ከአሌክስ ጋር የማወራርደው ሂሳብ አለኝ||እንደማላገኛት እያወኩም አፈቅራታለው||ፍቅረኛዬን ሌላ እንድታገባ መከርኳት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • ከአሌክስ ጋር የማወራርደው ሂሳብ አለኝ||እንደማላገኛት እያወኩም አፈቅራታለው||ፍቅረኛዬን ሌላ እንድታገባ መከርኳት
    #kehelot #eyohamedia #ክህሎት #ሮሄ

КОМЕНТАРІ • 265

  • @Tewabechwollo
    @Tewabechwollo Рік тому +24

    ባቡጅየ በጣም ነው እምትመቸኝ የኛ ህዝብ አስመሳይ ስለሚወድ ነው አንተ ትክክለኛ ማንነትህን ይዘህ ነው የመጣህው ሌሎቹ አርቲስቶች ሚዲያ ላይ ሲቀርቡ ጨዋ ከካሜራ ጀርባ ሰካራም ቃሚ ናቸው

  • @jamesabebe5909
    @jamesabebe5909 Рік тому +55

    ብታምኑም ባታምኑም የባቡጂ ቀንደኘ አድናቂ ነኝ ይማች አባቴ

  • @user-hi5ib8bc4j
    @user-hi5ib8bc4j Рік тому +20

    ባቡጂ በጣም ነው የምንወድህ
    እግዚአብሄር ይጠብቅህ
    ሰው ግን ምን ነካው የሰውን ክብር መንካት ይከብዳል በእውነት ልብ ይስጣችሁ ::

  • @Hyab..16
    @Hyab..16 Рік тому +18

    ለምን እንደሆነ እኔንጃ ግን እዉነት ሲያወራ ኣሳዘነኝ😢❤

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Рік тому +3

    ባብጅዬ በጣም ትመቸኛለህ በቃ አታስመስልም በራስህ ሙድ ነው ምትኖረው እውነት ትመቸኛለህ

  • @kok2416
    @kok2416 Рік тому +2

    ሁለታችሁም በጣም የምታዝናኑ አርትስት ናቸ እንደዚህ ባትሆኑ ና አብራችሁ ብትሰሩ የበለጠ ደስ ይላል

  • @godislove7572
    @godislove7572 Рік тому +12

    የኔ ምርጥ ተወዳጅ 🥰

  • @leuhenokleu7090
    @leuhenokleu7090 Рік тому +2

    በቅድሚያ አሌክስ ያለው ትክክል ነው እናት የሚሳደብ ዘላን ባለጌ ነው ሃሳብን በሃሳብ ነው የምታሽንፈው እንኳን እንዳንተ የመንደር ቧልተ እየሰራ አርቲስት የተባለ ይቅርና ለሃገር ብዙ ጠቃሚ ነገር የሰሩ የጥበብ ሰዎች እንዳንተ አይበጣጠሱም ከየትኛውም ስኬት እና እውቅና ስነምግባርን ይቀድማል የሚዲያው አቅራቢዎች ደሞ እናትን ያህል ሲሳደብ መቁረጥ ስትችሉ ሙሉ ስድቡን ታሰሙናላቹ ተመልካቻችሁን አክብሩ በእናት ቀልድ የለም።

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 Рік тому +10

    ስነ ምግባር ሚባል ነገር እኮ አለ ይሄ ሞያ ትግስት እና ጨዋነት ሚጠይቅ ነዉ ጣት እያ ወጡ እናት ሚሳደቡት የ ጎዳና ዱሪዬ እንጂ አርቲስት አደለም

    • @meklit2710
      @meklit2710 Рік тому +1

      የጎዳና ልጆች አረ ትተዋል ይሔ አሪፍ የሆነ መስሎት ነው የቁም እሬሳ ነው

  • @Trure7Love
    @Trure7Love Рік тому +16

    ባቡጂ ያለብህን ሱስ ፈጣሪ ይፈውስህ ወደፈጣሪ በተረጋጋ በጨዋነት ተመለስ ስጦታህን በዳቢሎስ አታሶስድ መንፈስህን
    አረጋጋ ያለዚያ መጥፊያህ ቅርብ ነው ።ንቃ ባቡቺ🙏🏽

