መወደድ መከበር ያለበት ወንድ ባህርያት | ahadu podcast
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- #relationshippodcast #relationship #kirubelahadu ዩትዩብ ኮርስ ለመመዝገብ 0948486063
Watch it and comment your opinions
👉 Follow me on instagram @ahaduoffcial
👉 Telegram @ahaduofficial
ለቁም ነገር እንዲፈልግሽ ይሄን አድርጊ |how to Make him COMMIT to you
• ለቁም ነገር እንዲፈልግሽ ይሄን አድ...
የምታስረዳበትን መንገድ በጣም አደንቀዋለሁ አንደበተ እርቱ ነህ አላህ ይጨምርልህ እስኪ ኮሜንት የምታነቡ 100 200k እናስገባው ዝም ብላችሁ አታዳምጡ❤❤❤
1 ሃላፊነትን መወጣት 2 ድፍረት 3 ስሜትን መቆጣጠር 4 ተስፈኛ የሆነ 5 ደግነት ..........እናመሰግናለን ኪራ🙏
የወድልጅ ወሳኝነገር 👍👍ወዶችየ ተማሩ
እግዚአብሔር ይመስገን፡ እንደዚ ባህሪ ኣንዲሮረኝ ስላደረጉኝ ሰዎችና ወላጆቼ!!! 😊
በደንብ እንዲገባን ይምታስረዳበት መንገድ የሚገርም ነው :ሁሉም በኩል ደረጃ ይገባዋል ተባረክ
🎉🎉 ወንድ ልጅ ላይ ደግነት ያሰፈልጋል ዋጋ ለመክፈል የተዘጋጀ ወንድ ቢሆን በመስጠት ውስጥ ደስታ አለ ኪራ ደስ የሚል ገለፃ እኔ ውስጥ ያለውን ነገር ነው የገልፅከው ተባረክ🎉🎉
እርግጥ ነው ወንድን ወንድ ስለመሆን እና ሴትን ሴት ስለመሆን መንገር በፆታቸው ኃላፊነት ወስደው በመስማት አስፈላጊውን እንዲያደርጉ ይረዳቸዋል፡፡ ግን ብዙ ሰው ወንድነትን በተለየ መልኩ በማየት ሴትን ዝቅ እንዳያደርግ ስጋት አለኝ እና አድማጮች በቅንነት ማዳመጥ የስፈልጋል! ደግሞ ስለ ሴቶችም ብዙ የተባለ ስላለ ያንንም ማዳመጥ ወሳኝ ነው፡፡ ለማንኛውም በጣም እናመሰግናለን ኪራ፡፡
እስኪ 100k እናስገባው🎉
ብችል እኔ እራሴ መቶ ሽ አስገባው ነበር
የሰውን ስሜት ለመጠበቅ የምትጠቀማችው ነገሮች ውስጤ ናችው።ለማንኛውም በጣም ጥሩ አስተማሪ ነህ
በጣም ነው የማደንቅህ ❤ የማከብርህ ወድም
ግን ስታወራ በጣም ትጨነቃለህ ማለቴ በሌላ መገድ ይርዱታል ብለህ ነው መሰል
ግን ልነግርህ የምፈልገው ንግግርህ ሰተት ብሎ ወደ አእምሮ ነው የሚገባው ምንም ሌላ ትርጓሜ አያሰጥም አታስብ ልልህ እወዳለሁ ♾♥️
እውነት ለመናገር ደራሲ ፀጋዬ አሰፋ እና ኪሩቤል አሀዱን ስለ ፍቅር ባጠቃላይ ባስተማሩት ተምህርት ሰምቶ እራሱን ያልቀየረ አለ ብዬ አላስብም።
wow wow ገራሚ ነክ ተባርክ ካተ ከዚህም በላይ እጠብቃለን በርታ ባገኘሁት አጋጣሚ እሰማሀለው በርታ ጎበዝ ❤❤❤❤
ከልብ እናመሰግናለን ብዙጊዜ አዳምጠዋለሁ የሚትናገራቸው ቃላቶች ዋው ውስጤነህ የምር እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
ፕራንክ ምናምን እያያቹ ምትዉሉ ልጆች ኑእስኪ የሚጠቅማቹ ተማሩ❤
እዉነት😅
