የዛሬ ዉሏችን ከርዳታዉ ቦታ የተፈጠረዉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 10 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 648

  • @LijTofik
    @LijTofik  2 роки тому +139

    ይች እህታችን 1000 ሰብ አስገቡልኝ ደጋፍ አድርጋለች ua-cam.com/video/1sJEuNYrYWg/v-deo.html

    • @user-bz6zi3or5q
      @user-bz6zi3or5q 2 роки тому

      እግዝያብሆር በወጣ ይተካ እናረጋታ

    • @wrkewrke8585
      @wrkewrke8585 2 роки тому +7

      እሽ እናረግላታለን አንድ ነገር ልጠይቅህ እኛ ቤተሰብ መርዳት እንፈልግ ነበር ወሎ ወልደያ ኔትወርክ ይሰራልን. ድምፅ ሁኑልን ወገኖቻችን ተሰቃዩብን😥😥😥

    • @sofiayeslamane6768
      @sofiayeslamane6768 2 роки тому +1

      Ya tofikn kwteruhi lakwlgyi

    • @narditube5800
      @narditube5800 2 роки тому +1

      ሰላም ያገሬልጆችሰላማችሁ ይብዛ የቶፋቅ ስልክ የሚያቅንገሩኝ ለመልካምነትነው

    • @Tigsit23
      @Tigsit23 2 роки тому +1

      ፈጣሪ ያክብርልኝ ወድሜ

  • @Neu-j5z
    @Neu-j5z 2 роки тому +61

    የልጅ ተውፊቅ ቤተሰቦች አድናቂወች ከዘረኝነት ከምቀኝነት ነጣ የሆናችሁ ቤተሰብ ይሁኑ🇪🇹 ኢትዮጵያ ዊነት ደም ነው🇪🇹ኢትዮጵያዊ ነት ኩራት ነው🇪🇹💓

  • @fafi9441
    @fafi9441 2 роки тому +112

    ለሰው ልጅ ንፁሁ ፍቅር በቂ ነው የምትሉ👍👈 ውዶቼ አላህ ይጠብቃችሁ በርቱልኝ

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 роки тому +2

      ✅✅✅🙏

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому

      ደምሪኝእሕቴዋዋየየየ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 роки тому

      ደምሩኝ ውዶቼ ለአላህ ብላቹ።

    • @user-zg8cb6kn9u
      @user-zg8cb6kn9u 2 роки тому

      የተንቤ ሆዳም ነች በገዘብ የተመሰረተ ፍቅር መሰረት የለው ሀብታም አግድታ ሆዳን ሞልታ ሳልቅ ጥላው ትሄዳለች ከጅምሩ ያስፈራል ነገሩ ከገዘብ ፍቅር ይበልጣል

  • @user-xh7je8uo5n
    @user-xh7je8uo5n 2 роки тому +15

    ቱ ቶፊቅ ግን ምንድነው ምታሽቃብጠው አንተም ወንድ ነህ እኮ ቢቻልህ እንዲስማሙ አድርግ ቸሩ ደሞ ምር አፍቃሪ ነው ወንዶች ከሱ ተማሩ 😌😌😌😌😌😌😌

