Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ውይይይይ ሳሚርዬጋ መደወላቹ በጣም ደስ ይላል የኔ ቆንጆ የእውነት እግዚአብሔር መልካም ነው እየፀለይኩልሽ ነበር የልጅሽ የሚወዱሽ እናትሽ ባለቤትሽ አምላክ እግዚአብሔር በምህረት ይመልስሽ በድጋሜ እንደምትቀርቢ ተስፋ አለኝ አይዞሽ
ua-cam.com/video/z9iEriQredk/v-deo.html👈
እግዚአብሔር ይማርሽ ህክምናሽን ጨርሰሽ ዳግም ለምስክርነት ያብቃሽ ድጋሚ ፈጣሪ ትንሳኤሽን ያብስረን ልጅሽን ታናሽ ታናናሽ እድትተኪለት ዘወትር እንማልድልሻለን አትጠራጠሪ እግዚአብሔር ከነገሮች ሁሉ በላይ ነዉ አይዞሽ አይዞሽ አይዝሽ 👏
እኛ ሰወች ፀሎት ማድረግ እንጅ መማለድ አንችልም መማለድ የምትችለዉ ጌታን የወለደች ድንግል ማርያም መላአክት ብቻ ናቸዉ
@@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ መማለድ መለመን ነዉ ሌላ ትርጉም የለዉም እናቱ ፡ የቤተክርስቲያንሽ ትምርት ጠንቅቀሽ ተማሪ
@@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ አረ እፈሪ አንች እራሰሸን መላክ አረገሸ ነዉደ የምታሰቢዉ ምኗ ነሸ እኛ ሰወች መማለድ አንችልም የኛ ምልጃ ለእግዚአብሔር አይቀርብም ፀሎት ማድረግ ነዉ እሰቲ የትኛዉ ትምህርት ነዉ ሰወች ይማልዳሉ የተባለዉ ምልጃና ፀሎት ለይተሸ እወቂ እኛ መማለድ አንችልም አማላጅዋ ቅድሰት ድንግል ማርያም ናት እኛ ደግሞ እንደሷ ንፁህ ወይም ቅዱሰ አይደለንም
ሰዎች በመፅሃፍ ቅዱስ አልማለዱም እያልሽ ነዉ 😁ሆ የትኛዉ መምህር እና ሰባኪ ነዉ መማለድን ከፆለት ጋ አገናኝቶ የሰበከሽ
ባጭር አማርኛ ልጠይቅሽ ፡አምላካችን ሆይ ሀገራችንን ሰላም ታደርግልን ዘንድ ዘወትር እንማልዳለን ካልን ምን ማለታችን ነዉ ?
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል.... ሳምሪዬ ድምፅ ስለ ሰማሁ እጅግ ደስ ብሎኛል... የረዳሽ ያገዘሽ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏ጨርሶ ይማርሽ🙌 ያገሬ ደግ እሩሁሩሁ ህዝቦቼ ሆይ ክበሩልኝ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ፍቅሩን እንደሸማ ያልብሳችሁ🙌🙌🙌🙌🙌ሰይፍዬ ዘመንክ ይባረክ🙌🙌🙏🙏🙏😘😘
ከምርመራው መልስ እንድታቀርቡልን እንፈልጋለን ደህንነቷን ለማወቅ ሌላ መንገድ የለም
የድንግል ማርያም ልጅ ከአንቺ ጋር ይሁን በምህረት ይመልስሽ።
የኔ እህት ንግግርሽ አስለቀሰኝ ማርያምን መፅናናትሽ ድነሽ ሙሉ እና ዘላቂ ይሆናል ፈጣሪ አብሮሽ ነው አይዞሽ
ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች የነገው ቅዱስ ባለወልድ ህልማችን ዕውን ያድርግልን ለታመመ ምህረትን ላጣ ማግኘትን ለሀገረ ኢትዮጵያ ሰላምን ያብዛልን ውዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ
አንችም ወደ ቤታችን ጎራ በይ
አሜን አሜን አሜን የተወለድኩበት ቀን ነው ነገ
@@tirste2744 እይ ቻናሌን ለመቀላቀል ሞክሪ እያልኳት ነዉ አንችም ሞክሪ
@@Ghionmaleda እሽ ደምሪ ደምሬአለሁ
አሜን
ወይኔ እዴት ደስ ይላል አላህ አፊያሽን ይስጥሽ የኔ እህት በሰላም ድነሽ ከልጅሽ ከቤተሰብሽ ይጨምርልሽ