  • @user-in1vv1uq2u
    @user-in1vv1uq2u Рік тому +6

    ይሳድብ ያስ ለምን እንድህ
    ይላል በጣም ጎበዝ ነው ባብጅ❤️

  • @senayity6967
    @senayity6967 Рік тому +25

    እናት አትሰደብም 😢ያውም ታዋቂነኝ በምተል አርቲስት ታሳዝናለህ እራስህን አታካብድ አሌክስ ያለው እና አንተ ያልከው አይገናኝም

  • @lelekiya5277
    @lelekiya5277 Рік тому +11

    ሁለታችሁን በጣም ነው የምወዳችሁ ተስማሙ ተስማሙ እሺ

  • @pawlosbogale149
    @pawlosbogale149 Рік тому +1

    አዋቂዎችን እያከበርን ነው ያደግነው, የልደታ ልጆች ጨዋነን ምናምን የሚቀባጥረው አሁን ባለበት እድሜ በጣም አፀያፊ በሆነ ቃል እናት እየተሳደበ ያውም እየተቀረፀ ደግሞም ስለ መፀለይ መቀባጠር ጤናማ ነገርነው ሰውየው?

    • @menamark9615
      @menamark9615 Рік тому

      ማፈሪያ ነው! የትልቅ ቀለል!

  • @astermengistu6946
    @astermengistu6946 Рік тому +8

    ባቡጁ እኔ በጣም ነው አንተ ያለህበት ፊልም የሚያዝናናኝ

  • @user-zi9mt2cl1f
    @user-zi9mt2cl1f Рік тому +9

    ግን ባቡጂ ይመቸኛል፣ፈታ የለሰው ነው፣

  • @user-hi5ib8bc4j
    @user-hi5ib8bc4j Рік тому +8

    እዚህ ኮመንት ውስጥ የምትሳደቡ ግን ጤነኛ ናችሁ ሲጀመር ሰው ሊከበር ይገባል አሌክስ ተብየው እራሲ ለምን የሰው ክብር ይነካል ማንም ሲነካ አይወድም :: ልቦና ይስጣችሁ

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 Рік тому

      Alxs lek new babuji sekaram new arki new yemtetaw eyle end jegna yemiyaweraw alemayew demo telek artist new demo eni yayehut film erasu ke 25 blagni new babuji endalew liyasel wey liyachbchb new enji meri tewanagni hono ayawkem 🤔🤔🤔🤔🤔

  • @Tube-lf3sr
    @Tube-lf3sr Рік тому +6

    የልደትዬ ልጅ ብለህ ስታስተዋውቅ በጥሩ ነገር ብታስተዋውቅ አርቲስት እደመሆንህ በጥሩ ነገር ብታስተዋውቅ 14 ሺ መፀሀፉ ያነበብከው የት ነው

  • @raditadle1809
    @raditadle1809 Рік тому +6

    ስወድህ እኮ ፈታ ያልክ

  • @sarafromaddis143
    @sarafromaddis143 Рік тому +3

    ክህሎቶች በመጀመሪያ በቤቱ ሶፍት የለም እንደዚ እየተዝረከረከ ዝም ብላቹታል ሲቀጥል አሌክስ በስልኩ ቀርፆ ሳይሆን አባይ ቲቪ ላይ ሰከላ ሾ ጨዋታ ላይ ፊልም ላይ ባይገባ ብለህ የምታስበው ሰው ሲባል ባቡጂ አለ ስድብ ሳይሆን ወይም በሰራው ፊልም አይደለም ይህን ያለው ስነምግባሩ እኛንም አብሮ አስጨፍሏልቆናል ነዉ እና መጀመሪያ ቪዲዮን አይታችሁ ነበር።

