Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አማራ ወርቅ ህዝቤ የንጉሳዊያን ልጆች ቢሄርተኝነት በአማራ ያምራል ሁሉም አማራ አማራ ❤❤❤❤❤❤❤የት አላችሁ አማራ ወርቅ አርቲስቶቻችን አበረታቱ በየትኛውም መልኩ አማራ ለአማራ ተረዳዳ እርስ በርስ ተናበብ በማንኛው መልክ ቢሆን 🎉🎉🎉🎉🎉
Ye nugusawuan zeroch? Endet bilachihu new ye Nigusawuyan zeroch yehomachihut? Midre kedadawoch
@@workehagos4663dedeb ye aemro hmemtegna amhara ye ngus zer mehonun endimesekr antebkm sishalsh teyki geltu👎
ባለብዙ ተሰጥኦ ፣ቀናውና ትሁቱ ከፋለ ሞላ በጣም ተመችቶኛል ደራሲ እና አቀናባሪ ኃይሌ ሙላቱ ላንተ ቃል የለኝም ጥበብን አክብረህ እንደያዝካት ታክብርህ።
አማራ እግዚአብሔር መርቆ የፈጠረው ታሪካውይ ህዝብ አማራ ሁሉንም ያውቅበታል ጀግንነቱን ባህሉን ማብላት ማጠጣቱን ማን አለ እንዳማራ ፍፁም ባለ ዝና የሚሰራቸው ሁሉ እጅግ የሚያኮራ የሃገር አሌንታ ኩሩ ባላደራበርታ ወንድማችን ድሉ ያማራ ነው ድል ለፋኖ
ዋውውው ሰሞኑን የሚወጡ ዘፈኖች ባህል ወግን የጠበቁ ከድምፅ ጋር👌👌👍👍 ላይክ አርጉ አማሓራዎች💚💛❤💪💪👑👑🔥🔥🔥
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
@@محمداحمد-ط3ط1غ❤
❤❤❤
😊😊
😅😅
ጀግናው አማራ ባህሉ እምነቱ አለማቀፋዊ ነዉ አንደኛ ነዉ ማኛዬ ምችት ብሎኝ ደጋግሜ ስሰማ ሰዉ ምነካዉ ብሎ ተገረመብኝ
HG ወርቅ ወርቁን አያቀረበልን ነው አናመሰግናለን ከፌ በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ በጣም ነው የምትመቸኝ ❤️❤️❤️❤️ ምርጥ ድምፅ ከምርጥ ቅንብር ከምርጥ ቪዲኦ ከምርጥ አድቲንግ ጋር በጣም ያምራል አንደዚህ ምርጥ ምርጡን አሺሩን ❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌😘😘😘
"...ሸዋም አለ ደሜ ወሎም አለ ደሜጎንደር አለ ደሜ ጎጃም አለደሜ፣መድሃኒት እንዳልኩ አልቀርም ታምሜ።..."🥰አማራውያን ሰላማችሁ ይብዛ!💚💛❤ምቱ ትንሽ ፈጠን ብሏል ይሄ ካሽመርም እንደባህል ልብስ ባይቀርብ መልካም ነው። ሸማው የማን ሆነና!
ከፋለ ከፍ በልልን ወንድማለም ድምፀ መረዋ ። የአማራ ቆንጆዎች የኢትዮጲያ መታወቂያ እና መከበሪያዎች አማራዬ ልዩ እኮናችሁ ።
ደጋግሚ የሰማሁት ሙዚቃ ዋዉ የኔዉብ አማራ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በስደትም ያለነዉ ለሀገራችን ያብቃን አገራችን ሰላም ያድርግልን🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
መገን አማራዬ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ለፍኖ ነፃነት ለአማራዬዬዬዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድል ለተገፋፍዉ ወገኔ ❤️❤️❤️ ፋኖ ፋኖ ፋኖ!""