አይዞሽ የአብርሀም የይሳቅ የያዕቆብ አምላክ ይከተልሽ ታምራት ይሁንልሽ እህቴ
የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሚበላው ቆርሶ የሚያካፍል ደግ ሕዝብ ነው እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሕዝብ ይባርክ ❤❤❤
ሳምራዊት እህቴ አላህ ያሽርሽ ያረብ እኔ ካየሁሽ ጀምሮ በጣም አዝኛለሁ ሳምሪየ ድነሽ ለምስጋና አላህየ ያብቃሽ ያረብ ዱአ እያደረጉልሽ ነው
እሰይ እንኳን ያሰብሹ ቦታ በሰላም በጤና ደርሰሽ ተመለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እመብርሃን ከጎንሽ ትሁን
እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ የእርድሽ
Thanks God
My dear sister May the lord blessings and healing be with you. Sending you my love and prayers 💚💛❤️
" እውነተኛ ታላቅነት ከውስጥህ የሚመነጭ እንጂ ማንም የሚሰጥህ አይደለም "🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ይመስገን ሳምሪየ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ 👏💚
ፈጣሪ በመንገድሽ ሁሉ ቀድሞልሽ የጠየክሽውን ጤናሽን መልሶልሽ በደስታ እንደምትመለሺ አምናለው ሳምሪ ፈጣሪ ይቅደምልሽ
እፉፉፉ አላሀምዱልላይ ምስጋነ ላአላመቱ ጌታ ምስጋና ይገበክ የረብ አሁንም ሙሉ ጤናሽን ይዛሽ ተመላሽልን የኔ ውድ እሻ አላህ በአላህ ፍቀድ ሰላምሽን ይዘሽ እድምትመለሺ ሙሉ ተስፋ አለኝ
ፈጣሪ ለልጅሽ ሲል ጨርሶ ይማርሽ የኔ እህት አይዞሽ
እመቤቴ ማርያም ትማርሽ እህቴ
ድነሽ ደግሞ ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ለማቅረብ ያድርስሽ የኔ እህት ሰይፉም ድና ስትመጣ አቅርባት 🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
ኢንሺአላህ አላህ ይከተልሸ ጤንነትሸ ተመልሶ ድምፀሸን ለመሰማት ያብቃን
ኸረ ልባችንን ሰበረች እኔ ከፊቴ ሁሉ አልጠፋ ብላኝ ተቸግሬ ነበር ብዙ ያየሁኝ ሰው ነኝ ግን ይቺልጅ ውስጥን በላችኝ አላህ አፊያ ያድርገት
Enes bety kewste endet tuta. Fetari yemarat
ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልሽ እህት
ኢንሸአላህ ድነሽ በሰላም ለሀገርሽ +ለ ቤተሰቦችሽ ያብቃሽ የኔ እህት ገና ወጣት ቆንጆ ሴት ነሽ አቦ ፈጣሪ ይርዳሽ✍️
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽድነሽ እንደምትመጨ ተስፉ እናረጋለን እመብረሃን ትከተልሽ 💚💛❤️✝️👏
Amen
እህት ደምሩኝ እመልሳለሁ
እግዚአብሔር ያድንሻል አይዞሽ የኔ እህት ድነሽ ለመምጣት ያብቃሽ የኔ ናት ተመስገን ማለት ነው
የኔ እህት እግዚአብሔር የሚሳናው የለም ይምርሻል ተስፍሽን በጌታ ጣይዉ እንፀልያለን መልካም ይሆናል ቸር ያሰማን ጌታ ከአንች ጋር ይሁን በማንኛውም ቦታ 🙏🙏🙏🤗🤗💕
ስለሁሉምነገር፣እግዝያብሄር፣ይመስገን፣እህቴ፣መጨርሻሺን፣ያሳምርልልሺ፣ጨርሶ፣ይማርሺውደ
Glad to hear you Samriye 💚💛❤️
እግዚያብሄር ይማርሽ የኔ እህት!!
