ኢናሊላህ ወጣቱ አለቅ😭|ነጃት በዲን አልደራደርም አለች|ብር ከሌለህ አንዳታገባ ኡስታዝ መከሩ|ebsለይ አሰደነገጡን|የEBS |seid media

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • ኢናሊላህ ወጣቱ አለቅ😭|ነጃት በዲን አልደራደርም አለች|ብር ከሌለህ አንዳታገባ ኡስታዝ መከሩ|ebsለይ አሰደነገጡን|የEBS |seid media

КОМЕНТАРІ • 118

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc 2 місяці тому +37

    የመግቢያ ቁራአን ረዛም አርገዉ😢

  • @samiramohammed4739
    @samiramohammed4739 2 місяці тому +6

    እዉነት ነዉ አላህ አዘወጀል ሙሉየሆነ ጌታ ነዉ

  • @user-di4xb9hl7u
    @user-di4xb9hl7u 2 місяці тому +2

    ነጃት በገዛ አፋ ነው ከፍራለሁ ያለችው መልሳ ተመልሱኩ አለች እኔ የምለው እምነት ቲሸርት ሆነ አላህ ቀልብ ይስጥሽ አሚንንንን👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-er1du9zf4f
    @user-er1du9zf4f 2 місяці тому +6

    ቀጥተኛ አማኝ አርገን ያረብ 🙏 ኢናሊላሂወኢናኢለይሂ ራጁን 😢😢

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 2 місяці тому

      አይሰማም ሊኩን አስቀምጥልኝ ብየዉ ነበር

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 місяці тому +3

    አሚንንን ያረብ አልሀምዱሊላህ ያረብ የአላህ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 2 місяці тому +2

    ማሻ አላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርላቹ ለኛም አላህ ይወፍቀን

  • @Rim-ws4zg
    @Rim-ws4zg 2 місяці тому

    ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅዑን
    ራሴን ለማጥፋት ብዙ ነገሮች ይገፋፉኛል ግን ዘላለም የት እንደሆነ መኖሪያየ ሳስብ ወደራሴ እመለሳለሁ ዝምብላችሁ ዱዓ አድርጉልኝ ያጀመዓ 😢😢

  • @RUKIAAHMED-cl2xd
    @RUKIAAHMED-cl2xd 2 місяці тому +25

    ይችን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ለአላህ ብላችሁ ዱአ አድርጉልኝ ሀባይብ አሞኛል አላህ የማን ዱአ እደሚቀበል አነውቅም😢😢😢

    • @user-ed1lo6zq6z
      @user-ed1lo6zq6z 2 місяці тому +3

      አላህ አፍያሸንይመልሠው

    • @aminaa4058
      @aminaa4058 2 місяці тому +1

      አላህ ያሽርሽ እህቴ እኔም ጭንቅ እያለኝ ነው❤❤❤❤እያመመኝ ነው😢

    • @አልሀሙዱልላህ
      @አልሀሙዱልላህ 2 місяці тому

      ለኸይር ነው ኣይዞሽ ሃቢቢት ኣሏህ ያሽርሽ

    • @Tayba123-ni7xs
      @Tayba123-ni7xs 2 місяці тому

      አላህአፍይይርግሽ

    • @Hadraqq
      @Hadraqq 2 місяці тому

      አሏህ አፊያ ያድርግሽ

  • @user-nx6pf5hc3r
    @user-nx6pf5hc3r 2 місяці тому

    አላሕ ሦብር ይሥጠን🎉🎉❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 місяці тому +2

    አላህ ይረዝቃችሁ ❤🙏

  • @HayatHa-pn8dy
    @HayatHa-pn8dy 2 місяці тому +6

    ወላሂ የሰወምላስ ከባድነወ ድኗን ሰለማታቅ።እጅ።ሚስሊምናት።የሚስሊምልጅናት።ጡሩቤተሰብ።አሏት።እየሰደቧትነወ።ለምንትሰድቧታለችሁ።ሙስሊሞች።አላህን እንፍራ ኢተቂላህ።ነጁ።ዝምበያቸወ።እህቴ።አላህቀጠተኛወን።መንገድይምራሽ።ነጁቤተሰቦችሽንም።አታሰድቢ።አላህን።ፊሪ።አላህን።የምንፈራ።ያድርገን

  • @amma4705
    @amma4705 2 місяці тому +2

    ማሽአላህ ደሥየሚሉ ጥንዶች አላህ ይጨምርላቸው

  • @user-di2ox4yn7e
    @user-di2ox4yn7e 2 місяці тому +2

    ኢናሊላሂ ወኢኒኒላሂ ራጃኡን

  • @user-fi9fo3tz4s
    @user-fi9fo3tz4s 2 місяці тому +3

    😂😂😂😂 መቦጥቦጥ አሉ ያሸህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እዉነት ነዉ 🤣🤣 አላህ እሪዝቁንም ኸይር ስራዉንም ይወፍቀን ያረብ ❤ ሰያዬ ለዱአህ አሚንንንን ጀዛ ከላህ ኸይር ❤