  • @sofia________bintislam8509
    @sofia________bintislam8509 2 роки тому +42

    ቶፊቅ 😍 ለሙ
    ጎበዞች
    በርቱ
    😍😍

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 роки тому

      ደምሩኝ ውዶቼ ለአላህ ብላቹ።

    • @rehematubez
      @rehematubez 2 роки тому

      እንዛመድ በቅንነት

  • @user-ie3st7jm2g
    @user-ie3st7jm2g 2 роки тому +28

    ብር ብር አትበይ ለሚ ብር ሀብት ጠፊ ነው ፍቅር ለዘላለም ነው

    • @shewayetube-445
      @shewayetube-445 2 роки тому

      እህት ሰብስክራይብ አርግኝ

    • @ekramekram6122
      @ekramekram6122 2 роки тому +2

      ትክክል የሄ ብር ሰው አበላሸ ዋናው መልካም ሰው መሆን ነው

    • @emebet591
      @emebet591 2 роки тому +1

      በልቡ የተማኛ ስው እንደ አመንዘር ነው የምቆጠርው ለሙ ተይ ስውን በህብት ,በመልክ አትመኚ

  • @NetsanetTadesse
    @NetsanetTadesse 2 роки тому +47

    የኛ መልካም ዩቱበሮች ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያውርድልን 😍😍

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому +1

      ደምሪኝእሕቴዋዋየየየ

    • @NetsanetTadesse
      @NetsanetTadesse 2 роки тому

      Eshi

    • @user-bp6tz9zc1y
      @user-bp6tz9zc1y 2 роки тому +1

      አሽቃባጭ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 роки тому +1

      ማማ በቅንት ሰብሰከራይብ ኣርግኘ እነደመርወዴ

    • @NetsanetTadesse
      @NetsanetTadesse 2 роки тому

      @@user-bp6tz9zc1y eshi anchim lemn atashkabchim kinat kemiyangebegbsh 😀😀

  • @fnnnntmds504
    @fnnnntmds504 2 роки тому +6

    አይዟችሁ የኔ ምርጦች ሁሉም ነገር ለመልካም ነው በነሡ ስም ሚነግዱት ሠዎች ናቸው እንዳትረዷቸው ችግር የሚፈጥሩት ፍርድ ከላይ ነው ፈጣሪ ጉልበታችሁ ይባረክ እንደናተ ያለውን ወጣት ያብዛልን

  • @HayatHayat-of7yb
    @HayatHayat-of7yb 2 роки тому +15

    ፈጥኖ ደራሽ ምርጥ ዩቱበሮች አላህ ያስደስታችሁ ለሚ &ቶፊቅ ውድድድ

  • @user-zw9mm2kb1i
    @user-zw9mm2kb1i 2 роки тому +16

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ የሚልስራ ነዉ

  • @alisalem285
    @alisalem285 2 роки тому +16

    ለሚን በደብ አስተናገዱልኝ መልካም ስውናቲ ቃላት የለኝም

  • @user-ob8lo6bw5h
    @user-ob8lo6bw5h 2 роки тому +5

    ለሚየ የኔ መልካም ትለያለሽ እኮ እግዚአብሔር ይባርክሽ መልካም ሰው

  • @hayatwollotube4154
    @hayatwollotube4154 2 роки тому +18

    ለሚ ትዳር በገንዘብ አይለካም በእድሜ የሚመጥንሽን አግቢ ወላሂ ሺ ጊዜ ሃብታም ቢሆን ሽማግሌ አላገባም ቁሜ እቀራታለሁ እንጅ ደግሞ እርዝቅ በአሏህ እጅ ነው ልጅ ሲወለድም የራሱን እርዝቅ ይዞ ነው የሚወለደው ታማኝና የሚወድሽን ወጣት አግቢ

    • @user-qh4et3pi1g
      @user-qh4et3pi1g 2 роки тому +1

      እረ ወጠጤ አግብተሺ እንዳታስቸግሪን ዋዋዋዋ ቅመም

    • @hayatwollotube4154
      @hayatwollotube4154 2 роки тому

      @@user-qh4et3pi1g አብሽሪ ውዷ አላስቸግርም ፍቅር በፍቅር ነው

    • @user-qh4et3pi1g
      @user-qh4et3pi1g 2 роки тому

      @@hayatwollotube4154 እሺ ቅመም ካኢዳ ጉሩብ ካለሺ አዲስ ለመጀመርነዉ ተባበሪኚ ቅመምዋ

    • @hayatwollotube4154
      @hayatwollotube4154 2 роки тому

      @@user-qh4et3pi1g ቁጥርሽን እንደት ላግኘው ሀቢበቲ

    • @user-rv3vh8jy8i
      @user-rv3vh8jy8i 2 роки тому

      እሱወ በምን ተቀለች ብለሽ ነዉ እነዝ ክርስተኖች ኦኮ ዱንየ ይዎደሉ ብርም እድት እደ ምዎዱ አኽረቸዉ በዶ ጀሀነም በአላህ ምየገራ የጀሀነብ ነዉ የዉ ከፍር ነቸዉ

