ከእንቅልፌ ባልነቃሁ የሚያስብል ፈተና ደርሶብኛል.....የግሸኗ ማርያም ተአምር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 жов 2024
  • ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    UA-cam / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

КОМЕНТАРІ • 68

  • @samerasamera2893
    @samerasamera2893 10 місяців тому +10

    በሰማንያ በአርባ ቀን ልጅነት ያገኘን ክርስቲያን ብቻ በመሆናችን እንፈተናለን ምክንያቱም ሌሎቹ ጋርማ የሱ ናቸው እኛን ብቻ ነው ፈተና የሚያበዛብን

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ
    @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ 10 місяців тому +5

    ለኔ ፈተና ድጋሚ የሚሰራኝ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እህት ወንድሞቻችን
    ዲያቆን አቤኔዘር ወንድሜ ነጠላ ልበስ እንደ እህትነት አስተያየቴ ነዉ ሰርክ ስለብስ አይሀለሁ ዛሬ ስላላይሁ ነዉ ደግሞ ዉዴታችን ብቻ ሳይሆን ግዴታችንም ጭምር ነዉ ነጠላ መልበስ በራሱ ትርጉም አለዉ❤

  • @YordanosEshetuYimer
    @YordanosEshetuYimer 10 місяців тому +3

    የግሸና ማርያም ለእኔም ህይወቴን ቀይራልኛለች ኩላሊቴን እታመም ነበር ደጃ ሄጄ ለመንካት አሁን ግን በልጃ ቸርነት በእርሳ አማላጅነት ሙሉ ጤነኛ ሆኛለሁ አዎ እግዚያብሄር ያሳልፋል እግዚያብሄር ይመስገን።

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 10 місяців тому +14

    ሲያወሩት ቀላል ነው ሰው እድሜ ልኩን ሲፈተን ይኖራል ? ይሁን ለበጎ ነው እያልኩ አሁንም አለሁ ተመስገን

    • @ሙሉእመቤትዘውዴ
      @ሙሉእመቤትዘውዴ 10 місяців тому +4

      እግዚአብሔር ሁሉ ይቻለዋል ያለመሰልቸት እንጸልይ

    • @balager21
      @balager21 10 місяців тому +4

      እግዚአብሔር የሚወደውን ይፈትናል
      በፈተና የሚጸና የተባረከ ነው።

    • @CherinetAyele-nr8yn
      @CherinetAyele-nr8yn 10 місяців тому +3

      ተመስገን ነው።አሁን ራሱ መኖራችን በእርሱ ነውና።

    • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ
      @ድንግልእናቴመፅናኛዬ 9 місяців тому

      እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በጸሎት እንበርታ

    • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ
      @ድንግልእናቴመፅናኛዬ 9 місяців тому

      እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም በጸሎት እንበርታ

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 10 місяців тому +4

    እሚነጉ የማይመስሉ በጣም ብዙ ለሊቶች ተስፋ ኣስቆራጭ ቀኖች ኣልፈዋል። ከእግዚኣብሄር ጋራ ድንግልን ይዘን ግን ሁሉም ኣለፈ። ስለሆነውም ስላልሆነውም ቸሩ ኣምላካችን ተመስገን❤❤

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 6 місяців тому

    በጣም ደስ ብሎኝ ባላለቀ እያልኩ ነው ያዳመጥኩት ቅዱስ ቃሉን ፍትፍት አድርጋችሁ ነው ያበላችሁን በሚገባን መልኩ ተባረኩልኝ የተዋህዶ ወርቆች❤❤❤❤

  • @mesi557
    @mesi557 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🤲👏
    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ወድ እህት ወድሞቼ ተባረኩ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ አብዝቶ ይስጣቹ 🤲❤️✝️
    የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልቦናችን ይፃፍልን 🤲✝️