ትመጣለች
ፍቅር የተራበ ፣ሰው የናፈቀው ሰውአባይን ተሻግሮ ይምጣና ይቅመሰው።🙏🙏🙏
አቤት ውበት ስታምሩ አማራዬ ፍቅር ናችሁ እኮ ማሮቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙዚቃ አላደምጥም ግን ምርጥነው ወንድም በርታ❤❤❤❤❤❤
አማራዉያን የታላቹሁ ያዝ ጎጄ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎጃም ሀገሬ አማራዬ ወቅቱን የተመለከተ ዘፈን
የሃገራቺን ምርጥ ዜማ ውበት 100%100
የግሽ አባዩ ፈርጥ ከፌ አብሮ አደጌ ምርጥ ስራ ነው በርታ
Commentላነብነበርየገባሁትለ.አገራችንንሰላምያምጣልን🙏.በስደትየምትኖሩእህትወንድሞቸ.ፈጣሪየእረፉትእንጀራይስጠን👈💞💝🙏
አሜን
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🙏🏼
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇮🇱
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏼
አምላኬ የዋህ ገራገር ወገኔን አደራ ጠብቅልኝ🙏❤️ በቃ በለን!
መገን አማራየ የኔገራገር ወገኔ ሠላምችሁ ይባዛደሞቸዲልለፋኖ
ያምራል ገና ከዝ በላይ እንጠብቃለን HG thank you
One love amahara people የኔዋ😢 ህዝብ ለኛኮ ይሄ አይገባንም ነበር
በጣም ወድጀዋለሁ ከአስር ጊዜ በላይ ደጋግሜ ሰማሁት ቁጭት ስሜት ተሰምቶኛል
አገሬጎጃም ሰላምሽ ይብዛል
በርታልን የኔ አንበሳ በጣም አሪፍ ሥራ ነው!!!i love you
በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ በርታልኝ አማራነት❤❤❤❤
አማራ ባልሆን ምን ይውጠኝነበር 🎉🎉ድል ድል ለአማራ 🎉🎉ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ጓደኛየ በዓልን የማትረሳ የህዝብ ልጅ
አማራዬ ውድድድ ነው እማረጋችሁ ክፉ ቀን ያልፋል አንድ እኖናለን❤❤❤❤❤
አቤት ውበት ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው አምላኬ ህዝቤን ጠብቅልኝ
እግዚአብሔር ሆይ የአማራና የኦሮሞ የትግራይን ህዝብ ልቦና ይስጥልን😢😢
አሜን ❤❤❤❤
ይህመከራሥቃይ ለየዋሁ አማራ አይገባም ነበር አይዞንወገኔያልፋል😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉ይህን ውብ የሆነ ዘፋኝ ገና ዛሬ ነው ያየሁት ❤❤❤❤
አይ አማራዬ ትለያለሕ እኮ መቼ ነው የምወዳችሑ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ከሸዋ ለዛውም የምየ ሚኒልክ ልጅ ነኝ 🥰🥰🥰🥰🥰ጎጄ 💔💔💔💔
ዋውውውአማርያ ስንትጌዜሰማውት😢❤❤❤
ደስ ይላል የአማራ ህዝብ ገና ገና ብዙ ታላቅ የሆነ ባህላዊ የሆነ እምቅ ሀብት አለው በርታልን
ጎጃም ሀገሬ አማራዬ❤❤👌😍
ወንድማለም በርታልን ጥሩ ስራ ነው ከጥንት ባህላዊ ድምፃዊያን ወገኖቻችሁ ስርአት ሳትወጡ ድንበር ሳትጥሱ ባህላችንን ለተተኪው ትውልድ ማስቀመጥ አንድነት ተጥሎባችኋል እንቁወቻችን ሆይ ዘፈን ስትዘፍኑ ጥንታዊ አካባቢ ስሞችን ከሰዎች ጋር አቆራኝታችሁ ለትውልዱ ማስቀመጥን እንዳትዘነጉ ማለቴ አንድ ዘፈን ሲዘፈን ከማዝናናትና ማስደሰትም አልፎ ትምህርት ሰጪ እንዲሆን ማድረግ ለምሳሌ ጎጃም ቀደምት ዳሞት እንደነበር ስሙ ደራ የሽዋ አካል መሆኑን መተከል የዳሞት ማለትም ጎጃም አካሉ እንደሆነ ለትውልዱ ማስተማርን እንዳትረሱ እናመሰግናለን ሰው ማለት ሀገርነው።
ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ በርታልኝ
ዎው በጣም አሪፍ ሥራ ነዉ ባህሉን የጠበቀ በጣም ዉብ ባህል ነዉ በርታልን
The music is very amazing and more powerful. No matter the distance 💯💔💔💔between us I'm always with my people🙏 . Above all thank you your beautiful SONG !!!.🌹
አማራየ የኔ ደግ ህዝብ ይሄኮ ስቃይ ለናተ አይገባም ነበር😢😢😢ፈጣሪዬ የአማራዬን ደስታ አተው መልስልን ❤😢
❤
ድንቅ የጎጃም ቱባ ባህላዊ ዘፈን ነው ከልብ እናመሰግናለን፡፡ እንኳን ደስ ይለኛል ጎጃም መወለዴልቤ ከሚያሳበው ከሚወደው ሆዴ፡፡
Woooooow አማራነት🦁🦁🦁😍😍😍💪💪💚💛❤
ወንድሜ ጥሩ ስራ ነው በርታ
መገን፡አማራዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም አሪፍ ሀገርኛ ሙዚቃ😍😍😍
ዋው አማራ መሆን መታደልነው
አማራዬ በርታ ስትሞት ስትፈናቀል ስትታረድ መኖር የለብህም ያማል
ወንድማችን በርታ አማራየ❤❤❤❤❤
ያምራልበርታጀግና❤❤❤
ምርጥ ባለሞይ በአርቱም በዘፈኖም በርታ ወንድሜ ወደ ወንድሞች ተቀላቀል
ማርየ በል አተ ኮለለለለ እቦ እቦ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Thank you Amhara Artist will the [DRESS] is very important so you have done well
መገን አማራዬ ሁሉም የሜያርበት 💚💛❤💚💛❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Good job yene amhara amhara 💪💪🥰🥰🥰🥰
ስስቴ፣የኔ፣ማኛ፣ጎጃም፣ባልወለድበት፣እንዴት፣ይቆጨኝ፣ነበር፣ግን፣ስለተወደሁበሽ፣ሁሌም፣በጎ፣በጎዉን፣ቀናህ፣ቀናሁን፣ለመኝለሽ፣እናታለም፣ጎጃም፣የሚበላብሽ፣የሚጠጣብሽ፣ሳይማር፣የተማረ፣ማህበበረሰብ፣እንግዳ፣አክባሪ፣የኔ፣ጎጃም፣ክፋ፣አይንካሽ።❤❤❤ 9:28
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታልን ❤❤❤❤❤
አማራዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አለሞቸ ❤❤❤❤❤🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በፈጠረህ አሻግረኝ ድንቅ ዘፈን♥♥♥
ከነእመዋ ጋር ድራማ ይሰራል ልበል ❤❤❤❤❤❤❤
አንደኛ ወንድሜ
❤ከፊ❤100%ትለያለህ
እንዲህ ያለ ዜማ ስሰማ የምረበሽ ው እኔ ብቻ ነ ኝ?😭
ያገሬልጅምርጥዘፈንነውበርታወንድማለም
ወንድሜ በርታ በጣም ያምራል
አማራዩ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ነው!! በርታ
ቆንጆ ዘፈን በርታ!!
ድልለፋኖ 💪💪💪💪💪💪
አምላኬ ሆይ ሰላሙን አምጣልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ስራ ❤❤❤❤❤
ይመችህእናመሰግናለን ሁሌዝፈን
ቆንጆ ስራ ነው በርታልን
በጣም ምርጥ እና ቆንጆ ስራ ነው እምነት + ባህል + ውበት + ጀግንነት + ሀገር ወዳድነት = አማራነት
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
በርታሀጎበዝ
በርታ❤ወንድም !
