የሚያዳምጡት ብቻ ሳይሆን የሚዝናኑበት ቃለመጠይቅ : ክፍል 1 | Megabe Hadis Eshetu
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- This show is a talk show, to which different guests will be invited and they will share their life experiences with the host comedian Eshetu. so that the youth will take a lesson from their success and failure. from the prices, they have paid in life and from the victories, they have achieved in life. the theme of the show is to show the young generation how hard they have worked to be where they are today.
and we want to promote the culture of praising our heroes rather than insulting them on social media. furthermore, we are aiming to give the youth role models they can look up to.
we will invite different guests every week, guests like artists, experts, motivational speakers, sportspersons, authors … ESHETU MELESE
የሚያዳምጡት ብቻ ሳይሆን የሚዝናኑበት ቃለመጠይቅ : ክፍል 1 | Megabe Hadis Eshetu Alemayehu
#ComedianEshetu #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #ethiopianmusic #amharicmovies2022 #lovestorymovie #comedian #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #hopemusic Ethiopia #AmharicTube #abelbirhanu #kanatelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #ADMASMUSIC #adeydrma #besntu
www.eshetumelese.com
comedys27@gmail.com
0938 21 2020 /0913 610673
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~
ወላሂ የአነዚህን አባት ቃለመጠዬቅ አሳድጄ ነዉ የምከታተለዉ የምስማዉ ዉይይይይይይ ነፍስ ይዘራሉ እኮ ንግግራቸዉ
Enem
ክበሩልን
እኔ ራሱ ሀሳባቸው በጣም የበሰለ ምጡቅ ናቸው
እውነት ብለሻል እህቴ የበለጠ ትምህርታቸውን ብታዳምጭ በቃ ምን ልበልሽ ተመስጨሽ ነው ምታዳምጪ እስቲ እኔ ስለ ሃይማኖት ሳይሆን በዚሁ ቅንነትሽ መፅሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርታቸውን አዳምጭ የኔ ውድ?
💙💙😍😍
በጣም በጣም በጣም በናፍቆት እየጠበቅሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ 24/7 ቢያዳምጧቸዉ ትምህርታቸው ጨዋታቸው አይጠገብም የምትሉ ☝️☝️☝️ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🙏🙏🙏
እንደማመር
@@honeytube8513 i lot of get
መምህራች እረጅም እድሜ ይስጥል
Amen Amen Amen 🤲🤲
በእውነት ጸጋን ናጤናሰላም ያድልንእግዚአብሔር ይስጥልን
አገራችን ከሚያሳፈልጋት አንዱ ሰው ናቸው እጅግ በጣም የምወዳቸውና መክብራቸው የብዙዋን አባት እድሜና ጤናዎን ያብዛውውውውውውው
በየቀኑ ብታቀርባቹ ማይሰለቹ መምህር ናቸው እድሜ ከጤናጋ ይስጦት
መምህር ሆይ የ እርሶን አይነት ሰው ኢትዮጵያ ትፈልጋለች ፡፡ በጣም ነው ምወድወት የማከብርወት አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥወት ልባዊ ምኞቴ ነው