  • @abdiman6550
    @abdiman6550 Рік тому +2

    ባቡጂ ያራዳ ልጅ ይመችህ

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Рік тому +4

    ምን ያርጉህ እናቱ እይ ቫዚሊኑን አላሸዉም አፉ ላይ ደሞ ልደታ ልጅነኝ እያለ የልደታን ልጆች ያሰድባል

    • @meklit2710
      @meklit2710 Рік тому +1

      እኮ ይሔ አሰዳቢ የቁም እሬሳ

  • @zaynabkalli953
    @zaynabkalli953 Рік тому

    በጣም ምስኪን ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ባቡጂዬ ላንተ ያላትን ፈጣሪ ይስጥህ

  • @eyobfeseha5225
    @eyobfeseha5225 Рік тому +1

    ባቡጂ ብሮ እራስህን ጠብቅ ብሮ ኑርልን በያ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Рік тому

    ባቡጂ አድናቂህ ነኝ በፊልሙ ግን አትሳደብ በመጥፎ ነገር ለሚያስቡህ በመልካም ነገር መልስህ እንጂ ስድብ አጥያት ነው አሌክስም ትክክል አላረገም ጥፋት እራሱ ቢኖርህ በውስጥ መስመር ነው ማናገር እንጂ ሚድያ ላይ የሰውን ስም ማጥፋትም ሆነ ማቆሸሽ ተገቢ አይደልም

  • @BJ-ne5lu
    @BJ-ne5lu Рік тому

    ሲጀመር እሱ አልተሳደብም ነገርህ እንጂ አንተ ግን የሆነ ቡሃቃ አፍ ነው ያለህ ደሞ አሌክስ በጣም ይበልጥሀል

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 Рік тому +2

    ይህንን ሰውየ በጣም ነው ምጠላው ሰው ሰው አይመስለኝም

    • @meklit2710
      @meklit2710 Рік тому +1

      አዎ ይሸክካል

    • @Tewabechwollo
      @Tewabechwollo Рік тому

      ራሳችሁን ተመልከቱ ቀፋፊወች እናንተንም ሰወች ምን ሊሏችሁ እንደሚችሉ ባወቃችሁ

  • @hayriyaahmedin6396
    @hayriyaahmedin6396 Рік тому +2

    እባካቹ የእናት ክብሪ ይኖራቹ ሳትበላ እያበላች ሳትጠጣ እያጠጣች እሶ በእግሮ ስትራመድ ለአንቴ ለታክስ እየከፈለች እዬ ስድብ ለእናት አይገባትም አንቴ እዝ ቦታ ለመድረስ እዬ ሁሉ መሠዋት የምትከፊለዉ እናት ናት ክብሪ ለናቶቻችን የናቶች ፊቅሪ በላይክ አሳዩኝ

  • @user-hb8zz2zm4j
    @user-hb8zz2zm4j Рік тому +5

    ሬሳ ሆኖ ሲሰራ አላለም 😃😂

  • @ZaidZaid-cu8ck
    @ZaidZaid-cu8ck Рік тому +3

    አተ እርኩስ እናት ባተ አፍ አትሰደብም ደም አተን ፊልም ያሰሩሀል ካተ ምን ሊማር ነው ህዝቡ ይቅርታ አድናቂወቹ እውነት እናት ስትሰደብ ያመኛል እሱ እኮ ምንም ያለው ነገር የለም እሽ እበልጠው አለሁ ያልከው ደግም በምንም አትበልጠውም ማንም ከማን አይበልጥም እሽ

