Ethiopia: የአሜሪካ መግለጫ አስቆጥቷል | በኢትዮጵያ እና ሱማሊያ ጉዳይ ተናገሩ | ሱማሌላንድ ተጨማሪ መሬት ልትሰጥ ነው | ኢራን አሰቃቂ ጥቃት ደረሰባት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 жов 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @gmnethiopia
    Subscribe to GMN ETHIOPIA!
    የጂ ኤም ኤን ኢትዮጵያን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ!
    #ethiopia #gmntvethiopia #ethiopianews #news_of_ethiopia #ዜና #ኢትዮጵያ #fetadaily #israel #gaza #amharicnews #anchor #ethio360 #russia #ሩሲያ #ዩክሬን #ፑቲን #ukraine #russia_ukraine #russia_ukraine_war #palestine #Tigray #Amhara #Oromia #ትግራይ #አማራ #ፋኖ #Oromo #omn #EthioForum #Eritrea #Zehabesha #AbiyAhmed #MesayMekonnen #TPLF #ብልጽግና #ReyotMedia #ZaraMedia #Lualawi #EMS #ENDF #መከላከያ

КОМЕНТАРІ • 229

  • @matiyoskebede5352
    @matiyoskebede5352 9 місяців тому +20

    🇪🇹❤🇪🇹 ድሮም ግብጽ የኢትዮጵያ ውድቀት ነው የምትፈልገው መቼም መቼም ለኢትዮጵያ ወግና አታቅም እሰቲ ምን እንደሚያመጡ እናያለን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    🇪🇹❤🇪🇹 ክብር ለኢትዮጵያ 🇪🇹❤🇪🇹

  • @AbdeSeman
    @AbdeSeman 9 місяців тому +13

    ሀገራችንን መደገፍ ግድ ነው

  • @olikesootebo5150
    @olikesootebo5150 9 місяців тому +14

    አቢይ እውነትም ለሀገራችን ታላቅነት እየሰሩ ነው

  • @shumetgetahun4791
    @shumetgetahun4791 9 місяців тому +15

    ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @Yonasgirma-iz9bp
    @Yonasgirma-iz9bp 9 місяців тому +5

    እትዮጵያን የቀድሞ ❤❤❤❤❤❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 9 місяців тому +17

    ኢትዮጵያ ለዘላም ትኖራለች ከኃቀኛ ልጆችዋ ጋር ጥሩ ዜና ስለምትዘግብ እናመሰግናለን💚💛❤🙏

  • @MohamedMohamed-wc4km
    @MohamedMohamed-wc4km 9 місяців тому +11

    እንደዚ አይናት መረጀ አምጡ ❤ ሺመልስ ወልዴ ጤናኘ አይደለም ተጠቀቅ በለዉ ያሀቢቢ በሪቱ ጀግኖቺ ኢትዮጲያ ለዘለለም ትኑሪ

  • @Dr.AbduleWasi-Talgen
    @Dr.AbduleWasi-Talgen 9 місяців тому +7

    No words but Alhamdulillah🎉🎉🎉

  • @mohammedabdellah6789
    @mohammedabdellah6789 9 місяців тому +4

    GMN -በርቱልን እንደዚህ

  • @seyawadem
    @seyawadem 9 місяців тому +13

    ኢትዮጲያ ከአለም ሃያላት ሃገር አንዳ ትሆናለይ በቅርቡ

  • @aschalewteka2206
    @aschalewteka2206 9 місяців тому +20

    ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 9 місяців тому

      Amen awo tnoralech🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤🙏🙏

    • @RobelGezehagn-nv3hb
      @RobelGezehagn-nv3hb 9 місяців тому

      😂😊

    • @Liiloowe
      @Liiloowe 8 місяців тому

      you dream that you are swimming in the Somali sea, that is not true, but the truth is in the fire. Somalia has million and million milatery of heroes. You know the history of Somalia, as you like alcohol, we like death

  • @SsSs-du4cp
    @SsSs-du4cp 9 місяців тому +3

    GMN ❤

  • @keiruWerkicho
    @keiruWerkicho 9 місяців тому +2

    ❤❤❤

  • @ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ
    @ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ 9 місяців тому +4