How you become your music attractive isthe way the cultural dress above your song !!!. ...
በትክክል♥♥♥
ድሮ ልጆች እያለን የመዘፍናቸው ግጥሞች አሉበት ወይ ትዝታ ከሚጥም ለዛ ያለው የሚያምር ወዝዋዜ ጋር ዋውው ባህላችን ልዩ የማይጠገብ ነው የኔ ኩሩ አማሓራ💚💛❤👑👑👑🔥🔥🔥💪💪💪
እዉነት ነዉ አይቀርም ታሞ
Sweet music can't stop it 💗
ዝናዬ ዝናዬ ዝናዬ tipical reflection of culture.
የህልጂ የት ጠፍ እያልሁ ነበር ዋውውውው❤❤❤
Yamra kefe bertalgn❤❤❤
ምርጥ ዘፈን!!
መገን አማራ❤❤❤❤❤
I love it!!!❤
❤❤❤❤ዋውአደኛ
❤❤❤❤❤❤❤አደኛ ❤❤❤❤❤❤❤
ያዝ ጎጄ..!!
በርታ
ዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉዉብጣምአሪፋነዉ ይምርደሰሲል አቤትደምፅ ልዮነዉ🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💐💐💐💐💐👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👬👬👬👬👬👬
አማራ ከሆንሽ አግቢኝ ማርያምን
Amilaki yitabikahihe tabarake yanewarikohi❤❤❤❤
ዋውውው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Ayizon wegenie Amharayie Eskiyalf Yalefal Gin Ahunm Ad hunu😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ያምረል
የግሽ አባይ ሠከላ ፍሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Good luck bro😘
አማራ ወርቅ ህዝቤ የንጉሳዊያን ልጆች ቢሄርተኝነት በአማራ ያምራል ሁሉም አማራ አማራ ❤❤❤❤❤❤❤
የት አላችሁ አማራ ወርቅ አርቲስቶቻችን አበረታቱ በየትኛውም መልኩ አማራ ለአማራ ተረዳዳ እርስ በርስ ተናበብ በማንኛው መልክ ቢሆን 🎉🎉🎉🎉🎉
Ye nugusawuan zeroch? Endet bilachihu new ye Nigusawuyan zeroch yehomachihut? Midre kedadawoch
@@workehagos4663dedeb ye aemro hmemtegna amhara ye ngus zer mehonun endimesekr antebkm sishalsh teyki geltu👎
ባለብዙ ተሰጥኦ ፣ቀናውና ትሁቱ ከፋለ ሞላ በጣም ተመችቶኛል ደራሲ እና አቀናባሪ ኃይሌ ሙላቱ ላንተ ቃል የለኝም ጥበብን አክብረህ እንደያዝካት ታክብርህ።
አማራ እግዚአብሔር መርቆ የፈጠረው ታሪካውይ ህዝብ አማራ ሁሉንም ያውቅበታል ጀግንነቱን ባህሉን ማብላት ማጠጣቱን ማን አለ እንዳማራ ፍፁም ባለ ዝና የሚሰራቸው ሁሉ እጅግ የሚያኮራ የሃገር አሌንታ ኩሩ ባላደራ
በርታ ወንድማችን ድሉ ያማራ ነው
ድል ለፋኖ
ዋውውው ሰሞኑን የሚወጡ ዘፈኖች ባህል ወግን የጠበቁ ከድምፅ ጋር👌👌👍👍 ላይክ አርጉ አማሓራዎች💚💛❤💪💪👑👑🔥🔥🔥
❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
@@محمداحمد-ط3ط1غ
❤
❤❤❤
😊😊
😅😅
ጀግናው አማራ ባህሉ እምነቱ አለማቀፋዊ ነዉ አንደኛ ነዉ ማኛዬ ምችት ብሎኝ ደጋግሜ ስሰማ ሰዉ ምነካዉ ብሎ ተገረመብኝ
HG ወርቅ ወርቁን አያቀረበልን ነው አናመሰግናለን ከፌ በጣም በጣም አድናቂህ ነኝ በጣም ነው የምትመቸኝ ❤️❤️❤️❤️ ምርጥ ድምፅ ከምርጥ ቅንብር ከምርጥ ቪዲኦ ከምርጥ አድቲንግ ጋር በጣም ያምራል አንደዚህ ምርጥ ምርጡን አሺሩን ❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌😘😘😘
"...ሸዋም አለ ደሜ ወሎም አለ ደሜ
ጎንደር አለ ደሜ ጎጃም አለደሜ፣
መድሃኒት እንዳልኩ አልቀርም ታምሜ።..."