መልካም ዜና ያስማን 🙏
ዘ ዊኬንድ እኮ ልባም ኢትዮጵያዊ ነው ilove you ወንድሜ ዘ ዊኬንድ አቤሎ በጣም ገራሚ ውጣት ነህ የኔ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳምሪዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 🙏❤️❤️
ሳምሪዬ እመቤቴ ማርያም ትከተልሽ አይዞሽ ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ።
እያሰብኳት ነበር ጌታ ይርዳሽ ከልጅሽ ከቤተሰብሽ ሰልም ያገናኝሽ🙏
ሳምሪ በሠላም ህክምናሽን ጨርሰሽ ጤንነትሽ ተመልሶ በድጋሚ ድምፅሽን ለመስማት ያብቃን እመብርሃን ትከተልሽ።
ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይቅደም መላክቱች ይማሩሽ
አቤል ተስፋዬን ስወደው ከልቤ ነው ምርጥ ልብ ያለው ኢትዮጵያዊ ነው ማንነቱን ያረሳ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤
አመቤቴ ድንግል ማርያም ትከተልሽ ፈፅማ ትማርሽ በሰላም ከቸርወሬጋር ወዳገርሽ ትመልስሽ 🙏🙏🙏
እመብርሃን ጨርሳ ትማርሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር በጤና ታገናኝሽ አይዞኝ
በእግዚአብሔር እምነት እና ተስፋ አድርጊ ሳምራዊት እርሱ ነው ዋናው ሌላው የእግረ መንገድ ጉዳይ ነው "የእግዚአብሔርን መንግስቱን እና ፀድቁን ፋልጉ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችኋል" እንደሚል መ/ቅዱስ ።
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
በ ምክንያት ነው የመወደው THE WEKEND ❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ከበሽታሽ ድነሽ መተሽ ለምስጋና ያብቃሽ ጨርሶ ይማርሽ ልጅሽን ተመልሰሽ ለማቀፍ ያብቃሽ የሁሌም ፀሎታችን ነው
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሸ
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ
ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ደማችን ደም ማንም አይለየንም አገራችን ሰላም
እግዚአብሔር ይቅደምልሽ የኔ ምስኪን ጌታ ኢየሱስ ከአንቺ ጋር ይሁን🙏
ሳምሪ በእውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው በዝህ እድሜሽ ካንሰር አይገባሺም ነበር ግን እግዚአብሔር የወደደውን ነው ያደረገው እና አትመመኝ አይባልም ማረኝ ነው እንጂ ድነሽ ለማመስገን እንደምትመለሺ ተስፋ አለኝ አይዞሽ እህቴ🙏
የድግል ማርያም ልገጀጅ ምህረቱን ይላክልሽ የልጅሽ አምላክ ይርዳሽ አይዞሽ ትድኛለሽ
ሳምሪ ያመነ ይድናል ኣይዞሽ እህት from Eritrea
እመብርሀን ትክተልሽ ድነሽ ለልጅሽ ትመልስሽ 🤲🤲
እግዚአብሔ ይርዳሽ እህቴ ትድኛለሽ 🙏🙏
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
እመብርሀን ትርዳሽ እናትዬ
እግዚአብሔር ይመስገን ሳሚሪ ደግሞ ዳግም ድነሽ ለምስገና እንደምትመጪ ተስፋ አለኝ ።
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እህት ደስ ይላል በሰላም ገብተሽ ከመዳኒትሽ ጋር ያገጣጥምሽ ለልጂሽ ለቤትሽ ያብቃሽ
እግዚአብሔር በሕክምናው ቦታ ቀድሞ ይጠብቅሽ አይዞሽ ያድንሽ
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ጌታ ይፈውስሽ የኔ ቆንጆ
እግዚአብሔር ይመስገን !
