Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ወንድም በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ቀጥልበት 100ሺ በአመት ስንት ወለድ ይኖረዋል ብታስረዳን ቆንጆ ነበር
ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ነውየዋልኩት በላይክ ግጩኝ በባአሉ ምክንያት ስድስት አስጠላኝ
አይክፍሽ ተመስገን በይ
እኔን ክፍት ይበለኝ እህት ለምን ይከፊሻል ማሬ ስራሽን ስሬ ወስጥሽን አትረብሽ እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል እሽ እህት
እዳው ጥሎብኝ ትምህርቱንም አንተንም ውድድድ ነው ምርጥ የሆንክ ልጅ ሁሌም ብቅ በል እሺ?
ወንድማችን ለመረጃው አመሰግናላሁ። እህቶች በተቻላቹሁ መጠን የራሳቹሁ አካውንት ክፈቱ። ምንም ብሆን በሰም የተቀመጠ ነገር ለነገ ይጠቅማል።
👍👍👍❤❤❤👍
ትክክል!!!
ኤዴት ብለን
ትክክል
Melkam asabe yeni kojo tebarkln
ምርጥ ሰው ነህ የምር አድበተ ቁጥብ ንግግርህ ማራኪ የምር ደስ የምትል ልጁ ነህ በጣም በጣም እናመሰግናለን ሰላምህ ብዝት ይበልልን ወድማችንንንን
እሽ ወድሜ እኔ ለምሳሌ ቴክስት የሚገባበት ሲም ኢትጲያ ሌላ ሰዉ እየተጠቀመበት ነዉ አካዉት ቁጥሬም እዛዉ አለ የሚያመጣዉ ችግር አለ?
ዋው ዋው ጌታ ተባረክ አደኛ በርታ ወንድማችን
ዋው፣ወድሜ፣እግዚሀብሕር፣ያክብርልኝ፣በአለክበት፣ሰላምህ፣ይብዛ
ወንድማችን በጣም ነው ስለባንክ የተረዳሁት እግዚአብሔር ይባርክህ
Egziabher yebarrkeh betam yemitekem meker new ene yayehut gena ahun new s amesegnalhu.Yene teyake wekile bene sem ac endet mekfet yechelalu. Bemezegyete yekrta
*እናመስግናለን በጣም መልካሙ ወንድማችን*
በጣም እናመሰግናለን
እናመሠግናለን
የምፈልገው መረጃ ነበር አመሰግናለሁ ወድማችን በፓስፖርት በራሳችን ስም ማውጣት እችላለን ኢባሲ ኢቃማ ለ ለለን በውጪ ለምንሰራ ልጆች
እኔ የምልከው በሀወላነው ማለትም ብላክ ማርኬት ያማማለት ደረሠኝ በኔሥም አይደለም ሥለዚህ ለማሥረጃነት ይጠቅመኛል ወይ
ወንድም በርታ የመህምጀመሪያየነው ስከታተልህ ግን አረዳድህ ይመቻል ተባረክ👍👍👍👍👍👍👍
እናመስግናላን ለመስረጃው ለላወቁት መሰወቅ አይከፈም እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ግዜ ሦስት አካውንት ከፍቼ በፈለኩት ቀያይሬ አስገበላሁ ቀጥታ
ቆንጆ ትምህርት ነው እኔ ግን ስዊፍት ኮድ አለኝ ግን እኔ ብር የምልከው በጥቁር ገበያ ነው እና ቤተሰብ እኔ ብር ስልክ ሄደው ቼክ ያደርጉልኛል ግን ስዊፍት ኮዱን አልተጠቀምኩም እንዴት ነው ችግር አለው???
ንግድ ባንክ ሌቦች ናቸው ማንበብ ከማይችሉ እናቶች ደሞ በጣም ይሠርቃሉ በEtm ሣወጣ ብር እንደሚቆርጥ አቃለው በ ቡክ ስናወጣ ለምን ብር ይቆረጣል?መልስልኝ
ሞባይል ባንኪንግ ከፍቸ መጥቸ ነበር እና ሣሙ ይመጣ አይሠራም እና ሊላአካል ማዉጣት ይችላል ማለትም ሢሙን አዘግቸ እንደገና አዉጠዊልኛል እና የአካል ለመወጣት ይፈልጋል ሥለዚህ ይቻላል ወይሥ አይቻልም
እናመሠግናለን ክበርልን
በጣም አመሰግናለሁ ቀጥልበት ወንድማችን
እናመሰግናለን ወንድሜ
ሰላም የኔወንድምጥያቄአለኝበራሳአካውትብርአስገብችንበርደረሰኝልከውልኛልሰሜልክንውግንአካውቴቁጥርተሳሰታልአነምንድንየሚወነው አንድነገርበለኝ
እናመሰግናለን ስለ መረጃህ እኔ ውስጤ የነበረው ጥያቄ በደንብ መልሰህልኛል
ወንድሜ እኔ ቡኪን ለሌላ ሰው ሰጥቸው ነው የመጣሁት እና ቡኩን ከከፈትኩት ቆይቷል እና አሁን ማስገባት እችላለሁ??
እናመሰግናለን ወንድማችን ❤😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም አመስግናለሁ ወንድም
በጣም አመሰግናለሁ ወንድም ግን ጥያቄ አለኝ ሞባይል ባንኪንግ አለኝ እና የሱን ፒን ኮድ መጠቀም አልችልም እዴ ኢትዮጵያ የገባልኝን ብር ለማዎቅ ?