    ፈጣሪ ሃይል ይስጥ ደስ ይላል ኣናባብህ።

  • @MohammedAhmed-sn3mi
    @MohammedAhmed-sn3mi 9 місяців тому +9

    ድል ለፍኖ💪💪

  • @feridnura-xg9hq
    @feridnura-xg9hq 9 місяців тому +16

    ጋዜጠኛ ስትሆን ከዘረኝነት መውጣት አለብህ

    • @GetahunMuluneh-co6dy
      @GetahunMuluneh-co6dy 9 місяців тому +1

      bravo yame

    • @mikiyasnewway2755
      @mikiyasnewway2755 9 місяців тому +4

      የዚህ ጋዜጠኛ ዘረኝነት ደግሞ ይፋ ወጣ!በፊት የዉጭ ዜና ሲሰራ አደንቀዉ ነበር!አሁን ግን ወገንተኝነት/ዘረኛ ሲሆን ተዉኩት!ከዘረኝነት(ከክልል)ሀገር ይበልጣ!

    • @wasihunmulisa2030
      @wasihunmulisa2030 9 місяців тому

      እኔም በጣም አደንቀው ነበር ለካ ሰው ማንነቱ ሚታወቀው የሆነ ነገሩ ሲነካበት ነው በጣም ቆሻሻ ዘረኛ ጋዜጠኛ ነው ​@@mikiyasnewway2755

    • @Liiloowe
      @Liiloowe 8 місяців тому

      you dream that you are swimming in the Somali sea, that is not true, but the truth is in the fire. Somalia has million and million milatery of heroes. You know the history of Somalia, as you like alcohol, we like death

  • @raghedanan3959
    @raghedanan3959 9 місяців тому +22

    Ethiopian aggression against Somalia 🇸🇴 will not be tolerated !
    Many countries are supporting and stands with Somalia. Long Live Somalia 🇸🇴

  • @nejibemuhammed1573
    @nejibemuhammed1573 9 місяців тому +14

    ሰው እንዴት ሀገሩ ጥሩ ነገር ስታገኝ ይቃወማል ትችት ብቻ

    • @Anjelo236
      @Anjelo236 9 місяців тому +3

      ደገፈ አልደገፈ ምን ያመጣል ከዮቱዮብ የዘለለ ነገር የለውም ጆሮ አይሞላም እንሠማዋለን በወደቡ ጉዳይ ባንዳም ሆነ ባዳ ምንም አያመጣም ይሄ የህልውና ጉዳይ ነው አራት ነጥብ ቻው

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 9 місяців тому +1

      በቅናት የተመቱ አይጠፉም

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 9 місяців тому

      ​@@Anjelo236👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹1

    • @Liiloowe
      @Liiloowe 8 місяців тому

      you dream that you are swimming in the Somali sea, that is not true, but the truth is in the fire. Somalia has million and million milatery of heroes. You know the history of Somalia, as you like alcohol, we like death

  • @getnetgodsoon5684
    @getnetgodsoon5684 9 місяців тому +1

    አሜሪካ እናመሰግናለን

  • @yisehakawurares
    @yisehakawurares 9 місяців тому +2

    🙏💚🙏💛🙏❤ *ጂ ኤም ኤን*GMN* ምርጫዬ❤🙏

  • @awekeasefa9181
    @awekeasefa9181 9 місяців тому +1

    Perfect

  • @abdurahmanaberaabebe5578
    @abdurahmanaberaabebe5578 9 місяців тому +6

    ኢትዮጵያ ዛሬም በልጆቾ ተከብራ ትቀጥላለች ።

  • @BeekiiWarraSalaaleeBeekiyyee
    @BeekiiWarraSalaaleeBeekiyyee 11 днів тому

    YOU ARE NO. ONE UA-camR IN 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 ETHIOPIA 🇪🇹

