Mashallah! May Allah reward you for your effort and time to share it for brothers and sisters like me living abroad . I was listening the Quran tafsir while I was in addis since our house was near fatah mesjid. I am really excited to attend from our ustaz again. May Allah help us to finish until the end. May Allah give u long life with health ya ustaz
May Allah bless you and your family. May Allah accept all your good deeds. May Allah protect you and your family from all kinds of evils. JazakaAllahu Khayran.
jzkh, May Allah reward shekh and give him long life. I also pray Allah for you to give you strength and ability to upload the complete Quran tefsir Ameen. I really was waiting for this day.
Jazakum allah hayer edime enet tene yistawat egem adimitan yamintakam yerigan ye jamam supscripe like bamedirage takatetalu batarafa ba yakanu yilakalin takatetey yiunilen sukaran
ማሻአላህ ግን በየቀኑ መለቀቅ አለበት በእንዲህ አይነት እስከ መቼ ሊቆይ ነው
በየቀኑ ይላክ የምትሉ በላይክ አግዙኝ ባረከላሁ ፊኩም
የተከበሩ ቤተሰባችን፣
ሱና መልቲሚዲያ፣ አድማጭ ተመልካች፣ ትምሕርቱን በጥንቃቄና በማስተንተን ይከታተለው ዘንድ በሳምንት ሁለት ቀን እንዲኪያሄድ አድርገናል።
በዚህም መሠረት፣ ዘወትር ረቡዕ እና ቅዳሜ በዚሁ ገጻችን ላይ የምናደርስ ይሆናል።
እናንተም ሼር በማድረግ እንድታግዙን ስንል በአክብርዎት እንጠይቃለን። እናመሠግናለን።
@@SUNNAHMULTIMEDIA በቴሌ ግራም በአውዶ አድርጉት
@@SUNNAHMULTIMEDIA እኔም እንደዛ ነው የምለው በሳምንት ሁለት ጊዜ አሪፍ ነው
@@fatumanurye9840 ሰላሳ ጁዝ በዚህ አካሄድ መቼ ሊያልቅ ነው ደሞ ተፍሲሩን ስናውቅ ቁርአን ለመሀፈዝ ገር ይሆንልናል ኢንሻአላህ ሰለዚህ ቶሎ ቁርአንን ለመሀፈዝ በየቀኑ በትንሹ 30 ደቂቃ ተፍሲር አሪፍ ነው ግን እነሱ በሳምንት ሁለቴ ስላሉ ምን ማድረግ እንችላለን እድሜያችንን ረዥም አድርጎልን የምንጠቃቀም አላህ ያድርግን
@@mohammedizedinmohammed7888 እነሱ ከሀገር ነው ያሉት ኔቶርኩም ለማስተላለፍም በፕሮግራም እንድሆን ነው እንጅ እኔ ሁሌ ቢሆን በጣም ደስተኛ ነኝ ወላሂ አላህ ተጠቃሚ ያድርገን ሁላችንንም ውድ እህት ወንድሞች አላህ ይጠብቀን በያለንበት
ሰለላሁ አለሂ ወሰለም
ማሻ አለሀ
ያረብ ቀጥተኛውን ምገድ ይምራን የሰውልጅ በሙሉ ያረብ ጀዛከ አሏሁ ኸይረን ኡስታዚ ባረከ አላሁ ፊኩም ዲንን የምትኻዲሙ በሙሉ ያረብ አላህ ኡምራቹሁን ያርዝምልን ያረብ
ጀዛክ አላህ ኡስታዜ
ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ኣልሓምዱሊላህ
ሞሻአላህ ረጅም እፍሜ አጤና ጋር አሏህ ይስጦት
Jezakumellah heyren
ዋለይኩመስውላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
Alah yakoyot rezem hayat yareb
ለኡስታዝ ረጂም እድሜ እና ጤና ሰጡዋቸው ሙሉ 30 ጁዙን እምንጨርሰው ያድርግን
ጀዛኸሏህ ኸይር ሸሁና
Mashaa Allah, betam dess yelal Allah yechemrlot skhachin
jezakeoah ya sheik
ጀዛኩም አላሁ ከይረን
ጀዛአከላሀ ኸይር
መሸአለሀ አለሀይጠብቃቾ
ጀዛ ከላህ ኸይር
ጀዘኩምለሁክይር
ጀዛኩሙሏ ኸይር ሸሁና
Mashallha jazakum allha heyre dis like metadergu Allha Qeleb Yestachu
Masha Allah
ጀዛከላህ ኽይር። አላህ ይጠብቀዎት
አላህ. ይረዳን.ቀጥተኘዉን.መንገደ.ይምረአነ
ጀዛኩም አላህ ኸይረን ያሸይኪ
Jezakumlah kheyran
