📚የሚፈትነን ዓለሙ ወይስ ውስጣዊ ማንነታችን?//የነፍስ አርነት በአቡነ ሺኖዳ//Audiobooks
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- ብዙ ግዜ በሀጢያት የምንወድቀው በዓለሙ ፈተና ነው ወይስ በውስጣዊ ምኞታችን?ብዚዎቻችን ከኛ ውጪ ባለ ነገር ነው አይደል የምንናመካኘው?የምኖርበት ቦታ፣በዙሪያዬ ያሉ ሰዎች ጓደኞቼ ቤተሰቦቼ..ብቻ ለሀጢአታችን ከራሳችን ውጪ የማንጠቁመው ነገር የለም።እንዲ ለሚለን አዕምሯችን ግን ሀጢአት በሞላበት ቤት ኖሮ ስላልወደቀው ዮሴፍ እንንገረው።ሰው ለመውደቁ ምክንያት እራሱ መሆኑን ካመነና የውስጡን የኃጢያት ምኞት ማሸነፍ ከቻለ በዙሪያው ያለው ፈተና በቀላሉ አይጥለውምና ከራሳችን የሀጢአት ምኞት እንላቀቅ። #audiobooks #spirituality #soul #semegndegu #shinoda #መንፈሳዊነት