የዘወትር ተከታታይህ ነኝ የምጠይቅ ነገር አንድ በኢትዮጵያ የሚኖር ሰዉ ወደ ዉጭ ሀገር ለመማርም ሆነ የሆነን ክፍያን በዶላር በባንክ ሊከፍል ቢያስብ የሚያስፈልጉት የአካዉንት አይነቶች መክፈት ሊያስገድድ ይችላል ለምሳሌ እንደ ማስተር ካርድ አይነቶች በዚህ ላይ አስተያየትህን እንድትሰጠኝ እፈልጋለሁ ተከታታይህ ።
Thank you betam arif new
በጣም አመሰግናለሁ እኔስ በጣም ጨቆኝ ነበር የመዳም ሸት ቤት እያጠብኩ ብሬን ልበላ ነው ብዬ እና በራሴ አካውት ነበር አውጥቼ የመጣሁ ስደት ግን በአካውቴ ነው ምልከው ግን ቡኩን ሌላሰው ጋነው ያለው እሱ ነው የሚያስሞላው ተጠራጥሬ ነበር ማውጣት ካልቻለ አሪፈ ነው ጀዛክ አላህ
እነዴት ነው በአካውነትሽ የምታስገቢው በናትሽ መልሺልኝ
@@meskifeker8926 እኔምባካውቴነውየምልክ
@@hayatmohammed7632 Indet new milikiw ine besuq new milikew gin be akawente sayhon lesew new
ጥያቄ እኔ የሆና ውክልና ልኬ ነባር የሆና መተብ ጎሎታል ታብዬ ነባር ባሃለ ደሞ ችግር የለውም አሉኝ ቦሃለ ችግር አየመጣብኝም
ጀዛ አላህ ኸይር ወዲሜ
እባክህ ከፉ ጥሩ መረጃ ነው የነገርከን ግን ቤቱን ለመግዛት ምን ያህል ማስቀመጥ አለበት ?
በጣም እናመሰግናለን በጣም ወሳኝ መልክት ነው አሁን እስከመጨረሻዉ ተክታተልኩት ሰላም ይብዛ ተባረክልን
Thankswnedm
السلام وعليكم السلام عليكم
Thank
Hola
እና ደሞ መታወቀያዬ ጠፎቶብኛል በፓሥፖራቴ ብሬን ማወጣት እችላለሁ ወይ ? ጥሩ ጠቃሚ ትምራት ነዉ መታቀራበዉ በራታ ሠላምህን ያብዛዉ ወንድም
አዎ ፖስፖርትሽን ይዘሽ ማውጣት ትችያለሽ
ትችያለሽ ፖስራትሽ ካለ
Awe techiyalesh passportm co metawkiya new
ሰላም ነህ ይዞ ነጋር እንዴት ንው ሰኔ ወር ኢትዩጵያ ለመሄድ ፈልጌ ነው ስንት ክብ ይፈቀደል ትርፍ አንድ ክብ ስንት የስከፍለሉ
ከልብ አመሰግናለሁ ወንድም እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ልጠይቅ የምፈልገው ሴፍት ኮዱን ሀገር ቤት ያለ ሰው ያለ ደብተሩና አካውንት ቁጥሩ በስሜ ብቻ ሂዶ መጠየቅ ይችላል ወይ ?
አረብአገር ሆነን በስልካችን ስትብር እደደረሰ ማየት እደምንችን አከፋፍቱን ንነረን ወድም
ስንት ብር እንዳለ እና እዚህ ሆነን ማንቀሳቀስ የምችልበት መንገድ ብትነግረን ቆንፅላ እንኳን መሄድ አልችልም
ወዳጄ. ስደት ላይ ነኝ. በኔ ያወጣሁይ አካውንት ውስጥ ያለን ብር. እንዴት ሌላ ሰው እንዲያወጣ ማድረግ. እችላለሁ ወይም. አክሲዎን. ለመግዛት እፈልግ ነበር መልስልኝ
ዒባሢ መሄድ ግድ ነው ወይ ባንክ ሄደን መላክ ዐንችልም ወይ
እናመሰግናለን
Thank you
ይቅርታ ወንድም እኔ የምነረው ሳዑዲ ነው እና አካውነቴ ውስጥ ያለውን ገንዘብ ወደለላ ሰው አካውንት እነደት በስልክ transfer እነደምረግ ተባበረኝ
ከልብ እናመሰግናለን ወድም
ተባረክ ወንድሜ
ምርጥ መርጃ ነው እናመሰግናለን
የኔ ጥያቄ 1በፓስፖርት አካውንት ወክፈት ይቻላል ?2 ሌላ ስው በስሜ birr ቢልክልኘ በፓስፖርት ብቻ ብሩን ማውጣት እችላለሁ? ንገረኝ ወድም*
አወ ትችያለሺ ጉርድ ፎቶ ያሥፈልግሻለ ሌለው በፖሥፖርት ማውጣትም ማሥገባትም ትችያለሺ
@@tube-hz7ix tnx eht
አዎ እህት በፓስፓርትሽ አካዉንት መክፈትም የተላከልሽን ማዉጣት ትችያለሽ እህት ግን በፓስፖርት አካዉንት ከከፈትሽ ሁል ጊዜ ስታወጪ ፓስፖርት ይጠይቁሻል በመታወቂያ አይሰጡሽም ማር
@@እኔስአልፈራምማርያምንአም amesegnalehu eth❤
Gobezi liji tebark wondem
ስላም ወንድም በጣም አናመሰግናለን
Thak You
ዉጭ ሀገር ሁኖ አካዉት መክፈት ይቻላል ወይ ? መልስልኝ እኔ አደራ ብየ አምኘ የማስቀምጥበት ሰዉ የለኝም
በናትክ ንግድ ባንክ የወረሰኘን እንዴት ማስመለስ እችላለው ብኩ በስሜነው ብሩን ግን ለረዥም ግዜ አላንቀሳቀስኩትም አልጨመርኩበትም በፊት ያለውመንግስት ወርሶታል ተባለ
ዉሸት ነዉ መንግስት ወረሰዉ የሚባል ነገር የለም፡፡ አካዉንት ቁጥሩን ካወቅሽ ብርሽን ማዉጣት ትችያለሽ
ከፍ ቲውብ አመሰግናለሁ እሚገርመው በአካውንቴ እኔ ሳልሆን ጓዴኛዬ ነች የምትልክበት በጣም ያሳስበኝ ነበር ወንድሜ በቅርብ ንግድ ባክ ስራ ጄምሮ በቲንሹም ቢሆን እንዳላስብ አፅናንቶኛል ዴብተርሽ ባይመዘገብም ሲስተም ላይ ስላለ ችግር የለም አለኝ አሁን አንተም የሱን ምላሽ ስለሰጠኸኝ thank you.