ማሽ አላህ ሸህ ሙሀመድ ሃሚድን በጣም የምወደው የእውቀት ጎተራ ነው አላህ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጠው ።አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀው ።
ጀዛኩም አሏህ ያሸይኸና አሏህ እረጅም እሜ እና ጤና ይስጠዎት አሏህ ማያህርምና ሚንኩም
ማሸአለህ
መሻ አላህ ሸህ ሙሀመድ ሀሚድን አላህ ረዥም እርሜ ከጤና ጋ ይወፍቅልን ያረብ
አሰለሙለይኩም ጀዛኩሙላህ ኽይር ኑኑኑ ተከታተሉ ፊልም ድራማ ትታችሁ ላይክ ኮሜንት አድርጉ የካፊሪን ቻናል ከምናሳድግ የኛን እናሳድግ
ሰህ
ኢንሻአላህ
ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም
ጀዛከአለህ ኸይረን
ሽይሁና አላህ ይጠብቆት
ጀዛከላሁ ኸይረን ወጀዛ ኢልመን ናፊዓ ብያለሁ
ጀዛኩምአላህከይር አሊሞቻችን አላህእድሜያችሁን ረጅም ያድርግልን የኡማውመብራትናችሁ ወላሂ አሊሞቻችን ከጨለማወደብረሀንእንድንመጣ የሚያሥተምሩን ከአላህበታችሠበብናችሁ ሺአመትኑሩልን
ጀዛኩም አልላህ ኸይር ሸኻችን አልላህ ጤናና እድሜ ይስጣችሁ በጣም ነው የማከበሩህ ለአልላህ ብዬ እወዳችሁ አለሁ !!
ጀዛኩም አላሁ ኸይር።
S.A.W
long life for u ya ustaz
የሼህ እድሜና ጤና ይስጣቹ አላህ ይጠብቃቹ
ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኸይረን
አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያጋር ይስጥልጅ ለአላህ ሰል አወድወታለሁ አላህም ይውደድሁ ሸህ
አሏህ ወደ ቀጥተኛ መንገድ ይምራን አሚን!
ጀዛኩሙላህ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ
ማሻአላህ ሸህ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥዎት
Long life and health ya Allah for all of them.
መሸአለሀ
Mashallah! May Allah reward you for your effort and time to share it for brothers and sisters like me living abroad . I was listening the Quran tafsir while I was in addis since our house was near fatah mesjid. I am really excited to attend from our ustaz again.
May Allah help us to finish until the end.
May Allah give u long life with health ya ustaz
جزاكوم الله خير
MashaAllah ustaza Allah rejema edema na tana yesto
ያረብ አላህእድሜውን ያርዝምልን ኡስታዝ
Ayiwa wallah
❤
ምሸእላህ
ማሻ አላህ በሰማነው ምንሰራ ያርገን
Mashallah rabbin isinnirra hajalatuu
አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን ያሸህ
የሼህ ጀዘኩሙላህ ኸይረን
እስኪ በየቀኑ አይለቀቅየምትሉ ላይክ በሉ ምክንያቱም መሮጥ መጨረስ ሳይሆን ሸኽየው የሚአብረውን መያዝ ተገቢነው ሙ መትኑን ብቻ
ማሻአላህአላህይጠብቃቹ
አላህሠምቶከተጠቀሙትያድርገን
ጀዛአኩም አላህ ኸይር ጀዛ በሸህ ሙሀመድ ሀሚድን እረጅም እድሜ ከነጤና
ሼክ እልህ እድሜ ናት ናት ስር ሽህ
አላህኬርጀዛችሁንይክፈላችሁ
ማአ ሸለህ የሼህ ጀዘኩሙለሁ ከይር አለህ ይጠብቀቹ
ማሻአላህ ያረብ ለኛምአላህያግራልን ጀዛኩላህኸይር
ماشاءالله
እውነት ነው
መሻ አለህ አሪፍ ፕሮግራም ነው
ኢሻአሏህ በሰማነውእምንጠቀምያድርገን ያኸ ምንይሁን በለንነው ድሰላይክ እምናደርግሰወቸ አረባካቺሁ ማባራታትነውየለብን እጂ አዛመሆንአይደለም
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاك الله خير في الدنيا والاخره يا شيك الله فيكم الله يطول عمركم ما شاء الله تبارك الله الله يزيدكم الله
May Allah bless you and your family. May Allah accept all your good deeds. May Allah protect you and your family from all kinds of evils. JazakaAllahu Khayran.