  • @Boss-rk5ez
    @Boss-rk5ez 2 роки тому +3

    ለሚ አግቢዉ ቸሩን ወላሂ ያፈቀርሺን ማግባት መታደል ነዉ አንቺ ያፈቀርሺዉን ካገባሺ መቃጠል ነዉ

  • @user-sv4ws3wr5l
    @user-sv4ws3wr5l 2 роки тому +1

    እግዚያብሔር እድሜያችሁን ያብዛልን!! ለሙዬ ቶፊቅ በጣም ነው የምወዳችሁ ከምንም በላይ መልካም ሰው ናችሁ የምትሰሩት ሁሉ በጣም ደስ ይላል! እግዚያብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሀገራችንም ሰላም ያብዛልን!! አድናቂያችሁ ነኝ ስደተኛዋ የሀገሯ ሰላም ናፋቂ ሀና!!!!!

  • @kelemtube
    @kelemtube 2 роки тому +9

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናተ መልካሞች ናችሁ ፈጣሪ የመጣብንነመከራ በቃችሁ ይበለን

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj 2 роки тому +12

    *አላህ ይጠብቃቹ❤ፍቅር ካለ ሁሉ ነገር አለ ሀብት ኖሮዋቸዉ የቤት ዉስጥ ሰላም የሌላቸዉ ብዝዎች ናቸዉ!!*

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому

      ደምሪኝእሕቴዋዋየየየ

    • @Tube-xb6fj
      @Tube-xb6fj 2 роки тому

      @@kamilawollo7528 እሺ ዉዴ ደምሬሻለሁ🌹

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 2 роки тому +6

    ትክክለነሽ ለምለም እንጀራ ነው ዋናው
    መኮረኒ ሁልጊዜ አይ ወሎ የእነሡ እንደዚህ አደጋ ላይ መውደቅ በጣም ያሣዝናል

  • @emukal
    @emukal 2 роки тому +8

    ዋውውውው ስታምሩ ለምለም እነቶፊቅ ጋ ከመጣሽ ወዲህ አምሮብሻል በቃ እዚሁ ቁጭ በይ ቡታጅራ አልተስማማሽም

  • @faikrfaikr8884
    @faikrfaikr8884 2 роки тому +3

    ቶፊቅ ለምለም እድሁም የረዷችሁ ኩል እግዚአብሔር ዉለታችሁን ይክፈለዉ ተባረኩ ለወገን ደራሽ ወገን ነዉ 🙏🙏🙏

  • @raheltube5062
    @raheltube5062 2 роки тому +5

    ውርጌሳ ልትሄጅ ነው
    የኔ ቅን ይሄ ነው መረዳዳት እማየ ኑሩልን

  • @wollotentayoutube5860
    @wollotentayoutube5860 2 роки тому +3

    ቸሩ ፈርሐ እግዚአብሔር ያለው መልካም ልጅ ነው ልቦነ ይስጥ

  • @user-fo4go3ff3m
    @user-fo4go3ff3m 2 роки тому +4

    የትእቢ አሁንስ አስጠላሽን ብርብር ብለሽ ልትሞችነዉእዴ ፈጣራ ሁሉን አሞልቶ አይሰጥሽም ብርያለዉ ከሰጠሽ ፀባይ የለዉም ፀባያ ያለዉከሰጠሽ መልክ የለዉም የሚወዲሽን ቸሩን አገቢ ንግስት አረጓ እደሚያስቀምጥሽ ምንም ጥርጥር የለዉም እዴ ምንሁነሽነዉ ብርብቻዉን ዘመዲ አይሆንም ፍቅር ከደሀቤተሰብ ደሞ በጣም ልዩ ፍቅርአለ እዚህ እዚህ እየመጣሽ ብርብር አትበይ ያሁኑ ወዶች ብር የላቸዉም ፍቅር ከሰጠሽ እረሱ አሪፍነዉ አብራችሁ እየሰራችሁ ሀብታም ትሆናላችሁ

