Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ፍቅር ሚዛናዊ ነክ በርታልን እንወድሃለን እናከብርሃለን
ኢፊና አሪፍ ጋዜጠኛ ነህ መንሱር የሚሉት መላጣ ዘረኛ እንጂ ፍቅርም❤❤❤
ኤፊና ፍቅር ሰላማችሁ ይብዛልን 👏🙏እውነት ነው ቪኒ በጠራራ ፀሃይ ተዘርፏል ዘረኞች በዚ ዘመን አድሎ ያደርጋሉ🙆🙆
fekr betam yetergaga gazexega ni eirgatainemi le eferm betastemrow teru new❤❤❤
ፍቅር ስወድክ 🎉🎉🎉🎉
ሰላም ፍቅር ይልቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የእኛ ዘመን ትውልድ አይረሴ የስፖርት ጋዜጠኛ ፍቅር ይልቃል!
Fiker ende pepe mirte ayefeterem
እናተ ኮሜንት ላይ ደሞ 90% ሮድሪ ነው ይገባዋል በዛ paris እየየ ደሞ impact አለው
እየየየ ትላለህ ገና ኤፍሬም ደሞ አትዋሽ ካርቫሀል የአለም ክለቦች ዋንጫን ያነሳው ሮድሪ ነው ከ3 ቀን በፊት የአለም ክለቦች ዋንጫን ያነሳው
ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ Ma Brothers F&M በዚህ አጋጣሚ ግን በትክክል አላነፃፀራችሁም እኔ የተለየ አመለካከት አለኝ ሽልማቱን ለማሸነፍ እንደ መመዘኛ የተቀመጡት መስፈርቶች ላይ አላተኮራችሁም ባይ ነኝ በዚህ መሠረት ማብራራት ይጠበቅባችሁ ይመስለኛል#1. #2. # 3. ከመመዘኛዎች አንዱ ግን አንዱ የተጫዋቹ ባህሪ ነዉ ……….😂 😂😂 እና ምን ለማለት ነዉ ያዉ Rodri ፀባዮን ቢያስተካክል ያሸንፍ ነበር 😂 የሚያሻሽል ግን አይመስለኝም😊 የፈራሁት ከወንድሞቹ ጋ እንዳይጣላ MVRጋር ማለቴ ነዉ😉
ገና በደንብ ታለቃቅሳለህ ኤፍሬም
ፍቅር ሚዛናዊ ነክ በርታልን እንወድሃለን እናከብርሃለን
ኢፊና አሪፍ ጋዜጠኛ ነህ መንሱር የሚሉት መላጣ ዘረኛ እንጂ ፍቅርም❤❤❤
ኤፊና ፍቅር ሰላማችሁ ይብዛልን 👏🙏እውነት ነው ቪኒ በጠራራ ፀሃይ ተዘርፏል ዘረኞች በዚ ዘመን አድሎ ያደርጋሉ🙆🙆
fekr betam yetergaga gazexega ni eirgatainemi le eferm betastemrow teru new❤❤❤
ፍቅር ስወድክ 🎉🎉🎉🎉
ሰላም ፍቅር ይልቃል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የእኛ ዘመን ትውልድ አይረሴ የስፖርት ጋዜጠኛ ፍቅር ይልቃል!
Fiker ende pepe mirte ayefeterem
እናተ ኮሜንት ላይ ደሞ 90% ሮድሪ ነው ይገባዋል በዛ paris እየየ ደሞ impact አለው
እየየየ ትላለህ ገና ኤፍሬም ደሞ አትዋሽ ካርቫሀል የአለም ክለቦች ዋንጫን ያነሳው ሮድሪ ነው ከ3 ቀን በፊት የአለም ክለቦች ዋንጫን ያነሳው
ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ Ma Brothers F&M በዚህ አጋጣሚ ግን በትክክል አላነፃፀራችሁም እኔ የተለየ አመለካከት አለኝ ሽልማቱን ለማሸነፍ እንደ መመዘኛ የተቀመጡት መስፈርቶች ላይ አላተኮራችሁም ባይ ነኝ
በዚህ መሠረት ማብራራት ይጠበቅባችሁ ይመስለኛል
#1.
#2.
# 3.
ከመመዘኛዎች አንዱ ግን አንዱ የተጫዋቹ ባህሪ ነዉ ……….😂 😂😂
እና ምን ለማለት ነዉ
ያዉ
Rodri ፀባዮን ቢያስተካክል ያሸንፍ ነበር 😂
የሚያሻሽል ግን አይመስለኝም😊 የፈራሁት ከወንድሞቹ ጋ እንዳይጣላ
M
V
R
ጋር ማለቴ ነዉ😉
ገና በደንብ ታለቃቅሳለህ ኤፍሬም