    • @meklit2710
      @meklit2710 Рік тому +3

      የምን ይቅርታ ነው አድናቂዎቹ እራሳቸው የሱ አይነት ተግባር ያላቸው ካልሆኑ ይሔንን ባለጌ ማን ያደንቀዋል

    • @ZaidZaid-cu8ck
      @ZaidZaid-cu8ck Рік тому +1

      @@meklit2710 በጣም ልክነሽ ማር

  • @user-ld9mc9xv7u
    @user-ld9mc9xv7u Рік тому +1

    እናታቹን ልብዳላቹ ኮመንት የሰጠው በሙሉ ለማንም ኣላዳላም

  • @rahelyalew158
    @rahelyalew158 Рік тому

    ባቡጀ የኔ ውድ ስወደህ ሙቼ ነው ክፍህን በሩቅ

  • @Hela259
    @Hela259 Рік тому +1

    የሰፈሬ ልጅ ምችት ይበልህ

  • @meryafomiya
    @meryafomiya Рік тому +1

    አሌክስ መሳደብ አልነበረበትም ደውሎ ለራሱ አስተያየት መስጠት ነበረበት

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin 5 місяців тому

    አርካናት ዝበሎም ዳኒኤል ንብዓል ዉጩ ድዩ ?

  • @assayehegngebremichael3911
    @assayehegngebremichael3911 Рік тому

    አሌክስ በቃ ማንኛችንም ያየንብህ ስለ አስቀያሚ ባህሪህን ነው የገለፀው እኔ ብሆን እሱ ካለው በላይ ልናገር እችላለሁ እውነት ነው ስራ ላይ ትመቸናለህ ግን ጋጠወጥ ነህ ብዙ ሰው ይወድሀል ግን ካንተ የማይጠበቅ በተለይ ከአንባቢ የማይጠበቅ ንግግር ....በቃ ብናከብርህ ደስ ይለኛል

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Рік тому +7

    እናትን የተሳደበው ነገር በፍፁም ልክ አደለም ከዚህ አንፃር በአርት ውስጥ ባይኖሩ ማሳሰቢያ ሙሉውን አላዳመጥኩም

  • @Zufan2421
    @Zufan2421 Рік тому +3

    🤣🤣🤣አሌክስ እዉነቱን ነዉ እኮ ስለ ትወና ሳይሆን ስለ ባህርይ ነዉ የተናገረ ለምን እንደ ተቀየርክ አልገባኝም

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ጸ6ቨ

    እሱ አሌክ መቼ ተሳደበ ሰራውን ይቀይረ አለ እንጂ አንተ የምትሳደበው ምደነው ምረቃት ነው ካነበበ ሰው አፍ ይሄ ሰድብ ይወጣል? ማንበብ ምደነው ግራ ገባኛ ወገን ማንበብ ማሰተዋል አደል እንዴ ማንበብ የእምሮ እደገት አደል እንዴ ወይም እደተባለው የሚነበው እርሰ እርእሰ ነው እንጂ ይሄ ሰውኮ ፍጹም ባዶ ነው ደም ልደትዬ ይላል ካአፉ አንድ ደና ነገር የለ አርቲሰት የመጀመርያ ማንነቱ ሰነ መገባሩ ሰረአቱ ሲቀጠል ለሰው ያለው ከብር ነው ከዚህ ሰው ምን አገኛቹ እሰኪ የተገኛ ቁምነገር አለ አንተን ብሆን እደበቅ ነበር እወነት እግዚአብሔር ያሰበን

  • @suzannategegne6555
    @suzannategegne6555 Рік тому +2

    ወንድሜ የባልደረባህ ስድብ ለአንተ ጥሩ መክኒያት ከሱ የበለጠ ሰርተህ ማሳየት ነው

  • @zaynabkalli953
    @zaynabkalli953 Рік тому

    በጣም ነው ምታስቀኝ አንተ ያለህበት ፊልም ማየት እወዳለው

  • @geni2791
    @geni2791 Рік тому +32

    አሌክስ ልክነው አንተ ፊልም መስራት አደለም ማየት ራሱ የለብህም እንከፍ አሌክሶ ሞቶ ይበልጥሀል አንተ ያለህበት ፊልም አይመቸኝም በነገርህ ላይ 🙄🙄