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እኛም ድነሽ ለማየት ያብቃን።አሜን
እግዝያብሔር ይማርሽ እህቴ በፈውስ ይመልስሽ በነገር ሁሉ ከፊት ይቅደምልሽ
እግዚአብሔር በሰላም ይመልስሽ
የኢትዮጵያ ለመረዳዳት አንደኛ ናቸው
እዉነትኛዉ አምላክ ሙሉጤናሺን ይመልሰዉ
ፈጣሪ ምሮሽ ድነሽ እንደምናይሽ ተስፋ አለኝ አምላክ ይምርሻል አይዞሽ ለአምላክ የሚሳነው የለም
እሰይ እልልልልልል ሳምሪዬእንኳን ለዚህ አበቃሽድነሽ ተሽሎሽ ደሞ ለልጅሽ ለቤትሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ እላለውሰሞኑን ኢንተርቪሽን ካየው በዋላ ሳስብሽ ፀሎት ሳደርግልሽ ነበር::እመቤቴ አሁንም ካንቺ ትሁን::እሷ በሄድሽበት ትከተልሽ::እላለው::ይኢትዮጵያ አምላክ ይርዳሽእንደተሻለሽ ነው የተሰማኝያገዙሽም ሁሉ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃቸውእሰይ ተመስግን::
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሸ🙏እርሱ ሁሉን ይችላል
ሳምርዬ ድነሽ ተመለሺልኝ ፣ የልጅሽ አምላክ እሱ ይቅደምልሽ፣!!!!
ዶክተር አብያችን በመምጣቱ ደስ ያላቹ ላይክ አርጉ
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እመቤታችን ይረዳሽ ለልጅሽ ብላ ምንም ለማያውቀው ህፃን አምላክ 🇪🇹❤❤❤❤🙏🙏🙏
እህታችን ፈጣሪ ይማርሽ እዚህ ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ በእያላችሁበት ሰላም ያብዛላችሁ። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ🙏 እኛም ቅን ሀሳቦች የምንገልጽበትን ቻናል ተቀላቀሉ ኢትዮጵያን
አሜን አሜን አሜን
God is good all the time, good luck my dear God will be with u, just trust in god🙏
እግዚአብሔር ይማሪሽ እህቴ
እግዚአብሔር በምህረት እጁ ይዳብስሽ ከሙሉ ጤንነትጋ ይመልስሽ🙏
አየዞሽ የኔ እህት አላ ያድንሻል ኢንሻአላህ ድነሽ ድነሽ ትመለሻለሽ አይዞሽ እራስሽን አታስጨንቂ
አላህ ወደ ቀድሞው ጤናሽ ይመልስሽ ገና አፍላ ወጣት ነሽ ታክመሽ በጤና በደስታ ለሀገርሽ ያብቃሽ
እመብርሃን ትዳብስሽ ጨርሶ ይማርሽ
እግዚአብሔር ይከተልሸ
እመብረሃን ትማርሽ እህቴ ድነሽ ነው የምትመለሽው
ፈጣሪ በደስታ ትመልስሽ እመቤቴ ልጅሽን አቅፈሽ ለቁምነገር እድታደርሻት ትርዳሽ የጌታዬ እናት ቅድስት ድንግልማርያም
እግዚአብሔር ተጨምሮ ይማርሽ🙏🙏🙏 በሠላም ተመለሽ
ፈጣሪ ይማርሽ እመቤቴ ማርያም ትርዳሽ ድነሽ ለመመለስ ያብቃሽ የኔ እናት
ሳምሪ የእኔ ውድ እግዚአብሔር ይማርሽ
