"አዲስ አበባ አልሄድንም"፣ "የባላደራ መንግስት በጣም አደገኛ ነው!፣ "የስብሰባ ክልከላው ትክክል አይደለም"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 66

  • @TadeseMuruts
    @TadeseMuruts 2 місяці тому +1

    ትግራይን በተመለከተ የተሟላ መረጃ ያለህ ኣይመስለኝም።

  • @fshatsionabreha3989
    @fshatsionabreha3989 2 місяці тому +2

    Thanks bro 🙏 !!! ትግራይ በጦኦረትኞች አትመራም :: ይትግራይ ህዝብ ንቅታል !!!

  • @leulgebremariam3379
    @leulgebremariam3379 2 місяці тому +3

    Ermi you revived and changed the gear after the conflict between tigrians parties .Seems opposing the previous TPLF

  • @alexanderwondim3579
    @alexanderwondim3579 2 місяці тому +2

    አልሄድንም ካሉ
    ከባለቤቱ ያወቀ ቡዳ ነው አሉ

  • @alemayehubedada-rh7il
    @alemayehubedada-rh7il 2 місяці тому +3

    ETV የሚቀርቡ የኢሐደግ/ብልፅግና ሙሁራን ተንታኞች ከሚባሉት እየተመሳሰልኮብኝ ነዉ ኦቦ ኤርሚያስ ፣ እኔ የምለዉ ለምን ሐገር ቤት ገብተህ ETV ላይ አትቀርብም ? የሕወሃት ጉዳይ በዋናነት ለትግራይ ሕዝብ ብትተዉስ ? ሕወሃት ይፈርሳል ብለህ በየቀኑ አትጨቅጭቀን

  • @AigaDandes
    @AigaDandes 2 місяці тому

    Thank you ermi❤🎉🎉

  • @tesfayguolay6562
    @tesfayguolay6562 2 місяці тому +1

    ፈደራል ኣቅም የለውም ትግራይ መዋጋት። ግን ሊዘጋ ይችላል ። ይህ ካደረገ ደሞ ከፋኖ ሁነ ኣዲስ ኣበ ባ መግባት ነው። ስለዚ ብልፅግና ለራሱ ሲል ቢሰራ ይሻላል። 85% ትግራይ ህዝብ ከነደብሬፅዮን ነው።

  • @tikelary6959
    @tikelary6959 2 місяці тому

    Sad, may his soul rest in peace 😔

  • @BereketKiflu-y6z
    @BereketKiflu-y6z 2 місяці тому +1

    የ ዋቅጅራ ልጅ ምነዉ አሳበደህ ብዙ አታስብ ነገሮች ተቀይረዋል ዘሬ እና አምና አንድ አይደለም ። ግን ዛሬ ሬድዋን ሁሴን ሆነህ መጣህ ስንት ብትከፈል ነዉ?

  • @misginamusazgi6166
    @misginamusazgi6166 2 місяці тому +4

    ኢርሚያስ ድሮውም የትግራይ ህዝብ ስታጠፋ ነበር አሁንም አደገኛ፣ናረቲፍ እያረክ ነው ያለሀው ሰው ይታዘበኛል እማትል ነውረኛ ኣቁም

  • @TesfayeMawcha
    @TesfayeMawcha 2 місяці тому

    you right

  • @abrahammehari3736
    @abrahammehari3736 2 місяці тому +1

    ሕወሀት መቼ ነው ግን ከስጋት አስተሳሰብ መውጣት የሚችለው። ነባራዊ ሁኔታን መረዳትስ ለምን ተሳናቸው?

    • @Abel-l2q
      @Abel-l2q 2 місяці тому

      Chigeru Eko new enji saygbaw meselk birr dollars 💵 yeflgalu

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so 2 місяці тому +2

    ህውሀት ከበረሀ ጀምሮ እንደዋሸ እውነቱን ነው ቴዲ ወደ ላይ እየወረደ ነው ያለ

  • @BereketKiflu-y6z
    @BereketKiflu-y6z 2 місяці тому +2

    አትዋሽ

  • @tikelary6959
    @tikelary6959 2 місяці тому

    Ermi, simply say SORRY. This is not hard to prove.

