መንፈሳዊ ጉዞዎች : ክፍል ሁለት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 14

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 8 років тому

    መምህሮቻችንን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ይቀድስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያኑርልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የተማርነውን በተግባር የምንተገብር ያድርገን ለሰዎች ማሰናከያ ሳንሆን መልካም ተምሳሌዎች እንሆን ዘንድ አምላከ ቅዱሳን ማስተዋልን ይስጠን።
    ማህበረ ቅዱሳንን ያኑርልን እኛን ዘወትር የህይወት መናን እንደምትመግቡን እናንተንም እንዲሁ የሰማዩ አባታችን መና ስጋ ወነፍስ ይመግብልን አሜን በርቱልን አሜን!!!

  • @ሰሎሜሸዋረገድ
    @ሰሎሜሸዋረገድ 8 років тому

    አሜን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባቶቻችን እግዚአብሄር ያቆይልን አሜን
    በግሸን ማርያም ላይ ግን የሚደረገው ንግድ ከልብ አሣዝኖኛል እግዚአብሄር ልቦና ማሥተዋል ይሥጣቸው ይኸን ነገር ለሚያደርጉ ሰዎች አሜን😓

  • @haymanotanbesi8768
    @haymanotanbesi8768 7 років тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ይስጠን አሜን ።

  • @awetghebremeskel
    @awetghebremeskel 8 років тому

    Amen Amen Amen qal hiwet yesmalna abatachin

  • @ኢትዮጵያትቅደም-ጘ7ፈ
    @ኢትዮጵያትቅደም-ጘ7ፈ 8 років тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ምክር ነው የሰጣችሁን

  • @liliiworkneh6270
    @liliiworkneh6270 8 років тому

    memihiranochachin Kali Hiwot Yasemalin Amen. mahibere kidusan bezehi neger layi axibaqachihu ediseru EGIZABHIAR yiridachihu.

  • @alamdifag1714
    @alamdifag1714 8 років тому

    amen ♥♥♥kale heweta yasemalen tesefa megeset semayaten yawereselen bedem betega yakoyelen ♥♥♥♦♦♦♦♦♥♥♥♥♥

  • @ወለተተክለሃይማኖት
    @ወለተተክለሃይማኖት 8 років тому

    አሜን ቃለ ህይውትን ያስማልን ውንድሞቻችን እኛንም ማስተዋልን ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ

    • @alemneshtemere1152
      @alemneshtemere1152 7 років тому

      yesh ፍቅር ቃለ ህይውትን ያስማልን አማን አማን አማን

  • @selamtadesse3642
    @selamtadesse3642 8 років тому

    ameen ameen ameen kale heyeweten yasemalen eresetu yematalefewun menegesete semayaten yawareselen stegawun yabezalachu

  • @tsionyamaryamlij7906
    @tsionyamaryamlij7906 7 років тому

    amne amne kala hiowten yasemalen

  • @ቀበናቱብ
    @ቀበናቱብ 7 років тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @yamrotbelay8412
    @yamrotbelay8412 5 років тому

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @alemwulde7888
    @alemwulde7888 8 років тому

    ቃለ.ህይወት .ያሰማልን