ምርጥ የአነባበሮ አሰራር /100% Gluten Free Ethiopian Bread (how to make Anebabero)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 91

  • @jamilajamila2313
    @jamilajamila2313 5 років тому +5

    በጣም ጡሩነው በርች እደዚህ ቀለል ያለብዙ ነገር የማያስፈለጋቸውን ምግቦች አሳይን አገራችን ሁሉነገር እደልብ አይገኝም እና በቀላሉ በምነገኘው ነገር ለመስራት

  • @weyniwasihun3256
    @weyniwasihun3256 2 місяці тому

    ቆንጆ ነው በጣም

  • @elmarmuleta3197
    @elmarmuleta3197 4 місяці тому

    Beqelalu new yasayshew thank you ❤

  • @abisiniyaethiopia6676
    @abisiniyaethiopia6676 5 років тому +2

    በጣም ያምራል እናመሰግናለን እኔ የምጋግረው የድንብላል ዱቄት አብሬ ነው የማቦካው ከአብሽ ጋ እስኪ እሞክረዋለሁ ለማንኛውም እጅሽ ይባረክ ብለናል

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 років тому

      አመሰግናለው! በድንብላል ሞክሬው አላውቅም እሞክረዋለው

  • @የደሙፍሬነኝ
    @የደሙፍሬነኝ 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ ነው እጅሽ ይባረክ