  • @fitsumabera3811
    @fitsumabera3811 2 місяці тому +2

    ዶ/ር ደረጀ ዘለቀ....ነብስ ይማር

  • @samshanghai5017
    @samshanghai5017 2 місяці тому

    Denkoro you think Getch group can considered as TPLF ? Pretoria agreement is held on by two parties called TPLF and PP

  • @አሰፋ
    @አሰፋ 2 місяці тому

    ሄዱ አልሔዱ ምን ፋይዳ ያሥገኛል?ዋናው የትግራይ ህዝብ የነበረውን የትግራይ ህዝቦች አርማ የሆነውን ህውሓት ወደክብሩ መመለሳቸው ብቻ ይበቃል።1 ኛ ትግራይ ምሰ ለኔ ተለጣፊ ለአቢይ አህመድ አጉብዳጅ ለማድረግ ታሰቦ የነበረውን አኮላሸተውታል።ዋናው ብልፅግና ጌታቸው እረዳ ትግራይን እደአማራክልል ለአቢይ አህመድ አጉብዳጅ አለመሆናቸው ነው።ትግራ ተከብራ አሰከብር አገር አቀፍ በሆኑ ነገሮች ትደራደራለችጅ ትውራይ አሰግድም ለማነም!።ደበረፂዮን ከቀድሞው ጓደኞቹ ከሻቢይ ጋረ መደራደር አለበት።ለአቢህ አህመድ ከመሰወድ ተለጣፊ ከመሆን ከኤርትራ ጋር የጋራ የደበር ፖለቲካ መሥራት አለበት !ነገር ግን ትግራ ከአቢይ ብልፅግና ተለጠፈች ማለት ዘላለም አትነሳም ትግራይ።ብልፅግና የሰሜን ሰወች ቀደም ገሰተውናል ብለው ሰለተነሱ እያከሉ ማዳከም ነው የሚፈልጉ ሰለዚህ ትግርይ መታገል አለባት ከማንኛውም ሀገር ጋር መሰራት አለበት ።የደቡብ አፍሪካው ስምምነትኮ ትግራይን ባዶ የሚያደርግ እኮነው!ምድን ነው የምታወራው ኤርሙያሰ ለገሰ?ጌታቸው እረዳ ሂዶ የተሰማማውኮ ህውሓትን የሚደመሥስ ባዶ የሚያደርግ ተግራይ መሳሪያ ጥላ አጅ ሰጣ ለአቢይ አህመድ እድሰግድ ለማድረግ እደሂነ እየታወቀ ሰምምነቱ የትግራይ ህዝብ ህወሐትም ባልተወከለበት ጌታቸው ጻድቃን ግለሠቢች ሒደው የፈረሙበት ነው።

  • @rubeeshaatii3400
    @rubeeshaatii3400 2 місяці тому

    Ermiyas what.happen to you?You change you stand totally and stand with Getachew and PP.

  • @getnetdegfe3244
    @getnetdegfe3244 2 місяці тому +1

    Banda

  • @abrahammehari3736
    @abrahammehari3736 2 місяці тому

    መቼም ቢሆን ሕወሀት ከሕዝብ ጥቅም ይልቅ በስልጣን ጥማት የተጠሙ ነው የሚመስለኝ እነ ደጽ

  • @SmizKed-mj5pm
    @SmizKed-mj5pm 2 місяці тому +1

    አቋም የለህም ወደ ነፈሰበት ትነፍሳለህ

  • @alula961
    @alula961 2 місяці тому +3

    ኤርሚ በትግራይ ጉዳይ neutral አይደለህም ጥላቻ ወይም ለአብይ ያለህን መንግስትነት ቁብልነት በግልፅ አሳየይ

  • @yidnekachew1919
    @yidnekachew1919 2 місяці тому

    But, why? Why do it go to the people? Is the country ruled by law?