    • @birqigirma3797
      @birqigirma3797 Рік тому +5

      አይባልም ምን አጋባሽ 🙄🙄

    • @geni2791
      @geni2791 Рік тому +2

      @@birqigirma3797 አንቺ ራሱ ምን አገባሽ😂

    • @birqigirma3797
      @birqigirma3797 Рік тому +1

      @@geni2791 የ ሳው ልጅ ሞራል ዝቅ ስታዳርግ አታፍርም አንቺ 🤭ያጋባንያል ዋንድሜ ናው 😜

    • @meskieshete2646
      @meskieshete2646 Рік тому

      😂😂😂😂

    • @Tewabechwollo
      @Tewabechwollo Рік тому +1

      ምን አገባሽ ወሬኛ ፊል፡እሚሰራ ሁሉ ጨዋ አደለም ሚዲያ ላይ ሲቀርቡ ጨዋጨዋ ስለሚጫወቱ አስመሳይ ሰው ትወዳላችሁ እሱ ግን ትክክለኛ ማንነቱን ሳይደብቅ ነው የመጣው ሊደነቅ ይገባል እሱ ያለበት ፊልም ደሞ በጣም ያዝናናል

  • @azgfetashow-media1997
    @azgfetashow-media1997 Рік тому

    በሙያው ላይ ከአላችሁ ጋር አለመግባባት ይቻላል መዘላለፍ ግን ከራስ አልፎ ሙያውን ማስደፈር ይሆናል !

  • @amemamen6257
    @amemamen6257 Рік тому +3

    እይ ወሸላም

  • @yemi6000
    @yemi6000 Рік тому +1

    Alemayewma yebeletehale ayegeremehem sekaram

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 Рік тому +1

    እኛ ስደተኞች ብቻ ይመስለኝ ነበር ስድብ የማንመርጠዉ አሁን እናተም ትሳደባላችሁ እናት በኛማ ማ ይፈርዳል በመዳምም ንደት ነዉ ተሳዳቢ የሆነዉ

  • @kebronkassa9580
    @kebronkassa9580 Рік тому +6

    አንተ ምርቃት ነው የመርከው የልደታ ስፍር ልጅ ሆነህ የሆንክ ቀፎ

  • @aboyamare9023
    @aboyamare9023 Рік тому

    ባቡጁ እኔ በአሌክ አልተናደድኩም በአቅራቢዎች ነው ይገርማሉ እነዚህ እዉነት ባለሙያነቸው ይቅርታ መጠየቅ አለባቸዉ

  • @Moon-moon21
    @Moon-moon21 Рік тому +1

    ጋዜጠኛው ግን በጣም ትገረማለህ ዝም ብለህ እ እ ትላለህ አሌክስ በፍፁም አይችልም የሚል ቃል አልተናገረም ያለው ስነስርዓት የለውም ነው ያለው ያ ደሞ አሁንም እያየንህ ነው

  • @anbashamekonen356
    @anbashamekonen356 Рік тому +4

    ይቀናን አልክ ልበል አይ የምር አሌክሶ ሙቴ ይበልጥሀን ባለይ እናት ክብር ናት

  • @user-ot1jw3lf8cmsete
    @user-ot1jw3lf8cmsete Рік тому +2

    እሱም ሰው ሆኖ ዝም በለሁ ለምን እደዛ እደለ ገብቶናል ባለፈሁ በሰራከሁ ሰለኑሮ ሰለመንግሰት እውነታሁን ሰለተናገርክ ማሽቃበጡ ነው እሱና መሰሎቹ በሰሁ መሆትና መፈናቀል የሚደሰቱ ናቸው ዝንበለሁ የሞተ እሬሳ

  • @destayemariyamlij7298
    @destayemariyamlij7298 Рік тому +1

    Unet ene bexam new yemiwedewu❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Рік тому +1

    ማነኝ አልክ

  • @alaabdr1428
    @alaabdr1428 Рік тому +1

    ባቡጂ እሄካንተ አይጠበቅም አድቀን በሰራ ልትገናኙት ቺላቹ ሰለ ዚክፉ ቃል ባትናገር ይመረጣል

  • @lidacall2815
    @lidacall2815 Рік тому +2

    ባቡጂ በጣም አስተዋይ ልጅ ነክ ይመችክ ያራዳ ልጅ 🥰 ግን አሌክስ በሚዲያ ሳይደርስብክ ባቡጂን ማጥላላት የለብክም ነበር ልክ አደለህም

  • @emmu_tiru1157
    @emmu_tiru1157 Рік тому +1

    By the way I like Alex. He is awesome 👌.