ትክክል😊😊
በጣም ልብ ይስጠን
እሺ❤❤❤❤
በጣም
የኛ የሴቶችን ፍላጎት ጥሩ ገልፀህዋል እናመሰግናለን 🙏🙏
እናመሰግናለን የሰዎችን ስሜት ላለመንካት የምትጥረው ነገር ደስ ሲል በርታ
ዋውው ድንቅ ምክር ነው ቢሆን ዋንዶች ብሳሙት ችግሩ አብዛኛው ዋንድ አለፊናቱን አየውቅም በራሱ እራሱን ያሳንፋል 😢 thankyou ኪራ::
ወንድሜ እውነትክን ነው👉ነብዩ ሙሀመድ ሱለላህ አለይሒ ወሰለም አንድ ሴት ማግባት ያለባትን ወንድ መስፈርቱን ሲያስቀምጡልን 👉አላህ የሚፈራና መልካም ስነምግባር ያለውን ወንድ አግቡ ነው ያሉን ::አልሀምዱሊላህ የገጽከው አይነት ምርጥ ባል ነው ያኝ .የኔ ጨዋ የኔ ልዩ.𝙰
ያላገባችሁ እህቶቼ አላህ ሷሊህ ባል ይስጣችሁ
👉ያገባችሁ እህቶቼ በትግስት በጥበብ ምርጥ ባል እንዲሆኑ ባሎችን አግዟቸው::
በጣም በጣም ጎበዝነህ ትክልለኛ ባልመሆን የምትችል ጀግናነህ አንተ እራስህበርታ ተባረክ ወንዶችዬ ጥሩ ባል እንድትሆኑ ኑ ተማሩ ታተርፉበታላችሁ
እናመሰግናለን ለምትሰጠን ምክር ወንድማችን 🙏🙏🙏
ጌታን አንተ ጀግነ ነክ ያሴቶችን ስሜት እዴት ነው ምትራዳው በእውነት ወዶች ይሄን እያዳመጣቹሁ ትዳራቹን ታደጉ ያምር አንተ ተባርክ
አንተን ያገባች ሴት ምን ያክል እድለኛ ነች❤❤❤❤
ምኑን አውቀሽው ነው እንደዚህ ያልሽ? አሁንም አስተሳሰብሽን አስተካክይ። ሰው በምላሱ አይገመትም ምክንያቱም እኛ ሰዎች መርጠን ነው የምናወረው
በርታ ወንድማቺን ያንተን ምክር በጉጉት ነው ምጠብቀው ደሞ እምትገልፅበት መንገድ በጣም ግሩም ነው አይጠገብም ምክሮቺህ ምስጥ ብየ ነው የሚያልቀው❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ሰው ጥሩ ተናጋራ ነህ እኔ ምስክር ነኝ ተባረክ ኪራዬ እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንድ የነግራችሁ ነገር ሳት ልጅ አንተ ላይ እድሜዋን invest አድርጋ የምትጠብቅህ እነዚህን ባህርያት instinctዋ ከነገራት ነው 100 ጀግና መልአክ በባዶ ተስፋ ሙላት አደለም ግን በያንዳንዱ ነገር ትገመገማለህ።
አንድ ልጅ ካፌ በረንዳ ላይ ቁጭ ብለን እያወራን እሱ ጃኬቱን ዚፑን ዘግቶ ለብሷል። እኔ እያወራሁ እሱ የሆነ ትኩረቱ ተበትኖ እንደነበር ትንሽ አስተውያለሁ እና ከደቂቃዎች በኃላ "ውስጥ እንግባ" ብሎ ተነሳ ለምን ስለው "ስለበረደሽ" አለኝ
እና ሰውነቴን ሳስተውል በርዶኝ ነበር ትኩረት አልሰጠሁትም እንጂ እና ውስጥ ከገባን በኃላ ወራውን ካቆምኩበት ከዛስ ብሎ ጠየቀኝ እና ሁኔታዮን አስተውሎ ለኔ መፍትሄ መስጠት መቻሉ ሰው ሲወጣ ቦታ አይቶ ስለ"መራኝ" ሀላፊነት መውሰድ መቻሉ እንደባል ብቻ ሳይሆን እንደ ልጆቼ አባት ሁላ ነበር ያጨሁት it just addup
"በትንሹ የታመነ ለትልቁ ይታጫል"
እኔ በጣም ወድጄ ነው የምከታተልህ ግን ኪራዬ video ተሎ አይደርሰኝም ብቻ በርታልኝ 🎉🎉🎉
በርታ የኔ ወንድም በጣም ጎበዝ ነህ