እኔም እድህ ብለዉኝ እያስገባሁ ነው
እኔም
አነመስግነለን በጣም የምፍልገው ነበር
ወንድማችን በጣም እናመስግናለን
አመስግናለዉ
በፍልቅልቁ ዩቶበር ይሁንባችሁ ዘረኚነትን ወደ 2012 እዳይተላለፍ አድን እንሁን አዲናቂህ ነኝ አተ ጦጣ
ክክክክክክክ
ተመቸኝ ጦጣ.
እሺ በጣም እናመሰግናለን ሰላምክ ይብዛ በጣም ጤቃም ብድኦናዉ 🙏
እኔ እምለዉ ቆጥቡ ቤት ፡መኪና ትሸለማላችሁ ሲሉ አልነበር አራት አመቴ ነዉ ደመወዜ ስትደርስ ጥርቅም ፡ሙጥጥ አድርጌ በአካዉቴ አስገባለሁ ግን ወፍ የለም ወይኔ ብሬ የነሱ መስሪያ ሆነ ዝብዬ ቦታ ገዝቼ ቢሆን 😢እደዛሬዉ የመሬት ዋጋ ጣራ ሳይነካ ብቻ ከፍዬ በዚሁ አጋጣሚ ባኮችን አስቡበት ያለዛ ችግር ዉስጥ ናችሁ በልልኝ 😃የምር ግን ለምነዉ የማይሸልሙኝ?
ክክክክክክክክ አድሱ አመት በጣም በጣም የምታምር መኪና ነው የሚሸልምሽ
ስለ መረጃው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን መልካም ሰው ፤ፈጣሪ ይባርክህ
እኔም መልስ አገኘሁ በርታ አመሰግናለሁ
ዝም ብዬ ባአካውንቴ አስገብለሁ ግን አንድ ዘመድ ባንክ ቤት ሰራተኛ ነ ው አካንውንት ቁጥር ያውቃል ብሩ ስገባ ይነግረኛል ችግር አለው ?
ችግር የለውም እህት እስኪ የኔንም አካውንት ቁጥር ልስጥሽና አሳይልኝ ማሬ ወይም በውስጥ እንገናኝ ቁጥርሽን ስጭኝ
ችግር የለውም እህት
@@የነገንማንያውቃል-ሐ9ኀ እደምትመልሱልኝ ተስፉ አደርጋለው ግንመልሱ ተመልሷል እርግጠኛ ለመሆን ነው በፊት ብር ስልክ አካውንቴ ላይ ቤተሰብ ነበር ደብተሬላይ የገባውን ብር የሚያስመዘግብልኝ አሁን ግን ትንሽ ተደባበረናል እናብር ስልክ አስመዝግቢልኝ ብዬ ላለምናት ፈልጌ ነው እና ችግር የለውም ማለት ነው ብኩላይ ባይመዘገብ ገና ሁለት አመት ነው የምሰራው እስከ ሁለት አመት ባይመዘብ በናታቹ መልሱልኝ ውስጤ ፈራ
እኔም 😪😪😪
ስላምህ. ይብዛልን. ወንድማችን. የከፊ. ይቶብ. ወንድማችን. እንካን በሰላም. መጣህልን. በእውነት. ስለመልካም. ምክርህ. በጣም. እናመስግናለን. ምክርህ. በጣም. ጥሩነው. በርታ. ወንድማችን.
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው
በጣም አመሰግናለሁ የኔም ጥያቄ ነበር
በጣም ዳስ የሚል ነው ለምሳሌ እኔ ምንም አይነት account የለውም በዎክል አዲስ ማክፈት እችላሎ ውይ ? እኔ በስዳት ሀገር ነው ምኖሮ
እስከ መጨርሻው ሰምቼዎለው ወንድሜ ትልቅ ነገር ነው መልሴ አግቼለው አመሰግናለሁ
እራሴን አሞኝ ነበር አሁን ተሻለኝ እንካን በሰላም መጣህልን ባለፈው ጥያቂ አቅርቤ ነበር ይቅርታ ለምን ከበደን የሜል እርስ ነበር thanks
እናመሰግናለን ወንድም ምክሪክ ተቃሚ ነው እና ብር ስታስቀምጡ ወለድ በይሆን መልካም ነው ሃፃት ስለሆነ
ወንድሜ በተመሳሳይ ፎርማ ማውጣት ሌላስው የአዱን አካውንት ማውጣት ይችላሉው
የባንክ ውክልና ሰጥች እኔ ሳላቅ እያወጡብኝ ነበር ሰለዚህ ምን ማረግ አለብኝ እኔ ሳላቅ አስፈርማኝ ነው ደግሞ ዳሺን ባንክ እኔ ምንጃር ሆኝ በስልክ አስከፍች ተደውሎልኝ ሳልሄድ ቀረሁ እና በእኔ አካውት ፎቶ አድርገው እያወጡብኝ ነው ምን ላድርግ ወንደሜ
🎉❤Thenks
በመጀመራ እናመሰግናለን እኔ ስጀመርም አካዉት ሳላወጣ ነው የመጣዉት እና እኔ ያለሁት ሳውዲ ነኝ እና እዚ ቁጪ ብዬ ማዉጣት እችላለሁ
ከልብ እናመሰግናለን ወንድም ስዊት ኮድ ተስማምቶኛል ተመልሶልኛል ዙርያ ጥምጥም ነበርኩ
ዋው እናመሰግናለን ወንድማችን
ምርጥ ምክር
እናመሰግናለን ወንድማችን
እምፈልገው ዋዉ እናመሰግናለን በርታ
ዋዉዉዉዉዉዉ አመሰግናለሁ ወንድም 👍👍👍👌🌹
ሰላም ወንድም ለመርጃው አመሰግናለሁ ግን ጥያቄ አለኝ ኢትዮጵያ እያለሁ ገንዘብ ወጪ ሲሆን ሚሴጅ ይልክልኛ አሁን ግን እዚህ ስመጣ የኢትዮጵያ ቁጥሬ ተዘግቶዋ እዚህ ሆኜ ለመቆጣጠር እንዴት ማድርግ እችላለሁ በእናትክ ጥያቄየን እንዳታልፈው ሌላ ደግሞ እዚህ ሆኜ በእኔ ስም እና በልጄ አካውንት መክፈት እፈልጋለሁ ይቻላል?
