Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዋው የሚገርም ትምህርት ነው እስኪ በዙም እናማር የምትሉ ላይክ ግጭኝ ፍቃደኛ ነህ አተሰ
በርግጥ መልካም ሀሳብን በመሳብ ለውጥ ይመጣል
ላከማርያም የምትለቀው ሁሉ በጣም ጥሩነር ነው በርታ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥ
Ok
ትክክለኛ ሃሳብ ትክክለኛ ፍላጎት እና ትክክለኛ ግብ ወደ ስኬት ለመሄድ እና ማንኛውንም ነገር ለመሳብ ትክክለኛ እና ብቸኛ አማራጭ ነው!!!ሃሳብ እና ምናብ ተቀናጅተው ተአምር ይሰራሉ እንንቃ ያገሬ ሰዎች!
እናመሰግናለን አንደበትህ ይጣፍጣል
እናመሰግናለን ።ወገኖችህን ለመርዳት የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ ።ይሄንን ህይወት መለማመድ አለብኝ ።እኔ ደግሞ እዘራለሁ በማላውቀው መንገድ ግን ብዙ ገንዘብ አገኛለሁ ።ለተቸገሩ እረዳለሁ በማላስብበት መንገድ ገንዘብ ወደ እኔ ስመጣ አይቻለሁ ።የዘር ህግ አምናለሁ
Er benateh lenem negaregn
Hi selam
እውነት ለመናገር ባለፈው በ7 ቀን ሂወትን ማሻሻል ላይ ሞክሌው 21 ቀን እየፃፍኩኝ ጥቃቅን ለመተው የከበድኝን ተግባራት አሁን አስቁሞልኛል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏በዝህ ቪድዎላይ ጥያቄዬ እንዴት ስለብሩ በደንብ ማወቅ እችላለሁ ከቁጥሩ ውጭ ያለውን አለውቀው ያለሁት ሳውዲነው 2500 ይከፈለኛል ይከ እኛጋ ለቤት ሰራተኛ ምርጥ ክፍያነው እኔ 3000 እንዲከፈለኝ እናተ እንደምታስተምሩን መሞከር እፈልጋለሁ ግን እንዴት የሚለው ነገር ከራሴጋር ሽኩቻ ይፈጥርብኛል ልፅፍ እፈልጊና በራሴላይ ሙድ የያዝኩኝ ይመስለኛል
Endet nesh Endet honelish
Hmmm, I love the message! Very important!!!
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤
ሰላምህ ይብዛ ዘመንህ ይባረክ ወንድም አለም!
Keberlenn Dr
ወፍ የለም 🤩
በጣም አመሰግናለው❤🙏
esh
What i understood from reading a book called"The power of the subconscious mind" is exactly the same as what you are saying. That's amazig!
Yes. That book and other books helped me.
Yes I just finished the book but I can’t stop listening the audio of the book❤
እናመሰግናለን 🙏
እናመሰግናለን
Thanks so mach
ኑርልን
Amazing explanations as always!
Glad you like it!
በጣም አሪፍ ነው ግን ቡሩን በሀሳባችን ነው ምቆጥተው
ዋው እጅግ ድንቅ!!!!
thank you leke i will try it 🥰
Great, try it.
How come this vedio ain't go Viral!!! 🤔👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍... I would give you a million thumbs up!!!
Thank you so much.Dr.
ምንም እውቅት ሳይኖረኝ ጥሩም መጥፎ ያሰብኳቸው ነገሮች በሒወቴ ሆነው እይቻለው ።መፅሐፍ ቅዱስም ሰው እንደሚያስብው እንደዛ ነው ይላል ።ሌላም ቦታ ሕይወትና መት በአፍሕ ላይ ነች የሚወዳትንም ፍሬዋን ይበላል ይላል
Nice 👍
Thank you lakya 🙏
ትንሽ ግራ ያጋባል edate yemtal gn yelale birr bezi menged sansera ??
Bezih midir lay yehulum neger menesha HASAB new. Bedeneb eyewena mokeriw yesakal!