  • @semeregebre2835
    @semeregebre2835 2 місяці тому +1

    ኣቶ ኤርሚያስ ለምን ትቆጣለህ...?! ለምንስ ይቆጨኻል...?! ኣብይ ኣህመድ ተቀራርቦ የሚነጋገረው ለደብረፅዮ ወይም ደግሞ ለጌታቸው ረዳ ብሎ ሳይሆን ፕሪቶሪያ ሄዶ የፈረመው ኣሳሪ ህግ ነው።

  • @brhanetewold9767
    @brhanetewold9767 2 місяці тому

    Anteh Asafari neh debretsion wede Abiy hede Al tekebelwm stl semahu Aferkubh cheme on you

  • @ZinarhyabAbrha
    @ZinarhyabAbrha 2 місяці тому

    የመረጃ ምንጭ የሚናገር የለም ትላለህ እንዴ ለምን ድነው የማይነገረው

  • @beyenawahid
    @beyenawahid 2 місяці тому

    Can the DTSI faction be taken as the real representative of tplf and claim as if it is.

  • @James-f1f9s
    @James-f1f9s 2 місяці тому

    Don't make terror PM Abyi. Always forgive and forget.
    PM he is working hard on Tigrai peace and stability.

  • @AmanualeTadese-by4nd
    @AmanualeTadese-by4nd 2 місяці тому

    #1❤❤❤❤❤ኤርምያስ

  • @gebrudesta4119
    @gebrudesta4119 2 місяці тому

    ኤርሚያስ አትሳሳት ህዝቡ ደብረፅዮንን ማየት አይፈልግም ብጥቅም የተሳሰሩት ግን ይደግፉታል።

  • @mmjjjhh
    @mmjjjhh 2 місяці тому

    ኤርሚያሰ አንድ ነገር ያልገባህ ነገር በአቢዪ ዲቃላ ትዛዝ ትግራይ አሰተዳድራለዉ የሚል ካለ እንተያያለን አደለም አሁን ፋኖ አሩን እያበላዉ ላለዉ መከላኬያ ተማምኖ ከሆነ አቢዮ ተሳሰትዋል እደገዳፊ ሬሳዉ የሚጎተትበት ቀን ደረሰ ማለት ነዉ ከማንም ጋ ህብረት ለመፍጠር ማንም አይከለክለንም እመነኝ

  • @efremmengisteab5391
    @efremmengisteab5391 2 місяці тому

    I think you sounds like Redwan.

  • @AbelaAbela-ph3yb
    @AbelaAbela-ph3yb 2 місяці тому

    Ayanagrewu anagerewu alanageru abiy iko kentiba nw enji yager Meri ayidelem

  • @HaileAbreha-z5e
    @HaileAbreha-z5e 2 місяці тому

    እስካሁን ፌደራሉ አክብሮ ያውቃል ከ ባንከምናምንከሚሊቸው ውጭ

  • @belayneshhaile3679
    @belayneshhaile3679 2 місяці тому

    You are trying to make conflict between the PM and TPLF
    Ermias dedeb balege.

  • @fshatsionabreha3989
    @fshatsionabreha3989 2 місяці тому

    እንዚህ ይጃጁ ሽማግሌውች ለመነድነው አብይ አፉፈሶ ቀሊጦ ይማያስግባችው::

  • @samshanghai5017
    @samshanghai5017 2 місяці тому

    Why do you go and take care your babies than involving in Tigrians affairs

  • @salmaelkanzi655
    @salmaelkanzi655 2 місяці тому

    አዲስአበባምያውነው

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 2 місяці тому

    ኤርሚያስ Excellent ምርጥ ትንተናና ጥያቄ ለደብረፅዮን የመከራ አንቴና

  • @fisherg5955
    @fisherg5955 2 місяці тому

    ዶማ የፌዴራል መንግስት አባል መሆኑን ዘነጋህ

  • @samshanghai5017
    @samshanghai5017 2 місяці тому

    When do you present true facts ? Would you tell us one? Even your bosses/ PP/ are they speaking true truth?

  • @mmjjjhh
    @mmjjjhh 2 місяці тому

    ኤርሚያሰ በጦርነት ያልተሳካላቹ የትግራይ ህዝብ ማጥፋት አሁን አንተም ያ ዲቃላ አቢዪ ራሰ በራሳችን ለማባላት የምታረጉት ነገር አይሳካም አቢዪ ለመጣል ከማንም ጋ እናብራለን ለማየት ያብቃህ

  • @gebrudesta4119
    @gebrudesta4119 2 місяці тому

    አብይ ለምን አዲስ አበባ ለስብሰባ ብሎ ጠርቶ አያስራቸውም?