እኔ ብር አስገባለሁ ግን ሜሴጅ አይመጣም አለኝ የስመዘገብኩት የባለቤቴን ቁጥር ነበር ደብተሩን ይዠ መጥቻለሁ
Wendmachin betam enamesegnalen ene tiyake alegn ye bank book yzegal ende.. Kasigebahu koyew
Thank you wendem tyky lasehegerhe 3 milon byt lmgezat ygara sayhon vila meserat yshall wyes mgezat lboly kerb yhon yhen btrdaj
ቤት በ 3 ሚሊዮን መግዛቱ ብዙም አያስደስትምነገርግን ደሳሳ ቤት ያለዉ መሬት ገዝታችሁ ቤቱን በፍላጎታችሁና እንዳቅማችሁ በዲዛይን ብታሰሩ ጥሩ ነዉ ከመግዛት መስራት ይሻላልባይ ነኝ
ስለ መረጃህ ከልብ እናመሰግናለን 👍👍 ያገሬ ልጅ 💖
ከግል ባንክ ወደ ንግድ ባንክ ማስተላለፍ ይቻላልወይ?
ወድም.እኔ.አካዉት.አለኝ.ያሁን.ሳይሆን.የበፊት.እና.ሌላሰዉ.ብሩመግባቱን.ቸክማረግ.ይችሌል.ምክንያቱም.እኔ.ዉጭሰለሆኩ
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ነገር ነው
ዊል ከፌ እረ መላ በለኝማ እኔ ደግሞ ሳላውቅ ቡኬን ይዤ መጥቼ በምኔ ላስገባ ማለቴ ቡኬ ከኔ ጋ ነው ያለው እናገንዘብ ባስገባ እንዴት ሆኖ መቀመጥ ይችላል የሚፈርም አካል የለ የሚያረጋግጥልኝ አካል የለ ቡኬም ከዚሁ ነው እና ብልክ ከሂሳብ መሙያው እንዴት ተደርጎ ሊመዘገብ ይችላል
እኔም እንዳንች ይዥ መጥቸ አንድ ጊዜ ባካውንቴ አስገብቸ ቡኬን ፎቶ አንስቸ ለ አጎቴ ልኬለት መድርሱን አርጋግጥልኝ ብየ የሰው ሚስጥር አይታይም ብለውት እንቢ ብለውት በግድ አየልኝ ለወደፊት እንዴት እንደምልክ ጨንቆኛል
@@አምላኬታሪኬንቀይርውአምላ ማሬ እኔም በጣም ነው የጨነቀኝ በዛ ላይቡኬ ከወጣ 5ዓመት ሆነው መታደስ ይፈልጋል ይሆን ማር እስኪ ንገሪኝ ካወቅሽ
በንክ ብር ካስቀመጥን ወለድ አለወይ ሌላው ደግሞ ወለድም አብሮ ደብተሩላይ ይመዘገባሎይ ወይስ ጨርሰንስናወጣ ነው የሚታወቀው የምታቁ መልሱልኝ።
Cell Clinic yenam teyaka nw
yimezegebal
ወዴም እባክህ መልስልኝ አክቲብ ያልሆነ አካውት ችግር አለው
ውይ ደስ ይላል
Limesala bizuu dolarr bimilaki banku ymesexwe shelemat ali?
*ፆመ ፍልሰታን**ያለጥል....በዕርቅ**ያለቂም......በፍቅር**ያለሃሚት...በፀሎት**ያለስስት ...በምፅዋት*ያለዕርኩሰት...በቅድስና**እንፆም ዘንድ እንበርታ?**ፀሎተ ማርያም አይለየን* *በቅንነት subscribeአድርገን*❤🇪
በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም
ህጋዊ ያልሆንስ ኢንባሲ መሄድ እንፈራለንና መፍትሄ አለህ
Ok
ጥያቄ አለኝ🙋የአካውንት ቁጥር የሚያውቅ መጥፎ ሰው ቢሆንና ቁጥሩን መስረቅ ወይም ገንዘብ ማጭበርበር ይችላል ወይ?