  • @Seble7
    @Seble7 9 місяців тому +3

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማለም

  • @kedirmohammadi8181
    @kedirmohammadi8181 9 місяців тому +15

    viva Ethiopia and African ❤❤one love ❤❤

  • @MohammadinurRamato
    @MohammadinurRamato 9 місяців тому +14

    እኔ የልገበኝ የንታ መነደድ ነው ለምን ተነደድክ ሀገረችን እደታድግ ነው ምትፈልገው ጀዝባ

  • @ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ
    @ንኩሉጊዜኣለዎ-ነ1ገ 9 місяців тому +2

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 8 місяців тому

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ብረታ ወንድሜ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 9 місяців тому +5

    G - GLOBAL
    M - MEDIA
    N - NETWORK - ETHI❤PIA
    ዓለም 24

  • @goitomweldegerges6191
    @goitomweldegerges6191 9 місяців тому +2

    welcome GMN❤❤❤

  • @hanadadan1281
    @hanadadan1281 9 місяців тому +5

    Ethiop bro our sea is not for sale remember 1977 we are loin of Africa

  • @lollol-xf1co
    @lollol-xf1co 9 місяців тому +4

    ethiopia yesssssssss 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @peaceandpeaceful4538
    @peaceandpeaceful4538 9 місяців тому +4

    ዛሬስ አንደኛ ነኝ🎉😮

  • @ababajemal
    @ababajemal 9 місяців тому +12

    አንድም ውሐ ለግበፅ መስጠት አያስፈልግም

    • @ifatawi8112
      @ifatawi8112 9 місяців тому

      Dil le Somalia

    • @hiwotgirma5557
      @hiwotgirma5557 9 місяців тому

      ​@@ifatawi8112behilemacu nawa del jeloch😅😅😅

    • @LawofGod
      @LawofGod 9 місяців тому

      @@ifatawi8112 you can go there 😮and live ! -1 like you create jobs opportunity for good people who love their country ! Go

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 9 місяців тому +1

      ግብፅ መሳይ ኢትዮጲያዊያንንም መሰይ ሌቦች እየበዙ ነዉ አንዴ ኢርትራን አንዴ ግብፅን ዉሾች አሉ ይጮሁ ትንሽ

    • @Liiloowe
      @Liiloowe 8 місяців тому

      you dream that you are swimming in the Somali sea, that is not true, but the truth is in the fire. Somalia has million and million milatery of heroes. You know the history of Somalia, as you like alcohol, we like death

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 9 місяців тому

    ጥሩ ነው አሜሪካና ኢትዮጵያ ታላቅ የጦር ካምፕ ደስ አይልም

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 9 місяців тому +4

    😢በቃ ተጀመረ

  • @JelaluAbdlhady
    @JelaluAbdlhady 9 місяців тому +2

    ግብፃዊ አማርኛ ተናጋሪ ሚድያ ለምን ባረብኛ አታወራም የሸሌ ልጅ አገርና ፓርቲ ለይ

  • @ረሂመነሲሮ.ሰለም..ሰቢሲኪ
    @ረሂመነሲሮ.ሰለም..ሰቢሲኪ 9 місяців тому +1

    ❤ሰላ❤️ም😢ለሀገረቺን👌🤲🤲🤦‍♀️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @yohanneskassa1505
    @yohanneskassa1505 9 місяців тому +1

    ጂኤም ኤዎች ስትመቹኝ ።አብሶ የዘገባ ብቃታቹህ ።

  • @eyobabraham6921
    @eyobabraham6921 9 місяців тому +2

    ❤❤❤

  • @shubisageletufeyisa7631
    @shubisageletufeyisa7631 9 місяців тому +1

    ግብፅ ለሀገራችን መች ተኝታ ታውቃለች? ምንምን አታመጣም። ግብፅ ልብ ካላት አሜሪካንስ ለምን አትቃወምም?

