Pastor Chere, we can't thank you enough...you are giving your generation the key to understand areas of confusion, misunderstanding, missinterpritations...what can I say? If this world is bad enough where things are falling apart, out of social values, ethics, beliefs and we are on the edge to give up on everything, the almighty GOD sent you here for the countless reasons I can't even start mentioning here. All the blessings! ❤️❤️❤️ words can not describe how I feel when I always hear your speechs. @ Bernabas, knowing who to invite as your guest is one thing and selecting the question/discussion areas is another level. I never watched/ followed your programs except some of the funny ones but these couple of sessions gave me a good understanding on how matured and wise journalist you are...big respect👏👏👏 good job!! You gave me one more reason to stick with social media, check UA-cam channels...unlike most of the sites who spreed hatred, gossip and all disrespectful issues. Thank You!!
Such a good interviewer and a great & well informative respond from pastor Chere🙏 may God bless you please my orthodox fathers and preachers take a note and educate this generation about marriage cos now a days everybody wanna get married with the church ceremony and all that but do they really know the meaning, the rules and the commitment that comes with it is my question God bless you all 🙏
ፖስተር ቸሬ እናመሰግናለን 🙏
በርናባስ ብጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት ::
አንተን አለመዉደድ አይቻልም❤እግዚአብሔር ይመስገን በወጣትነቴ ያንተን ት/ት በማግኘቴ እድለኛ ነኝ❤🙏
የማቱሳላን እድሜ ላንተ ተመኘው ወጣቶች ላይ በሚገባ እየሰራክ ነው ኑርልን!!!❤❤❤
😊
😊
❤🎉😊😊😂❤@@zeharajuhar4332
ፀጋ የበዛልህ ባቢ አባቴ ቤቴን በእግዚአብሔር ቃል በብዙ አትርፈህልኛል። በጣም ነው የምወድህ ከኔ ልጆቼ❤
ወላሂ እንዳንተ አይነት ተፅኖ ፈጣሪ ቤተሰብ ላይ ሀገር ላይ የምትሰራ መልካም ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ በቃ ታስፈልገናለክ
ብዙ የሃይማኖት ሰባኪዎች የተዉትን ነገር ነው እያስተማርክ ያለሀው ::ከሌሎች የሃይማኖት መምህር የሚመቸኝ ነው !!!
በትክክል
ፓስተር ቸሬ አንተ ልዩ የህዝብ በረከት ነህ:: እግዚአብሔር ቅዱስ መንፈሱ ያፈሰሰብህ ጸጋው የበዛልህ ነህ:: ኑርልን🙏🏽
በእውነት ድንቅ ጊዜ ነበር ተባረኩልኝ እወዳችኋለሁ pastor chera እናመሰግናለን እንወድሃለን God blessed you more and more blessing ❤🔥
የአንተ አይነቱን ፓስተር ቸሬ ሺ ያብዛልን የትውልድን ውድቀትን ለመታደግ ነው ፈጣሪ አንተን የሰጠን
ፀጋው የበዛለት ቸሬ አሁንም ያብዛልህ ፀጋውን ተባረክ በርናባስ ተባረክ ጥሩ ሰው አቀረብክልን
በጣም የምወድህ ፓስቴር ቻሬ ፣ባርናባስ ተባረክልን ይህን የመሰለ በሳል ሰው ስላአቀረብክ
I love pastor Chere. He is very natural. Be blessed
ተባረክ እውነትህ ነው እናቶች በደብ ይስሙ አንተን አለማድነቅ አይቻልም በጣም በጣም ነው ያንተን ትምህርት በፍቅር ነው የምሰማው❤❤❤❤
ዋው ፖስተር ቸሬ ዘመንህ ይመለምልም!!!! በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው የሰማ ተጠቀመ፡፡
ጠያቂው በጣም ጎበዝነህ በጣም ተዘጋጂተህበታል አስፈላጊ የሆኑ ጥያቄዎች ነው ያዘጋጀህው ጎበዝነህ ወላሂ
He is kame
ጌታ እየሱስ የተመሰገነ ይሁን ፓስተር ቸሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይጨምርልህ እንዲሁም በርናባስ ተባረክልን አሜን ።❤❤❤