ayechalem
የኔም ጥያቄ ነዉ
ወድሜ እናመሰግንአለን ገን እኔ አሁን በአካውንት ቁጥሬ ነው የማስገባው እና ሶፉቲ ኮድ የምትለው ነገር የለኝም እና ችግር ይፍጥራል ወድሜ እየሄዴ ያስመዘግባብልኛል ባስገባሁ ሰአት
ወንድማችን ጤናና እድሜ ይስጥልን እዳንተ አሳቢና ለሰው መልካም ቅንነት ኢትዪ ብታፈራ እዴት ኢትዪ ታድግ ነበር ሰላም ፍቅር ይኖር ነበር
ወንድም በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ቀጥልበት
100ሺ በአመት ስንት ወለድ ይኖረዋል ብታስረዳን ቆንጆ ነበር
ዛሬ በጣም ከፍቶኝ ነውየዋልኩት በላይክ ግጩኝ በባአሉ ምክንያት ስድስት አስጠላኝ
አይክፍሽ ተመስገን በይ
እኔን ክፍት ይበለኝ እህት ለምን ይከፊሻል ማሬ ስራሽን ስሬ ወስጥሽን አትረብሽ እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል እሽ እህት
እዳው ጥሎብኝ ትምህርቱንም አንተንም ውድድድ ነው ምርጥ የሆንክ ልጅ ሁሌም ብቅ በል እሺ?
ወንድማችን ለመረጃው አመሰግናላሁ። እህቶች በተቻላቹሁ መጠን የራሳቹሁ አካውንት ክፈቱ። ምንም ብሆን በሰም የተቀመጠ ነገር ለነገ ይጠቅማል።
👍👍👍❤❤❤👍
ትክክል!!!
ኤዴት ብለን
ትክክል
Melkam asabe yeni kojo tebarkln
ምርጥ ሰው ነህ የምር አድበተ ቁጥብ ንግግርህ ማራኪ የምር ደስ የምትል ልጁ ነህ በጣም በጣም እናመሰግናለን ሰላምህ ብዝት ይበልልን ወድማችንንንን
እሽ ወድሜ እኔ ለምሳሌ ቴክስት የሚገባበት ሲም ኢትጲያ ሌላ ሰዉ እየተጠቀመበት ነዉ አካዉት ቁጥሬም እዛዉ አለ የሚያመጣዉ ችግር አለ?
ዋው ዋው ጌታ ተባረክ አደኛ በርታ ወንድማችን
ዋው፣ወድሜ፣እግዚሀብሕር፣ያክብርልኝ፣በአለክበት፣ሰላምህ፣ይብዛ
ወንድማችን በጣም ነው ስለባንክ የተረዳሁት እግዚአብሔር ይባርክህ
Egziabher yebarrkeh betam yemitekem meker new ene yayehut gena ahun new s amesegnalhu.
Yene teyake wekile bene sem ac endet mekfet yechelalu. Bemezegyete yekrta
*እናመስግናለን በጣም መልካሙ ወንድማችን*
በጣም እናመሰግናለን
እናመሠግናለን
የምፈልገው መረጃ ነበር አመሰግናለሁ ወድማችን በፓስፖርት በራሳችን ስም ማውጣት እችላለን ኢባሲ ኢቃማ ለ ለለን በውጪ ለምንሰራ ልጆች
እኔ የምልከው በሀወላነው ማለትም ብላክ ማርኬት ያማማለት ደረሠኝ በኔሥም አይደለም ሥለዚህ ለማሥረጃነት ይጠቅመኛል ወይ
ወንድም በርታ የመህምጀመሪያየነው ስከታተልህ ግን አረዳድህ ይመቻል ተባረክ👍👍👍👍👍👍👍
እናመስግናላን ለመስረጃው ለላወቁት መሰወቅ አይከፈም እኔ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ግዜ ሦስት አካውንት ከፍቼ በፈለኩት ቀያይሬ አስገበላሁ ቀጥታ
ቆንጆ ትምህርት ነው እኔ ግን ስዊፍት ኮድ አለኝ ግን እኔ ብር የምልከው በጥቁር ገበያ ነው እና ቤተሰብ እኔ ብር ስልክ ሄደው ቼክ ያደርጉልኛል ግን ስዊፍት ኮዱን አልተጠቀምኩም እንዴት ነው ችግር አለው???
ንግድ ባንክ ሌቦች ናቸው ማንበብ ከማይችሉ እናቶች ደሞ በጣም ይሠርቃሉ በEtm ሣወጣ ብር እንደሚቆርጥ አቃለው በ ቡክ ስናወጣ ለምን ብር ይቆረጣል?መልስልኝ
ሞባይል ባንኪንግ ከፍቸ መጥቸ ነበር እና ሣሙ ይመጣ አይሠራም እና ሊላአካል ማዉጣት ይችላል ማለትም ሢሙን አዘግቸ እንደገና አዉጠዊልኛል እና የአካል ለመወጣት ይፈልጋል ሥለዚህ ይቻላል ወይሥ አይቻልም
እናመሠግናለን ክበርልን
በጣም አመሰግናለሁ ቀጥልበት ወንድማችን
እናመሰግናለን ወንድሜ
ሰላም የኔወንድምጥያቄአለኝበራሳአካውትብርአስገብችንበርደረሰኝልከውልኛልሰሜልክንውግንአካውቴቁጥርተሳሰታልአነምንድንየሚወነው አንድነገርበለኝ
እናመሰግናለን ስለ መረጃህ እኔ ውስጤ የነበረው ጥያቄ በደንብ መልሰህልኛል
ወንድሜ እኔ ቡኪን ለሌላ ሰው ሰጥቸው ነው የመጣሁት እና ቡኩን ከከፈትኩት ቆይቷል እና አሁን ማስገባት እችላለሁ??