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 9 місяців тому +3

    አዎን የእንዲህ አይነት ደግ ደጉን አውራ

  • @teshometesfayetube8235
    @teshometesfayetube8235 9 місяців тому +3

    💚💪❤️🙏

  • @giantafrica7204
    @giantafrica7204 9 місяців тому +2

    እና አብይን ሲቃወሙ የነበሩ ኢትዮጵያን አሜሪካንን ይቃወሟ አብይንና ኢትዮጵያን የማይለዩ።

  • @timeupp49
    @timeupp49 9 місяців тому +3

    ሶማሊያ ኢትዮጵያን ወደብ አልባ እንድትሆን እና እንድትገነጠል ከበፊት ጀምሮ ሰርታለች
    በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም

  • @Abayneh-op8wv
    @Abayneh-op8wv 9 місяців тому +3

    🙏🙏🙏🙏💚💛❤️❤❤❤❤❤

  • @awekebelachewtekle7291
    @awekebelachewtekle7291 9 місяців тому +1

    🙏🙏🙏

  • @Michaelgashaw1010
    @Michaelgashaw1010 9 місяців тому +2

    GMN EThiopia #1 💚💛❤️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🟡🟡🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴

  • @Anjelo236
    @Anjelo236 9 місяців тому +6

    በወደቡ ጉዳይ ባንዳም ሆነ ባዳ ምንም አያመጣም ይሄ የህልውና ጉዳይ ነው አራት ነጥብ ቻው

    • @mariammariam1007
      @mariammariam1007 9 місяців тому +1

    • @Liiloowe
      @Liiloowe 8 місяців тому

      you dream that you are swimming in the Somali sea, that is not true, but the truth is in the fire. Somalia has million and million milatery of heroes. You know the history of Somalia, as you like alcohol, we like death

  • @elaybright8884
    @elaybright8884 9 місяців тому +3

    ለምን ለኤርትራ የመጀመሪያ እዉቅና ሰጠች አብረው ነበር የተገነጠሉት??? አይ ይች አለም

    • @WeditekleTekle
      @WeditekleTekle 9 місяців тому

      Eretria yeteopia akla alneberchwmem koshasha

  • @gezahagn2526
    @gezahagn2526 9 місяців тому

    ግብጽ መቼም ኢትዮጵያን ደግፋ አታውቅም እና ምንም አዲስ ነገር የለም

  • @Aschenakii
    @Aschenakii 9 місяців тому +3

    ሀገሪ ትለምልም ምቀኛ እና ባንዳ ይጥፊ

  • @120Mil
    @120Mil 9 місяців тому +2

    የኢራን ሽብር ግድያ 211 ደርሷል:: ነፍስ ይማር::

  • @gebreabzgiweldehawariat5378
    @gebreabzgiweldehawariat5378 9 місяців тому +1

    ግብፅ ሁሌ ፀረ ኢ/ያ ናት ባትናገር እንኳን እናውቃለን

  • @LalaLii-d8q
    @LalaLii-d8q 9 місяців тому +2

    ይህ ሲምምነት ያስከፋዉ የግብፅ ደጋፍ የነበረውን Gmn ነው

    • @Anjelo236
      @Anjelo236 9 місяців тому

      ደገፈ አልደገፈ ምን ያመጣል ከዮቱዮብ የዘለለ ነገር የለውም ጆሮ አይሞላም እንሠማዋለን በወደቡ ጉዳይ ባንዳም ሆነ ባዳ ምንም አያመጣም ይሄ የህልውና ጉዳይ ነው አራት ነጥብ ቻው

  • @awelarebo6693
    @awelarebo6693 9 місяців тому

    ፋክዩ ሆናቸዋል

  • @abdihoori4524
    @abdihoori4524 9 місяців тому +2

    Us we somaliland and Ethiopia wa get good deal for every thing lets go

    • @OgboyFarmajo
      @OgboyFarmajo 9 місяців тому +1

      Kan dhibatad ku dhic doonta waa adiga ka firso maliti dhulka lag qada keega ma imaneysit ka jooga ma ficano

  • @hussenahmed6105
    @hussenahmed6105 9 місяців тому

    የሚወዱት ነገር አይበረክትም gmn በጣም የምወደዉ ሚዲያ ነበር አሁን ግን በቃኝ ሀገሩን ጥሎ ስሄድ የሀገሩ መቦሳቀል ያስደሰተዋል ።ትዝብት ነዉ ትርፉ ይሄንንም እናልፈዋለን በአላህ ፍቃድ እና እገዛ ይብላኝ ለእናተ

