር ግን አልሀምዱሊላህ ጋሽ አስፋዉ ሁላችንም እንሞታለን ሀዘን አታብዛ ማ
አቤት ፈጣሪ አያምጣ አስፊቲ በጣም ያሳዝናል ሃዘንክ ከባድ ነበር ፈጣሪ የሚሰራዉን አይሳሳትም
አስፍዬ በጣም በጣም የምንወድህ ጽኑ ነትህን ሳላደቅ አንድም ግን አስፍዬ ፈጣሪ ጽናቱን የሰጠህ አምላክ ይመስገን በሰው ሀገር ላለን ትልቅ መጽናኛ የምንጠነክርበትን አካፈልከን ፈጣሪእድሜና ጤናውን ይስጥህ አስፍቲ እንወድሀለን
ሡብሀን አሏህ ይገርማልአሥፋዉ የደረሠብህ ነገር ፈታኝ ነዉ ግን በጣም ጠንካራ ነህ በርታ
አስፋው መሸሻ የምወድህ የማከብርህ ምርጥ ጠካራ ሰው ነህ አላህ ያበርታህ ከተብዙ ተማርኩ 🥺🥺😭 እወዳሀለሁ🥰 ናፍቂ መቅዲ አብሽሩ እናተም ጎበዞች ናችሁ
ሁላችንም ወደ ምድር ከመጣን ጀምሮ ጥሩንም መጥፎን ችለን እንድንራመድ ፈጣሪ በህይወታችን መሪ ነው ።
እኔም ዩኒቨርስቲ ተማሪ እያለሁ እናቴን አጣሁኝ
አሁን ከሳምንት በፊት ደሞ የሰባት አመት ጓደኛዬን ወንድሜን አጣሁኝ ።
በማጣት ውስጥ ያለውን ህመም የሚያስችል ፈጣሪ ግን ለተሻለ ህይወት ያበቃሃል ።
ሁሌም ፈጣሪ ልክ ነው እና ሁላችንም በማይገደብ የአምላክ ፍቅር ተሞልተን እኑኑር ❤🙏
የምረ ሰው ነው አስፋው ሁለየም ሲሰቅ ችግረ ያጋጠመው አይመሰልም ጀግና ነው ጠካራ ነህ ጉድ በየቤቱ ጉድ አለ ለካ
ሱዛንዬ የእኔ ቆንጆ በህይወት እንዳርሷ ሞት የሚያሳዝነኝ የለም ተጫዋች ንጹህ አራዳ ፍቅር ነበረች እስካሁን አረሳሃትም አስፍቴ ስለማታነሳት አዝን ነበር እግዚአብሔር ያፅናናን ሱዜዬ ጋዴ ሁሌ በልቤ አልሽ እወድሻለሁ
አሰሰፍሽ ከባድ ፈተና ነዉ እግዚአብሔር ረድቶህ እዚህ መድረስህ በቀላል የሚታይ አይደለም ፡ስለ አንተ እግዛአብሔር ይመስገን ።
በጣም ትልቅ ትምሀርት የሚሰጥ ፕሮግራም ነው እኔም አሰከፊ ግዜ አሳልፌያለሁ
አስፋው በእውነት እግዚአብሔር ረድቶሐል በዚህ ሀዘን ውስጥ የመረጋጋት መንፈስን ማግኘት የሚችሉ የተባረኩ ናቸዉ።
በየቤቱ ብዙ መከራ ፈተና አለ እውነት ለመናገር አስፋው እንዲህ ያለ ሂዎት ያሰለፈ በጭራሽ አይመስልም። እኔ ከአንተ ምን ተማርኩ መሰለህ ጥንካሬን እናቴን ያጣኹት በስደት ሁኜ ነው ምናለ በይሽ ቀናበይ ና አናግሪኝ ምከሪኝ እናቴ ተቀበይኝ እያልኩ ሁሌ ነው የምጨቀጭቃት አርፋ እንድትተኛ እንኳ አልሰጣትም ነበር እኔም ሁሌ ሀዘንተኛ ነበርኩ ዛሬ ከአንተ ፅናትን ተማርኩ።
ወላሂ ፈተናኮ ለሂወት ጠንካራ እንዲንሆን ያደርጋል እኔምፐለመጠንከር መንገድ ላይ ነኝ የምር ከፍቶት ያቅ አይመስልም ግን የሆነ ነገር በዉስጡ እንዳለ ይሰማኛል ለምን ብትሉ ቨተለይ አድስ ምዕራፍ ላይ በጣም ያዝናል ኧረ ምን ማዘን ብቻ ያለቅሳል አሏህ ሁላችንነም ያጠንክረን ሁሉም የራሱ ህመም ቁስል አለዉ
