ምናባዊ እይታ || The Power of Imagination - ክፍል 2
Вставка
- Опубліковано 28 жов 2024
- ስኬታማ የሚኮንባቸው ብዙ መንገዶች አሉ፤ ወደ እውነተኛ ስኬት የሚያደርስ እርግጠኛ መንገድ ግን አንድ ነው! ይህም መንገድ ለሁሉም ሰው ክፍት ነው።
#Imagination #successmindset #selfimprovement #Ethiopia
_____________________________
ይህንን ቪድዮ ለሌሎች ያጋሩ። Please Like & Share this video
Facebook: / bornlimitlessseminars
_____________________________
ክፍል 1፡ • ምናባዊ እይታ || The Power ...
_____________________________
ዘወትር ሰኞ ማታ ከምሽቱ 12፡00 ሰአት አ/አ፣ ቦሌ፣ በሞዛይክ ሆቴል እንጠብቃችኋለን፡፡
Address: Ethiopia, Bole, Mosaic Hotel.
follow the link: maps.app.goo.g...
_____________________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com...
_____________________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275
Betam.amesegnalehu welahi kal.yelegnim
አቶ አሸናፊ የምታስተምረዉ ትምህርቶች መሰረት ያላቸዉ በተግባር በጥናት እና ምርምር ጭምር የተደገፉ በመሆናቸዉ ፋይዳቸዉ እጅግ ከፍ ያለ ነዉ። በተለይ ድብቁ የእዕምሮ ክፍል ላይ እየሰራህ ያለኸዉ ስራ ድንቅ ነዉ። አመሰግናለሁ ተባረክ!
ትክክል ብለሀል
ጣፋጭ የአእምሮ ምግብ ነው እስካሁን እኮ ተጎድተናል ተባረክ አቶ አሸናፊ
የህይወት ሀኪም አቶ አሸናፊ ታዬ የሚገርምህ ማግባት እፈልጋለሁ. ጥሩ ምክር መከርከኝ. ዘመንህ ሁሉ ይባረክ አባቴ
አቶ አሸናፊ ታዬ እንዳንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ኢትዮጵያ ታመሰግንሀለች እኔም አመሰግናለው
የማስረዳት ችላታህ ቀኑን ሙሉ ብታስተምር የማይጠገብ ነው ያላየሁት ያልደጋገምኩት ቪድዮ የለህም አመሰግናለሁ ፈጣሪ ይባርክህ ጋሽ ታዬ ተባረክ ስልጠናህን በቅርቡ እቀላቀላለሁ እናም አገራችንን የመቀየር ትውልዱን የማዳን ብቃት ያላችሁ ጥቂት ሰዎች አላችሁ ዳዊት ድሪም ጋር ሰልጥኛለሁ ብዙ ተቀይሬበታለሁ የገረመኝ ነገር ሁለታችሁንም ሳይ የማየው የመንፈስ እርጋታ ሰላም ይጋባል ያላችሁን በሙሉነት እየሰጣችሁ ነው ብዙልን ተባረኩ ተባብራችሁ አግራችንን እደምታደጓት አምናለሁ ። ስላገኘሁህ ደስ ብሎኛል
Thank you so much
ይህን የመሰለ ትምህርት ስሳይሰስት ሲመግባቸው አንድም ሰው ከማዳመጥ ባሻገር ማስታወሻ የሚይዝ ሰው አለመኖሩ ስመለከት ታዳሚዊቹ ከትምህርቱ አትራፊ እንደማይሆኑ ተረዳሁ
በጣም የተለየ ነው አቀራረብክ ምንም ስስት የለበትም ጥልቀቱም ይገርመኛል
ቃላት አጣሁ ለማመስገን ባጭሩ ያገልግሎት ዘመንህ የሰማይ ጥግ ይሁን ።ባጋጣሚ ነው ዩ ቱቦች ላይ ስዞር ያገኘሁህ 3ቀኔ እራሴን እንዳይ አደረከኝ ለካ ትርምስምሱ የወጣ ቁም ሳጥን ነኝ፡ብዙ ነገሮች ያላሳካሁበት ምክንያት፡ሚስጥሩ ገባኝ፡ምታስተምረው ሁሉ በደንብ ነው የሚገባኝ በሚገርም ሁኔታ አገር ውስጥ የለሁም እጂ በአካል ኖሬ መካፈል እሚገባኝ ትምርት ነው።እግዛብሄር ያውቃል፡በርታ ወንድሜ
Wowowow
betam amsegnalhu.....respact
እግዚአብሔር ይባርክህ በብዙ ረድተሄኛል ካወኩህ ቀን ጀምሮ በUA-cam የሁልጊዜ ተማሪህ ነኝ ደግሞ 3 ሰዎች አንተን እንድከታተሉ አድርጌ ካንተ አልፎ እኔን ማመስገን ጀምረዋል ምናልባት ምን አድርገሃቸው ነው? 😄🙏🙏🙏
Enamesegenalen tolo tolo video beteleken arjf new
እጅግ በጣም አስገራሚ በጣም ደስ ብሎኛል እድሜ እና ጤና ይስጥህ አሼ ክፍል 3ን በጣም በጉጉት እጠብቃለሁ ♥♥
Thank you, Thank you, Thank you, INDEED 💝 🙏
Degagme new nsemawko ashe endet tekami tmhrt endemseten egziabher chemro Ystln 🙏
❤❤God bless you ,you stand to wake up your generation,Specially you focus on our Subconscious Mind❤ Long Live Ashie❤❤❤❤
በጣም ድንቅ ሀሳብ ነዉ በዚሁ ዙሪያ ፕሮጀክት እየሰራሁ ሰለሆነ ሰብኮንሽየስ ማይንድ እንዴት መጠቀም እንዳለብን ብትነግረን
የተፈጠርንበትን አላም፣እራይያችንን ለማወቅ እንዴት እንችላለን ??መንገዱን ብትመራን።ሁሉንም መሆን የመፈለግ አባዜ አለብኝ።እባክህ በዚህ ዙሪያ ያሉ ነገሮችን አውራን። እናመሰግናለን
❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ።አሁንም እውቀትህን ይጨምርልክ።
እግዚአብሔር ይስጥልን እረጅም እድሜና ጤና ከስኬት ጋር ያድልልን።
የአሼ ትምህርት በጣም ትክክለኛ እና የሚሰራ ነው።
“Again I say unto you, That if two of you shall agree on earth as touching any thing that they shall ask, it shall be done for them of my Father which is in heaven.”
