ትረካ ፡ የመርከብ ኮብላዮች - ይስሐቅ ሁሴን አባቦራ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
    ደራሲ፡ ይስሐቅ ሁሴን አባቦራ
    የመጽሀፉ ርዕስ፡ ሔላ
    ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
    Music credits:
    Intro:
    🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
    / @atoexodus
    #audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

КОМЕНТАРІ • 52

  • @mullugetachew8182
    @mullugetachew8182 10 місяців тому +5

    ካነበብኩት ቆይቻለው ስደትን ሁሌም ባልወደውም ከመሰደድ ባልድንም ሁሌም እነኛን ወጣቶች ያየኃቸው ይመስል አስባቸዋለው በተለይ ቢንያምን
    ክብር ለደራሲው

  • @rastalove7719
    @rastalove7719 2 місяці тому +1

    Tnshe lemekebele yekebedal

  • @tedy536
    @tedy536 8 місяців тому +1

    ከሚባለው በላይ አስተማሪ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @gizoshare
    @gizoshare 10 місяців тому +7

    Good work bro.... የብዙ ኢትዮጵያዊ life ነው!!!

    • @tirekatube
      @tirekatube  10 місяців тому

      አመሰግናለሁ doc! 🙏

  • @khelilabdulhamid2419
    @khelilabdulhamid2419 10 місяців тому +11

    ሁሌም ለመፍጠን መቸኮል ወደኃላ መሮጥ ነው

  • @MulukengetahunMule
    @MulukengetahunMule 10 місяців тому +1

    ምረጥ፡ትረካ

  • @WegeneKuma
    @WegeneKuma Місяць тому

    Tanks

  • @user-kz9un7du1s
    @user-kz9un7du1s 10 місяців тому +1

    Yasazinal yesidet tarik kizihim yeblet newi

  • @berhanekidane6107
    @berhanekidane6107 7 місяців тому +1

    ደስ ዘብል ኣነባብን ሳሓቢ ተረትን

  • @etalemkidane5865
    @etalemkidane5865 10 місяців тому +1

    እናመሰግናለን

  • @user-mp8st3ku1g
    @user-mp8st3ku1g 6 місяців тому +1

    ይሄ የዉላችንም ታሪክ ነዉ የኔም ታሪክ ነዉ እኔ ከዚ በባሰ መንገድ ነዉ አሮፓ የገባዉት ግን አሉም አለፈ እኛም ብዙ ሰዉ ቀብረን ነዉ አሮፓ የገባዉት 😢😢😢😢😢

    • @tirekatube
      @tirekatube  6 місяців тому

      እነኳን ተሳካልህ! ያለፉትንም ፈጣሪ በሰላም ያሳርፋቸዉ

  • @natiman145
    @natiman145 9 місяців тому

    አስተማሪ

  • @Monaniz
    @Monaniz 6 місяців тому

    በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው 😭

  • @loveisgood
    @loveisgood 10 місяців тому +3

    ማርያምን አስለቀሱኝ እዚህ ትክክለኛ ሂወታችንን የሚዳስስ ነገር ሁሌ አቅርብልን😢😢😢❤❤❤

  • @solomonabebe1321
    @solomonabebe1321 8 місяців тому

    So nice 'tireka'.

  • @abduababulgu4643
    @abduababulgu4643 10 місяців тому

    በጣም አሳዛኝ ትረካ ነው፣ ደራሲው ሁለቱን ገድሏል ምን አለበት የመጨረሻውን ሰው ቢያሳካለት፣ አይ ስደት!!

  • @user-lp9kv4im6h
    @user-lp9kv4im6h 5 місяців тому

    Yasazinal😢😢😢

  • @tigistgirma1989
    @tigistgirma1989 10 місяців тому +3

    Oh my god i just never expected the end 😢😢 it's so annoying and sad 😢😢😢😢

    • @tirekatube
      @tirekatube  10 місяців тому +1

      Sorry 😢 But such is the life of our country folk who dare try to escape their misery through these treacherous routes.

  • @gechu71
    @gechu71 10 місяців тому

    የታሪክ ምርጫህ ራሱ ለየትይላል፡፡❤❤❤❤

  • @edentadesse9488
    @edentadesse9488 10 місяців тому +1

    You have no idea I’ve been searching for this book all over UA-cam. Please please በነካ እጅህ ሔላንም ጋብዘን? Thank you a million for brining back a beautiful childhood memory. I read this book probably when I was 11 or 12 and I remember crying my eyes out 😊

    • @tirekatube
      @tirekatube  10 місяців тому +1

      I am genuinely happy I'm able to bring back memories 💕 I'm definitely going to do ሔላ stay tuned.