  • @TahaMohammed-g8b
    @TahaMohammed-g8b 9 місяців тому +1

    🤞

  • @anjgb3324
    @anjgb3324 9 місяців тому

    የግብጽ አለቅላቂነት ድሮ ቀረ በዚያድባሬ ጊዜ

  • @bizunafugga2963
    @bizunafugga2963 9 місяців тому +2

    አንቴ በንዳ እትዮጵያዊ ነህወይስ ሶማሌዊ ነህ??
    ውሽትህ ሰለቸኝ

  • @bisratgirma
    @bisratgirma 9 місяців тому

    🇺🇸 🇺🇸 🇺🇸 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @karabogeneraldealer2167
    @karabogeneraldealer2167 9 місяців тому

    Ka GMN Somaliawiani yishalalu

  • @dawityohanes6333
    @dawityohanes6333 9 місяців тому +12

    ከሱማሊያ በላይ አንተ በጣም ተናደሐል የሐገር ጉዳይ ከአንድ በሽተኛ መሪ ጋር ማያያዝ 😏😏😏

    • @ifatawi8112
      @ifatawi8112 9 місяців тому +2

      Dil Le Somalia ena Fano

    • @GetahunMuluneh-co6dy
      @GetahunMuluneh-co6dy 9 місяців тому

      kkkkk dela le fanno le somiland😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @mdmohammed9931
    @mdmohammed9931 9 місяців тому +7

    ይህ የግብፅ ሚድያ ይመስለኛል አመመችሁ ሚኒኒክ ሲሰጥ እድህ አልተቃጠላችሁም

    • @Anjelo236
      @Anjelo236 9 місяців тому

      ደገፈ አልደገፈ ምን ያመጣል ከዮቱዮብ የዘለለ ነገር የለውም ጆሮ አይሞላም እንሠማዋለን በወደቡ ጉዳይ ባንዳም ሆነ ባዳ ምንም አያመጣም ይሄ የህልውና ጉዳይ ነው አራት ነጥብ ቻው

  • @misbahkedir6815
    @misbahkedir6815 9 місяців тому +2

    ለእንዳንቴ ከሀዲ ጋዘጠኛ ሀዘን ነው

  • @mohammedyassin671
    @mohammedyassin671 9 місяців тому +1

    ሶመሌ ምን ይወጣቸው ግብፅ ፈኖ ሶመሌ 😂😂😂

  • @ifaahikma2773
    @ifaahikma2773 9 місяців тому +11

    አንበሳው ጋዜጠኛ ከች አልክ ይመችክ

  • @AbduRahman-qo5wf
    @AbduRahman-qo5wf 9 місяців тому

    እደዛ አይነ ዘነ አቅሪበ

  • @munajibo6090
    @munajibo6090 9 місяців тому

    Egypt Allah lebb yestech

  • @derejekassahun3537
    @derejekassahun3537 9 місяців тому +1

    አሜሪካ አይደለም ለአፍሪካ ለአዉሮፓ የማትሆን ሀገር ነች

    • @fromtheeast1589
      @fromtheeast1589 9 місяців тому

      Betikikil le and dedeb sew ymeslwal go to school please

  • @SisayMelse
    @SisayMelse 9 місяців тому

    ሰበርዜና

  • @busyline3882
    @busyline3882 9 місяців тому +2

    በሕዝብ ዘንድ ተሰሚነት እንዲኖርሕ ከፈለክ እንደዚሕ ሚዛኑን የጠበቀ አሕባር አቅርብ አለዛ አሁን ሕዝብ ስለነቃ አንቅሮ እንዳይተፋሕ ጥንቃቄ አድርግ ።
    አቀራረብሕ ቆንጆ ሀኖ ሳለ ከአብይ ጋር አትሳፈጥ አቅምሕን ችሎታሕ አትርሳ

  • @negagashu
    @negagashu 9 місяців тому +3

    ለሀገራችን ምን አይነት ሴጣን መሪ መጣ

    • @adedeso7900
      @adedeso7900 9 місяців тому

      እንዴ🤦🏻‍♂️

  • @AbdulrhmanMahammed
    @AbdulrhmanMahammed 9 місяців тому

    Yemokurt Ethiopian is heros

  • @Noor-mf3yh
    @Noor-mf3yh 9 місяців тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈💪💪👈🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅

  • @seyfudada9641
    @seyfudada9641 9 місяців тому

    አሜሪካን ውል ስትፈርም የሚናገር የለም ኢትዮዽያ ውል ስትፈርም ሁሉም ይንጫጫል!!!

