ገድለ ተክለ ሃይማኖት"አንተን የማያገለግል ከሆነ ማኅፀኔን ዝጋ"/ክፍል ሁለት/

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 жов 2024
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
    ሰብስክራይብ / Subscribe - www.youtube.co...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    UA-cam ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- www.youtube.co...

КОМЕНТАРІ • 213

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 роки тому +9

    የአቡኑ ተክለሃይማኖት ፀሎት ምልጃቸው ከሁላችን ከሀገራችን ጋር ይሁን
    ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 3 роки тому +1

    አሜንንን ቃለህወት ያሰማልን የአባታችን የአብነ ተክለሀይማኖት አማላጅነት ጠባቅነት ረድኤት በረከት አይለየን አሜን

  • @hiwotlifeya7527
    @hiwotlifeya7527 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎትን ያሰማልን ተክልዬ አባቴ በፀሎት አስበን

  • @አልማዝደጀን
    @አልማዝደጀን 4 роки тому +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ስለ ፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት
    ብለህ ማረኝ
    አባቴ ፃድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት
    የማይጠፋ የማይላላ ቃል ኪዳን ያለህ
    እኔን በደለኛ ልጅህን ታደገኝ አድነኝ
    በፀሎታችሁ አስቡኝ
    ወለተሥላሴ ብላችሁ

  • @kalkidandeata5514
    @kalkidandeata5514 4 роки тому +4

    የአባታችን በረከት ጸሎታቸው ምልቻቸው አይለየን አሜን
    ቃለሕወትን ያሰማልን ወንድማችን ዲ•ን

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 роки тому +1

    Amenn Amen Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen

  • @SaraSara-tn5sb
    @SaraSara-tn5sb 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የፃዲቁ አባታችን አብነተክለሐይማኖት በረከታቸው ይደርብን በፀሎታቸው ይማረን አምላከተክልዬ ሐገራችንን በፀሎታቸው ይታደግልን

  • @tmsgnamlake7349
    @tmsgnamlake7349 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን አምልከ ተክለ ሃይማኖት ተርዳአነ በትምህርት በቸርነትህ አስበን አሜን እግዚአብሄር አምላካችን ለመምህራችን ቃለሂወት ያሰማልን በእውነት

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 4 роки тому

    የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ረድኤታቸው በረከታቸው አይለየን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @alemtsehaynigusu4106
    @alemtsehaynigusu4106 4 роки тому +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የአቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከት ይደርብን አሜንንንንን🙏

  • @Mነኝየተዋህዶልጅ
    @Mነኝየተዋህዶልጅ 3 роки тому

    አቡነ ተክለ ሃይማኖት ፀሎት ምልጃቸዉ ይጠብቀን አሜን

  • @SamsungAs-kz8lu
    @SamsungAs-kz8lu 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከት ይደርብን።

  • @eldanamulugeta7222
    @eldanamulugeta7222 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን!!! ቃለ ህይወትን ያስማልን!!!የአባታችን ምልጃ በረከታቸው ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!!!

  • @sara-ss1hz
    @sara-ss1hz 4 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    የአባታችን ተክለ ሀይማኖት እረዴት በረከት ይደርብን ምልጃ ፀሎታው አይለየን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @سميرهه-ث5ص
    @سميرهه-ث5ص 4 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አሜን የእግዚአብሔር ስራው ግሩም፣ ድንቅ ፣ እጹብ ነዉ ስሙ የተመሰገነ ይሁን የጻድቁ በረከታቸዉ ይደርብን ሀገራችን ኢትዮጲያን ይጠብቁልን አሜን

  • @የመሲሁልጅ
    @የመሲሁልጅ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    መምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
    ፀጋ መንፈስ ቅዱስ ያድልልን

  • @yaredmichael5282
    @yaredmichael5282 4 роки тому +1

    amen amen amen💚💛❤

  • @ማሕልዬመሓልይዘሰሎሞን69

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    የጻድቁ የአባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ምልጃው በረከቱ እረዴኤቱ አይለየን
    አሜን አሜን አሜን

