ለወላጆች መልካም መዋል በኡስታዛችን አቡ ኒብራስ አ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 14

  • @JoeRoganApha
    @JoeRoganApha Рік тому

    very nice video

  • @hayatmuhammad82
    @hayatmuhammad82 Рік тому

    ማሻ አላህ ኡስታዝየ አቡ ኒብራስ ሙስጠፋ አብደላህ የደሴው ጀግና አላህ ይጠብቅህ

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Рік тому

    ዋዉዉዉ እሚርም ትምርት ነዉ ላስታዋለዉ
    በጣም እናሠግናለን

  • @aishaapchanal6083
    @aishaapchanal6083 Рік тому

    አሰላም ዋለይኩም ወርህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሺ ወድ መሺ አልላህ ደስ የሚል አቀራረብ ነው በዚሁ ቀጥልበት ትልቅ ቦታ ደርሰህ እንደማይህ ተስፋ አለኝ ላይክ ሸር አድርጉ ባለሺበት አልላህ ይጠብቅሺ ውድ አገራችንም ሰላሟን ይመልስልን ያረብ አገር ሰላም ሲሆን ነው እኛም ሰደተኞች ተስፋ እሚኖረን ❤🎉🎉

  • @melektube
    @melektube Рік тому

    ውአለይኩምሰላምውራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን 🌹🌹

  • @hayatuu
    @hayatuu Рік тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣሸ
    ሰላምሺ ይብዛ

  • @culturetube21
    @culturetube21 Рік тому

    selam selam zinet eqon dehena metashe egeziabher tome toletachen yisemane

  • @HANiሀኒወሎየዋቲዩብ

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበራካትሁ
    ዚነትየባለሺበትሠላምሺይብዛሥለመጣሺዴሥብሎኛል😗እኮንሠላምመጣሺበርቺልኝአሪፍቆይታነቀር

  • @-mekiyatube
    @-mekiyatube Рік тому

    አሠላምአለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ዉዲ የሀገሬ ልጆቺ ሰላማቺሁ ይብዛልኚ አላህ ይጠብቀን ስራዉንም ያቅልልልን ረበና😍❤

  • @sintayehuyoutube
    @sintayehuyoutube Рік тому

    ሰላም እግዝያቤር ለዚ ቤት ይውን በጣም አሪፍ ቆይይታ ነበር በአዲስ ነገር እንደምን ገናኝ ተስፋ አረጋለው ላገራችን ሰላም ፍቅር ይስጠን እንድ እንውን እንተጋገዝ ወገን ምንም ነገር ለብቻ የሚኦን ነገር የለም እነተጋገዝ🪸🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @kokiyoutube2762
    @kokiyoutube2762 Рік тому

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀሚአንን
    ለወላጅች መልካ መዋልል
    ካአላህ ነዉ እምናገኘዉ አላህ መልካሞች ያርገን

  • @hakancan1359
    @hakancan1359 Рік тому

    Türkiye 🇹🇷istanbuldan selam olsun maşallah maşallah çok güzel ALLAHIM senden razı olsun inşallah 🤲🕋🤲🌹🌹

  • @kmem96
    @kmem96 Рік тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ቤተሰብየ ሰላማችሁ ይብዛልኝ

  • @leilakutaber11
    @leilakutaber11 Рік тому

    ሆዴን ትራሷ፡
    ድምጿን አቀናብራው ተውቦ እስትንፋሷ፡
    ፆሜን ልፁምበት ትለኛለች እሷ።


    እንዲህ አይነት ሰቶች፤
    እኔን በበኩሌ በጣም ይገርሙኛል፡
    በተራ አሉባልታ፤
    ሰውን በመፈተን ምንጥቅም ይገኛል፡


    አምላክ ሰው አይደለም፤
    አይሸነገልም በሰው ምላስ ምላሽ፡
    እናም እህቴዋ፤
    ድምፅሽ ቀለሀ ነው ሰውነትሽ ክላሽ፡
    ፆመኛ ነኝ አትበይ፤
    በሚፈትን ድምፅሽ አንጀት እየበላሽ፡


    ወንድን ከረበሸ ተስረቅራቂው ድምፅሽ፡
    ተረጋጊ እህቴ ጠንክሯል አመፅሽ፡
    የሴት ልጅ ውበቷ ክብሯ ከደበሰ፡
    መላው ሰውነቷ ኒቃብ ካለበሰ፡


    ሁሌም የትም ቦታ ከተልከሰከሰች፡
    ዝንብ ነው ሚወራት አበቃ እረከሰች፡
    ስሟ ጠፋ በቃ ፍሬ ሳታፈራ፡
    በአመፅ ከኖረች ጌታዋን ሳትፈራ፡


    አይነ-አፋርነት ነው የሴት ልጅ ውበቷ፡
    በሀላል ካልሆነ ሱኩት ነው እምነቷ፡
    እውነተኛ ምዕመን ይህ ነው ማንነቷ፡


    ቀደምት እናቶችሽ ባሳለፉት ተግባር፡
    አይነ-አፋርነት ነው መልካም ስነ-መግባር፡
    እንኳን በአደባባይ ቢሆን ከጦር ግንባር፡


    ዛሬ ግን ተዋረድሽ ክብርሽ ረከሰ፡
    ፍርሀትሽ የት ጠፋ ኸረ ያንችስ ባሰ፡