እናመሰግናለን ወንድማችን ❤😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
በጣም አመስግናለሁ ወንድም
በጣም አመሰግናለሁ ወንድም ግን ጥያቄ አለኝ ሞባይል ባንኪንግ አለኝ እና የሱን ፒን ኮድ መጠቀም አልችልም እዴ ኢትዮጵያ የገባልኝን ብር ለማዎቅ ?
የዘወትር ተከታታይህ ነኝ የምጠይቅ ነገር አንድ በኢትዮጵያ የሚኖር ሰዉ ወደ ዉጭ ሀገር ለመማርም ሆነ የሆነን ክፍያን በዶላር በባንክ ሊከፍል ቢያስብ የሚያስፈልጉት የአካዉንት አይነቶች መክፈት ሊያስገድድ ይችላል ለምሳሌ እንደ ማስተር ካርድ አይነቶች በዚህ ላይ አስተያየትህን እንድትሰጠኝ እፈልጋለሁ ተከታታይህ ።
Thank you betam arif new
በጣም አመሰግናለሁ እኔስ በጣም ጨቆኝ ነበር የመዳም ሸት ቤት እያጠብኩ ብሬን ልበላ ነው ብዬ እና በራሴ አካውት ነበር አውጥቼ የመጣሁ ስደት ግን በአካውቴ ነው ምልከው ግን ቡኩን ሌላሰው ጋነው ያለው እሱ ነው የሚያስሞላው ተጠራጥሬ ነበር ማውጣት ካልቻለ አሪፈ ነው ጀዛክ አላህ
እነዴት ነው በአካውነትሽ የምታስገቢው በናትሽ መልሺልኝ
@@meskifeker8926 እኔምባካውቴነውየምልክ
@@hayatmohammed7632 Indet new milikiw ine besuq new milikew gin be akawente sayhon lesew new
ጥያቄ እኔ የሆና ውክልና ልኬ ነባር የሆና መተብ ጎሎታል ታብዬ ነባር ባሃለ ደሞ ችግር የለውም አሉኝ ቦሃለ ችግር አየመጣብኝም
ጀዛ አላህ ኸይር ወዲሜ
እባክህ ከፉ ጥሩ መረጃ ነው የነገርከን ግን ቤቱን ለመግዛት ምን ያህል ማስቀመጥ አለበት ?
በጣም እናመሰግናለን በጣም ወሳኝ መልክት ነው አሁን እስከመጨረሻዉ ተክታተልኩት ሰላም ይብዛ ተባረክልን
Thankswnedm
السلام وعليكم السلام عليكم
Thank
Hola
እና ደሞ መታወቀያዬ ጠፎቶብኛል በፓሥፖራቴ ብሬን ማወጣት እችላለሁ ወይ ? ጥሩ ጠቃሚ ትምራት ነዉ መታቀራበዉ በራታ ሠላምህን ያብዛዉ ወንድም
አዎ ፖስፖርትሽን ይዘሽ ማውጣት ትችያለሽ
ትችያለሽ ፖስራትሽ ካለ
Awe techiyalesh passportm co metawkiya new
ሰላም ነህ ይዞ ነጋር እንዴት ንው ሰኔ ወር ኢትዩጵያ ለመሄድ ፈልጌ ነው ስንት ክብ ይፈቀደል ትርፍ አንድ ክብ ስንት የስከፍለሉ
ከልብ አመሰግናለሁ ወንድም እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ልጠይቅ የምፈልገው ሴፍት ኮዱን ሀገር ቤት ያለ ሰው ያለ ደብተሩና አካውንት ቁጥሩ በስሜ ብቻ ሂዶ መጠየቅ ይችላል ወይ ?
አረብአገር ሆነን በስልካችን ስትብር እደደረሰ ማየት እደምንችን አከፋፍቱን ንነረን ወድም
ስንት ብር እንዳለ እና እዚህ ሆነን ማንቀሳቀስ የምችልበት መንገድ ብትነግረን ቆንፅላ እንኳን መሄድ አልችልም
ወዳጄ. ስደት ላይ ነኝ. በኔ ያወጣሁይ አካውንት ውስጥ ያለን ብር. እንዴት ሌላ ሰው እንዲያወጣ ማድረግ. እችላለሁ ወይም. አክሲዎን. ለመግዛት እፈልግ ነበር መልስልኝ
ዒባሢ መሄድ ግድ ነው ወይ ባንክ ሄደን መላክ ዐንችልም ወይ
እናመሰግናለን
Thank you
ይቅርታ ወንድም እኔ የምነረው ሳዑዲ ነው እና አካውነቴ ውስጥ ያለውን ገንዘብ ወደለላ ሰው አካውንት እነደት በስልክ transfer እነደምረግ ተባበረኝ
ከልብ እናመሰግናለን ወድም
ተባረክ ወንድሜ
ምርጥ መርጃ ነው እናመሰግናለን
የኔ ጥያቄ 1በፓስፖርት አካውንት ወክፈት ይቻላል ?