ልክ ውስታስ አቡበከርን ሰምተን እንደማንጠግበው ማለት ነው
Endezhe yeseletenu abatochen yabezalen wendeme kehulum Haymanot. Yemyastarekun
@@arsemabamkaku3275
አወ ለነፍስም ለስጋም ምግብ ነው ፡፡
እኔ ሙስሊምነኝ ግን እኝህን አባት ስወዳቸው ወላሂ ስለጋበዝክልን እናመሰግናለን እሸቱ ንግግራቸው አይጠገብም
ተባረኪ ካባቶች ብዙ ትምህርት እናገኛለን
ጥሎብኝ ወዶታለሁ በቃ😍😍😍😍😍
አላህ እድሜ ይስጦ
አሜን እህታችን
በጣም እግዚያብሄረ ይሰጥልን
ጥሎብሽ ሳይሆን መንፈስቅዱስ አስገድዶሽ ነው እህቴ
@@alfa9968 በጣምምምምምም ነዉዉዉዉዉዉዉ👍👍👍
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
እኔ ሙስሊም ነኝ በጣም እወደዋለሁ 💞💐💐🇪🇹👍ጅግነ ኢትዮጵያዊ ነው ዋው💞💞💞💐💐💐💐🇪🇹👍👍👍💞💞💞💞😍😍😍የሰውን ሀይማኖት የማይነካ ነው
እኔ መጋቢ ሐደስ መምህር እሽቶን በሰማችሁ በሰማችሁ አልጠግባችውም እውነት እናተስ ❤❤❤
እኔምምምምምምም
እኔም
@@ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ Enem💕Endamer
Enam betam new yemwedchiw erjim edmiye 🙏🙏🙏🙏
@@Nahi_Entertainment >
የፕሮተስታንት እምነት ተከታይ ነኝ፣ የእርሶ መልእክት ግን ሚዛናዊ አስተማሪ ትክክለኛ ሁሉንም ሀይማኖት የሚመለከት መንፈሳዊ አመለካከትን የሚያሳድግ ነው።እግዚሀብሄር ይባርኮት።
ተመስገን ዛሬ ሰኞ ነው መምህርን የምናዳምጥበት ቀን
መጋቢ ሀዲሥበጣም ነው ምወዳቸው እግዛብሄር እረጂም እድሜና ጤና ይሥጥወት
ሱዛንየ ውድ ደምሪኝ
እረ ሁለተኛ ይቅረብ የምትል በላይክ አሳዩኝ የመዳም ቅመሞቺ
አለን ይቀርባን የነገ ሰው ይበለን
እውነት ነው ምግባር እያነሰ ወሬ እየበዛ ህይወታችን ትርጉም ያጣው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መጋቢ ሀዲስ 👍ምርጥ ኢትዮጵያዊ
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን የኛ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እንቁ ነሁ መጋቢ ሐዲስ እሸቱ ድንቅ መልእክት ነው እናመሰግናለን ማስተዋል ያድለን አሜን🤲🤲🤲
ውይ ወላሂ በጣም የምወዳቸውና የማከብራቸው አባት እድሜና ጤና ይስጥልን
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በጣም የምወዳቸው ናት የማከብራቸው መምህር ናቸው ቃለሂወት ያሰማልን
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ እረጅምና እድሜ ከጤና ጋር እመኝልዎታለው። እንደ እርስዎ ያሉ አባቶችን ያብዛልን
መጋቤ አዲስ እሽቶ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም አዝናንቶ ማስተማር ተስጦ ያሎ አባት ናቸው እውነት ብለዋል ሃገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን 🙏🙏🙏
💚💛♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹!!!
ለዘመድኩንና ፣ለምህረተ-እበት ግልባጭ ላክላቸው
በስመአም በጣም ስጠብቅህ ነበር አሼ ነገ ዳግም እስክንገናኝ ትናፍቁኛላችሁ መምህር በእውነት እድሜ ከጤናጋ ያድሎት ኑሩልን
እንደማመር
መምህራችን መጋቢ ሀዲስ እሸቱ የቤተክርስቲያን እቁ አባት እድሜና ጤና ይስጥልን🙏⛪
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen
ወይኔ አመለጠኝ. በጉጉት ስጠብቅ ከርሜ
በጣም እመወዳቸው. ሊቅ አንደበተ ርቱ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን መጋቢሀዲስ !!
እሽየ. የእኔ ምርጥ ወንድሜ ሺ አመት ኑርልኝ.