አንድም የአንተ ቪዲዮዎች አምልጦኝ አያውቅም በሁለቱም ቻናል ነው የምከታተልህ ባይገርምህ በጣም ውስጤ ከመግባቱ የተነሳ ከአንተ የተማርኩት ለጓደኞቼ ሳስረዳ ነው የምውለው
*_ክራ በመጀመሪያ ልምክሮች ለቆጆ ሀሳቦችህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ግን ኪራ አንድ ሰው ቡዙ መልካም ጎኑ ኖሮት አሁን ከጠቀስካቸው ውስጥ ግማሾቹ ወይም ዋና ዋናወቹ የሌለውን ሰው እድት ነው እነዚህ ነገሮች እዲ ኖሩት በሀሳብ ወይም በተግባር እደኖሩት ይምናግዘው ከቻልክ በቪዶወ ሰፋ አድርገህ ስራልን ካልቻልክ በኮሚንት ምክርህን ልግሰኝ_*
ንግግርህ መጣፈጡ ጌታን ❤❤❤
በረታ ጎበዝነህ ወድልጀ መሪይ ካልሆነ መሪነቱንሚሰተ ተቅበላለቺ ማወቅ አለባቺህ መልካምእወነተኛ አሳቢይሰጠን ወድልጀ ሲሰራ እወነተሲኖረ ሊደረ ይሆናልበሚሰቱ የሚወደድ የሚክበረ ይሆናል
ሰላም ኪሩየ እንደት ነህ በትክክል የተናገርከው በሙሉ መሬት ጠብ አትልም! ስለምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን
የኔ ልዩዩዩዩዩዩሰው ሁሌምምምምምአንተ ነህ ወላሂ ትምህረቶችን ብዙ ነገሮች ተምሬለሁ እናመሠግናለን ብሮየ❤❤❤❤የምን ፕራክ ነው የማይጠቅመን ነገር ላይ ጊዜየን ሳጠፋ አልገኝም ወላሂ
Ante eko biruki neh yichemrileh bizu temiralewu thanks ❤❤
በትክክል ኪሩ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
Thank you kiraye & Abani🙏❤️
ትክክል ወንድም አለም ምክርህ ግን አይጠገብም በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤
correct ..thank you my brother
ኪራዩ❤ምክርህን በጉጉት ነው እምጠብቀው ብዙ ግዜ ኮሜንት አልፅፍም 😌እኔ ካንተ ቤት ገብቸ እራሴን እንዳዲስ እየገነባሁት ነው soበርታልኝ ❤
በርታልን በጉጉት የሚጠብቀው አደኔማነው🎉
በርታልን በጉጉት የሚጠብቅህ አደኔማነው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
❤❤❤❤❤am late sorry but am still trying make myself right here to be with you my dear brother proud of you sis ❤️ you. Tuti
በትክክል እውነት ነው ከልብ እናመሰግናለን ክሩቤዬ❤🙏
እንኳን ደህና መጣህልኝ ኪራዬ የኛ መካሪ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ወላሂ ትክክልነህ የምትናገረውነገር አደኛ❤❤❤❤❤❤❤
Btam arif mekre nw tebarek bereta 🙏
ወንድ ልጅ ፊቱ ሀይታይም ዋናው ወገቡ ነው ምታይው❤❤❤❤❤🎉
ልክ ነህ ወንድ ወንድ ሲሆንና ወንድ ወንድ ሲመስል ነው ወንድ መባል የሚችለው ።
,በጣም ትክክል በእውነት ❤
❤የኔ አንደበተ መልካም ልበ ብሩህ ኑርልኝ❤