    • @alefredorosales9614
      @alefredorosales9614 Рік тому

      እና ባቡጂ ምን ያድርግ ???
      ባቡጂ በእራሱ ከፍተኛ መተማመን ያለው ታዋቂ አክተር ነው።
      የአንቺ ምርጫ አሌክስ ስለሆነ ባቡጂን አይበርደውም፣ እይሞቀውም

    • @kirubeldagnachew1061
      @kirubeldagnachew1061 Рік тому

      @@alefredorosales9614 ኦሯ ውዴያልይኝ ተውዋት እንዲየው አሌይክስ ስር መልከስከስን ወግ ማድረጓ ነው፡፤ ይሂይ ደይግሞ የሆነች ሰገጤ ገርዳያሚት እንደሆነች ታስታውቃለቸ

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 Рік тому +2

    ደሞ ምን ተባለ☺ አዎ አትሳደቡ ሰዉ አይሰደብም 😐

  • @mekuriagebru5087
    @mekuriagebru5087 Рік тому +2

    ባቡጅዬ😂😂😂😂

  • @kuwktw6347
    @kuwktw6347 Рік тому

    አይ አሌክስ እንኳን ይበልጥሻል እምኚ ባቡጂ

  • @ማራናታቶሎናየሱስእታገኝ

    እረጋታህ ስመች

  • @-Ele
    @-Ele Рік тому +7

    ያኺራ ጠቃሚ የሁነ ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌷🥀🌻

  • @lambamulatea5686
    @lambamulatea5686 Рік тому

    የው ነብሴ አልክስም ሆነ ባቡቺ ፎጋሪዎች እንጂ አክተሮች ወይም ተዋናይ ለመባል አልደረሱም አታሽቃብጥ ሞጥሞጣጣጣጣጣ

  • @ziziyusuf1189
    @ziziyusuf1189 Рік тому

    Babuji ante hele ante hashisham betam etelehalhu tedberaleh betaam

  • @birhanekasee7723
    @birhanekasee7723 Рік тому

    አረይሄልጅ ምንድነው የሚያወራው ምንከምንው የሚያገናኛው ጤነኛም አይመስለኝም ስንት ቦታገባ መንአጭሶነው

  • @hagaasuwaqoo7709
    @hagaasuwaqoo7709 Рік тому

    አረቄአም በአርባ አመቱ በቤተሰቡ መስታወት ፂም የሚላጭ ደነዝ

  • @ሀሊማ40618
    @ሀሊማ40618 Рік тому +4

    ከንቱ ትውልድ😏😏🙌

  • @saditube8617
    @saditube8617 Рік тому +1

    የደብዳቤዉ አፃፃፍ አደከመኝ ዉይ 😂😂😂😂😂

  • @Zatsionruf2016
    @Zatsionruf2016 Рік тому

    Manim endaysedebeq ene betam new yemwedew film sera dese yelal absha endew lesew kibr yelachum

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Рік тому +2

    😂😂😂😂😂ሞቼ እበልጠዋለው ግራ የገባህ

  • @endateww6889
    @endateww6889 Рік тому

    አምተ ጥበልጣለህ ራስህን ስለምትመስልል
    ክልል
    ልልል

  • @hiwihiwi8360
    @hiwihiwi8360 Рік тому +1

    yena mar betam nw yemewedek

  • @בייליטסמה
    @בייליטסמה Рік тому

    ተዝረከረክ ምን ይሻላል በልደታ

  • @Eyerus879
    @Eyerus879 Рік тому

    እረስ በእርሳችሁ አትዋደዱም ቅናታሞች ናችሁ ግን ባትሰዳደቡ ባትቀናኑ ደስ ይለኝ ነበር አሌክሶ እንደዛ ያለው በምትሳደበው ነገር ነው መቆጠብ አለብህ እናት አትሳደቡ እራሱን ባለቤቱን ተሳደቡ ሰው እንዴት እናትህን ኢእዲህ ላርግልህ ትላለህ ካአንድ አንባቢ ከሆነ ሰው አይጠበቅም ልጀን ወቀሰው ግን እናትን አትሳደቡ ከየወኒጋርም ስትመላለሱ አይቻለሁ ይቅርባችሁ