ቢስሙ ቢሰሙ የማይጥገቡ መጋቤ ኑሩልን እድሜና ጤናውን እግዚአብሔር ያድልልን እቤት እንድበት አቤት እውቀት ቢቀድ ቢቀዱ የማያልቁ ምንጭ
የኔ አባት ስወድዎት ስብከትዎ የማይጠገብ ንግግዎ የማይጠገብ በቃ በተናገሩበት ሁሉ ቃሉን ሳይመሰክሩ አያልፉም በእውነት እድሜ ጤናን ይስጥልን አባታችን እመቤቴ ትጠብቅዎት።
አረ በጣም አጠር በእውነት እንዴት አድርጌ እንደምወዳችው እግዚአብሔር ይጠብቃቸው እረጅም እድሜ ይሰጣችው አንተም ጠንካራ ለማለት እፈልጋለሁ እግዚአብሔር ሀገራችን እና እምነታችን ይጠበቃል አሜን
መምህር መጋቢ ምርጥ እንግዳናቸው ትምህርታቸው በጣም ደስይላል ረጅም እድሜ ይስጣቸው
❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
አንቺም እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና ሰላም ፍቅር ይስጥሽ
የኔቆንጆ አሜን አሜን እናመሰግናለን
በጣም የምንወዶት የምናከብሮት መምህር እረጅም እድሜ ይስጦት ለእርሶ የልብ ብርሀን የሰጠ አምላክ ለእኛም መልካም ልቦና ይሰጠን ዘንድ በፀሎት አስብን
መምህር መጋብ አድስ እሽቱ ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤን ይጠብቅልን የድንግል ማርያም ልጆ አሜን
እ/ር ቃለ ህይወት ያሰማዎት ደስ ብሎኝ የማዳምጣቸው አባት መጋቢ አዲስ እሸቱ የማስተማር ውበት ያለው እንዲደመጥ ሆኖ ነው የሚያስተምሩ
ሠው ናቸው
ደሥየሚል።ቃለምልልሥ።በስውአገርሆኜ።ሥራጨርሼ።የማየው።ጣፋጭቃልእድሜከጤናጋር።ፈጣሪይሥጦት።በስላምወተው።ስላምግቡ
እንደርሶ ያለ አባት አሰተማሪ እግዛብሄር አብዝቶ ይሰጠን ምንም የማይሰለች አንደበት እድሜወትን አብዝቶ ይሰጥዎት
በጣም የምወዳቸው የማከብራቸው መምህራችንን መጋቤ ሐዲስ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥልኝ ቸሩ መድኃኒአለም ከልብ እናመሰግናለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኑሪልኝ እሼዬ አንተ ብርቱ ወንድማችንን🙏🙏🙏
መጋቢ ሀዲሰ እሸቱ አለማየው እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጦት አባቴ እወዶታለው ኑሩልኝ እሼ አንተም ተባረክ
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ቁምነገር ከጨዋታ እያዋዙ ሲያስተምሩ ትምህትዎ አይጠገብ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
🙏
ግሩም ግሩም ግሩም""""""
እሸ በጣም አጠረ ሁሉም ሰው ለመስማት ዝግጁ ነው ሌላ 2ኛውን ክፍል ብትለቁልን!!
ደምረኝ ወድም
ሁሌ አንደበታቸው የማይጠገብ አባት
እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥልን
መጋቢ ሐዲስ ለእኛ ቤተ-መዛግብት ናቸው!! አውደምሕረት ላይ ሲያስተምሩ ትምህርታቸውን ገና አጣጥመን ሳንጨርስ እርሳቸው ቁርጥ ያደርጉብናል፡፡ እርሳቸውና መሰሎትቻቸው ሊቀ-ሊቃውንትን የድንግል ማርያም ልጅ ዕድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን!! በቅዱስ ጰውሎስ ሰዋሰው ብርሃን መነፈሳዊ ኮሌጅ ያስተማሯቸው የእርሳቸው ደቀ-መዛሙርት ምንኛ የታደሉ ናቸው፡፡ አሁንም ከመላ ቤተሰባቸው ጋር ጤናና ደስታን ያጐናጽፍልን፡፡ አሜን፣ አሜን፣ አሜን!!!