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 10 місяців тому +3

    የተዋህዶ እቁዎች በርቱ ❤❤❤

  • @GugGg-sr5pe
    @GugGg-sr5pe 3 місяці тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልችሁ እህቶቻችንየ ወድማችንየ አይዞችሁ በርቱልን እግዚአብሔር ያብርታችሁ🙏🙏🙏

  • @derebekalu5742
    @derebekalu5742 10 місяців тому +2

    ቃለ ህይውት ያሰማልን ,ኢቲ አርት ሚዲያ በታም ምወደው ሚዲያ ነው ከትሉበት እናመሰግናለን. እሕታችን በምን ጉዳይ እንድንወያይ ትፈልጋላችሑ ስትል ስለሰማሑ ነው እስኪ ሐሣብ አለኂ ጊዜ ካገኅችሑ ወደ ቤተ ክርስቲያን ስንሔድ ነተላ ሳንለብስ ለምንሔደው ግንዛቤ ብትሰቱን በተላይ ለወታቶች እዲሁም እዲያው ቅዳሴ ሳናስቀድስ ልጆችን ማቁረብ በረከት አለው ወይ ብትወያዩበት ደስ ይለኛን አመሰግናለሑ

  • @ድንግልእናቴመፅናኛዬ
    @ድንግልእናቴመፅናኛዬ 9 місяців тому

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልን አቤልንዬ ነጠላ ልበስ

  • @tsehaydereri1270
    @tsehaydereri1270 10 місяців тому +3

    የተዋህዶ ልጆችን እግዚአብሔር ያብዛልን ቃለ ህይወትያሰማልን🙏🏾

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 2 місяці тому

    ካለህይወት ያሠማልን ለህቶቻችንወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @melatfikremaryam2067
    @melatfikremaryam2067 2 місяці тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልንለሁላቹም እደዉ አምላከ ቅዱሳን ሳሪና ዳቁን አቢሊ ፈጣሪ ቢያጣምራቹ ፍቃዱ ቢሆን በጣም ነዉ ምወዳቹ

  • @ArsemaBedilu
    @ArsemaBedilu 10 місяців тому

    ተመስገን በአለፈው አሁን በሆነው ወደ ፊት ለምናሳልፈው እናመሰግናለን በርቱ 🙏🙏🙏❤️👍👌

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks 10 місяців тому

    ቃል ሂወት ቃል በረገት ያሰማልን 👏

  • @solomonbalcha5635
    @solomonbalcha5635 10 місяців тому +1

    ተባረኩ!ጀማሪ ብቻ ሳይሆን ፈጻሚም ያርጋችሁ።

  • @sarakonjo2971
    @sarakonjo2971 10 місяців тому +2

    ጡሩ ነው በርቱልኝ የኔ ብርቱ የተዋህዶ ልጆች

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 10 місяців тому +3

    በረቱ እህቱች ዉንደሜ ስአቱ አጠረ ጀመሩ❤❤❤ ደስ ትላልችሁ❤❤

  • @maritudesale7636
    @maritudesale7636 10 місяців тому

    አሪፍ ነዉ ቀጥሉበት 🥰🥰🥰🥰🙏🙏

  • @ለሚወለተማርያም-ቸ4በ
    @ለሚወለተማርያም-ቸ4በ 10 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 10 місяців тому +1

    ምርጥ የተዋህዶ ልጅች

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 10 місяців тому

    Egzabher yemesgen. Hulum la begu nw. Egzabher tsegun yabzalachu. Hulachenm egzabher bebetu yatsenan 🙏🙏🙏

  • @sihenamariam9416
    @sihenamariam9416 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን አገዚሓቤሪ ያከብራልለን በጣም ደሲ የሚል ወይይት ነው

  • @yezinamulumengsit771
    @yezinamulumengsit771 10 місяців тому

    በጣም ታምራላችሁ በርቱ ትክክል ብላችሆል የተዋህዶ ጀግኖች በርቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
    @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 10 місяців тому +1

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    ፈተና የእምነት መለኪዬያነው😢😢
    የእምነት መለኪያ 😢😢