  • @HagosAwetahegnDebre-pn4zc
    @HagosAwetahegnDebre-pn4zc 2 місяці тому

    እርምያስኮ ነፋስ ነው።ሁሌም ትርፍ ወዳለበት።ለምን አትሸጥም አትለወጥም ትላላቹህ ትርፍ ካለው ትሸጥንጂ ብለውኮ እነዘበርጋ ነግረዉናል።
    እርምያስም ያው ነው

  • @gmichaelh5048
    @gmichaelh5048 2 місяці тому

    balegudayu alhednim kalu mekerakeru minyasfelgal?

  • @hagostewolde8856
    @hagostewolde8856 2 місяці тому +1

    የዉሸት ዘገባና ትንታኔ,,,, አቅርበሃል,,,, የባከነ ግዜ,,,,,,, ወይስ የድሮ የዉሸት በሽታህ አያገረሸብሕ

  • @ZinarhyabAbrha
    @ZinarhyabAbrha 2 місяці тому

    ሁሌ እንደዋሸህ አይደል ረሳሀው እንዴ ወልቃይትና ራያ የትግራይ ሆነው አያቁም ያልከው ነጩ ውሸት ያንተ ሞልቶ ነው

  • @HilufKalayou-zd6cz
    @HilufKalayou-zd6cz 2 місяці тому

    ኤርሚ እባክህ ጋዜጠኝነትን ለ ትግራይ ጋዜጠኞች ኣስተምርልን። በርታ ሁሉ ግዜ ተከታታሊህ ነኝ ከ መቀሌ።

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 2 місяці тому +1

    Good question Mr Ermias

  • @AbelaAbela-ph3yb
    @AbelaAbela-ph3yb 2 місяці тому

    Ye wakjira lij wednefesebet atenfes Habtamu Ewunetun nw

  • @MohaAlmerai
    @MohaAlmerai 2 місяці тому

    እርምያስ የጉዳዩ ባለቤት ኣልሄድኩም እያለህ ያንተው የወሬ ምንጮች ተሳስተዋል ከማለት አቶ አማኒኤልን ውሸታም እንበላነው ?

  • @rubeeshaatii3400
    @rubeeshaatii3400 2 місяці тому

    Ermias you are not neutral you supporting Getachew and Pp aggressively

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 місяці тому

    ኤርምያስ፡ 3፡ እጥፍ፡ ውሽት! ጂሎች፡ መንፈስ፡ አይደሉ፡ ተሰውረው፡ አ፡አበባ፡ የሚገቡት! ጂኒው፡ የውሸት፡ አባት!!!

  • @AhmedAhmedo-td3oy
    @AhmedAhmedo-td3oy 2 місяці тому

    Minchochih ewnet kalachew be photo asdegifeh asay

  • @tadewosmentwab2366
    @tadewosmentwab2366 2 місяці тому

    Derjawn atawerdew ewnt lemawerat moker ademachochen akebet

  • @HaileAbreha-z5e
    @HaileAbreha-z5e 2 місяці тому

    አንተ ድርሻ አለው አለው የምትለው ትንሽ የድርሽውን አልተወጣው

  • @efremmengisteab5391
    @efremmengisteab5391 2 місяці тому

    Clearly one sided analysis. Your views are highly contradictory and misleading your audience. You start this by dispensing false information.
    Your assumptions is one sided. .if pp refused the process ,tplf also going the other way.

  • @haddisteshome9430
    @haddisteshome9430 2 місяці тому

    Your target is terrorizing Tplf and Tigray people, always I have information but non

  • @BenniGyohannes-j6g
    @BenniGyohannes-j6g 2 місяці тому

    Who do u think u are,u think Ethiopia is a clonial

  • @ermiasabraham864
    @ermiasabraham864 2 місяці тому

    So now u represent the Feds? U r detouring ....

  • @LuelSequar
    @LuelSequar 2 місяці тому

    አንተ ብሰብሰ ምንአባትህ አገባህ