ሰበር ሰበር:ከመሸ ከአባይ ግድብ የተገኘው አለምን ጉድ አስባለ!ኔታኒያሁ ከቢሮ ሲወጡ የኢራን ኮማንዶ ደባለቀው!ተጀመረ ፑቲን የኔቶ ምሽግ ጠባቂ ጦር ፈጀው!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 гру 2024

КОМЕНТАРІ •

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 20 годин тому +3

    እግዚአብሔር አሌልን!!!

  • @AbrahamTeferi-im9xz
    @AbrahamTeferi-im9xz 17 годин тому +2

    ከአራት ዓመት በፊት የነበረው የትራምፕ አመለካከትና አሁን ያለው የትራምፕ አመለካከት ግድቡ በተመለከተም ይሁን በራሷ በግብፅ ላይ ያለው የትራምፕ አመለካከት በከፍተኛ ልዩነት ይራራቃል። ደግሞም ትራፕ ማለት እንደ ግብፆቹ አመለካከት እንደ ፈጣሪ ገምቢ አፍራሽ አይደለም። ግብፅ የህዳሴ ግድብን ጫፉን ብትነካ ግብፅ በራስዋ ግድብ ተጥለቅልቃ እንድትጠፋ በራስዋ ላይ የሞት ፍርድ እንደፈረደች ትወቀው።

  • @stayorstayhistoryamharicdr7802
    @stayorstayhistoryamharicdr7802 19 годин тому

    😮

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 10 годин тому

    ሬልስቴት አልሸጥ አለ ቤት

  • @JemalMahamad-s2o
    @JemalMahamad-s2o 18 годин тому

    ለትራንፕ ይቅርና ለትራንፕ እናት ብታስገባም የአባይ ጉዳይ ያለቀለት ጉዳይ ነው.የግብፅን የጭንቅ ሩጫ አጋንናቹ አታቀርቡ

  • @YATx-l2y
    @YATx-l2y 19 годин тому

    ፈጀው ደባለቀው?ይደባልቅህ, ሶርያ ነው የ ኢራን ኮማንዶ የገባው!? ከንቱ 😂

  • @AbrahamTeferi-im9xz
    @AbrahamTeferi-im9xz 17 годин тому

    ጎላን ሀይትስ ከ2025 ጀምሮ የታላቅዋ እስራኤል ምሥራቃዊ አካል ሆኖ ይቀጥላል ከአሁን በኋላ ሶርያ የምትባል አገር የለችም አናምንም መሬቱ የእስራኤላዊያን ነው አራት ነጥብ አበቃ
    Long live Israel. I love you Jerusalem!!

  • @MuhammadAbas-pb2fr
    @MuhammadAbas-pb2fr 13 годин тому

    Ere wushet

  • @AsmelashTsegaye-mt3kq
    @AsmelashTsegaye-mt3kq 19 годин тому

    ግብፅ ትጠፋለች አትጠራጠሩ ሁሌ የምማፀነው ግብፅ ዋጋዋን አድታገኝ ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @YATx-l2y
      @YATx-l2y 19 годин тому

      አይንህ ይጥፋ, ለምንድነው የምትጠፋው!?

    • @get8914
      @get8914 10 годин тому

      @@YATx-l2yታያለህ ተረኛዋ ከሶሪያ ቀጥላ እሷ ነች

  • @gezahegndessalegn2353
    @gezahegndessalegn2353 18 годин тому

    Kedada!

  • @Ayalnehyeshaw
    @Ayalnehyeshaw 15 годин тому

    ስለ እሥራኤልና ኢራን የምታወራው ውሸት ነው። የእሥራኤል ፕሮፓጋንዳ ነው።

  • @zeynuslih
    @zeynuslih 19 годин тому

    ዶናልድ ትራምፕ ፍርድ ቤት ነው እንዴ ደግሞ በቴክኖሎጂና በቴክኒክ መረጃ ዘመን ውሸት ቢከመር ሸክሙ ለግበፅ እንጂ ማፍረሻው ምን ያሳስባል

  • @גשאוסמאי
    @גשאוסמאי 19 годин тому

    አቤት ቱሪናፋ