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  3 роки тому

      አሜን አመሰግናለው የኔውድ

  • @fatimaharami7381
    @fatimaharami7381 5 років тому +1

    አንደኛ አነባበሮ ጎበዝ

  • @habibachannel4117
    @habibachannel4117 5 років тому +2

    ማሻአላህ ስራወችሽ ሁሉም ምርጥ ናቸው በርቺ❤️👌🏾

  • @eliasmehari707
    @eliasmehari707 2 роки тому +1

    ጉበዝ I like it looks 🤤 Yummy

  • @zubeydaasabel9652
    @zubeydaasabel9652 2 роки тому +1

    wow arif new

  • @asterkbrom9349
    @asterkbrom9349 4 роки тому

    ዋውውውው ያምራል ቤጣም ያስጎሜጃል ቤርቺ

  • @abikidane5100
    @abikidane5100 5 років тому +1

    በጣም ጉበዝ ባለ ሙያ ነሽ። ሁሉ ሴት ሊሞክር ይችላል ግን እንድንችል እንዲህ የሚያምር የሚሆንለት ጥቂት ነው ።ብርቺ

  • @HananHanan-ej1wz
    @HananHanan-ej1wz 2 роки тому +1

    ዋው

  • @ሰኒያሙህዲንሰኒያሙህዲን

    ጎበዝ

  • @buurbuur542
    @buurbuur542 4 роки тому

    Xeef baenglzyna mn tablo naw mixraw plse

  • @user-eu5hy4xj5x
    @user-eu5hy4xj5x 4 роки тому

    ምርጥ አነባበሮ
    በጣም ነው የወደድኩት
    እጂሽ ይባረክ

  • @tenad7309
    @tenad7309 5 років тому

    ዋዉ እንዴት ያምራል??? እጅሽ ይባረክ🙏🏾

  • @alawiyaalawiya9804
    @alawiyaalawiya9804 3 роки тому +1

    Nice👍

  • @mahederkebedekebede1529
    @mahederkebedekebede1529 5 років тому

    ስራሽ በጣም ንፁህ ነው ደሞም ያምራል
    ምን ያደርጋል በህይወቴ የምጠላው አፍለኛ
    እእንጄራ ነው።

  • @Eman-mw1jx
    @Eman-mw1jx 5 років тому +1

    ምራቄን አስዋጠኝ ያረብ ለአገራችን በሰላም ያብቃን ማሻ አላህ ምርጥ አሰራር ነዉ

  • @mekdesteshome13
    @mekdesteshome13 5 років тому

    በጣም ቆንጆ ነው !💋የጤፍ ዱቄት ስለማይገኝ በነጭ ዱቄት ልሞክረው መሰል

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 років тому

      ሞክሪው እንጀራ ይጋገርበት የለ

  • @analemaraya7587
    @analemaraya7587 4 роки тому

    Nice and easy thanks

  • @f1103
    @f1103 4 роки тому +1

    እኔማቀው አይኑን ሢደፋነው

  • @ehiteyesushailemariam2899
    @ehiteyesushailemariam2899 5 років тому +1

    ዋው ደስ ይላል በርቺ የእናቴን አነባበሮ አስታወስሽኝ የማም አነባበሮ በሁለቱም ፊት አይን አለው መጀመሪያ ሁለት የአነባበሮ እንጀራ ከጋገረች በኋላ አንዱን በአይኑ ምጣዱ ላይ ትደፋዋለች ቀጥሎ በበሰለው እንጀራ ላይ አንድ እንጀራ ሊጥ ታሰፋበታለች ከዚያ ሁለተኛ የተጋገረውን አይኑን ወደላይ አድርጋ ታስቀምጠዋለች ከዚህየ በደንብ አገላብጣ ታበስለዋለች ብሉኝ ብሉኝ ነው የሚለው

  • @rediatmelese9798
    @rediatmelese9798 4 роки тому

    Normal ersho metekem yichalal?

  • @asteraster9054
    @asteraster9054 3 дні тому

    Waw ❤

  • @sebletesfay4164
    @sebletesfay4164 4 роки тому

    I love anebabero❤👍👌

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg 5 років тому +1

    ያምራል እጅሽ ይባረክ ጤፉ ግን በጣም ጥቁር ነው ከኢትዮጵያ ነው?

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 років тому +1

      ቀይ ጤፍ ስለሆነ ነው የጠቆረ የመሰለው

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 роки тому

      Enat betseb enhun bekenenet

  • @MesiGemechu
    @MesiGemechu 5 років тому

    Wawu betam des yimil migib newu berchilin mar

  • @alemutadesse7644
    @alemutadesse7644 Рік тому +1

    best

  • @AsterHirpo
    @AsterHirpo 2 місяці тому

    Sepkeshin asekekeche

  • @buzayehutola5427
    @buzayehutola5427 5 років тому +1

    Wowwww yene konjo batemnew wadadakut,ijeshin yebarak yene ehit😍💓

  • @zubeydaasabel9652
    @zubeydaasabel9652 2 роки тому +1

    በጣመ

  • @abebatecle3146
    @abebatecle3146 4 роки тому

    Well done my sis

  • @ketzergaw2593
    @ketzergaw2593 5 років тому

    Betam yameral. Please show with all purpose flour.

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 4 роки тому

    በርቺ never give up

  • @MediTube1
    @MediTube1 5 років тому

    አሪፍ ነው በርች

  • @tegesitmichael6368
    @tegesitmichael6368 5 років тому

    Wow I love it. Yummy yummy yummy

  • @bigbruh8733
    @bigbruh8733 4 роки тому

    Nice

  • @ነፂየእናትዋናፋቂ-ደ8ገ

    ዋዉ በጣም ነዉ ያማርኝ ግን ምንም ማድርግ አልችልም የማዳም ቤት ምጣድ የለም
    ያምራል ለማንኛዉም

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 років тому

      የጤፍ ዱቄት ካለሽ በመጥበሻ መጋገርም ይቻላል

    • @የሚበጀኝንአተታቃለህተወከ
      @የሚበጀኝንአተታቃለህተወከ 5 років тому

      @@EthioTastyFood የጤፍ ዱቄት የለማ የስንዴ ቡኒው አይሆንምዴ?