ሳምራዊት አላህ ጤናሽን አላህ ሰቶሽ በደስታ ሴፉ ፋታሁን ጋር ቀርበሽ ያሳየን ቆጆዋ እህታችን🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የኔ እህት ጨርሶ ይማርሽ ድነሽ ከቤተሰብሽ በሰላም ያገናኝሽ 🙏
እግዝኣብሄር ካንተ ጋራ ይሁን።
እግዚአብሔር ይማርሸ ሳምራ
ሳምርዬ ድነሽ ለልጅሽ ለአገርሽ ያብቃሽ አላህ ይርዳሽ
አላህ ይማርሽ አፊያ ሆነሽ ያሳየን አይዞሽ እህቴ
አላህ ያሽረሽ እህቴ
አይዞሸ ትድኛለሸ የልጅሸ አምላክ ይምርሻል ተሰፋ አትቁረጪ እናትሰ እናት ናት ባለቤትሸ አንችን የገለጠበት አገላለጰ በጣም የሚገርም ነው ጌታ ላንተም ሲል ይማርልህ
እህታችን ሳምራዊት ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትዳብስሽ እግዛብሄር ምንም አይሳነውም ጨርሶ ይማርሽ በፀሎት በርቱ ፀበል ጠጪ እምነትም ተቀቢ እግዛብሄር በሄድሽበት ይከተልሽ የኔ እናት ድነሽ ለመስማት ያብቃን
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ።
አልሀምዱሊላህ ደስ ይላል አላህይማርሽ የኔእህት
ፈጣሪ ይማርሽ
ጨርሶ.ይማርሽ.አህታለም.መድሃኒአለም💚💛❤
ውይይይይ ሳሚርዬጋ መደወላቹ በጣም ደስ ይላል የኔ ቆንጆ የእውነት እግዚአብሔር መልካም ነው እየፀለይኩልሽ ነበር የልጅሽ የሚወዱሽ እናትሽ ባለቤትሽ አምላክ እግዚአብሔር በምህረት ይመልስሽ በድጋሜ እንደምትቀርቢ ተስፋ አለኝ አይዞሽ
ua-cam.com/video/z9iEriQredk/v-deo.html👈
እግዚአብሔር ይማርሽ ህክምናሽን ጨርሰሽ ዳግም ለምስክርነት ያብቃሽ ድጋሚ ፈጣሪ ትንሳኤሽን ያብስረን ልጅሽን ታናሽ ታናናሽ እድትተኪለት ዘወትር እንማልድልሻለን አትጠራጠሪ እግዚአብሔር ከነገሮች ሁሉ በላይ ነዉ አይዞሽ አይዞሽ አይዝሽ 👏
እኛ ሰወች ፀሎት ማድረግ እንጅ መማለድ አንችልም መማለድ የምትችለዉ ጌታን የወለደች ድንግል ማርያም መላአክት ብቻ ናቸዉ
@@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ መማለድ መለመን ነዉ ሌላ ትርጉም የለዉም እናቱ ፡ የቤተክርስቲያንሽ ትምርት ጠንቅቀሽ ተማሪ
@@ሀይልንበሚሰጠኝበክር-አ5ቐ አረ እፈሪ አንች እራሰሸን መላክ አረገሸ ነዉደ የምታሰቢዉ ምኗ ነሸ እኛ ሰወች መማለድ አንችልም የኛ ምልጃ ለእግዚአብሔር አይቀርብም ፀሎት ማድረግ ነዉ እሰቲ የትኛዉ ትምህርት ነዉ ሰወች ይማልዳሉ የተባለዉ ምልጃና ፀሎት ለይተሸ እወቂ እኛ መማለድ አንችልም አማላጅዋ ቅድሰት ድንግል ማርያም ናት እኛ ደግሞ እንደሷ ንፁህ ወይም ቅዱሰ አይደለንም
ሰዎች በመፅሃፍ ቅዱስ አልማለዱም እያልሽ ነዉ 😁ሆ የትኛዉ መምህር እና ሰባኪ ነዉ መማለድን ከፆለት ጋ አገናኝቶ የሰበከሽ
ባጭር አማርኛ ልጠይቅሽ ፡አምላካችን ሆይ ሀገራችንን ሰላም ታደርግልን ዘንድ ዘወትር እንማልዳለን ካልን ምን ማለታችን ነዉ ?