🥰
አማራውያን ሰላማችሁ ይብዛ!
💚💛❤
ምቱ ትንሽ ፈጠን ብሏል ይሄ ካሽመርም እንደባህል ልብስ ባይቀርብ መልካም ነው። ሸማው የማን ሆነና!
ከፋለ ከፍ በልልን ወንድማለም ድምፀ መረዋ ። የአማራ ቆንጆዎች የኢትዮጲያ መታወቂያ እና መከበሪያዎች አማራዬ ልዩ እኮናችሁ ።
ደጋግሚ የሰማሁት ሙዚቃ ዋዉ የኔዉብ አማራ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በስደትም ያለነዉ ለሀገራችን ያብቃን አገራችን ሰላም ያድርግልን🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
መገን አማራዬ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ድል ለፍኖ ነፃነት ለአማራዬዬዬዬ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ድል ለተገፋፍዉ ወገኔ ❤️❤️❤️ ፋኖ ፋኖ ፋኖ!""
ትመጣለች
ፍቅር የተራበ ፣ሰው የናፈቀው ሰው
አባይን ተሻግሮ ይምጣና ይቅመሰው።🙏🙏🙏
አቤት ውበት ስታምሩ አማራዬ ፍቅር ናችሁ እኮ ማሮቼ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሙዚቃ አላደምጥም ግን ምርጥነው ወንድም በርታ❤❤❤❤❤❤
አማራዉያን የታላቹሁ ያዝ ጎጄ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎጃም ሀገሬ አማራዬ ወቅቱን የተመለከተ ዘፈን
የሃገራቺን ምርጥ ዜማ ውበት 100%100
የግሽ አባዩ ፈርጥ ከፌ አብሮ አደጌ ምርጥ ስራ ነው በርታ
Commentላነብነበርየገባሁትለ.አገራችንንሰላምያምጣልን🙏.በስደትየምትኖሩእህትወንድሞቸ.ፈጣሪየእረፉትእንጀራይስጠን👈💞💝🙏
አሜን
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🙏🏼
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇮🇱
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🏼
አምላኬ የዋህ ገራገር ወገኔን አደራ ጠብቅልኝ🙏❤️ በቃ በለን!