አይ ቸሬ ግሩም የሆነ ንግግር ነው የምትናገረው ተባረክ። ማህበረሰባችን በደንብ መማር ይኖርበታል
ጋዜጠኛ በርናባስ እጅግ እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ ወደዚህ በመምጣትህ ደስ ብሎኛ የእርቅመአድ የርጅም ጊዜ ተከታይ ነኝ እናመሰግናለን ።
👍👍👍🥰🥰🥰🥰👌
እኔ የእርቶዶእሰ እምነት ተከታይ ነኝ ፓሰተር ቸሬ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርክ ቀሪ ዘመንክ ይባረክ አንተ ትውልድን አንቂ
ይሄን ፓስተር በጣም ነው ሚወደዉ ምክሩ በጣም ጠቃሚ ነው በተለይ ላሁን ዘመን ሴቶች
ዊ ፓስተር ቼሬ ባርኬህ ባርኬህ ምን እደምል አላቅም ዘመንህን ሁሉ ተባረክልኝ
ፓስተር ቸሬ ብጣም እናመሰግናለን ገራሚ ሀሳብ እኮ ነው ያለክ ድንግልን ንግግርህ ብዙ ነገሮችን ነው የሚቀይርልኝ በብዙ ተምሪያለሁ በያንዳንዱ ንግግርህ ትላንት እንዳንተ ያለ ሰው ባቅ ብሰማ ዛሬ ያለሁበት ቦታ አልሆንም ነበር ነገዬን በብዙ እያስተካከልኩኝ ነው
ያሰላም
እረ ኢትዮጵያ ያሉ ወንዶች ይህንን ትምህርት ይከታተሉልን የወንድ ሴት ናቸው።
ፓስተር ቸሬ ሁሌም ካንተ ብዙ እንደተማርኩ እና እንደየጠቁምኩ ነው ተባረክልን በጥሩ ሰአት ያንተን ትምህርቶች በመማሬ እድለኛ ነኝ
Berni Ur Question are amazing Keep Shining Bro🙏🙏🙏
Pastor Chere be blessed u r blessing of our Generation
Paster you are always on point thank you !
ፓስተር ቸሬ ተባረክ ጥሩ ነው በርታ የብዙዋችን ቤት እየሰራህ ነው
በጣም ደሥይላል መልክትህን ተግባሪ ያድርገን❤
በእውነት በጣም እናመሰግን አለን 🙏
The best pastor in town. Chere 🎉🎉🎉 . Tebarek abo. Orthodox negn betam mulu sew mulu astemari ke ewket ga.
ፐስተር ቸርዬ ተባረክልኝ
What a great interview!! God bless you both!!❤️🙏🏾
ጥሩ ጥያቄና መልስ ነው በትክክል በአንድ ሐይማኖት ሆነው ትዳር ያልመስረቱ ስዎች በጣም ከባድ ነው አንድ እምነት ኖራቸው አንደኛው ቀዝቃዛ ከሆነ እንካን ብዙ ጭቅጭቅ አለው አስተማሪ መልዕክት ነው ለሁሉም እምነት🙏🏾❤️
በጣም ደስ ይላል
በጣም እምወደው ፓስተር ነው እናመስግናለን
ይመችህ ፖሰተር ቼሪ ጤና እነ ረጅም እድሜ ይሰጥልህ🙏🙏🙏🙏
Pastor chere you are a blessing to us 🙏
በመጀመሪያ ለጠያቂው እናመሰግናለን
በጣም ወሳኝ ጥያቄ እናመሰግናለን "!
Thank you so much paster Chere! you’re Amazing preacher I really appreciate you
Good Advice, Truth is always truth
Chereye ❤ emigerm sew lehulum ena hulum religion yewiwedew. Endeh new enji ketefeteru ayker. Amlak dekamehen yekuter
ፓስተር ቸሬ ስወድህ እኮ ዘመንህ ይባረክ
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Pastora chere, amazing God bless your me Looking always up for the best ❤️💯👂🏻👈👍👌❤️❤️❤️🇨🇬👆
ጎበዝዝ ጥሩ ነው ትምህርትህ
በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ተባርከ ቸሬ
Thank you pastor cheri e/r agelegelotehen yebarek
Cheriye be ewunet zemenik yibarek,,ante malet geta yeseten mekari abatachin nek😍😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏
So amazing message pastor Chere keep standing for generations May the grass of our father God upon you infinitive +infinitive 🙏🙏🙏
We need like this interview more and more. Blessed all of you guys!!!❤️❤️❤️
ውይይ... እኔ ተጨቅጭቄ አለኩ፣ ፍቅር የሌለው ትዳር ለሠው እና ለቤተሰብ ብዬ ኣላገባም።
ሠው መረዳት ያለበት ፣ የሁሉም ህይወት አንድ አይደለም። የራስ ፋላጐት ይለያያል።
paster chere betam new makeberk kelbe new yadametku enamesegnaln alah rejm edme ystk
Betam enamesegenalen pastor cheri
Betam new yemiwedih yemakebrih pastor chere .