እሰይ እልልልልልልልልልልልልልል.... ሳምሪዬ ድምፅ ስለ ሰማሁ እጅግ ደስ ብሎኛል... የረዳሽ ያገዘሽ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏
ጨርሶ ይማርሽ🙌 ያገሬ ደግ እሩሁሩሁ ህዝቦቼ ሆይ ክበሩልኝ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ፍቅሩን እንደሸማ ያልብሳችሁ🙌🙌🙌🙌🙌
ሰይፍዬ ዘመንክ ይባረክ🙌🙌🙏🙏🙏😘😘
ከምርመራው መልስ እንድታቀርቡልን እንፈልጋለን ደህንነቷን ለማወቅ ሌላ መንገድ የለም
የድንግል ማርያም ልጅ ከአንቺ ጋር ይሁን በምህረት ይመልስሽ።
የኔ እህት ንግግርሽ አስለቀሰኝ ማርያምን መፅናናትሽ ድነሽ ሙሉ እና ዘላቂ ይሆናል ፈጣሪ አብሮሽ ነው አይዞሽ
ውድ የተዋህዶ ቤተሰቦች የነገው ቅዱስ ባለወልድ ህልማችን ዕውን ያድርግልን ለታመመ ምህረትን ላጣ ማግኘትን ለሀገረ ኢትዮጵያ ሰላምን ያብዛልን ውዶቸ አዲስ ጀማሪ ነኝ አበረታቱኝ
አንችም ወደ ቤታችን ጎራ በይ
አሜን አሜን አሜን የተወለድኩበት ቀን ነው ነገ
@@tirste2744 እይ ቻናሌን ለመቀላቀል ሞክሪ እያልኳት ነዉ አንችም ሞክሪ
@@Ghionmaleda እሽ ደምሪ ደምሬአለሁ
አሜን
ወይኔ እዴት ደስ ይላል አላህ አፊያሽን ይስጥሽ የኔ እህት በሰላም ድነሽ ከልጅሽ ከቤተሰብሽ ይጨምርልሽ
አይዞሽ የአብርሀም የይሳቅ የያዕቆብ አምላክ ይከተልሽ ታምራት ይሁንልሽ እህቴ
የኢትዮጵያ ሕዝብ ከሚበላው ቆርሶ የሚያካፍል ደግ ሕዝብ ነው እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሕዝብ ይባርክ ❤❤❤
ሳምራዊት እህቴ አላህ ያሽርሽ ያረብ እኔ ካየሁሽ ጀምሮ በጣም አዝኛለሁ ሳምሪየ ድነሽ ለምስጋና አላህየ ያብቃሽ ያረብ ዱአ እያደረጉልሽ ነው
እሰይ እንኳን ያሰብሹ ቦታ በሰላም በጤና ደርሰሽ ተመለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እመብርሃን ከጎንሽ ትሁን
እግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ የእርድሽ
Thanks God
My dear sister May the lord blessings and healing be with you.