መምህር መጋቢ እሸቱ ልበ ብርሀነ ኖዎት ሲያስተምሩ ሲያስርዱ በጣም ነው የሚያረካኝ እግዚአብሔር ያደሎዎት እረዥም እድሜ መምህር
እሼ መምህሬን ልታቀርብልን ነው የኔ ዘመን እንቁ መምህሬ ዋው ኑሩን
ክቡር አባታችን እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
እሸቱ ወንድሜ እንደዚህ ያሉ ታላላቅ አባቶች ምሁራንን ስታቀርብ በጣም እያሳጠርክብን ነው የመጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ ሳንጠግብ አለቀ የእሳቸውንም እረዘም አድርግልን
እንድሁም ድንቅ ልጆች በጣም እያሳጠርክ መጥተሀል እኛ እንድረዝም እንፈልጋለን
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት
አሼ እናመሰግናለን
መምህሬ እረጅም እሜና ጤና ይሰጦት በጣምነዉ የምንወዶት እመብርሐን ትጠብቅልን እቁ አችን እሼ🙏💒👏
ትህትናህ እነዚህን ሁሉ ታላላቅ አባቶችን እንድታስተናግድ እግዚአብሔር አስነስቶሀልና ክብር ሁሉ ለአባቶቼ አምላክ ለአጋዕስተ አለም ለቅድስት ስላሴ ይሁን እናመሰግናለን እሼ
ተመስጨ ሳዳምጥ ሳላስበው አለቀብኝ መምህር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ጸጋውን ያድልልን እንወደወታለን
እሼ አንተ መልካም ውድ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ክክክክክ
ኣይገርምም
ከወተት የጣፈጠ
በአውነት በጣም ነው የሚወድዎት መጋቢ
ትልቅ ትምርት ነው እኔ ፕሮቴስታንት ነኝ ግን ሁሌም ትምህርትዎን አከፍላለሁ 👍👍
አባታችን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአንድዬ እናት እመቤቴ ማርያም በእድሜ በጤና በሰላም ከነሙሉ ቤተሰቦት ትጠብቅልን አሚን እሺዬ የምንወድክ የምናከብርክ እማምላክ በእድሜ በጤና ትጠብቀክ አሚን 💚💚💚💛💛💛💝💝💝
መጋቢ ሃዲስ በጣም ነው የምወዶት የማከብሮት አላህ ይጠብቃቹ 🤲
It is A blessing to hear such man of God with eloquent words logics and viable deeds!! Thanks God for the enlightenment that you showed to your Servant Magabi Hadis eshetu!!!
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ በጣም ማከብራቸው አባት ናቸው።እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎ!!
መጋቢ አዲስ እጅግ በጣም የምወዶት የማከብሮት ሰዉን እያዝናኑ ቁምነገር የሚያስጨብጡ ጎበዝ አባት መምህር ኖት ኑሩልን🙏🙏🙏
አላህ እረጂም ሀያት ይስጠወት እደርሰወ አይነት ነው ሀገራቺን እሚያስፈልጋት
እድሜን ከጤና አትረፍርፎ ይስጥልን እሼ ለአንተም እንዲሁ እንዴት እንደምታዝናናን እኮ ጥበቡን ጨምሮ ይስጥክ ፈጣሪ
አላህ እድሜዎትን ያርዝመው በጣም ነው ማከብርዎት ንግግሩህ ነብስ ያድሳል 😍😍
ድንቅ አባት ተሰምተው የማይጠገቡ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርልን
የመጋቢ ሀዲስ እሸቱ እውቀት እና ማብራራት ገደብ የሌለው አስደሳች እና እውቀትን እንደውሀ መጠጣት ነው በጣም የሚደነቁ ታላቅ ጎበዝ ሰው ናቸው ምንም አይነት ነገር ቢያስተምሩ የሰውን አይምሮ እና ልብ በደንብ የመቆጣጠር ችሎታ አላቸው እሼ ግን ሳቅህ ጥሩ ሆኖ ያላስፈላጊ ቦታ ላይ ሲውል ይታያል ስለዚህ ቦታ እና ምንስአት መሳቅ እንዳለብህ አስብ ከይቅርታ ጋር🙇♀️