2 ሌላ ስው በስሜ birr ቢልክልኘ በፓስፖርት ብቻ ብሩን ማውጣት እችላለሁ? ንገረኝ ወድም*
አወ ትችያለሺ ጉርድ ፎቶ ያሥፈልግሻለ ሌለው በፖሥፖርት ማውጣትም ማሥገባትም ትችያለሺ
@@tube-hz7ix tnx eht
አዎ እህት በፓስፓርትሽ አካዉንት መክፈትም የተላከልሽን ማዉጣት ትችያለሽ እህት ግን በፓስፖርት አካዉንት ከከፈትሽ ሁል ጊዜ ስታወጪ ፓስፖርት ይጠይቁሻል በመታወቂያ አይሰጡሽም ማር
@@እኔስአልፈራምማርያምንአም amesegnalehu eth❤
Gobezi liji tebark wondem
ስላም ወንድም በጣም አናመሰግናለን
Thak You
ዉጭ ሀገር ሁኖ አካዉት መክፈት ይቻላል ወይ ? መልስልኝ እኔ አደራ ብየ አምኘ የማስቀምጥበት ሰዉ የለኝም
በናትክ ንግድ ባንክ የወረሰኘን እንዴት ማስመለስ እችላለው ብኩ በስሜነው ብሩን ግን ለረዥም ግዜ አላንቀሳቀስኩትም አልጨመርኩበትም በፊት ያለውመንግስት ወርሶታል ተባለ
ዉሸት ነዉ መንግስት ወረሰዉ የሚባል ነገር የለም፡፡ አካዉንት ቁጥሩን ካወቅሽ ብርሽን ማዉጣት ትችያለሽ
ከፍ ቲውብ አመሰግናለሁ እሚገርመው በአካውንቴ እኔ ሳልሆን ጓዴኛዬ ነች የምትልክበት በጣም ያሳስበኝ ነበር ወንድሜ በቅርብ ንግድ ባክ ስራ ጄምሮ በቲንሹም ቢሆን እንዳላስብ አፅናንቶኛል ዴብተርሽ ባይመዘገብም ሲስተም ላይ ስላለ ችግር የለም አለኝ አሁን አንተም የሱን ምላሽ ስለሰጠኸኝ thank you.
እኔም እድህ ብለዉኝ እያስገባሁ ነው
እኔም
አነመስግነለን በጣም የምፍልገው ነበር
ወንድማችን በጣም እናመስግናለን
አመስግናለዉ
በፍልቅልቁ ዩቶበር ይሁንባችሁ ዘረኚነትን ወደ 2012 እዳይተላለፍ አድን እንሁን
አዲናቂህ ነኝ አተ ጦጣ
ክክክክክክክ
ተመቸኝ ጦጣ.
እሺ በጣም እናመሰግናለን ሰላምክ ይብዛ በጣም ጤቃም ብድኦናዉ 🙏
እኔ እምለዉ ቆጥቡ ቤት ፡መኪና ትሸለማላችሁ ሲሉ አልነበር አራት አመቴ ነዉ ደመወዜ ስትደርስ ጥርቅም ፡ሙጥጥ አድርጌ በአካዉቴ አስገባለሁ ግን ወፍ የለም ወይኔ ብሬ የነሱ መስሪያ ሆነ ዝብዬ ቦታ ገዝቼ ቢሆን 😢እደዛሬዉ የመሬት ዋጋ ጣራ ሳይነካ ብቻ ከፍዬ በዚሁ አጋጣሚ ባኮችን አስቡበት ያለዛ ችግር ዉስጥ ናችሁ በልልኝ 😃የምር ግን ለምነዉ የማይሸልሙኝ?
ክክክክክክክክ አድሱ አመት በጣም በጣም የምታምር መኪና ነው የሚሸልምሽ
ስለ መረጃው እጅግ በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን መልካም ሰው ፤ፈጣሪ ይባርክህ
እኔም መልስ አገኘሁ በርታ አመሰግናለሁ
ዝም ብዬ ባአካውንቴ አስገብለሁ ግን አንድ ዘመድ ባንክ ቤት ሰራተኛ ነ ው አካንውንት ቁጥር ያውቃል ብሩ ስገባ ይነግረኛል ችግር አለው ?
ችግር የለውም እህት እስኪ የኔንም አካውንት ቁጥር ልስጥሽና አሳይልኝ ማሬ ወይም በውስጥ እንገናኝ ቁጥርሽን ስጭኝ
ችግር የለውም እህት
@@የነገንማንያውቃል-ሐ9ኀ እደምትመልሱልኝ ተስፉ አደርጋለው ግንመልሱ ተመልሷል እርግጠኛ ለመሆን ነው በፊት ብር ስልክ አካውንቴ ላይ ቤተሰብ ነበር ደብተሬላይ የገባውን ብር የሚያስመዘግብልኝ አሁን ግን ትንሽ ተደባበረናል እናብር ስልክ አስመዝግቢልኝ ብዬ ላለምናት ፈልጌ ነው እና ችግር የለውም ማለት ነው ብኩላይ ባይመዘገብ ገና ሁለት አመት ነው የምሰራው እስከ ሁለት አመት ባይመዘብ በናታቹ መልሱልኝ ውስጤ ፈራ
እኔም 😪😪😪
ትክክል
ስላምህ. ይብዛልን. ወንድማችን. የከፊ. ይቶብ. ወንድማችን. እንካን በሰላም. መጣህልን. በእውነት. ስለመልካም. ምክርህ. በጣም. እናመስግናለን. ምክርህ. በጣም. ጥሩነው. በርታ. ወንድማችን.