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 2 місяці тому +5

    አጂብ ነው,ነጃት ሙስሊም ሆኖ ብቻዬን ነኝ ብሎ ነገር የለም ከሚዲያ ርቀሽ ራስሽን አክሚ በቁርአንና በዚክር+ጾም ሰኞና ሀሙስ ጹሚ ማንም ምንም ሊያደርግሽ አይችልም

    • @bilcha6564
      @bilcha6564 2 місяці тому +1

      በትክክል❤❤❤

  • @lubabahkhalid4934
    @lubabahkhalid4934 2 місяці тому +3

    በቃ ነጃት እኮ እንዴገና ሻሀዳ ያዘች አሏህ ይርዳን ሁላቺንንም መጨረሻቺንን ያሳምርልን

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 2 місяці тому +2

    አሚን አሚን አሚን❤❤❤❤

  • @sandflove
    @sandflove 2 місяці тому +1

    ማሻአላ በርቱ አላህ ይገዛችሁ ሌላው እውነትን ነው አላህ ብለው ለመጥራት ይፈራሉ ለምን እንደሁ አላቅም እንዳፈሩ ይቅርና

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 2 місяці тому +2

    የአላህ ያረብ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢

  • @user-gb2zd3ie6f
    @user-gb2zd3ie6f 2 місяці тому +1

    ማሻአሏህ
    ወንድማትንበርታ
    የመግቢያውን ቁረአን ልቀቅልን እስኪእረዘም አርገህ❤

  • @user-qd8km3yr5u
    @user-qd8km3yr5u 2 місяці тому +4

    ማሻላህ ወንድሜ አላህ ይጨምርልህ ግን ሙዚቃግን ድምፁን ብታጠፋው ጥሩ ይመስለኛን ወላሁ አዕለም

  • @AajAuu
    @AajAuu 2 місяці тому +1

    ወአለይኩም ሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱሁ

  • @Somayasmaya
    @Somayasmaya 2 місяці тому

    Amiiin Amiiin Amiiin

  • @kalidrashid7220
    @kalidrashid7220 2 місяці тому +1

    Subhanallah ya Allah yeqiirr yebalan Allah

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p 2 місяці тому

    😢😢ሁሉምነገርያልፋል እራሳችሁን ለማጥፋትአትሞክሩ ሰይጣን ውስዋስ ሲመጣ ቁረአንቅሩ ብቻችሁን አትሁኑ ከስዎችጋርአውሩ ተፈጥሮንእየወጣችሁእዩ ያኔአእምሮችሁ ክፍትይሆል

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 2 місяці тому +2

    የነጃት ጠየቀ አንድ አላህ ሱ ወ ብቻና ብቻ ነዉ

  • @zaynebmohammed4091
    @zaynebmohammed4091 2 місяці тому

    እራስ ማጥፋት ያንሳል ያረብ ሽንት ቤት አጥበን ከባን ክ ካላስቀመጥን ኑሮን ካለወጥን ምንድነው ችግሩ አሁን የለፋንበት ይወረሳል ማለት ምንድነው በገመድ መሰቀል አያንስ ለምን ህዝቡን ያስለቅሳል ህዝቡን😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-rx9cj1zo3l
    @user-rx9cj1zo3l 2 місяці тому

    Masha Allah ትዳራችሁን እስከ ጀንት የሚቆይ ያርግላችሁ

  • @Eman-pm7rx
    @Eman-pm7rx 2 місяці тому

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰያነት ለዱአህ አሚን የዱኒያም አኸራው ወንድሜ

  • @ወser-ey1yo9oc4ሰ
    @ወser-ey1yo9oc4ሰ 2 місяці тому

    ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ እራጅኡን አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልንን።።።።ግን የገረመኝ ሰዉ ሙቶ ፊት ለፊት ተቁሞ ካሜራ ማንሳት ምን ይባላል ያጀማአ ያአላህ የኛ ነገር-----

  • @Realmantube7
    @Realmantube7 2 місяці тому +1

    First comment yes ❤

  • @user-ko4dx3bk1q
    @user-ko4dx3bk1q 2 місяці тому

    ማሸ አለህ አለህ የጨምራች ትደራች ያመራን ያሰመራ አለህሪገች

  • @ሡበሀንክአሏሕ
    @ሡበሀንክአሏሕ 2 місяці тому +2

    ዋአሊኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካትሁ🎉አልሀምዱሊላሂአለኒእማተል ኢስላም ያረብ ካቲማየን አሳምርልኝ ሀቅን ከመራሀኝ በሀላ አታጥምመኝ 🤲🤲🤲🤲😥ሰለላሁአለይሂወሰለም🎉