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁን ሳዳምጣቸው መፈሴ ታድሶ ውሎየ በሙሉ የተደላደለ ይሆናል እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ
አሹ አገልጋዪ ዬናታንንም አቅረብልን ብዙዎችን ጋብዘሀል እናም ይህን ድንቅ ሰው አለማቅረብ አትችልም ብዬ ሰለማሰብነው ያው እንደምታወቀው ምረጥናየወጣቱ አመለካከት በሚያሰደንቅ ሁኔታ በብዙ ተጋድሎ ውሰጥእየቀየረና እየተጋያለ ያለ የዘመኑቁረጥና ወሳኝ አረበኛ ነውና በቻናልህ ላይ ብትጋብዘው በጣም ትልቅ ምሰጋና እናቀረብልሀለን😍😍😍🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ያቆይልን ፀጋዉ ይብዛሎት እሼ እናመሰግናለን ክሩዎች ሁሉ በርቱ
አይነ ልቦናና ርእቱ አንደበት የበሰለና ጥበብ አይምእሮ አጠቃሎ ልዑል እግዛብሔር የሰጣቸው ሰው ይገርማል እድሜና ጤናን ይስጥዎት 🙏⛪️💒⛪️🙏⛪️💒⛪️🙏
እውነት ክብር ይስጥልን መምህር አንተም ታላቅ ራእይ አለህ እናመሰግናለን
መጋቢ እድሜና ጤና ይስጦት የቤተክርስቲያን ብርቅዬ ልጅ ኑሩልን
አባታችን እንካን ሰላም መጡ። ጥሩ ትምህርት ነው። ጌታ ይባርካት
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር ❤❤❤
ቃል ሂወትን ያሰማልን በጣም ደስ የላል ክፍል ሁለቱንም በተስፋ እንጠብቃለን
በረከተዎ ይድረሰን እድሜ ጤና ይስጥልን ለኛም መካሪ ተቆጪ ተመልካች ፀልዮ የሚያስታርቅ አባት አያሳጣን አሜን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህሬ ስወዶት እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልል እሼ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባረክህ 🙏
መጋቢ አዲስ እሼቱ አለማዬ በጣም ነው የምዎዶት እግዝአብሔር እርጂም እድም ከጤና ጋር ያድልልን እሼ እናመስግናለን
ቃለህይወት ያሰማልን .ግን ምነው ደቂቃው አጠረ ቢያንስ 40 ወይም 50 ደቂቃ ቢሆን አሪፍ ነበር.
የእሱ ነገ እኔንም በጣም ሳላስብው ተመስጨ አለቀበኝ
እሸዬ አስተዋይነትህ ከዘመኑም ከድሜህም በላይ ነው በጣም እናመሰግንሃለን ኑርልን❤👏
ዉድ መምምህራቺን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ያክብርልን ❤👏
እሰይ የኔ አባት መጋቤ ሓዲስ እሸቱ እግዚአብሔር በእድሜና ጤና ያቆዮት እውነት ነው እምነት ተግባር ከሌለው ከንቱ ነው 🙏🙏🙏
መጋቤ ሀዱስ ስወድዎት +++
እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን +++
የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን +++
የኛ ኩራት የተዋህዶ ወርቅ የቤተክርስቲያናችን ሊቅ ልበ ብሩህ ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ እድሜ ይስጥልን
ስወዳቸው እድሜና ጤና ይስጦት ወላዲተ አምላክ ትጠብቆት አባቴ
እናመሰግናለን ተባረክ እሼ ወንድሜ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የድንጋዩን።ልብ አንስቶ የነነዌን ሰዎች ልብ እግዚአብሔር ይስጠን
አሹ ይቅርታ ለሚያስቀውም ለማያስቀውም አትሳቅ ሁሉም በቦታው ነው የሚያምረው ቁም ነገር እያስተማሩ መሳቅ ይደብራል
እጅግ ነፍስ የሚያስደስት ንግግር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥዎት እሼ እናመሰግናለን ስላቀረብክልን።
ብሰማቸው የማልጠግባቸው ሰው ቢኖር መጋቢ ሀዲስ እድሜ ይስጥልን !!!