Great, thankyou dear
Bro semonun yetsigeredawn mokre kemr sertual behedkubet hula tsigereda abeba eyayew nw
Thanks
Thanks again it's great 👍🏻
እናመሠግናለን ላከዬ
thanks you
❤
😃😃😂 አሳከኝ ብሮ
እኔ ከምሬነው በጣምተቸግሬአለው እንዲገባኝ ቶሎአስረዱኝ በጣምአመሰግንአለው
inee minim algebagnim
Lasiredash ? Bewusit mesemer anagirign
Gn lake ..hulet 100.. 100 yalew 50 birr yalekew alegbagnim malet bedenb men yahel birr meyaz endalebn aseredagni
🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን። 🙏ግን ጥያቄ አለኝ ከዚሕ ጋር ሚገናኝ ባይሖንም ብዙ ግዜ ብዙወቻችን ስልካችንን ምንጠቀመው ልክ አልጋችን ላይ እንደወጣን ነዉ ይሕ በእኛ ሕይወት ውስጥ ሚያስከትለው ተፅኖ አለ? እባክሕን ንገረን
Awo betam
ገንዘብ ለአገለገልንበት ነገር ሽልማት ነው
Selam doktor Brun be hasab new mekotrew.
Yes
Good
Let me try it...
How it's gonna happen🤔🤔
I explained it in the video
ሰውን ጥቁሉና እሜመሥል ነገር አታስተምር ብር እሜገኝ በመሥራት ብቻ ነው
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ የሠጠከኝ አመሰግናለሁ ግን ያልገባኝ ነገር እኔ ለምሳሌ አስር ሺ ብር የለኝም እንዴት አድርጌ ልቁጠር
በሀሳብሽ እንዳለሽ አድርገሽ ለአእምሮሽ ንገሪው የምትቆጥሪው በሀሣብሽ ነው።imagine ።
@@diboraethiopia.793 እሺ አመሰግናለሁ ግን ንድ ነገር መጠየቅ ፈልጌነበር የቻናሉ ቤተሰብ ነኝ ዩቱብ መክፈት እፈልጋለሁ ጋይድ እምታረጉኝ ነገር ካለ ያለሁበት ቦታ አይመችም ፕሊስ
አመስግናለው ገዘብ መሳቢያ ሙዚቃው ይስራል?በሀምሳ እርያል መሞከር እችላለው ግዴታ ስተኛ ነው ቀን መቁጠር አይቻልም መልስልኘ
Hi 👋 tiyakewun bewusit mesemer yidigemulign
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Kuterut sitl i dont get it explain please
Lake thanks silemitakerbu negerochYene tiyake yetseguri militetin yemimelis Shampo minamin eyetebal amazon layi yemishtu shampoo mini yahili seccess full new check bitadergilin thanks!
I will check
አረ በናት ምን እያልክ ነው አልገባኝም
እኔም
አራ ወላሂ አልገበኝም ዋንድሜ
እስኪ እኔን አስተምረኝ ስራ የለኝ አልተማረኩም እዴት እደምጠቀም ንገረኝ
❤❤🥰🥰🎊
😂😂 አረ አታስቀኘ አየ ጉድ ለም ታዲያ .....?😏
BRo berta ena sile manifest bednb siralin
😁😁😁😁
yegn paster
ታዲያ አንተ እዚህ ምን ትሰራለህ!! ላእከ ለሽርፍራፊ ሳንቲም ብለህ በዚህ ህዝቡን ምን ልታደርገው ነወ
It’s amazing the same thing you said Profit Merackle said the same thing like this you said I think it’s true let me try-:)
Email please Phone Yene degmo abzx
Malet be the low of ateraction nw yemenorew...ahun yayehuten vidio 200 berr ashtechy materiyalun test be madereg enderase berr ke matta jemero eykotrk nw...enenja ye malakew desta des des eyaleng nw...we'll c z future..any haw 18q z vidio.