  • @yordanosuae7144
    @yordanosuae7144 2 роки тому +6

    የሀገር ችግር የኔ ችግር ነው ብለው ለመልካምነት የሚሰሩ ዩቱበሮችን ማበረታታት አለብን ተባረኩ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 роки тому

      ማማ በቅንት ሰብሰከራይብ ኣርጉኘ አነደመር ዘዴ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 2 роки тому +13

    እረሳችሁን ጠብቁ ምርጠች ለከተማ ኮሚቲ ከምስጡ ጥሩ ነው ያደረጋችሁት
    የድንግል ማርያም ልጅ በየሄደችሁበት ይጠብቃችሁ

    • @zainasied615
      @zainasied615 2 роки тому

      ትክክል

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 роки тому

      ደምሩኝ ውዶቼ ለአላህ ብላቹ።

  • @user-ix2mc4ir4j
    @user-ix2mc4ir4j 2 роки тому +2

    አላህ ይጠብቃችሁ ቶፊቅ አላህ መልካም ሥራችሁ ይቀበላችሁ ወገኖቻችንም በሰላም ለቀያቸዉ ያብቃቸዉ አቻልክ አደራሻንን አስቀምጥልኝ ሠላም ለወገኔ ሠላም ለሀገሬ💚💛❤

  • @user-yj1ty9xv4z
    @user-yj1ty9xv4z 2 роки тому +8

    የጂ ሻጣሽን ተጠቀቂ ለምየ

  • @hayat5466
    @hayat5466 2 роки тому +7

    ቸሩ ምኑ ደርሶ ይሆን እኔ ለምለም ሳይ ቸሩ ነው ትዝ የሚለኝ የኔ የዋህ

    • @ayshaendiris9947
      @ayshaendiris9947 2 роки тому

      ላይፍ ገብቶ እየተናገራት ነው

  • @munaraya7327
    @munaraya7327 2 роки тому +9

    ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ምርጦቻችን🙏❤😍

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 роки тому

      ማማ ቨበቅነት ሰሰብሰከራይብ ኣርጉኘ እኘደመር ወዴ

  • @user-md6zn2gv3h
    @user-md6zn2gv3h 2 роки тому +5

    መልካም ሰው ፈጣር ይጠብቃችሁ

  • @amihussen7196
    @amihussen7196 2 роки тому +3

    ለምለም የቡታጀራ አርማ ነሽ ሀቢብቲይ አላህ መልካም ስራሽን ይውደድልሽ የቡታጀራ ልጅ አሚ እባላለሁ የካምፕ ልጅ ነኝ እወድሻለሁ

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g 2 роки тому +1

    እንኳን አሲድ ሌላም ይድፋብሽ ሲጀመር አትረቢም ያየሺውን ሁላ የምታፈቅሪ ቅሪበት ቸሩ በጣም ጥሩ ልጅ ነው።

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 2 роки тому +4

    ብር ብር ብላ ልትሞት ዋናው ፍቅር ነው ሁሉ ቢሟላ ፍቅር አይሆንም

  • @user-qo3st2hl2g
    @user-qo3st2hl2g 2 роки тому +2

    ደህና ቦርድ ጋድ አለሺ ለሚ 😀😀😀😀😀😀😀 ቸሩ ተቃጠለ አችደሞ ያየሺዉን ሁሉ አትመኚ ጥሩ አይደለም የምር ላችም ለሙ በተረፈ በሰላም ተመለሺ

  • @user-pi6wh6fl9s
    @user-pi6wh6fl9s 2 роки тому +5

    አሪፍስራነው በርቱልን ቶፊቅ😘👍❤👍

    • @misslolicha3686
      @misslolicha3686 2 роки тому +1

      🥰👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️👌👌

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 роки тому +5

    ለምለም ከጎንሽ አንድ ሴት ጓደኛ ሊኖርሽ ይገባ ነበር ነገር ግን በስው ህይወት አያገባኝም ቢሆንም ግን ቤተስቦችሽ እንዴት ፈቀዱልሽ