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 4 роки тому

      አመሰግናለሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን።እሜን እሜን እሜን ።መምህራችችንቃለህይወትያስማልን።መምህራችን።

  • @youssefsaad8094
    @youssefsaad8094 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
    እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @tarikemsganaw4608
    @tarikemsganaw4608 4 роки тому

    አሜን አሜን የአባታችን ተክለ ሐይማኖ እረደት በረከተ ምልጃና ጥበቃ ዉ አይለየን

  • @heavenhidru3663
    @heavenhidru3663 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ! ያባታችን አቡነ ተክለሃይማኖት ረድኤት በረከት ያድልልን መምህራችን !!!!ላገራችን ሰላም ያምጡልን::

  • @Sjxhwh
    @Sjxhwh 3 місяці тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የተክለ ሀይማኖት በረከት ይደርብን

  • @tigis2225
    @tigis2225 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን የአባታችን ቃል ኪዳን ምልጃ አይለየን

  • @alemayehukidusalemayehu3573
    @alemayehukidusalemayehu3573 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን+++ቃለ ህይወት ያሰማልን+++እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ+++የአባታችንን አብ ነህ ተክለሃይማኖት ጸሎት፣በረከት፣ምልጃ ከሁላችን ግር ይሁን!!!

  • @ንሰብሆለእግዚኣብሄር

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኣቡነ ተክለ ሃይማኖት በረከታቸው ይደርብን ኣቤቱ ኣምላከ ተክለ ሃይማኖት ማረን ይቅር በለን

  • @እማዋይወለተሚካኤል

    አሜን ቃለህይወትን ያሠማልን የአባታችን የተክለሀይማኖት ምልጃ ጥበቃ አይለየን በረከታቸው ይደርብን

  • @MesafentGetachew
    @MesafentGetachew 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ተከለሀይማኖት ፃድቅ ቅድስ ሚካኤልን የአምላኬን እናት ቅድስት ድንግል ማርያምን ቅድስ ገብርኤልን ይዘው ቅድሳን ፃድቃን ሰማእታት አሰከትለው ወደእኔኑ ምህርቱ ቸርነቱ ከማያል አምላክም አስታርቁኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 4 роки тому +1

    አሜን፣አሜን፣አሜን፣የተክላይማኖት፣በረከታቸው፣ይደርብን፣የተዋህዶ፣እንቁ፣መምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በፅጋው፣ያኑርልንድንግል፣ማርያም፣ባለህበት፣ትጠብቅልን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን የአባታችን የአቡነ ተክለሀይማኖት በረከት ረድኤት ይደርብን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን ፀሎታቸው አይለየን።

  • @ክፍለማርያምክፍለማርያም

    የኣቡነ ተክለሃይማኖት የኣባታቸው የፀጋዘኣና የእናታቸው እግዚእ ሃረያ በረከት ረድኤት ይደርብን

  • @genetamare9847
    @genetamare9847 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን የአባያችን በረከት ይደረብን

  • @kidistemehrete5237
    @kidistemehrete5237 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤ ና ይስጥልን ተክልዬ አባታችን አገችን ኢትዬጲያንና እዝቦቿን ይጠብቁልን

  • @mangalg783
    @mangalg783 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃልሕወት ያሰማልን የፃዲቁ አባታቺን በረከታቹ አይለዬን🙏🙏🙏🌻🕊

  • @የሰማዕቱልጅአበሻዊትነኝ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሳማልን መምህራችን
    ያባታችን ተክለ ሃይማኖት ምልጃና ጥበቃ አይለየን

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 4 роки тому

    Amen amen amen brktachiwe ydrsene klhwete ysmalene 🙏🙏💚💛❤️🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @hanafkr3940
    @hanafkr3940 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይሰጥልን 🙏🙏🙏