  • @safiyaabdi8514
    @safiyaabdi8514 8 місяців тому

    Fambarooj

  • @mulualemdadi6017
    @mulualemdadi6017 9 місяців тому +3

    Anten bilo gezetegna zeregna neh BANDA ye mukecha Lij

  • @akliluermias3388
    @akliluermias3388 9 місяців тому +1

    እሽ አሁን ሽሜ የምትለው አለ

  • @mesfinbadebo
    @mesfinbadebo 9 місяців тому +1

    አቢቹማ ፖለቲካ የገባዉ ጀግና መሪ

  • @JibrishaManoro
    @JibrishaManoro 9 місяців тому

    Hushatam

  • @tadessefeleke
    @tadessefeleke 9 місяців тому

    Whaye yue usa

  • @JemalSirgaga-t1r
    @JemalSirgaga-t1r 9 місяців тому

    ዩኩሬኒና ራሸ ዬቱ ዳራሱ

  • @warsameali5133
    @warsameali5133 9 місяців тому +1

    Your dream will come nightmare.not one-inch somalia.

  • @timeupp49
    @timeupp49 9 місяців тому +1

    አብይ አሁን አስደስቶናል

  • @amanmate659
    @amanmate659 9 місяців тому

    GmN zaregna new lke Banda hula

  • @abdirizakdol5260
    @abdirizakdol5260 9 місяців тому +3

    I see videos of abiye ahmed talking about, uniting East African countries, but, PM abiye ahmed is forgetting that it's in the Quran surah Fil that a tigree man & his army tried to invade mecca muslim holy site in the 1400s AD And later in the 1500s when ethiopian Christians invaded muslim communities to the south of the amhara & tigre regions in 1500s AD the somali imam of Harar ahmed gurey & his army rose up to defend our Islamic & cultural heritage.he defeated them & drove them away up to amhara region. With this in mind & in retaliation emperor hile silasie was exiled by the Italians in the 1930s where he lived in London. Then he asked the British government that the region inhibited by the Muslims &( mainly somalis were threat to him ) be given to be part of ethiopia. In those days there were no churches, prostitutes, alcohol, today there are over 100 churches, prostitutes on our streets, alcohol selling places. And the federal police & the federal Army who some somali people see as an army of occupation. It's not by our choice that we ended up in these situation. & if abiye ahmed thought he could take it to the next level.by getting all of somalia into the dragons den he is mistaken. Abiye ahmed started wars in some ethiopian regions. Amhara. Tigre, oromo. & he made the country bancrupt.his intention of uniting this nations may be to find employment to his over 40m oromo clans poor & unemployed. He thinks he can lure somalia 🇸🇴 into joining that kind of federalism but, he doesn't know the cultural & social differences of somalis & oromo people. I would suggest to abiye ahmed that before thinking of invading somalia to get a port let alone a military base he should concentrate on teaching oromos not to shit on roads, hygiene, & treat the sick who are mostly suffering from diseases unknown to somalis like leprosy, Hiv, elephantiasis & tell his un disciplined churches who are shouting day & night AAAAaaaa to behave. Which make no sense & not known in other orthodox churches world wide

  • @alinormohamed8315
    @alinormohamed8315 9 місяців тому +2

    I DON' UNDERSTAND YOUR LANGUAGE BUT I WOULD LIKE TO SAY SOMALIA IS NOT JOKING WE ARE ALL READY TO PROTECT OUR LAND TILL WE ALL DIE OR WIN.
    YOU GUYS HAVE A BIG COUNTRY IS ENOUGH TO YOU DON'T TRY TO TEST OTHER COUNTRIES.