መገን አማራየ የኔገራገር ወገኔ ሠላምችሁ ይባዛደሞቸዲልለፋኖ
ያምራል ገና ከዝ በላይ እንጠብቃለን HG thank you
One love amahara people የኔዋ😢 ህዝብ ለኛኮ ይሄ አይገባንም ነበር
በጣም ወድጀዋለሁ ከአስር ጊዜ በላይ ደጋግሜ ሰማሁት ቁጭት ስሜት ተሰምቶኛል
አገሬጎጃም ሰላምሽ ይብዛል
በርታልን የኔ አንበሳ በጣም አሪፍ ሥራ ነው!!!i love you
በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ በርታልኝ አማራነት❤❤❤❤
አማራ ባልሆን ምን ይውጠኝነበር 🎉🎉ድል ድል ለአማራ 🎉🎉ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ጓደኛየ በዓልን የማትረሳ የህዝብ ልጅ
አማራዬ ውድድድ ነው እማረጋችሁ ክፉ ቀን ያልፋል አንድ እኖናለን❤❤❤❤❤
አቤት ውበት ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው አምላኬ ህዝቤን ጠብቅልኝ
እግዚአብሔር ሆይ የአማራና የኦሮሞ የትግራይን ህዝብ ልቦና ይስጥልን😢😢
አሜን ❤❤❤❤
ይህመከራሥቃይ ለየዋሁ አማራ አይገባም ነበር አይዞንወገኔያልፋል😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉ይህን ውብ የሆነ ዘፋኝ ገና ዛሬ ነው ያየሁት ❤❤❤❤
አይ አማራዬ ትለያለሕ እኮ መቼ ነው የምወዳችሑ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ከሸዋ ለዛውም የምየ ሚኒልክ ልጅ ነኝ 🥰🥰🥰🥰🥰ጎጄ 💔💔💔💔
ዋውውውአማርያ ስንትጌዜሰማውት😢❤❤❤
ደስ ይላል የአማራ ህዝብ ገና ገና ብዙ ታላቅ የሆነ ባህላዊ የሆነ እምቅ ሀብት አለው በርታልን
ጎጃም ሀገሬ አማራዬ❤❤👌😍
ወንድማለም በርታልን ጥሩ ስራ ነው ከጥንት ባህላዊ ድምፃዊያን ወገኖቻችሁ ስርአት ሳትወጡ ድንበር ሳትጥሱ ባህላችንን ለተተኪው ትውልድ ማስቀመጥ አንድነት ተጥሎባችኋል እንቁወቻችን ሆይ ዘፈን ስትዘፍኑ ጥንታዊ አካባቢ ስሞችን ከሰዎች ጋር አቆራኝታችሁ ለትውልዱ ማስቀመጥን እንዳትዘነጉ ማለቴ አንድ ዘፈን ሲዘፈን ከማዝናናትና ማስደሰትም አልፎ ትምህርት ሰጪ እንዲሆን ማድረግ ለምሳሌ ጎጃም ቀደምት ዳሞት እንደነበር ስሙ ደራ የሽዋ አካል መሆኑን መተከል የዳሞት ማለትም ጎጃም አካሉ እንደሆነ ለትውልዱ ማስተማርን እንዳትረሱ እናመሰግናለን ሰው ማለት ሀገርነው።
ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ በርታልኝ
ዎው በጣም አሪፍ ሥራ ነዉ ባህሉን የጠበቀ በጣም ዉብ ባህል ነዉ በርታልን
The music is very amazing and more powerful. No matter the distance 💯💔💔💔
between us I'm always with my people🙏 . Above all thank you your beautiful SONG !!!.🌹
አማራየ የኔ ደግ ህዝብ ይሄኮ ስቃይ ለናተ አይገባም ነበር😢😢😢ፈጣሪዬ የአማራዬን ደስታ አተው መልስልን ❤😢
❤
ድንቅ የጎጃም ቱባ ባህላዊ ዘፈን ነው ከልብ እናመሰግናለን፡፡
እንኳን ደስ ይለኛል ጎጃም መወለዴ
ልቤ ከሚያሳበው ከሚወደው ሆዴ፡፡
Woooooow አማራነት🦁🦁🦁😍😍😍💪💪💚💛❤
ወንድሜ ጥሩ ስራ ነው በርታ
መገን፡አማራዬ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በጣም አሪፍ ሀገርኛ ሙዚቃ😍😍😍
ዋው አማራ መሆን መታደልነው
አማራዬ በርታ ስትሞት ስትፈናቀል ስትታረድ መኖር የለብህም ያማል
ወንድማችን በርታ አማራየ❤❤❤❤❤
ያምራልበርታጀግና❤❤❤
ምርጥ ባለሞይ በአርቱም በዘፈኖም በርታ ወንድሜ ወደ ወንድሞች ተቀላቀል