  • @tub8545
    @tub8545 Рік тому

    ሬሳ ነገር ነው ኢሄ ልጅ

  • @dagnetadesse5017
    @dagnetadesse5017 Рік тому

    እረ ቧቡጄ ግን...ፈተ እኮነው የምታደርገኝ ..እጿ

  • @woineshetamare9336
    @woineshetamare9336 Рік тому +2

    አንተ ግን ስው እይስደብም የምትለው እናት ስው አይደለችም ባለጌ ጉርጥ ፊት አንተ እራስህን በጣም ትቆልላለህ ጨብሲያም ስራህን በይፋ ታወራለህ እብድ ባለጌ ልደታ ስፈር እንዳንተ አይነት ልጅ የላትም

  • @maragfasil4916
    @maragfasil4916 Рік тому +6

    ልኮምት እደ??😜😜

    • @samiratube2450
      @samiratube2450 Рік тому

      የምር ሠብ አርጊኝወደድኩኝ😄😄😄😂

    • @smegnsh
      @smegnsh Рік тому +1

      ይቅርብሽ😃😅

  • @shidlsalem7887
    @shidlsalem7887 Рік тому

    ዛሬ ፒኑን ሳይነፋ ነው ጥሩ ነው። ችግሩ ከመለኪያ ጀርባ ሲያወራ ነው

  • @user-hx7xw7hi1g
    @user-hx7xw7hi1g Рік тому

    ወራዳ ሚዲያ እንዴት በመጠጥ ተገፋፍቶ ያደረገውን ሥድቡን ትፖስታላቹ

  • @amytk6095
    @amytk6095 Рік тому +1

    የሽማግሌ ዱርዬ ስድቡ ቢቀርብህስ 🙄 ደም ክህሎቶች መድገማችሁ😏😏 ግም ለግም

  • @መቅዲየአፄዎቹ
    @መቅዲየአፄዎቹ Рік тому +1

    ምስኪን የዋህ ነህ ሰዉ ግን ባላገባዉ መግባት

  • @user-xp9zn4kf4i
    @user-xp9zn4kf4i Рік тому +1

    Belegena. Maworote. Aradayaragale edeee. Uuuuuuuu.lafe.lakate.magate.alabe.ata wesha

  • @engilishperimerleaguehighl1605

    i like your reality

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Рік тому

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ባብጂ ማንንም አልንካም ከዚህ በፊት ብዙ መፀሃፍ አንብቢያለሁ ቢል ያሁሉ ማንጎጠጥ ጭራሽ ዬኒ ማኛ የሚባለው አለሁ ባይ ብዙ ንገር ተናገርው አንብቦ ሊሆን ይችላል ምንም እኮ ማለት አይደለም ልጁ ማንንም አልንካም አሁን ደሞ የራሱ ጎደኛ በሚዲያ አሽሙር ምን የባብጂ በይፍ ስለጠጣ ንው ስንቶቹ አርቲስቶች በድብቅ ስንቱን ይስራሉ ባብጂ ማንንም አልንካም ሁልጊዜ የራሱን ንገርብቻንው ሌላ ስው አይተናኮልም ሆን ብለው ይለክፍታል በተለይ ደሞ አንዳንድጋዜጠኛ ንን ባዬችስው ከስው ለማጣላትና ሚዲያቸው እንዲታይ ያጣሉታል እና ባብጂዬ አይዞህ ስው በጣም ክፍ ሆኑዋል የዱሮ ጎደኞች ያልካቸው በቃ መጥፎም ቢሆኑ እራሳቸው ይቆጫቸው አንተ ብቻ እራስህን ጠብቅ ለማን ብለህንው ገና ብዙ ትስራለህአይዞህ ከጠጣህም እራስህን እስክትጎዳ አትጠጣ ሁሉም ንገርያልፍል ንገም ሌላቀን ንው ደሞእኮ ስትተውን ጎበዝንህ እውቀትም አለህይገባኛል አንዳንዴ ቀን ፊቱዋን ታዞራለችግንያም ቀን አልፎ ሌላ ቀን ይመጣል በጣም ንው የማከብርህም የምወድህም ርጅም እድሜ👏🏽👍🙂🙂🙂🙂💪👌