Sending you my love and prayers 💚💛❤️
" እውነተኛ ታላቅነት ከውስጥህ የሚመነጭ እንጂ ማንም የሚሰጥህ አይደለም "🔥M2E🔥👈🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እግዚአብሔር ይመስገን ሳምሪየ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ እህቴ 👏💚
ፈጣሪ በመንገድሽ ሁሉ ቀድሞልሽ የጠየክሽውን ጤናሽን መልሶልሽ በደስታ እንደምትመለሺ አምናለው ሳምሪ ፈጣሪ ይቅደምልሽ
እፉፉፉ አላሀምዱልላይ ምስጋነ ላአላመቱ ጌታ ምስጋና ይገበክ የረብ አሁንም ሙሉ ጤናሽን ይዛሽ ተመላሽልን የኔ ውድ እሻ አላህ በአላህ ፍቀድ ሰላምሽን ይዘሽ እድምትመለሺ ሙሉ ተስፋ አለኝ
ፈጣሪ ለልጅሽ ሲል ጨርሶ ይማርሽ የኔ እህት አይዞሽ
እመቤቴ ማርያም ትማርሽ እህቴ
ድነሽ ደግሞ ለልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ለማቅረብ ያድርስሽ የኔ እህት ሰይፉም ድና ስትመጣ አቅርባት 🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
ኢንሺአላህ አላህ ይከተልሸ ጤንነትሸ ተመልሶ ድምፀሸን ለመሰማት ያብቃን
ኸረ ልባችንን ሰበረች እኔ ከፊቴ ሁሉ አልጠፋ ብላኝ ተቸግሬ ነበር ብዙ ያየሁኝ ሰው ነኝ ግን ይቺልጅ ውስጥን በላችኝ አላህ አፊያ ያድርገት
Enes bety kewste endet tuta. Fetari yemarat
ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልሽ እህት
ኢንሸአላህ ድነሽ በሰላም ለሀገርሽ +ለ ቤተሰቦችሽ ያብቃሽ የኔ እህት ገና ወጣት ቆንጆ ሴት ነሽ አቦ ፈጣሪ ይርዳሽ✍️
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ
ድነሽ እንደምትመጨ ተስፉ እናረጋለን
እመብረሃን ትከተልሽ 💚💛❤️✝️👏
Amen
እህት ደምሩኝ እመልሳለሁ
እግዚአብሔር ያድንሻል አይዞሽ የኔ እህት ድነሽ ለመምጣት ያብቃሽ የኔ ናት ተመስገን ማለት ነው
የኔ እህት እግዚአብሔር የሚሳናው የለም ይምርሻል ተስፍሽን በጌታ ጣይዉ እንፀልያለን መልካም ይሆናል ቸር ያሰማን ጌታ ከአንች ጋር ይሁን በማንኛውም ቦታ 🙏🙏🙏🤗🤗💕
ስለሁሉምነገር፣እግዝያብሄር፣ይመስገን፣እህቴ፣መጨርሻሺን፣ያሳምርልልሺ፣ጨርሶ፣ይማርሺውደ
Glad to hear you Samriye 💚💛❤️
እግዚያብሄር ይማርሽ የኔ እህት!!
መልካም ዜና ያስማን 🙏
ዘ ዊኬንድ እኮ ልባም ኢትዮጵያዊ ነው ilove you ወንድሜ ዘ ዊኬንድ አቤሎ በጣም ገራሚ ውጣት ነህ የኔ ኢትዮጵያዊ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሳምሪዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 🙏❤️❤️
ሳምሪዬ እመቤቴ ማርያም ትከተልሽ አይዞሽ ለእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ።
እያሰብኳት ነበር ጌታ ይርዳሽ
ከልጅሽ ከቤተሰብሽ ሰልም ያገናኝሽ🙏
ሳምሪ በሠላም ህክምናሽን ጨርሰሽ ጤንነትሽ ተመልሶ በድጋሚ ድምፅሽን ለመስማት ያብቃን እመብርሃን ትከተልሽ።
ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይቅደም መላክቱች ይማሩሽ
አቤል ተስፋዬን ስወደው ከልቤ ነው ምርጥ ልብ ያለው ኢትዮጵያዊ ነው ማንነቱን ያረሳ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤
አመቤቴ ድንግል ማርያም ትከተልሽ ፈፅማ ትማርሽ በሰላም ከቸርወሬጋር ወዳገርሽ ትመልስሽ 🙏🙏🙏