- Matthew 18:19 (KJV)
እናመሰግናለን ግን ላይክ አድርጉ ይህንየመሰለ ትምህርት ሰቶን እኛም የቻልነውን እናድርግ ላይክ የቸለ ሰው ደግሞ ሽር አድርጉ መምህር አሸናፊ ከልብ እናመሰግናለን
Have a blessed Sunday morning to impact seminar team members 🙏 from Kampala.
Kampala, Please I want your email
እናመሰግናለን ለማይጠገበው ትምህርትህ
የሚገርም ነው!!!!!!!!!!!!እድሜህን እ/ር ይባርከው !!!!!!!!!!!!!!
አሼ መልካም መምህር!!!
ይሄ ''''እንስሳ''' የሆነ ሰውነቴን መግራት ጀምሬያለሁ። እርሱ የሚለኝን እሰማ ነበር አሁን በቁጥጥር ውስጥ አስገብቻለሁ።
ስለ pain body አስተምረን።
I love you 😗
I appreciates you strong man. በስራ ላይ ሆነን ማለትም በገሀዱ አለም ሆነን እንዴት አድርገን አዌርነሳችንን ወደ ፖቴንሺያሊቲ ማምጣት ይቻላል ከሰዎች ጋር አያጋጨንም ወይ?
Very helpful information about images many thanks
አሼ በጣም አስተማሪ ቪዲዮ ነው ፈጣሪ ዕድሜና ጤንነት
ይስጥልን።
ቪዲዮችን ቶሎ ቶሎ ብትጭኑልን ደስ ይለናል።
በጣም አሪፍ የሆነትምህርት ነው እናመስግናለን እግዚአብሔር ያክብርህ
watching you from Germany and got wisdom . Txs alot
ድንቅ ሰው😘
በጣም ድንቅ ነው
More and More respect ...I found it as the amazing secret of life...sucrete of succes , health etc
Thank you it's absolute true. ❤️❤️❤️❤️
Manyazewal ye Ashenafi microphone teshekami endenebere yemyawk man new…Ashe is the real one
ምን ችግር አለው ዋናው አሁን ያለበት ቦታ ነው ወንድሜ ማኔ ደሞ ሁሌ አቶ አሸናፊን ሳያደንቅ ሳያመሰግን አይልፍም ። ቁምነገሩ ያለበት ቦታ አለመገኘቱ ነው ። ማኔ የሚገርም ብቃት ያለው ገና ብዙ የሚሰራ ወጣቱን የመለውጥ ምርጥ ሰው ነው ።
Thanks ashe you are amazing 👏 ❤️
እረ አድስ ፊድወ ልቀቁልን በናፍቆት አለቅነኮ
Thanks አሹ
I am blessed to be created as a humanbeing and know about myself at this level! No other creature has the opportunity to know, understand about themselves! God bless u! Thank u!
በረታ መምህር
ግሩም ትምህርት
አመሰግናለሁ ተባረክ!
Thank you ❤🎉
Good job!!keep it up!!
I am waiting for yesterday question's answer.
Ato fetari yibark
Thank you true lésion keep the god kpb
You are so extremely amazing
Our dearest, Thank you so much I shared it on FB , many ppl needs this
አመሰግናለሁ በጣም አሸናፊ
እጅግ በጣም ከልብ እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
You're a very wonderful person❤❤may God bless you❤❤
እናመሰግናለን በብዙ ተባረክ
Amazing!
አቶ አሸናፊ.ታዬ እናመሠግናለን👍🙏
Thank you thank you❤❤❤
You are amazing teacher
Amazing training, I really like your seminars.It’s incredible and eye opening!!!
እናመሰግናለን።I love your vedio ❤
Thank you Mr. Ashenafi Taye for your inspirational impact seminar. What is the basic difference and similarities among imagination, vision and meditation?
Thank you for sharing
Thank you so much , my model
thank you 🙏
0ne day; I hope I will meet you in person; & attend your seminar ❤
❤❤❤❤thank you
#ashu betam ameseginalew
Thank you so much.
ፈጣሪ የስራህን ይስጥህ
Good job!
Betam migerm new gn leseminaru mekafel lemifelg mesfertu bitakafulin mirt new
Wagaw,botaw,lesin ken endemiwesed
እኔ ሁሌ እማራለሁ ግን ምን እንደተረዳሁኝ አይገባኝም!
Thank u
laka enegar hulum nager ale ( subconscious)
Wuuuuuuuuuuuu....era wuuuuuu btm nw makebrk ymr betm bka mnm alalkm gobz neh berta adama negn gn betastmrgn des yelgn nbr
🙏
your motivation is so amazing please inform your training center address
You can read it at the end scene of this video.
How can I contact Mr. Ashenafi pls
❤❤❤
Thank you.