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 років тому

      @@የሚበጀኝንአተታቃለህተወከ አይን እስካወጣ ድረስ ችግር የለውም ይሆናል

  • @amena2065
    @amena2065 5 років тому

    ስሙን ፂፊልኝ የሀብሹን ስም I wanna buy @ stop and shop and ሀብሽ ሲገባ ግን አይመርም

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 років тому +1

      የአብሹ ዱቄት ሳይበዛ ነው የምናረገው አብሹ ሲበዛ ነው የሚመረው
      Fenugreek

    • @amena2065
      @amena2065 5 років тому

      EthioTastyFood Tnx sis bless you

  • @zedhabeshafood2518
    @zedhabeshafood2518 5 років тому

    ከለሩ ሲያምር

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 роки тому

      Enat betseb enhun beknenet

  • @rediatmelese9798
    @rediatmelese9798 4 роки тому

    Normal ersho metekem yichalal

  • @obsey2154
    @obsey2154 5 років тому

    Arif newu tebeteki

  • @zneiaylady5530
    @zneiaylady5530 5 років тому

    የነቆንጆ በምን አስበሽው አገኘሽው በሀልሽን አክባሪ እንቁ እትዮጲዊ ውድ !!!!!!!!

  • @mekidestedla6979
    @mekidestedla6979 4 роки тому

    ጎበዥ

  • @italkitalk3563
    @italkitalk3563 5 років тому

    ዋዉዉዉ ሲምር

  • @ethgebetacooking8006
    @ethgebetacooking8006 5 років тому

    I like the view👍, Thanks for sharing sis, it looks delicious 😍

  • @ዚነትኢስላምሂወቴየ
    @ዚነትኢስላምሂወቴየ 5 років тому

    ሲያምርየኔቆንጆ

  • @Sadasharif1315
    @Sadasharif1315 5 років тому

    Gobez

  • @MediTube1
    @MediTube1 5 років тому

    ማር ግን ኢትዮጵያ ነው ወይስ ሀረብ ሀገር ነው

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 років тому

      እንግሊዝ

    • @fikrtepetit2041
      @fikrtepetit2041 5 років тому

      Betame enamesegenalen betame yameale bezalaye degemo demeteshe yamerale😍😍

    • @tgtube9154
      @tgtube9154 4 роки тому

      Enat betseb enhun bekenenet

  • @AsterHirpo
    @AsterHirpo 2 місяці тому

    Addise yt nw

  • @tigesttefera4674
    @tigesttefera4674 5 років тому

    Wawww

  • @fetiyazeyne5314
    @fetiyazeyne5314 5 років тому

    Beferno duket ayechalem mar

    • @EthioTastyFood
      @EthioTastyFood  5 років тому

      ይሆናል ግን ሞክሬው አላውቅም ይቅርታ ከሞከርሽው ንገሪኝ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 4 роки тому

    አነባበሮ እንደዚህ አይደለም በጭራሽ ወዴት ወዴት እየ ሄድን ነው ባህላችን ይህ ቃተኛ ነው ሚባለው ስሙ ለራሱ አነባበሮ የተባለበት ምክንያት ተደርቦ ስለሚሰራ ነው ግን ይቅርታ እንደማይከፋሽ እትርማመናለው በውሸት መኖር ስለማልችል ነው

    • @haregmulat1gmail
      @haregmulat1gmail 4 роки тому +2

      ቃተኛ አይደለም ልክ ናት እሷ እንግዲህ አንቺ ባለሽበት ሀገር ይህ ቃተኛ ሊሆን ይችላል ብዙውቻችን ግን አነባበሮ ብለን የምንጠቀመመው ይህንኑ ነው ቃተኛ እንጀራ ከጋገርን በሁዋላ ደረቅ እልኪል ጠብቀን ከዛ ቅቤ ወይም ዘይት ቀብተን የምንጠቀመው ነው

  • @zebenayababu9661
    @zebenayababu9661 5 років тому +1

    እውነተኛ አነባበሮ አይኔ በልቶ ጠገበ ።

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 4 роки тому

    An average kewset aydelm kebew

  • @Neelofer112
    @Neelofer112 9 місяців тому +1

    በፈረንጅ እርሾ ማቡካት አይሻልም

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 4 роки тому

    ጎበዝ