Hi 👋 mndinewu bezih zuriya yaligebot ?
I want your email
🙏🙏🙏🙏
ዋው የሚገርም ትምህርት ነው እስኪ በዙም እናማር የምትሉ ላይክ ግጭኝ ፍቃደኛ ነህ አተሰ
በርግጥ መልካም ሀሳብን በመሳብ ለውጥ ይመጣል
ላከማርያም የምትለቀው ሁሉ በጣም ጥሩነር ነው በርታ ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥ
Ok
ትክክለኛ ሃሳብ ትክክለኛ ፍላጎት እና ትክክለኛ ግብ ወደ ስኬት ለመሄድ እና ማንኛውንም ነገር ለመሳብ ትክክለኛ እና ብቸኛ አማራጭ ነው!!!
ሃሳብ እና ምናብ ተቀናጅተው ተአምር ይሰራሉ እንንቃ ያገሬ ሰዎች!
እናመሰግናለን አንደበትህ ይጣፍጣል
እናመሰግናለን ።ወገኖችህን ለመርዳት የምታደርገውን ጥረት አደንቃለሁ ።ይሄንን ህይወት መለማመድ አለብኝ ።እኔ ደግሞ እዘራለሁ በማላውቀው መንገድ ግን ብዙ ገንዘብ አገኛለሁ ።ለተቸገሩ እረዳለሁ በማላስብበት መንገድ ገንዘብ ወደ እኔ ስመጣ አይቻለሁ ።የዘር ህግ አምናለሁ
Er benateh lenem negaregn
Hi selam
እውነት ለመናገር ባለፈው በ7 ቀን ሂወትን ማሻሻል ላይ ሞክሌው 21 ቀን እየፃፍኩኝ ጥቃቅን ለመተው የከበድኝን ተግባራት አሁን አስቁሞልኛል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
በዝህ ቪድዎላይ ጥያቄዬ እንዴት ስለብሩ በደንብ ማወቅ እችላለሁ ከቁጥሩ ውጭ ያለውን አለውቀው
ያለሁት ሳውዲነው 2500 ይከፈለኛል ይከ እኛጋ ለቤት ሰራተኛ ምርጥ ክፍያነው
እኔ 3000 እንዲከፈለኝ እናተ እንደምታስተምሩን መሞከር እፈልጋለሁ ግን እንዴት የሚለው ነገር ከራሴጋር ሽኩቻ ይፈጥርብኛል ልፅፍ እፈልጊና በራሴላይ ሙድ የያዝኩኝ ይመስለኛል
Endet nesh Endet honelish
Hmmm, I love the message! Very important!!!
አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን ዶክተር❤❤❤
ሰላምህ ይብዛ ዘመንህ ይባረክ ወንድም አለም!
Keberlenn Dr
ወፍ የለም 🤩
በጣም አመሰግናለው❤🙏
Hi selam
esh
What i understood from reading a book called"The power of the subconscious mind" is exactly the same as what you are saying. That's amazig!
Yes. That book and other books helped me.
Yes I just finished the book but I can’t stop listening the audio of the book❤
እናመሰግናለን 🙏
እናመሰግናለን
Thanks so mach
ኑርልን
Amazing explanations as always!
Glad you like it!
በጣም አሪፍ ነው ግን ቡሩን በሀሳባችን ነው ምቆጥተው
ዋው እጅግ ድንቅ!!!!
thank you leke i will try it 🥰
Great, try it.
How come this vedio ain't go Viral!!! 🤔👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍... I would give you a million thumbs up!!!
Thank you so much.Dr.
ምንም እውቅት ሳይኖረኝ ጥሩም መጥፎ ያሰብኳቸው ነገሮች በሒወቴ ሆነው እይቻለው ።መፅሐፍ ቅዱስም ሰው እንደሚያስብው እንደዛ ነው ይላል ።ሌላም ቦታ ሕይወትና መት በአፍሕ ላይ ነች የሚወዳትንም ፍሬዋን ይበላል ይላል
Nice 👍
Thank you lakya 🙏
ትንሽ ግራ ያጋባል edate yemtal gn yelale birr bezi menged sansera ??