  • @semuatube6219
    @semuatube6219 2 роки тому +6

    አላህ ሀገራችን ሰላም ያርግልን ያረብ በችግር ያሉትም ወገኖቻችን አላህ ይፈርጃቸ🤲🏻☝🏻

  • @rahmetchanel3088
    @rahmetchanel3088 2 роки тому +9

    ሠላም ሠላም ውዶቾ አገራችንን አላህ ይጠብቅልን እስኪ ይችን ፀሑፍ የምታነቡ አድስ ነኝ

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g 2 роки тому +5

    ኧረ ባክሽ በፍቅርኮ ለብዙ ጊዜ ለመነሽ ካሁን ቡሀላ ቅሪበት ቸሩ ሙሉ ልጅ ነው ለሰው ልጅ ዋናው ፍቅር ነው

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 2 роки тому +4

    አላህ።።ያስብሽውን።ቤተሰቦችሽ።።አላህ።።ትጠብቅሽል።ያርብ

    • @anshatube
      @anshatube 2 роки тому

      ነጁ ደምሪኝ

  • @ሚሞየገኒልጅ
    @ሚሞየገኒልጅ 2 роки тому +8

    እረ ለሙ ቸሩ ያፍቅርሻል እኮ

  • @nuratube8673
    @nuratube8673 2 роки тому +13

    ዉድ የቶፊቅ ተከታዮች ቃይዳ ለጀማሪዎች እለቃለዉ ኑ አብረን በተጅዊድ እንቅራ

  • @zainasied615
    @zainasied615 2 роки тому +3

    የምትሳደቡ ሰወች ልቦና ይስጣችሁ አትፍረድ ይፍረድባሀል አለ ያገሬሰው

  • @fatumaachmad5638
    @fatumaachmad5638 2 роки тому +2

    እረያስፈራል ያረቢ ሰውምነካው እራሳችሁጠብቁ ወገኖቼ

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g 2 роки тому +3

    ቸሩ እረጋታ የለዉም ትንሽ እጅ ሊላ ነገር ምንም አይደለ

  • @user-yb8gu7fb1s
    @user-yb8gu7fb1s 2 роки тому +4

    ወይ ለሙ እኔስ ቢሆን እሞት ነበር በዚ ሁሉ ወንድ ብቻሽ ኡኡኡኡ እኔስ ባሌም ወንድማሞቼም እፈራለሁ በጣም ፈሪ ነኝ

  • @nivineahmad4569
    @nivineahmad4569 2 роки тому +8

    እረ በቃ በለን ያረቢ ጌታዬ 😭😭

  • @Eman-th8tq
    @Eman-th8tq 2 роки тому +2

    በርቱ ግን እራሳችሁን ጠብቁ ጤነኛ ሰው የለም ስነ ስርአት እሚባል ነገር የለም ኢትዮጵያ ያስጠላል በጣም

  • @mahbubaakijhy5523
    @mahbubaakijhy5523 2 роки тому +4

    ያረቢምነው ቸሩእንደዚህ አይባልም አላህይቅርይበልህ ጪራሽ ሀሲዲ እደፋብሻለሁ

  • @munaraya7327
    @munaraya7327 2 роки тому +2

    ውይ ለምለም ግን ለገንዘብ ያላት ፍቅር የተለየ ነው🤕
    ከሁሉም በላይ ፈርሀ እግዚአብሔር ያለውና ላንች ፍቅር ያለው ነው ምሻልሽ እህታችን
    ገንዘብ ይሀዳል ይመጣል
    ገንዘብ ፍቅር አይገዛውም