እመብርሃን ጨርሳ ትማርሽ ከቤተሰቦችሽ ጋር በጤና ታገናኝሽ አይዞኝ
በእግዚአብሔር እምነት እና ተስፋ አድርጊ ሳምራዊት እርሱ ነው ዋናው ሌላው የእግረ መንገድ ጉዳይ ነው "የእግዚአብሔርን መንግስቱን እና ፀድቁን ፋልጉ ሌላው ሁሉ ይጨመርላችኋል" እንደሚል መ/ቅዱስ ።
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ
በ ምክንያት ነው የመወደው THE WEKEND ❤️❤️
እግዚአብሔር ይመስገን ከበሽታሽ ድነሽ መተሽ ለምስጋና ያብቃሽ ጨርሶ ይማርሽ ልጅሽን ተመልሰሽ ለማቀፍ ያብቃሽ የሁሌም ፀሎታችን ነው
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሸ
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ
ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን ደማችን ደም ማንም አይለየንም አገራችን ሰላም
እግዚአብሔር ይቅደምልሽ የኔ ምስኪን ጌታ ኢየሱስ ከአንቺ ጋር ይሁን🙏
ሳምሪ በእውነት በጣም ነው የሚያሳዝነው በዝህ እድሜሽ ካንሰር አይገባሺም ነበር ግን እግዚአብሔር የወደደውን ነው ያደረገው እና አትመመኝ አይባልም ማረኝ ነው እንጂ ድነሽ ለማመስገን እንደምትመለሺ ተስፋ አለኝ አይዞሽ እህቴ🙏
የድግል ማርያም ልገጀጅ ምህረቱን ይላክልሽ የልጅሽ አምላክ ይርዳሽ አይዞሽ ትድኛለሽ
ሳምሪ ያመነ ይድናል ኣይዞሽ እህት from Eritrea
እመብርሀን ትክተልሽ ድነሽ ለልጅሽ ትመልስሽ 🤲🤲
እግዚአብሔ ይርዳሽ እህቴ ትድኛለሽ 🙏🙏
እኛ ጡዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌለኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚያሳጥብ አለ!! እና ሙሉ ጤናህን ለሰጠህ ጌታ ምስጋና ይገባዋል!!
ፕሮፋይሌን በመጫን ነው ዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ
እመብርሀን ትርዳሽ እናትዬ
እግዚአብሔር ይመስገን ሳሚሪ ደግሞ ዳግም ድነሽ ለምስገና እንደምትመጪ ተስፋ አለኝ ።
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን የኔ እህት ደስ ይላል በሰላም ገብተሽ ከመዳኒትሽ ጋር ያገጣጥምሽ ለልጂሽ ለቤትሽ ያብቃሽ
እግዚአብሔር በሕክምናው ቦታ ቀድሞ ይጠብቅሽ አይዞሽ ያድንሽ
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ጌታ ይፈውስሽ የኔ ቆንጆ
እግዚአብሔር ይመስገን !
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እኛም ድነሽ ለማየት ያብቃን።አሜን
እግዝያብሔር ይማርሽ እህቴ በፈውስ ይመልስሽ በነገር ሁሉ ከፊት ይቅደምልሽ
እግዚአብሔር በሰላም ይመልስሽ
የኢትዮጵያ ለመረዳዳት አንደኛ ናቸው
እዉነትኛዉ አምላክ ሙሉጤናሺን ይመልሰዉ
ፈጣሪ ምሮሽ ድነሽ እንደምናይሽ ተስፋ አለኝ አምላክ ይምርሻል አይዞሽ ለአምላክ የሚሳነው የለም
እሰይ እልልልልልል
ሳምሪዬ
እንኳን ለዚህ አበቃሽ
ድነሽ ተሽሎሽ ደሞ ለልጅሽ ለቤትሽ ለሀገርሽ ያብቃሽ እላለው
ሰሞኑን ኢንተርቪሽን ካየው በዋላ ሳስብሽ ፀሎት ሳደርግልሽ ነበር::
እመቤቴ አሁንም ካንቺ ትሁን::
እሷ በሄድሽበት ትከተልሽ::
እላለው::
ይኢትዮጵያ አምላክ ይርዳሽ
እንደተሻለሽ ነው የተሰማኝ
ያገዙሽም ሁሉ አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃቸው
እሰይ
ተመስግን::