ወይኔ አስፊቲ ሁሌም ስናይክ ደስተኛ ነክ ፈጣሪ የሞቱት ነብስ ይማር አንተ ደግሞ ጀግና አባት ነው ለልጅ ፈጣሪ ያኑርክ
ሂወትኮ እደዝች ነች አስፍየ ብቻችንን ትተዉን ሄደዉ ላለመዉደቅ እየታገልን ነዉ በልጂነት አቅማችን አተም ጠካራ አባት ጠካራ ሰዉ ነህ በርታ ያልፋል
3ታቸንም በጣም እወዳቸዋለሁ የሚታደርጉት ሥራ በጣም ይገርማል ጌታ ብድራቻቸን ጌታ ይክፈል
ከባድ ነው አስፊቲ አይዞክ አባቴ የምር አሁንም ጥሩ ትዳር እመኝልካለው ምክኒያቱም ህይወት ይቀጥላል ነብሳቸውን ይማርልክ
Endmamer
አስፋው በጣም በሳል ሰው ነው እድሜ ደሞ ፀጋ ነው አረጀም አይባልም ወጣት ሴትም ማግባት ይችላል ። ፅናትንም አስተማረን ሁላችንም አደባባይ ባናወጣውም ያልተነገሩ የሃዘን የመከራ ጊዜአቶች አሳልፈናል ።
Endmamer bekenenet
ሁላችንም የራሣችን ህይወት አለን አስፊሺ ግን አንተ ደሥተኛ ነህ ህይወትህ ያማረ ነው የሚመሥለው ላለው ሠው ትምህርት ነው 🥰🥰🥰
በጣም ይገረማልእሄሁሉ ነገረ የደረሰበት አይመስልም ጠንካራ ሠው አስፊቲ
አስፍየ በጣም አሳዛኝ ነገር ነው የገጠመህ የኒም አባት እናቱን እና እናቴን በተከታታይ ነዉ ያጣዉ ግንለኛ ለልጆቹ ሲል እናዳንተ በርትቷል
አብሽር አላህ ልጅህንም አንተንም ይጠብቅህ አንተ ጀግና ነህ you good father 💪💪
ሶፊ የኔ ውድ በመልካምነት ቤተሰብ አድርጊኝ
አስፍሽ ጀግና ሁሉም ለበጎነዉ ፈጣሪ አስችሎህ ህይወትህ ቀጥላለች ፈጣሪ ይመስገን ሴቶቹ መቼ ነዉ በወራችሁ መሀል ፈጣሪን የምታመሠግኑት
አስፈው በጣም ያሳዝናል ጠንካራ ነህ እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልህ ፈተና እኔም ጋር አለ ሰለምናቹ መቅዲ ናፈቂ ebs ኩሩ
መቅድ ደምርኝበቅንነትውዴቤተሠብእንሁን
ኡፍፍፍፍ አስፋዉ አስለቀስከኝ በጣም ጠካራ ነህ አስፍየ አይዞህ
አስፊቲ
አተጀግና ነህ ከባድነዉ ያሰሠለፍከው
ሁሉም ያልፋል 🙏🙏🙏
በጣም ትልቅ ሰው ነህ በእውነት እግዚአብሔር አንተንም ልጅህንም ይጠብቃችሁ You are responsible Man
አስፍሽ አስለቀስከኝ ሰው ሲስቅ ሲጫወት ውስጡ የተጎዳ ያዘነ አይመስልም ጎበዝ በርታ ብዙ ቦታ አይሀለሁ ግን ደስተኛ ነህ ጉአደኞችህ ጉአደኞቼ ናቸው በርታ ልጅህ እግዚአብሔር ጥሩ ቦታ ያድርስልህ።
አይዞህ አስፋው ጠንካራ ሰው ነህ እኔም አባቴና አክስቴ ባአንድ ቀን ነው አሁድ አባቴ ሳኖ ያባቴ እህት
ውይ አስፍዬ ።። እንኳን አንተ እኔም ያንተን ይህን ታሪክ መቼም አልረሳውም። በርታ
ምንም አይነት የማፅናኛ ቃላት ከውስጤ ማለት አልቻልኩም
ፅናትህ ከላይ ይሁን