  • @sofiatube1958
    @sofiatube1958 2 роки тому +1

    እንደዝህ አይነት መልካም ስራ ሊበረታታይገባል አላህ ትልቅ ደረጃ ያዲርሳችሁ

  • @zamzammuhammad8895
    @zamzammuhammad8895 2 роки тому +4

    ማሻላህ. ታምራቸው

  • @user-nc4rt9pi6x
    @user-nc4rt9pi6x 2 роки тому +2

    ለምየፐየኔቆንጆ አላሕይጠብቅሽ ልዩ ተዉፊቅም እንደዛዉለሙየንአደራ ለሙእራሥሺንጠብቂዉደ

  • @kerimatube4874
    @kerimatube4874 2 роки тому +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ውደቸ በርቱልን በጣም ጀግናናችሁ👍👍❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @zinet2555
    @zinet2555 2 роки тому +6

    ለሙ፣ብርያለውአትመኝእረ፣ፍቅርይበልጣል፣እኔስድሀነውየማገባው፣ሀብታም፣በብሩእንድገዛኝአልፈልግም፣ወይጂ፣የምንብር

  • @zenyzewge586
    @zenyzewge586 2 роки тому

    የእውነት ጂግና ናችሁ የራሳችሁን ስራ ትታችሁ ይሄንሁሉ መስዋት መክፈል ጥሩ ከሰው ሳይሆን ከፈጣሪ ፅጋብን ያብዛላችሁ በርቱ 💕💕💕💕

  • @softz9634
    @softz9634 2 роки тому

    አቤት ለምለም ዘመደህ ብዙሁ በኤድሽበት ሁሉም ዘመድ ያአብዛአልሽ ይመችስ።

  • @tedes9115
    @tedes9115 2 роки тому +4

    ያካውት ቁጥር እፈልጊል ቶፊቅ በአላህ

  • @negahtube782
    @negahtube782 2 роки тому +6

    ረበና ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому

      አሚንደምሪኝእሕቴዋዋየየየ

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 2 роки тому +1

    ማሽ አላህ እንደዚ እናንተው በእጃችሁ መሥጠታችሁ ነው ለነሡ ጥሩው

  • @elizabethziwde110
    @elizabethziwde110 2 роки тому +2

    እናንተ ልጆች ምንም አልልም እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @user-pb3jd5dc2j
    @user-pb3jd5dc2j 2 роки тому +1

    ሁለቱልጆች እስልኩ ዉስጥ ልገቡበትነው እዴክክክክክ ተወፊቅ ለሞየ ማሻአላህ ጉበዞች

  • @mahitube6201
    @mahitube6201 2 роки тому +3

    በርቱ ጀግኖች ሀገራችን ሰላሟን ይመልስልን

  • @hayatfiker4391
    @hayatfiker4391 2 роки тому +4

    አለህህ የ ይጠብቀችህ❤💚💛❤💚💛☝☝☝

  • @user-xn9ii4iy1z
    @user-xn9ii4iy1z 2 роки тому +5

    በጊራና ቤተሰቦቻችንን በስልክ ታናግርናቸው 3 ወር ሆነን ታፍነው ቤተሰቦቻችን

  • @hayatwollotube4154
    @hayatwollotube4154 2 роки тому +3

    ጀግኖች በርቱ አሏህ ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @yeshitasewtube7525
    @yeshitasewtube7525 2 роки тому +4