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ነው
በጣም አመሰግናለሁ የኔም ጥያቄ ነበር
በጣም ዳስ የሚል ነው ለምሳሌ እኔ ምንም አይነት account የለውም በዎክል አዲስ ማክፈት እችላሎ ውይ ? እኔ በስዳት ሀገር ነው ምኖሮ
እስከ መጨርሻው ሰምቼዎለው ወንድሜ ትልቅ ነገር ነው መልሴ አግቼለው አመሰግናለሁ
እራሴን አሞኝ ነበር አሁን ተሻለኝ እንካን በሰላም መጣህልን ባለፈው ጥያቂ አቅርቤ ነበር ይቅርታ ለምን ከበደን የሜል እርስ ነበር thanks
እናመሰግናለን ወንድም ምክሪክ ተቃሚ ነው እና ብር ስታስቀምጡ ወለድ በይሆን መልካም ነው ሃፃት ስለሆነ
ወንድሜ በተመሳሳይ ፎርማ ማውጣት ሌላስው የአዱን አካውንት ማውጣት ይችላሉው
የባንክ ውክልና ሰጥች እኔ ሳላቅ እያወጡብኝ ነበር ሰለዚህ ምን ማረግ አለብኝ እኔ ሳላቅ አስፈርማኝ ነው ደግሞ ዳሺን ባንክ እኔ ምንጃር ሆኝ በስልክ አስከፍች ተደውሎልኝ ሳልሄድ ቀረሁ እና በእኔ አካውት ፎቶ አድርገው እያወጡብኝ ነው ምን ላድርግ ወንደሜ
🎉❤Thenks
በመጀመራ እናመሰግናለን እኔ ስጀመርም አካዉት ሳላወጣ ነው የመጣዉት እና እኔ ያለሁት ሳውዲ ነኝ እና እዚ ቁጪ ብዬ ማዉጣት እችላለሁ
ከልብ እናመሰግናለን ወንድም ስዊት ኮድ ተስማምቶኛል ተመልሶልኛል ዙርያ ጥምጥም ነበርኩ
ዋው እናመሰግናለን ወንድማችን
ምርጥ ምክር
እናመሰግናለን ወንድማችን
እምፈልገው ዋዉ እናመሰግናለን በርታ
ዋዉዉዉዉዉዉ አመሰግናለሁ ወንድም 👍👍👍👌🌹
ሰላም ወንድም ለመርጃው አመሰግናለሁ ግን ጥያቄ አለኝ ኢትዮጵያ እያለሁ ገንዘብ ወጪ ሲሆን ሚሴጅ ይልክልኛ አሁን ግን እዚህ ስመጣ የኢትዮጵያ ቁጥሬ ተዘግቶዋ እዚህ ሆኜ ለመቆጣጠር እንዴት ማድርግ እችላለሁ በእናትክ ጥያቄየን እንዳታልፈው ሌላ ደግሞ እዚህ ሆኜ በእኔ ስም እና በልጄ አካውንት መክፈት እፈልጋለሁ ይቻላል?
እኔ ብር አስገባለሁ ግን ሜሴጅ አይመጣም አለኝ የስመዘገብኩት የባለቤቴን ቁጥር ነበር ደብተሩን ይዠ መጥቻለሁ
Wendmachin betam enamesegnalen ene tiyake alegn ye bank book yzegal ende.. Kasigebahu koyew
Thank you wendem tyky lasehegerhe 3 milon byt lmgezat ygara sayhon vila meserat yshall wyes mgezat lboly kerb yhon yhen btrdaj
ቤት በ 3 ሚሊዮን መግዛቱ ብዙም አያስደስትም
ነገርግን ደሳሳ ቤት ያለዉ መሬት ገዝታችሁ ቤቱን በፍላጎታችሁና እንዳቅማችሁ በዲዛይን ብታሰሩ ጥሩ ነዉ ከመግዛት መስራት ይሻላል
ባይ ነኝ
ስለ መረጃህ ከልብ እናመሰግናለን 👍👍 ያገሬ ልጅ 💖
ከግል ባንክ ወደ ንግድ ባንክ ማስተላለፍ ይቻላልወይ?
ወድም.እኔ.አካዉት.አለኝ.ያሁን.ሳይሆን.የበፊት.እና.ሌላሰዉ.ብሩመግባቱን.ቸክማረግ.ይችሌል.ምክንያቱም.እኔ.ዉጭሰለሆኩ
እናመሰግናለን ወንድማችን ጥሩ ነገር ነው
ዊል ከፌ እረ መላ በለኝማ እኔ ደግሞ ሳላውቅ ቡኬን ይዤ መጥቼ በምኔ ላስገባ ማለቴ ቡኬ ከኔ ጋ ነው ያለው እናገንዘብ ባስገባ እንዴት ሆኖ መቀመጥ ይችላል የሚፈርም አካል የለ የሚያረጋግጥልኝ አካል የለ ቡኬም ከዚሁ ነው እና ብልክ ከሂሳብ መሙያው እንዴት ተደርጎ ሊመዘገብ ይችላል
እኔም እንዳንች ይዥ መጥቸ አንድ ጊዜ ባካውንቴ አስገብቸ ቡኬን ፎቶ አንስቸ ለ አጎቴ ልኬለት መድርሱን አርጋግጥልኝ ብየ የሰው ሚስጥር አይታይም ብለውት እንቢ ብለውት በግድ አየልኝ ለወደፊት እንዴት እንደምልክ ጨንቆኛል
@@አምላኬታሪኬንቀይርውአምላ ማሬ እኔም በጣም ነው የጨነቀኝ በዛ ላይቡኬ ከወጣ 5ዓመት ሆነው መታደስ ይፈልጋል ይሆን ማር እስኪ ንገሪኝ ካወቅሽ
በንክ ብር ካስቀመጥን ወለድ አለወይ ሌላው ደግሞ ወለድም አብሮ ደብተሩላይ ይመዘገባሎይ ወይስ ጨርሰንስናወጣ ነው የሚታወቀው የምታቁ መልሱልኝ።
Cell Clinic yenam teyaka nw
yimezegebal
ወዴም እባክህ መልስልኝ አክቲብ ያልሆነ አካውት ችግር አለው
ውይ ደስ ይላል
Limesala bizuu dolarr bimilaki banku ymesexwe shelemat ali?
*ፆመ ፍልሰታን*
*ያለጥል....በዕርቅ*
*ያለቂም......በፍቅር*
*ያለሃሚት...በፀሎት*
*ያለስስት ...በምፅዋት*ያለዕርኩሰት...በቅድስና*
*እንፆም ዘንድ እንበርታ?*
*ፀሎተ ማርያም አይለየን* *በቅንነት subscribeአድርገን*❤🇪