Bezih midir lay yehulum neger menesha HASAB new. Bedeneb eyewena mokeriw yesakal!
Great, thankyou dear
Bro semonun yetsigeredawn mokre kemr sertual behedkubet hula tsigereda abeba eyayew nw
Thanks
Thanks again it's great 👍🏻
እናመሠግናለን ላከዬ
Hi selam
thanks you
❤
😃😃😂 አሳከኝ ብሮ
እኔ ከምሬነው በጣምተቸግሬአለው እንዲገባኝ ቶሎአስረዱኝ በጣምአመሰግንአለው
inee minim algebagnim
Lasiredash ? Bewusit mesemer anagirign
Gn lake ..hulet 100.. 100 yalew 50 birr yalekew alegbagnim malet bedenb men yahel birr meyaz endalebn aseredagni
🙏🙏🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን። 🙏
ግን ጥያቄ አለኝ ከዚሕ ጋር ሚገናኝ ባይሖንም ብዙ ግዜ ብዙወቻችን ስልካችንን ምንጠቀመው ልክ አልጋችን ላይ እንደወጣን ነዉ ይሕ በእኛ ሕይወት ውስጥ ሚያስከትለው ተፅኖ አለ? እባክሕን ንገረን
Awo betam
ገንዘብ ለአገለገልንበት ነገር ሽልማት ነው
Selam doktor Brun be hasab new mekotrew.
Yes
Good
Let me try it...
How it's gonna happen🤔🤔
I explained it in the video
ሰውን ጥቁሉና እሜመሥል ነገር አታስተምር ብር እሜገኝ በመሥራት ብቻ ነው
በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ የሠጠከኝ አመሰግናለሁ ግን ያልገባኝ ነገር እኔ ለምሳሌ አስር ሺ ብር የለኝም እንዴት አድርጌ ልቁጠር
በሀሳብሽ እንዳለሽ አድርገሽ ለአእምሮሽ ንገሪው የምትቆጥሪው በሀሣብሽ ነው።imagine ።
@@diboraethiopia.793 እሺ አመሰግናለሁ ግን ንድ ነገር መጠየቅ ፈልጌነበር የቻናሉ ቤተሰብ ነኝ ዩቱብ መክፈት እፈልጋለሁ ጋይድ እምታረጉኝ ነገር ካለ ያለሁበት ቦታ አይመችም ፕሊስ
አመስግናለው ገዘብ መሳቢያ ሙዚቃው ይስራል?በሀምሳ እርያል መሞከር እችላለው ግዴታ ስተኛ ነው ቀን መቁጠር አይቻልም መልስልኘ
Hi 👋 tiyakewun bewusit mesemer yidigemulign
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Kuterut sitl i dont get it explain please
Lake thanks silemitakerbu negeroch
Yene tiyake yetseguri militetin yemimelis
Shampo minamin eyetebal amazon layi yemishtu shampoo mini yahili seccess full new check bitadergilin thanks!
I will check
አረ በናት ምን እያልክ ነው አልገባኝም
እኔም
አራ ወላሂ አልገበኝም ዋንድሜ
እስኪ እኔን አስተምረኝ ስራ የለኝ አልተማረኩም እዴት እደምጠቀም ንገረኝ
❤❤🥰🥰🎊
😂😂 አረ አታስቀኘ አየ ጉድ ለም ታዲያ .....?😏
BRo berta ena sile manifest bednb siralin
😁😁😁😁
yegn paster
ታዲያ አንተ እዚህ ምን ትሰራለህ!! ላእከ ለሽርፍራፊ ሳንቲም ብለህ በዚህ ህዝቡን ምን ልታደርገው ነወ
It’s amazing the same thing you said Profit Merackle said the same thing like this you said I think it’s true let me try-:)
Great, try it.
Email please
Phone
Yene degmo abzx