  • @hanatoum4994
    @hanatoum4994 2 місяці тому

    Subhanallah yaarabbia

  • @yuosefetheth6516
    @yuosefetheth6516 2 місяці тому +1

    ሠላምነህወድሜ አላህየጠብቅህ

  • @user-eb9hj8qj1n
    @user-eb9hj8qj1n 2 місяці тому +1

    اولله حسبان الله نعم الوكيل

  • @zeituna9804
    @zeituna9804 2 місяці тому

    MASH Allah ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yuosefetheth6516
    @yuosefetheth6516 2 місяці тому +1

    ሠጀመሪያነኝ። ኢናሊላሂወኢናኢላሂራጀዑን😢

  • @shememamudesir4626
    @shememamudesir4626 2 місяці тому

    Alahu maseli ala Muhammed

  • @fatumemariyam8174
    @fatumemariyam8174 2 місяці тому

    Musilim ayidelum

  • @user-tn3yp4ur7m
    @user-tn3yp4ur7m 2 місяці тому

    ያረቢ

  • @user-tl8zp7iy4x
    @user-tl8zp7iy4x Місяць тому

    ❤❤❤❤❤

  • @kalidLove-tc8gt
    @kalidLove-tc8gt 2 місяці тому

    ማውራት ቀላል ነው ግን ችግሩን ሚያቀው ባለቤቱ ነው እኔ እራሱ ብዙ ግዜ አስቤ ግን ቅጣቱን ፈርቼ ነው

  • @user-tn3yp4ur7m
    @user-tn3yp4ur7m 2 місяці тому

    ያአላህያረብ

  • @Realmantube7
    @Realmantube7 2 місяці тому

    First comment yes

  • @mkaa6766
    @mkaa6766 2 місяці тому

    😢😢😢😢❤❤

  • @user-ff3qx6gc1y
    @user-ff3qx6gc1y 2 місяці тому

    😭😭😭

  • @jibriljb906
    @jibriljb906 2 місяці тому

    Allah tidarachun yataftilchu

  • @aminaa4058
    @aminaa4058 2 місяці тому +2

    በትክክል ታልቻሉ አሉ አያግቡን 😂ወላሂ በተለይ እኛየመዳም ቅመሞችን ወንዶቹ ምንም ታያቁን እኔልትዳር ነው የምፈልግሽ አረደውይልኝ ናፍቀሽኛል ይሉናል ወጠጤው ሁላ ግንኮ አገራችን ሴት አጥተው አይደለም 😂😂😂 እላቢዋን ብለው ነው❤❤❤❤

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 2 місяці тому

    ወዶች እባካችሁ ጠክራችሁ ስሩ ከልዶቻችን አትነጣጥሉን አረብ ሀገር እየላካችሁ

  • @user-eb3rs4zj4s
    @user-eb3rs4zj4s 2 місяці тому

    ዝም ያለ ነገ ወጣ አሉ የኛ ነብይ ዝምምምምም

  • @hani-xk7ws
    @hani-xk7ws 2 місяці тому

    ilah ytabkan batru nager yaxnan😢😢😢😢😢

  • @user-fh2wq4bv4t
    @user-fh2wq4bv4t 2 місяці тому

    ዋለይኩም ሰላም ሰላም H

  • @Fatima55-qn5xc
    @Fatima55-qn5xc 2 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 2 місяці тому