  • @ShugriSoofe
    @ShugriSoofe 9 місяців тому

    1977🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴💪💪💪

  • @amajedegeleto
    @amajedegeleto 9 місяців тому +4

    ህርምህን አውጠሀ አይደል

  • @zaharaemaam3408
    @zaharaemaam3408 9 місяців тому +2

    ምነው ተናደዳችሁ

  • @RediBadi
    @RediBadi 9 місяців тому +5

    አተ ሰዉዬ ግብፅ ግብፅ አትበል ብትበል እምቢ አልክ ቅጥራኛ ነክ ወይስ ስለ ግብፅ አ ተዉቅም ነዉ?

  • @SalanIsmail
    @SalanIsmail 9 місяців тому

    Who own Red sea ?

  • @husentirfu3454
    @husentirfu3454 9 місяців тому +1

    ግብፅ ኢትዮጵያ ወስጥ የሆነ ክልል ተገንጥያለሁ ሀገር ሆኛለሁ ቢል ቀድማ እዉቅና የምትሰጠዉ ግብፅነች ቀጥሎ አንተነህ ዕዉቅና የምትሰጠዉ አንተ የዉጭ ዜና ስትሰራ ከማንም ሳትወግን እዉነቱን ነበር የምትዘግበዉ ዛሬ ግን የሀገር ዉስጥ ዜና ስትሰራ ዘርህ የተነካ የመሰለህ ግዜ ወደዘርህ አድልተህ ሚዛናዊ ያልሆነ ዜና መስራት ስለጀመርክ በጣም እወድህ የነበረዉን ያክል ጠልቼክ አለሁ ዘገባህን የምከታተለዉ ርዕስህ ላይ የዉጭ ዜና መሆኑን ካየሁ ብቻ ነዉ በናትህ ወደቀልብህ ተመለስ

    • @Anjelo236
      @Anjelo236 9 місяців тому

      ደገፈ አልደገፈ ምን ያመጣል ከዮቱዮብ የዘለለ ነገር የለውም ጆሮ አይሞላም እንሠማዋለን በወደቡ ጉዳይ ባንዳም ሆነ ባዳ ምንም አያመጣም ይሄ የህልውና ጉዳይ ነው አራት ነጥብ ቻው

  • @bekiyan5816
    @bekiyan5816 9 місяців тому +1

    በጣም ትገርማለህ አገረንና ግለሰብን ለይታችሁ ማየት የተሳናችሁ ናችሁ .....ከአገር ከወጣችሁ በዋላ አቀራረባችሁ ሁሉ የቂመኛ ነው መታረም በታም ያስፈልጋችዋል

    • @Anjelo236
      @Anjelo236 9 місяців тому

      ደገፈ አልደገፈ ምን ያመጣል ከዮቱዮብ የዘለለ ነገር የለውም ጆሮ አይሞላም እንሠማዋለን በወደቡ ጉዳይ ባንዳም ሆነ ባዳ ምንም አያመጣም ይሄ የህልውና ጉዳይ ነው አራት ነጥብ ቻው

  • @shiqaqmuhumed2692
    @shiqaqmuhumed2692 9 місяців тому

    Rush iyo ku qa ad kuoydeen

  • @eliafa9654
    @eliafa9654 9 місяців тому +1

    አይ አብይ የአገር ውስጥን ህዝብ ጨርሰህ ምንም ማያቁትንም ልትጨርስ ከአገር ወጣህ

    • @almazpasqual1120
      @almazpasqual1120 9 місяців тому

      እናንተ መጀመሪያውኑ እራሳችሁ ጨርሳችሁ አስጨርሳችሗል ማን ቀርቶ ነዉ የሚጨርሰው

  • @KukuNegash
    @KukuNegash 9 місяців тому

    Min tasitebikenalen

  • @HussainHussain-gj2gt
    @HussainHussain-gj2gt 9 місяців тому +1

    አብይ አጭበርባሪ ነው ሀገሪቱን አዘቅ አስገባት ሱማሊያን ግዛታቸውን ማስከበር አለባቸው አብይ ከጦርነት በቀር ሰላም አያውቅም