አንደበተ ርቱዕ የእግዚአብሔር ምርጥ እቃ
ቃለህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን የትምህርትወት ፍሬ ያድርገን እኛንም
ጀግና ሰው ነህ ሀሳብህን ሁሌ ነው ማደንቀው አላህ እድሜህን ያርዝመው💖
በጣም አደናቂህነኘ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ ትልቀ አሰተማሪ ነሀ አድናቂሀ ነኝ ለምታደርገው ሁሉ መንፈሳዊ ሕይወት ነው እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ🙏🏾 ተባርከ
እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን መጋቢ ማር ይዘንባል ካፎት ቢናገሩ የማይጠገቡ አባታችን እሼደግሞ ሰአቱን አሳጠርክብንኮ
እሼ ከልብ እናመሰግናለን መምህራችን አባታችን ስላቀረብክልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
እጅግ በጣም የምወዳቸውና መክብራቸው የብዙዋን አባት እድሜና ጤናዎን ያብዛው, for u also eshe
መምህር አዲስ እሸቱ ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን እድሜ ከጤና ይስጦት
እረ መምህር እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቆት ፀጋውንም ያብዛሎት እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን ለህዝቦቿም ሰላምን ይስጥልን የጋረደን ክፉጨለማውንም እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ያርቅልን አሜን፫
እናመሠግናለን መምህራችን አነጋገርዎ በቃ ልብ ያረሠርሣል እመቤቴ ወላዲተ አምላክ እድሜ ከጤና ትስጥልኝ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤❤😘😘😘
አምላከ ቅዱሳን እድሜና ጤና ይስጥልን ድቅ ትምህርት ነዉ ቃለህይወት ያሰማልን
እሼ በጣም አክባሪህ አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር በሁሉ ነገር ይርዳህ ግን አሶተያየትም ልስጥ ዝም ብለህ አትሳቅ የምትስቅበትን ምረጥ ወንድልጅ ደግሞ ዝም ብሎ አይስቅም ብዙም አታጨብጭቡ ሴጣንን ውጣ አለው ሲል ታጨበጭባላችሁ ትስቃለህ። አባቶች ሲናገሩ ብዙ ሰው ስለሚያዳም ጠው ጭብጨባው ይረብሻል ደቃቆች ይወስዳል ቀንሱ ለኛ ሁሉ ነገራቸው ትምህርት ነው።
በርግጥ ልጅነትም አለህ
እንኳን በሰላም መጣ መምህራችን በእድሜ በጤና ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፉልን የአገልግሎት ዘመነዋትን ይባርክልን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሁሌም ትናገራለች ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ ሰላምና ፍቅር የኢትዮጵያ ምድር ይሁንልን አቤቱ ጌታ ሆይ ለኢትዮጵያ ምድር የምህረት እጆችህን ዘርጋልን አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማርያምን በጣም ስወዳቸው እኮ አንደበታቸው ማር አንጀት አርስ ናቸው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን🙏
ወይኔ እሥከዛሬ ተሸወጃለሁ ሣልሠማው መቅረቴ ቃለ ህይወት ያሠማልን አባቴ
መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ክበሩልኝ እውነት ለለውጥ ያድርግልን።
እሸቱ ለአንተ እና ለክሩክ ትልቅ ክብር አለኝ።
እግዚአብሔር ያክብርልን እናመሰግናለን እሸ እኝህን እንቁ ሰውየ ስላቀረቡልን
በጣም ትክክል ዛሬ ጊዜ ሁሉም ሰባኪ ነው ነገር ግን ምግባር ላይ ዜሮ ናቸው በጣም ይቅርታ በንግግሬ ካስቀየምኩኝ ካለኝ ከራሴ ህይወት ተመክሮ ነው
እግዚአብሔር ሁላችንንም ይቀድሰን
እምየ ማማ
የተናገርሽው ያስበው የነበኩ መሰለኝ
ማለትየ ውስጤ ያየሺው መሰለኝ።
በያለሽበት እምየ ትጠብቅሽ
@@delinadelu3343 አሜን እህቴ አንቺንም ወላዲተ አምላክ ና ልጇ አማኑኤል በያለሽበት ይጠብቅሽ
ምህር እድሜ እና ጤና ይስጦት ቃላት ያጥረኛል ስል እርሶ ለማውራተ
የኔታ ደገኛው አባት ክብረት ይስጥልን !!!
Akbroth betam yasdestal, betam enwedhalen egziabher yestelen betam enwedhalen!!!!🙏
Megabe hadis Eshetu Binageru yemaltegbachew memher nachew betam enamesegnalen.
እንኳን ደህና መጡ መምህር
ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቁ መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ይዘዝልን እሸ እጅግ አመሰግናለው
"ልክ ነው" : "አዎ" : "እሺ" : "እ" ••••• ምናምን እያልክ አራሚና አሰልቺ አትሁን:: ዝም ብለህ አድምጥና መናገር ሲገባህ ብቻ ተናገር:: ሰው መስማት የሚፈልገው እሳቸውን እንጂ አንተማ ሁሌም አለህ::
Absolutely.
When someone is talking you nod right? Because he can see you but when he is seeing impaired you confirm that you are listening by saying some words... eshi, awo.... If it wasn't for the host we will never learn this.
እኛ እሰማዋለና ሆ
አንደበተ "ርዕቱ" እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን። ክብርት ይስጥልን።