    እኳን ለትዳር ለጉርብትናም አይሆን ዉይ ቅናቱ

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube2825 2 роки тому +1

    ወይኔ ጉድሽ አሳፈርሻቸውገደልሻቸው ልጆቹን ቸሩ ዉዶ አይደለም ለካ

  • @user-kl2un3ch6b
    @user-kl2un3ch6b 2 роки тому +3

    የኛ ጀግኖች በርቱልን አላህ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰

  • @user-hx7dv5qh6f
    @user-hx7dv5qh6f 2 роки тому +8

    በርቱ ቶፊቅ and ለሙ💚💛❤️👈

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому

      ደምሪኝእሕቴዋዋየየየ

    • @Rozaguraga
      @Rozaguraga 2 роки тому

      ደምሩኝ ውዶቼ ለአላህ ብላቹ።

  • @user-vs7nj7ks6m
    @user-vs7nj7ks6m 2 роки тому +5

    ቶፊ ለሚ በርቶ አይዞችሁ

    • @anshatube
      @anshatube 2 роки тому

      ጠዮ ደምሪኝ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 роки тому +2

    ቆይ ወጣቶቹ አይዘምቱም እዴ እደዛ ከመገላመጥ እደዉ የዘንድሮ ወጣት አሞተቢስ ናቸዉ

  • @OneLove-wj2bg
    @OneLove-wj2bg 2 роки тому +1

    ዉ ለሙ ለብር ያለሽን አመለካከት በፈጣሪ ቀንሺ ብር ያለ በሮ ይቀራል አመጣጡን እወቂ ሰርቶ ነው ሰርቆ ነው ሰልቦ ነው ምንም አታቂም ለዛ ፈረሀ እግዚአብሔር ያለውን ሰው ታማኝ ሁኚ እንደዚ ስትንቀዠቀዢ ወንዶች እራሱ ይደብራቸዋል በህትነቴ ነው የምመክርሽ

  • @user-kn3cq1sr2s
    @user-kn3cq1sr2s 2 роки тому +3

    አሏህ ሰለምኑ የምጠልን አብሺሩ ሁሉም የልፈል እንሻ አሏህ☝☝

  • @asaaislam2152
    @asaaislam2152 2 роки тому

    ለሙየ ተፊቅየ ሁላችሁም በርቱ እራሳችሁን ጠብቁ ለሙየ አላህ በሰላም ይመልስሽ እህት

  • @user-xn9ii4iy1z
    @user-xn9ii4iy1z 2 роки тому +7

    እውነትነው የውደፊቱ ሄወታቸው ያሳዝናል እደዝህ ሆነው እስከመቸ

    • @kamilawollo7528
      @kamilawollo7528 2 роки тому

      ደምሪኝእሕቴዋዋየየየ

    • @user-el8yv2kr2n
      @user-el8yv2kr2n 2 роки тому

      ማማ በቅንት ሰብሰከራይብ ኣርግኘ እነዳመር ወዴ

    • @abcdefg1234
      @abcdefg1234 2 роки тому

      እንደማመር

  • @الكنجالكنج-ت1ل
    @الكنجالكنج-ت1ل 2 роки тому +4

    አላህ ይጠብቃችሁ

  • @leylahussen5899
    @leylahussen5899 2 роки тому +4

    አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

  • @emutube6306
    @emutube6306 2 роки тому +2

    ጀዛኩምላህ እናመሰግናለን

  • @user-eg4ij7ch9h
    @user-eg4ij7ch9h 2 роки тому +2

    አይ ለሙዬ ዛሬስ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂😂🤣🤣😂😂😂

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 2 роки тому +2

    እኔ ምለው ያውሉ ገንዘብ የተሰበሰበው ገንዘብ የት ገባ
    በጣም ይገርማን እኔ ባቅሚ እንኮን አስገብቻለው

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 роки тому +2

      ይሄ የሚገዛው ልብስ ታዳ በምድነው ተገዝቶ የመጣው በሱ መስሎኝ ያሁሉ ገዝተው የሄዱት ቆንጆ ቆንጆ ሹራብ ትሸርት ሂጃቦች በብር አይደል የተገዛው ሆሆሆሆ