    እባካችሁ ለሀያት ንግግር ምንም አይነት ኮሜት አትስጡ እስቶብ በቃ እርሷት ከላስ

  • @jaitunazaiton3616
    @jaitunazaiton3616 2 місяці тому

    👍👍👍👍👍

  • @user-qs3jl7es5m
    @user-qs3jl7es5m 2 місяці тому

    ማንንደስ እዲለዉ ብዬ ነው እራሴን የማጠፋዉ

  • @AbduTiger
    @AbduTiger 2 місяці тому +1

    ኒቃቢስቶቹ ሙስሊም ለይሆኑ ይችላሉ
    ሳኢድ ማጣራት አላብህ

  • @user-zg1ys2er9g
    @user-zg1ys2er9g 2 місяці тому

    ክክክክክክክአረ ኒቃሚስት ገድነውኮ ሲያስጠሉ

  • @DadaTube225
    @DadaTube225 2 місяці тому

    አተአትጃጃልብን የነጃትፎቶ ፀጉራየተገለፀችበት ለምን ፓሰትከው አታስመስል

  • @HdhdhdDjhdud-uj1mw
    @HdhdhdDjhdud-uj1mw 2 місяці тому

    የዚህ ልጅ ቃሪዕ ስም ማነው መግቢያላይ ያለው

  • @MN-pk9dj
    @MN-pk9dj 2 місяці тому

    ኒቃብ የለሰ ሁሉ ኒቃቢስት አይደሉም

  • @አልሀሙዱልላህ
    @አልሀሙዱልላህ 2 місяці тому

    እናልላህ ወእናእላህ ራጁዕ ሰው በኮሜንት ነው ለድንዬ የሰደብኩት ያባላል? ሞስልሞች ስትል እየተሳደበይ ኣደል? ሙብም ይሁን ያዳመጧት በሙሉ ተሳስተዋል እናያለን ከኣሁን ቡሃላ ደሞ ምን እንደምትል ኣላህ ይመልሳት ከእስር ስተወጣ ኣይሙሮዋ ነክቷታል መሰለኝ

  • @AbdulkerimDelil-vc5wz
    @AbdulkerimDelil-vc5wz 2 місяці тому +2

    Awo hiyot fetany naw

  • @jibriljb906
    @jibriljb906 2 місяці тому

    Awo qur'anun magbaw lay sitkaft chamar argilin

  • @Rahamet-o8i
    @Rahamet-o8i 2 місяці тому +1

    Are ye nejat nager 😂😂😂mn humachu nw qoye eswa betehed muslim yegodel nager10metakarbwat ha,uzzubiillah sente melas alate echii lije ya rabbiii

  • @SmilingBlackberries-tq4ks
    @SmilingBlackberries-tq4ks 2 місяці тому

    ምን ኒቃብስቶች ናቸው አላህ ኢዳያ ይስጠን ይደብራል አረ ተው

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f 2 місяці тому

    ድሀ ከሆናችሁ እዳታገቡ ሰምታችሗል ወዶች

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 2 місяці тому

    አዳሜ ተጋግጣ ሚዲያ ላይ ትለጠፋለች(ወንዶችን ለማማለል) እያንዳንድሽ ትሰሪ የነበረዉን ነገር ትጠየቃለሽ የዝንብ ጠንጋራዋ እንኳን ሳትቀር! (ምን ልባችሁ እንዳደረቃችሁ እኔጃ!) ያሰላም ያሼኻ ሚዲያዉን ለወንዶች ተዉት

  • @jdjjdjjjjdjhdgej4126
    @jdjjdjjjjdjhdgej4126 2 місяці тому

    አይ ዞሮ ሰው ሰደበኝ ብሎ ቀይ መስመር እንኳን አንች ነብያችንም ተሰድበዋል ተደብደበዋል ስለሰደቡሽ ብቻ መንገድሽን አትሳች እህቴ ተሳደቢዎቹ ሙስሊሞች ብቻ መሆናቸውንስ በምን እርግጠኛ ነሽ ቲክቶከሮች እና ይቱበሮችም አጀንዳ አድርጋችሁ ጧት ማታ አታቅርቡት ብዙ ችግሮች አሉብን ሰው እንደቅጠል እየረገፈ ባለበት አገር እየኖርን

  • @hdhx626
    @hdhx626 2 місяці тому

    ጥሩና መጥፎውን ካወቅሺው. ለምን ለራስሽ. ፈጣሪሽን አትፈሪም. ለራስሽ ምላስሽን ገደብ አታደርጊለትም

  • @zinet8600
    @zinet8600 2 місяці тому

    አንተ ራስህ ሰደብካት መሀሪዉ ሰው ሳይሆን አላህ ነዉ የራስክን እወቅ

  • @user-vl6ck5ko6k
    @user-vl6ck5ko6k 2 місяці тому

    በድኗ ባትደራደር ነዎ አላህንና ነብዪን የተሳደበችው ጃሂል ነህ እራሷው ክርስቲያን ነኝ ብላለች አታሽቃብጡ ካፊር ናት

    • @rukiya6481
      @rukiya6481 2 місяці тому +1

      ሰህ ከተፀዳዳች በኀላ ሆሆ

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 2 місяці тому

      ደምሪውደ

    • @heyatmi
      @heyatmi Місяць тому

      አይ ለአላህ መተው ነው ፍርዱን አላህ ይምራት

    • @heyatmi
      @heyatmi Місяць тому

      አይ ለአላህ መተው ነው ፍርዱን አላህ ይምራት

    • @ekramemohamad7392
      @ekramemohamad7392 Місяць тому

      @@heyatmi ደምሪኝሀቢ

  • @user-fh2wq4bv4t
    @user-fh2wq4bv4t 2 місяці тому

    ሲጀመር እነዝህ ሙስሊም አይደሉም ሙስሊሞችን ለማኳሰስነው

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 2 місяці тому

    በኮመንታተሮች አታሣቡ ወረኛም እኔ ካፊር ነኝ ካለች አለቀ ትቶብት