  • @abayeneshassefa9919
    @abayeneshassefa9919 7 місяців тому

    Thanks

  • @user-hq6fh3lt5o
    @user-hq6fh3lt5o 6 місяців тому

    ጣም የማያሣዝን ታሪኬ😢😢😢😢

  • @getenshsileshi6339
    @getenshsileshi6339 6 місяців тому

    ያሳዝናል😢

  • @fentahunfentahun9947
    @fentahunfentahun9947 10 місяців тому

    😊😊😊😊😊😊😊

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 6 місяців тому +2

    በጣም የሚገርመኝ የ ኢትዮጵያ ደራሲዎች ሃዘን ብቻ ነው የምታውቁት? ሰው በ እውነተኛው አለም የሚያሳልፈው መከራ ሳያንስው ድጋሚ በ ድርሰት መከራ ?? ስታስጠሉ

  • @meazadebebe359
    @meazadebebe359 9 місяців тому +1

    WEYENE 7 kefele bamarigna kelgize Anetenehe lema kemibale yekefelachin temarigar terkenelachewal wey wey gize lejenten astawskegn

  • @hisqueen1441
    @hisqueen1441 10 місяців тому +1

    እንኳን ደህና መጣህ አንት የዩቲዩብ ኮብላይ ስትታማ ደረስክ

    • @tirekatube
      @tirekatube  10 місяців тому +1

      እንኳን ደና ቆያችሁኝ ፣ ስቅ እያለኝ ነበር 😅

  • @ezanatewlde1414
    @ezanatewlde1414 10 місяців тому

    Telobegni etbekhalew ❤

  • @hewetmulat7726
    @hewetmulat7726 6 місяців тому

    የሞቱት አሳዘኑኝ

  • @Hornland
    @Hornland 9 місяців тому

    ቢንያም ጨካኝ ነው።

  • @MekdelawitBogale-vj3gz
    @MekdelawitBogale-vj3gz 10 місяців тому

    Please tolo tolo akirbiln betam konjo sera new

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa289 7 місяців тому

    😭😭😭😭😭

  • @EphremEphy
    @EphremEphy 10 місяців тому

    መሳጭ ነው አትጥፉ !

  • @godislove1692
    @godislove1692 9 місяців тому

    Benegerachin lay enim Stowaway negn, ke Djibouti be Merkeb tedebike new wede Europe yegebahut, eni bicha salhon bizu Guadegnochi lik endeni wede Europe, America, Canada, Australia etc... gebtewual. Beza lik demo lezelalem yankelafu bizuwoch alu yigermal

    • @tirekatube
      @tirekatube  9 місяців тому

      በጣም የአዕምሮ ጥንካሬ የሚፈልግ ጀብድ ነው። ይህንን ጉዞ የሚጀምሩ ሰዎች ብርታታቸው ይገርመኛል። እንኳን ተሳካልህ። ያለፉትም ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ። ህዝባችን ይህንን ፈተና ተገዶ የማይገባበት ዘመን እንደሚመጣ ተስፋ አደርጋለሁ!

    • @godislove1692
      @godislove1692 9 місяців тому

      Amen ameseginalew, Fetari Hagerachinin ena Hizbachinin yitebikilin.

    • @Hornland
      @Hornland 9 місяців тому

      በጂቡቲ ወደብ እስካል እኔም ያልተሳኩ ብዙ የሌሊት ደፈጣዎችን እዝያው ከአፈራኃቸው ጓደኞቼ ጋር አድርጌ ነበር በ1986 ክረምት ። የማትሪክ ውጤቴን እጠብቀው ስለነበር ወደ መስከረም ሲጠባ ወደ አዲስ አበባ ተመለስኩ።

    • @godislove1692
      @godislove1692 9 місяців тому

      @@Hornland oh OK, manew simih?

  • @wendwesentessema5721
    @wendwesentessema5721 10 місяців тому

    ereeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeeee not colllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll

  • @Afari.MadSleuthExportedSalt
    @Afari.MadSleuthExportedSalt 9 місяців тому

    ከማይጫን አህያ እርግጫ እና ፋንድያ ከ እብድ ውሻ ንክሻ እንጂ ደህና ነገር አንጠብቅም

    • @tirekatube
      @tirekatube  9 місяців тому

      ምን ማለት ይሆን ወዳጄ?

    • @Hornland
      @Hornland 9 місяців тому

      አይዞን ሁሉ ያልፋል። መረጋጋት እና የነገሮችን መጨረሻ ማየት ነው።

  • @bizuayehugebru
    @bizuayehugebru 9 місяців тому

    ያሳዝናል😢