ማርየ በል አተ ኮለለለለ እቦ እቦ ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Thank you Amhara Artist will the [DRESS] is very important so you have done well
መገን አማራዬ ሁሉም የሜያርበት 💚💛❤💚💛❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Good job yene amhara amhara 💪💪🥰🥰🥰🥰
ስስቴ፣የኔ፣ማኛ፣ጎጃም፣ባልወለድበት፣እንዴት፣ይቆጨኝ፣ነበር፣ግን፣ስለተወደሁበሽ፣ሁሌም፣በጎ፣በጎዉን፣ቀናህ፣ቀናሁን፣ለመኝለሽ፣እናታለም፣ጎጃም፣የሚበላብሽ፣የሚጠጣብሽ፣ሳይማር፣የተማረ፣ማህበበረሰብ፣እንግዳ፣አክባሪ፣የኔ፣ጎጃም፣ክፋ፣አይንካሽ።❤❤❤ 9:28
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታልን ❤❤❤❤❤
አማራዬ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አለሞቸ ❤❤❤❤❤🥀🥀🥀🥀🥀🥀
በፈጠረህ አሻግረኝ ድንቅ ዘፈን♥♥♥
ከነእመዋ ጋር ድራማ ይሰራል ልበል ❤❤❤❤❤❤❤
አንደኛ ወንድሜ
❤ከፊ❤100%ትለያለህ
እንዲህ ያለ ዜማ ስሰማ የምረበሽ ው እኔ ብቻ ነ ኝ?😭
ያገሬልጅ
ምርጥዘፈን
ነውበርታ
ወንድማለም
ወንድሜ በርታ በጣም ያምራል
አማራዩ ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው ነው!! በርታ
ቆንጆ ዘፈን በርታ!!
ድልለፋኖ 💪💪💪💪💪💪
አምላኬ ሆይ ሰላሙን አምጣልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ስራ ❤❤❤❤❤
ይመችህእናመሰግናለን ሁሌዝፈን
ቆንጆ ስራ ነው በርታልን
በጣም ምርጥ እና ቆንጆ ስራ ነው እምነት + ባህል + ውበት + ጀግንነት + ሀገር ወዳድነት = አማራነት
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
በርታሀጎበዝ
በርታ❤ወንድም !
How you become your music attractive is
the way the cultural dress above your song !!!. ...
በትክክል♥♥♥
ድሮ ልጆች እያለን የመዘፍናቸው ግጥሞች አሉበት ወይ ትዝታ ከሚጥም ለዛ ያለው የሚያምር ወዝዋዜ ጋር ዋውው ባህላችን ልዩ የማይጠገብ ነው የኔ ኩሩ አማሓራ💚💛❤👑👑👑🔥🔥🔥💪💪💪
እዉነት ነዉ አይቀርም ታሞ
Sweet music can't stop it 💗
ዝናዬ ዝናዬ ዝናዬ
tipical reflection of culture.
የህልጂ የት ጠፍ እያልሁ ነበር ዋውውውው❤❤❤
Yamra kefe bertalgn❤❤❤
ምርጥ ዘፈን!!
መገን አማራ❤❤❤❤❤
I love it!!!❤
❤❤❤❤ዋውአደኛ
❤❤❤❤❤❤❤አደኛ ❤❤❤❤❤❤❤
ያዝ ጎጄ..!!
በርታ
ዋዋዋዋዋዉዉዉዉዉዉዉብጣምአሪፋነዉ ይምርደሰሲል አቤትደምፅ ልዮነዉ🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴💐💐💐💐💐👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👯♂️👬👬👬👬👬👬
አማራ ከሆንሽ አግቢኝ ማርያምን
Amilaki yitabikahihe tabarake yanewarikohi❤❤❤❤
ዋውውው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Ayizon wegenie Amharayie
Eskiyalf Yalefal
Gin Ahunm Ad hunu
😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭
😭😭😭😭😭😭😭😭
ያምረል
የግሽ አባይ ሠከላ ፍሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Good luck bro😘