  • @rutrtshe9628
    @rutrtshe9628 10 місяців тому +1

    ሰላም ለናተ ይሁን እህት ወድሞቼ በውነት ቃለይወት ይሰማልን❤

  • @thhghh745
    @thhghh745 10 місяців тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @VhCv-t9j
    @VhCv-t9j 10 місяців тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @AddisTamru
    @AddisTamru 10 місяців тому

    እውናት ነው ፈተና ከባድ ነው
    አግዚአብሔር ይርዳን

  • @zemenuabeje5728
    @zemenuabeje5728 10 місяців тому

    በርቱ ለትውልዱ አርኣያ ናችሁ።መልካም ወጣትን ትፈጥራላችሁ።

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 10 місяців тому

    አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤❤❤

  • @CherinetAyele-nr8yn
    @CherinetAyele-nr8yn 10 місяців тому

    ❤❤❤ቃለ-ህይወት ያሰማልን።
    ❤❤❤

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci 10 місяців тому

    በርቱ እህቱች ወንድሜ ደስ ትላችሁ እወነት ነው ትክክል ቃለህይወት ያስማልን በርቱ

  • @Filisltan
    @Filisltan 10 місяців тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማለን እግዝኣብሔር ይሓግዘን

  • @ስደተኛዋእናቶናፍቂ
    @ስደተኛዋእናቶናፍቂ 10 місяців тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን. ወንድማችን. እህቶቻችን. ❤

  • @taricualmu9270
    @taricualmu9270 10 місяців тому

    Amen❤❤❤❤❤

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 10 місяців тому

    Betam tiru Gize neber, tebareku

  • @BfhgdGriyyr
    @BfhgdGriyyr 10 місяців тому

    ❤❤❤

  • @NandeNkombi
    @NandeNkombi 10 місяців тому

    Share share share

  • @dhhduruhduduf9202
    @dhhduruhduduf9202 8 місяців тому

    ደቂ ተዋሕዶ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekedesMekedes-t9g
    @MekedesMekedes-t9g 10 місяців тому

    እህት ወዲሞቸ እኔም በፃለታችሁ አስቡኚ

  • @halasaade8338
    @halasaade8338 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fasikademissie1162
    @fasikademissie1162 10 місяців тому

    Ke fetena awutan

  • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
    @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 10 місяців тому

    ነፍሰጡርስ እንዴት ታየዋለህ ትፆማለቸ ?

  • @MesertKasa-f8o
    @MesertKasa-f8o 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 10 місяців тому

    🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤

  • @TigistWeldeyesus
    @TigistWeldeyesus 10 місяців тому +2

    አቅራቢዋ ሳራ ጆሮሽን ሸፍኝ በክርስትና አለባበስ ስረአት ጆሮም ይሸፈናል በተቻለ መጠን ሚዲያ ላይ የምትወጡ ሰዎች ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ወክላችሁ እስከወጣችሁ ድረስ ቢያንስ አለባበስ ላይ በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ለሌላው መሰናክል እንዳትሆኑ እላለሁ እህታዊ ምክሬ ነው፡፡

    • @EmebetZere
      @EmebetZere 10 місяців тому +1

      አው ብዙ ጊዜ ነጠላ አለባበሷ እንዲ ነው ሌላው ነገር ❤❤❤

  • @bezicho
    @bezicho 10 місяців тому

    ❤❤❤

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MesertKasa-f8o
    @MesertKasa-f8o 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @MesertKasa-f8o
    @MesertKasa-f8o 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Tube-cw5ir
    @Tube-cw5ir 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @MesertKasa-f8o
    @MesertKasa-f8o 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @MesertKasa-f8o
    @MesertKasa-f8o 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @jffhff5132
    @jffhff5132 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MesertKasa-f8o
    @MesertKasa-f8o 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @MesertKasa-f8o
    @MesertKasa-f8o 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