  • @rutaaraya2760
    @rutaaraya2760 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን ጸሎታቸው አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yamewdshtesfaye8844
    @yamewdshtesfaye8844 4 роки тому

    አሚን አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት በበረከታቸው አይለየን🙏🙏

  • @mesiyhaftshenathdh8637
    @mesiyhaftshenathdh8637 4 роки тому

    ቃል ህይወት ያስማለን መምህራችን የኣባታችን የትለ ሃይማኖት ብርከት ይድርብን

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 4 роки тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ተክለሃይማኖት ይማረን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @sheglayoutube6955
    @sheglayoutube6955 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራች የፃድቁ አባታችን ምልጃና ፀሎት አይለዬን ስለወዳጆቹ ሲል ዛሬም እኛን በቸርነቱ ይማረን

  • @ሰላምኢትዮጵያዊ
    @ሰላምኢትዮጵያዊ 4 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እንኳን አደረሰን ለአቡነ ተክለሃይማኖት

  • @እህተሚካኤልM
    @እህተሚካኤልM 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 4 роки тому

    አባታችን አውነ ተክለሃይማኖት ፃዲቅ በረከት ረዲኤት ከሁላችን ይደር ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንቅ ነው የፈጣሪ ስራ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aaaass2462
    @aaaass2462 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን።

  • @lalaahg6887
    @lalaahg6887 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን 🤲ቃልህይወትን ያሰማልን 🕯️💐💐💐

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 4 роки тому +1

    Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn Amenn

  • @ሜላትሜላትበለጠ
    @ሜላትሜላትበለጠ 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ጌታሆይእጠበኝቆሽሻለሁ

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ጸጋውን ያብዛልህ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን

  • @vugfu1149
    @vugfu1149 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @fisehamaryam5983
    @fisehamaryam5983 4 роки тому

    አቤቱ የ ቅዱሳን አምላክ ሆዥ ሀገራችንን አስባት !!!

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን የቅዱሳን አምላክ አገራችን ህዝባችን ይጠብቅን በቃ ይብልን

  • @ገኒእህተማሪያም-ኘ4ኀ

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ተክለ የሀይማኖት በረከት እረድሄቱ በኛ ይኑር ለወገኔ በግፍ መገረል አምላክ ይመልከት የቅዱሳን አምላክ አንተ እይ ዝም አትበል ፍርዱን ስጣቸው

  • @lawayesh8994
    @lawayesh8994 4 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን🙏
    ኦ አምላክ ስለ እናትሕ ብለሕ ማረን🙏😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔

  • @haytalk3bi333
    @haytalk3bi333 4 роки тому

    አሜን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ለወንድማችን

  • @tariquamelaku1251
    @tariquamelaku1251 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ሂዉት ያሰማን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋወን ያብዛልን

  • @zenash4659
    @zenash4659 4 роки тому

    የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክቀር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ተክለሀይሜኖት ቅድስት ሀገሩት ኢትዮጵያያዬ ታምብናለች😭😭ይጎብኟት 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @እሌኒእናቴንናፋቂ
    @እሌኒእናቴንናፋቂ 4 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @ጌታሆይአመሰግንሀለሁ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @zmamberaki5030
    @zmamberaki5030 2 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 4 роки тому

    Amen Amen Amen Qalahiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያስማልን መምህራችን በድሜበፅጋ ይጠብቅልን

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 4 роки тому +10

    የእግዚሃራ አምላክ ሆይ እባክህ አሁንም ኢትዮጵያን አስባት😭😭😭

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @adenyoutube1357
    @adenyoutube1357 3 роки тому

    አሜን ስለማይነገር ስጦታው እግዛብሔር ይመስገን ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛልን

  • @bietukan877
    @bietukan877 4 роки тому

    ሰላም ለናተ ይሁን እህት ወንድሞቸ እንኳን ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርሃዊ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን አሜንንን አሜንንን አሜንንን መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @maazamahray4407
    @maazamahray4407 4 роки тому

    🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 роки тому

    የአባ ተክለ አይማኖት ፀሎት ልመና በረከት ረድኤት ከእኛ ከሕዝበ ክርስቲያን ጋር ይሁን አሜን አገራችን ኢትዮጵያ ወደቀድሞ ሰላሞ ፍቅሯ አድነቶ ይመልሱልን አባ ተክለ አይማኖት 😭😭😭

  • @እግዚአቢሔርእረኛዬነዉ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Ureal22
    @Ureal22 Рік тому

    በውነቱ ክብረት ይስጥልን ።

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልን

  • @beskutadaniel3438
    @beskutadaniel3438 4 роки тому

    yeabtchin yetklya berktu yedrben amen amen amen

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa9898 4 роки тому

    Amen Amen Amen kalhiwot yasemalen 🙏🙏🙏

  • @አምላኬታረኬንለውጠውስውአ

    ቃለህወት ያስማልን ያባታችን በርክት ክሁላችን ጋይሁን

  • @gotyetomniguse2983
    @gotyetomniguse2983 4 роки тому

    Amen amen amen kalehiwet yesmale

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 11 місяців тому

    Amen amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @فاطمةحبشي-ف4خ
    @فاطمةحبشي-ف4خ 2 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል

  • @ለተውህድገብርጊዮርጊስ

    ድንቅ ታአምር ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Рік тому

    አሜን እንኳን አደረሳችው

  • @terhastekeste5743
    @terhastekeste5743 4 роки тому

    Amen🙏🙏🙏amen🙏🙏🙏amen🙏🙏🙏

  • @keroskeros5466
    @keroskeros5466 4 роки тому

    ቃለሂወት ያስማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @bladobelly9989
    @bladobelly9989 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 4 роки тому

    Besme Abe Weweld Wemenfes Kidus Ahadu Amelake amen 🙏🏿

  • @elizabetharagaw8651
    @elizabetharagaw8651 4 роки тому

    አሜን 🙏 ቃለ ህይወት ያስማልን!

  • @debremitiku8290
    @debremitiku8290 4 роки тому

    Amen. Done Kale Hewet Yasmalen. Tega Berket Yabzakeh Amen!!!

  • @Mahader-li8fr
    @Mahader-li8fr Рік тому +1

    Amnee.Amnee❤

  • @yout521
    @yout521 4 роки тому

    AMEN AMEN AMEN YEHBRU ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 4 роки тому

    የፃድቁ አባታችን ፀሎት ልለምናቸው አይለየን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን

  • @almazbrendel5163
    @almazbrendel5163 4 роки тому

    Amen amen amen kale hiwot yasemalen memher

  • @teena123kwt7
    @teena123kwt7 4 роки тому

    Amen amen amen kale hiwot yasemaln 🙏🙏🙏

  • @alemsehay9584
    @alemsehay9584 Рік тому

    Amen Amen Amen 🙏 qalehywotyasemaln Yametsewu ybelen 💚💛❤️

  • @tigabebe2863
    @tigabebe2863 3 роки тому

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @MheretTsiduye
    @MheretTsiduye 8 місяців тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልን ❤

  • @ነገንማንያውቃል-በ8ደ

    Amen amen amèn kale hiyewet YASEMALN seto kemetfat ate tebken selam sten gatahuyi

  • @mihiretteka6228
    @mihiretteka6228 4 роки тому

    Amen amen amen kale hiwetn yasemalin

  • @yonimagnamagna6282
    @yonimagnamagna6282 4 роки тому

    amen amen amen kalehiwet yasemaln yeteklye redet bereket ayileyen

  • @ሙሉነኝስደተኛዋ
    @ሙሉነኝስደተኛዋ 4 роки тому

    ቃለህወት ያሰማልን አሜን

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 4 роки тому

    አሜን በረከታቸው ይደርብን

  • @yegebrelg1226
    @yegebrelg1226 4 роки тому

    Amen segawn yabzalhe wdmacin