ፖስተር ቸሬ ሺ አመት ያኑርህ
እናመሰግናለን መምህር ቸሬ ❤️
Yereket fiker tekekel aydelm ❤ tebarek hulu yetenagerkew menem yemiwetalt yelm ❤
አራዳ ነው ግልጽ ነው በራሱ የሚተማመን ምርጥ ሰው ነው ቸሬ። ለ ዚህ ዘመን ወጣት ትመጥናለህ።
እናመሰግናለን 🙏
በርናባስ ብጣም ጥሩ
You are amazing guy!!! In every aspect of life you are amazing!!! God bless you!!
Betam des yemil timirt new geeta yibarek
So wonderful speech God bless you guys
Pastor Chere, we can't thank you enough...you are giving your generation the key to understand areas of confusion, misunderstanding, missinterpritations...what can I say? If this world is bad enough where things are falling apart, out of social values, ethics, beliefs and we are on the edge to give up on everything, the almighty GOD sent you here for the countless reasons I can't even start mentioning here. All the blessings! ❤️❤️❤️ words can not describe how I feel when I always hear your speechs.
@ Bernabas, knowing who to invite as your guest is one thing and selecting the question/discussion areas is another level. I never watched/ followed your programs except some of the funny ones but these couple of sessions gave me a good understanding on how matured and wise journalist you are...big respect👏👏👏 good job!! You gave me one more reason to stick with social media, check UA-cam channels...unlike most of the sites who spreed hatred, gossip and all disrespectful issues. Thank You!!
Ere Abeba yet nesh ? Agebash inde ?
ቼሬ ተባረክ❤❤
geta eyesus yibarki betam timirtk des yilal bizu ewqet agignchebetalew
Great and insightful discussion.
Amen Amen Amen Tebareki 🙏
ዋው በጣም ድንቅ ስንቅ ነው
Bernye betam akebrhalehu ewedhalehu pastern bitagenagneg❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰለም pastor ቀጥርህን ላክልኝ የሚጠይቅህ ነገር አለ.thanks
what such a great conversation btam ds yilal egziabhair yistelen
በትክክል፡፡
Thankyou for telling the right thing in a simple to go way.
ዘመንህ በብዙ ተባረክ የት ነበርክ አሁንም አልረፈደብኝም ጌታ ብድራትን ይክፈልህ
pasetere chereyee geta zemenhen yebarekew tsegawen yabzalek.❤❤❤
ፈጣሪ የሚወደው መስጠትን ነው ያለህን ስጥ "
Wow you are great plåster Cherenet Egziabeher kantegar newo💚💛❤
I love you cherye may God bless you❤😘
Thank you bro 🙏
Amen Amen tebareku 🙏❤️
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን በጣም አስተማሪ መልእክት ነው እናመሰግናለን
በርታ ወንድሜ ቤተሰብ አድርጌሀለሁ ቤተሰብ እንድታረገኝ ጋብዤሀለሁ🙏🙏👍👍👏👏
I'm really thank you full I'm learning something and u make me stronger I love it advice for us God bless you 🙏
ABSOLUTELY IT'S TRUE MAN OF GOD SENIOR PASTOR CHERNET::
ፓስተር ቸሬ እኛም እንወደሀለን
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ።
እግዜር ያክብርልኝ ቸሬ ወጣትነትን እድናቅ ካረጉን ጥቄት ሰዎች መሀል አዱ ነህ ክበርልኝ
Waaaaaaaaaaw praise God,,,,,, amazing time,,,,,bebizu tebareku,,,,,, betam inameseginalen ❤️❤️❤️🙏🙏🙏👏👏👏
mnew salageba bawekuhe nuro hywete aybelsheme neber
I appreciate you so much
God bless you🙏🏿❤
ፓስተር ቹሬ አቦ ያኑርህ
Endew allah yesteh yeha mehaberseb bemayagebaw segeba new betam gezewen masalfew
u are amazing pastor !
ABSOLUTELY OH YES MAN OF GOD SENIOR PASTOR CHERNET::
ur so uniqe paster cherea i aperciate ur tiktok ,ur mind fetari yebark
Aebo. Tebark❤
ፓስተር ቸሬ በጣም ምርጥ ሰው 🥰🥰🥰🥰
Great !
የኔማሬእዴትነውየምታምርው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Such a good interviewer and a great & well informative respond from pastor Chere🙏 may God bless you please my orthodox fathers and preachers take a note and educate this generation about marriage cos now a days everybody wanna get married with the church ceremony and all that but do they really know the meaning, the rules and the commitment that comes with it is my question God bless you all 🙏
ኦርቶዶክስ ነኝ ፓስተር ቸሬን አስተምሮው ይመቸኛል በተለይ ለወጣቶች
እናመሰግናለን
Pastr betami aestmr new betami aemsgnlw
Paster cher betam turu tmhrt new le wetatu