جزاكم الله خيرا
ሸይኻችን እንኳን ደህና መጡ አለ ይጠብቅወት::
ሸኽ ሙሀመድ ሀሚድን አላህ ብረታቱን ይስጥህ እኛም ሰምተን ተጠቃሚ አላህ ያደረገን ዘንድ ዱአ አድረግልን
እኔ ግን እህቶቸ ብዙ ግዜ እሞክረና ተፍሲረ ማዳመጥ ከዛ እያለ እያለ እሳነፈለሁ ላሁኑ ዱአ እንደራረግ ሁላችንም ውድ እህቶቸ ቀኑ አነሰ ወይም በየቀኑ ይሁን የምትሉ እህቶቸ በዚሁ ቢቀጥል ሀሪፍ ነው ምክኒያቱም በየቀኑ ከሆነ የማዳመጥ ሞራላችን አናሳ ይሆናል ላኪን እየቆየ ከሆነ በጉጉት ለመጠበቅ ይረዳናል ለቀጣይ የድምፀ ጥራቱንም የበለጠ አሳምሩልን አማና
መሻ አላህ ኸይር
የፕሮግራሙ መጀመር እጅግ በጣም ቢያስደስተኝም የድምፁ ጥራት ግን ብዙ መስተካከል ይፈልጋል ::
መሻ አላህ
ba digeme jazekum allah hayer selesibaw naber yelakaw allah yitabikawat
Maslau
ማሻአላህ
ጀዛኩምአላህይርሽህ
አላህሠምተንየምንተገብረውያርገን
ምንምሰውኮሜቶይየትናችሁ
جزاكم الله في الدارين يا شيخنا حفظكم الله
Jazklah
MashaAllah
ጀዛኩሙሏህ ኸይር ወሥተአብ ግሩብ አስገቡኝ ሸበካ ብዙም አላገኝም እናነው
Mashalilah
MaAllah
😍😍
jzkh, May Allah reward shekh and give him long life. I also pray Allah for you to give you strength and ability to upload the complete Quran tefsir Ameen.
I really was waiting for this day.
Jazakum allah hayer edime enet tene yistawat egem adimitan yamintakam yerigan ye jamam supscripe like bamedirage takatetalu batarafa ba yakanu yilakalin takatetey yiunilen sukaran
አዊ ባየቃኑ ይላቃቅ
አህለንን
ኢሥላም ነው ሂወቴ አልሀምዱሊላ
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ግን ከተቻለ በየቀኑ ቢሆን ይመረጣል
ማሻአላህ ተጀመረ እንዴ ሼር እናድርግ
አሰላሙአለየኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱ
ዛሪ 5ነኝ
ማሻ አሏህ መብሩክ
ማሸአለህ ተበረከ አረህማን በጠም በጉጉት ስንጠብቃው የነበረ ፕሮግረም ነው
እኔንም በቅርቡ ጠብቁኝ በረሴ ፔጅ ብቅ አለለው
telegram በተካታተይ ላይ ልቀቁል
መሮጡ ዋጋየለውም እና ማጥናት ይጠበቅብናል ማውሸልሸል አይጠቅምም
Jezakumllah wokeyr ebakachu ye telegram Chanel kalchu weave lemadrg endimechen
asalamu aleykum warahmatullah wabarakatuhu jaza kumullahu keyran beye qanu biti lequ hulum ini feligalen
ግን በዚህ ውብ በሆነው ደዕዋ ለይ ሚየንቀለፈ ሰው አየው
ሙዚቃው ብቀርሳ ከውስጥ ያስገባችሁት እንደው አሏህን ብትፈሩ :: ያስፈልጋል ወይ? ሁሌ ነሽዳ , ክላሲካል ሙዚቃ ካልገባበት አትለቁም please
የሰዉ ድምጽ ሰላለ ድምጻቸዉ እንዳይረብሸ መሰለኝ
ሙስሊምነዉሂወቴ
የማርሀበ የኘ አበት