  • @user-fu2od1ty6d
    @user-fu2od1ty6d 2 роки тому +9

    👍🏽✅ግን ማነው ለዲኑ የሚቆረቆረው👍🏽ማነው ከእኔጋ እስላማዊ ጥያቄ መልስ መማር እዳያመልጣቹ ዳናቹ ተማሩ ባሎባልታ ወሬ የቅረባቹ

  • @fikrehabesha5744
    @fikrehabesha5744 2 роки тому +2

    ፈጣሪ ይባርካቹ አምላኪ ሆይ አገራችን ሰላም ያርገልን

  • @omaalemayehu2343
    @omaalemayehu2343 2 роки тому +2

    ለምለም በጣም ዱርይነት ደስ ይላታል

  • @zb3933
    @zb3933 2 роки тому +1

    ተውፊቅ ደግመህ ብታጂራ እዳትሄድ ቸሩይገልሀል

    • @zekiyatemam7901
      @zekiyatemam7901 2 роки тому

      እረ ማን ይለቀዋል የሚታወቅ ሰው ስለሆነ ደፍሮ እንደዚህ አያደርግም

    • @user-uj2cg9fv9x
      @user-uj2cg9fv9x 2 роки тому

      ምን ስለሆነ ነው ሚገለውክክ የተናገረ ሁሉ እውነት ነውእዴሆሆ

    • @user-hq7iz9yx5h
      @user-hq7iz9yx5h 2 роки тому

      አራ በክሽ ጨፉን አይነከውም ስጀመር እሄ ቸሩ ምሉት ሾጤ ነገር ነው

    • @merkatosefere2836
      @merkatosefere2836 2 роки тому +1

      @@user-hq7iz9yx5h አንቺ ነሽ ሾጤያም ገገመ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ4ኘ

    እግዚአብሔር ይድረሥልን ለሚ እና ቶፊቅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ምርጦች

  • @wainsitwainsit3353
    @wainsitwainsit3353 2 роки тому +1

    እንደዝ አይነት የማሰብ ደሃዎቹ ናቸዉ ኢትዮጵያን እስከዛሬ ያጠፉት ተናግሮ የማይሰሙ ክብረብሶ እኔሱ ስለጠገቡ የምስክን ጉሮሮ እየዘጉ ናቸው እናቴ ግን እራሳችሁን ጠብቁ

  • @beruhtube4043
    @beruhtube4043 2 роки тому +2

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንዴት ናችሁ እስቲ ወደኔም ቻናል ብቅ በሉ የተለያዩ ምርጥ ምርጥ ኢስላማዊ ግጥሞችን ታገኛላችሁ

  • @jemilatub6426
    @jemilatub6426 2 роки тому +3

    ያረብ ሠላም አውርድ😢😢😢😢😢የለሚ ወሬ አፈዘዘኝ

  • @user-nw1ux1lk5d
    @user-nw1ux1lk5d 2 роки тому +1

    ለሚ ተይ መፅሐፍ ቅዱስ የኀጢአት ሁሉ መጀመሪያ ገንዘብ መዉደድ ነዉ ፍቅርና ገንዘብ አንድ አደለምጨ።

  • @kidstdabibedada6012
    @kidstdabibedada6012 2 роки тому

    Lamey kazi konjoji adu axabashenyi bakeshi

  • @hawaseidyesuf
    @hawaseidyesuf 2 роки тому +2

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ. በርታ ወንድማችን

  • @madinahabibie9219
    @madinahabibie9219 2 роки тому +1

    Ayizawachu bartu igizaber yixabiqachu

  • @makdisome9631
    @makdisome9631 2 роки тому

    ወንድማ.ሞልቷል.በፍቅር.የተመላች.ልብናት.የጠፉች

  • @yetinayetlove6988
    @yetinayetlove6988 2 роки тому

    Tiru aregachu tebaku

  • @maryamaisa8198
    @maryamaisa8198 2 роки тому

    ጎበዞች ፈጣር ብሩንም እውቀቱንም ይጨምርላችሁ እንኳን ተረፋችሁ

  • @ramadantube
    @ramadantube 2 роки тому +2

    ገንዘብ አላቂ ነው ፍቅር ግን ለታደለው ዘላቂ ነው
    ቸሩ አፍቃሪሽ ነው ቆንጂት

  • @nagatahmed7840
    @nagatahmed7840 2 роки тому +1

    ለምለም።አላህ።።እድሜ።ጤና።ይስጥሽ።።አላህ።።ይጠብቅሽ

  • @zainabzainab2978
    @zainabzainab2978 2 роки тому

    ማሻአላህ ቶፊቅ ና ለምለም የኔመልካሞቺ አላህ ይጨምርላቺሁ ጀግኖቸ 🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍💪

  • @user-ep8mk2pp2s
    @user-ep8mk2pp2s 2 роки тому

    ለምየ ትክክል ነሽ የምን እራስን መጣል ነው ቀብረር ማለት ነው