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ፀ7ሐ

    በጣም ባለጌ ነህ ከፈለክ እሱን አትሳደብም እናቱ ምን አጠፋች

  • @mikremaru6751
    @mikremaru6751 Рік тому

    ባቡጂ ይመችሽ ትችላለህ !!!

  • @samitube4661
    @samitube4661 Рік тому

    አይዙህ ያልፍል

  • @buzaaateshome3280
    @buzaaateshome3280 Рік тому

    ሲጀምር እሱ የትናገረብት መንገድ የልያል ሙያትኛዉን ያሰድባል ነዉ ያለዉ እንጂ አይችልም አላለም አንደሱ ያለበት ምክንያት ደሞ ኢንተርቪ እራስክን ፈትሽ ምን አረኩ ብለክ

  • @addistube8191
    @addistube8191 Рік тому +1

    ሰነምግባር ይኑረህ ለዚህ ነው ሰው የሚንቅህ የወረደ ስድብ በሚዲያ ከምትሳደብ ለምን በስም ማጥፋት ወንጀል አትከሰውም ? ባጠቃላይ አትረባም የሆንክ አረቄያም 😂😂😂

  • @user-vu6de4th7j
    @user-vu6de4th7j Рік тому +1

    እኔ እራሱ ታስጠላኛለህ ጅላጅል እናት ምን አሰደበህ ልጋጋም አሌክስ ጋር እኩል ባኩንቸር

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 Рік тому +1

    አሌክስ የተሰማውን ነው የገለጸው ደግሞም እውነት አለው አንተ የሰራህለት ቪዶ ግን በጣም አሳፋሪ ነው እናቱጋ ምን አደረሰህ ልብ ይስጥህ ግድ ማስመሰል ነበረበት እንዴ?

  • @mesfinararsa5898
    @mesfinararsa5898 Рік тому

    አሌክስ ና ባቡጂ ሁለታችሁም ታስፈልጉናላችሁ አትጣሉ

  • @bashiribrahim3214
    @bashiribrahim3214 Рік тому

    abrachuma sertachwal endwem Kalkidan Tebebu ena Miky agetachu yesrachubet resu tefabegn

  • @sarahalathyobyah504
    @sarahalathyobyah504 Рік тому

    Yasekegnal babuji gen zare mn endawera algebagnem 🤣🤣🤣🥰

  • @kedirmuz3453
    @kedirmuz3453 Рік тому

    enat silemisadeb new yewededachihut

  • @hailemariamtamirat3125
    @hailemariamtamirat3125 Рік тому +1

    በዚህ እድሜህ እንዲህ አይነት ስድብ ያውም እናትን??? ስነስርዓት ሲኖርህ ነው የምትከበረው ሌላው ሁሉ አላፊ ነው:: አፀያፊ ስድብ መሳደብ አራዳነት አይደለም

  • @jemalgolden4808
    @jemalgolden4808 Рік тому

    አረ ቢስሚላሂ ሳየው ራሱ ያቅለሸልሸኛል

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Рік тому +1

    አንተ አርቲስት እናትን ይሰድባል ድንቄም አርቲስት
    አሁን ካንተ ልጆች ምን ይማራሉ
    ደካማ

  • @estifanosjebessa460
    @estifanosjebessa460 Рік тому

    ሴክሽዋል አራስመንት አልደረሰብህም ፊልም ባለሙያ ለመሆን😅

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 Рік тому

    ስበክ ነው የገባከው