❤ባለህበት እመብርሀን ትጠብቅልኝ❤
ሀቢቢ ሁሉም አለው በሠላም ያገናኘን ያረቢ❤
Thank you ❤❤
በጣም ትክክል❤❤❤
allah hulem kegonih yihun kira ejig betam lesew kbr yaleh liyu memhr neh allah melkam adirgo yefetereh liji neh allah yitebkh wondime
Thanks my brother ❤
በሪታ ወድሜ አድናቂህ ነኝ መልስ እጠብቃለሁ ❤❤❤❤እኔ ባለትዳር ነኝ ግን ባሌ ለቤተሰብና ለውጭ ሰው ጨዋ ና ለጋሺ ነው ለሚስቱ ግን እየሰራሁኳ የማስደስተኝን ነገር ፍላጎት የለውም እኔ የምፍልገውን ሳይሆን እሱ የሚፍልገውን ነው እዳርግ የሚፍልገው ስንጣላ ብዙ ግዜ በዝምታ ነው የማሳልፍው ለቤተሰብ ለጎደኛ አልናገርም በጣም ሲብስብኝ እሱጋር የሚሰራ እውቀት ያለው በሀይማኖትም ጠካራ ሰው አለ ስለሚለኝ አድቀን ተጋጨንና ቁጥሩን ስጠኝ ማንኛችን ጥፍተኛ እደሆን ልጠይቀው ብየ አልኩት አልሰጥም ላድሰው ትናገርና ይጠይቁኝና ከኔ ጋር እንለያያል ብሎ ፎከረብኝ መለያየቱን ስለማልፍልገው ዝም አልኩ አብበህ ዝም እዳትል መልስ ስጠኝ አደራ
Eski tselot adergi fetarishen teyki anchi tagash mehoneshen atekeri ayzosh mecheresha lay ashenafi new methogniw tigeset ferewa tafach new Ayzon yene ehit🙏❤
ኡፍፍፍፍ አረ ስልኩን የምታቁ ተባበሩኝ ከፈጣሪ ታገኛላችሁ❤❤❤
Please 🙏 Start teaching about marketing
ይሄ የገለፅከው በሙሉ በአሁን ሰአት ወንዱ ላይ አይታይም ሴቷ ናት እንደዚህ አይነት ነገር የሚታይባት 😢😢
በርታልን👌
በትክክል ኪሩዬ ❤❤
ፈጣሪ አብዝቶ ያኑርልን ✌️🤲👍
God bless u bro ❤
Thanks
KIRE oredi tecometol gen alem gebetahech❤❤❤❤
abeni esti asayan we miss him 🤭😅🤣? betarafa betam new emewadhe bertaliny kiru ....👏👏👏🙏❤
Mn largehe yne Angete Arese betkikile true ❤❤❤❤❤
ትክክል❤❤❤
ምክርህ በጣም አሪፍነው በርታ❤❤❤❤❤❤
ጡሩነው ብርቱ❤️❤️❤️❤️❤️
THANKS A GOT THOSE ALL OF U SAY
TOP 1 cleaned man❤❤
በትክክል ❤❤❤
Thanks ❤yene wendm
Amesnalewu betam!!!
በዚህ ጊዜ ሴት ናት መሰዋት የምትከፍለው ወንድ ልጅ ጥቅሙን ነው የሚፈልግ
ምን አይነት ክላሲካል ነው ማዳመጥ ፋልጌ በጣም እረበሸኝ ለሌላ ቀን ድምጥህን ብች አድርግልን ላሁሉ መስማት ብፈልግን ድምጡ እረበሸኝ ትንሽ የሚቅጨለጨል ድምጥ አልወድም አእምሮዬ ጡሩ ላይ አይደለም ንፁህ ድንፅ ብቻ ነው መስማት የምችለው
😂
how can i get you please abeni the great?🤲🤲
Besemahe yemaltegbhe sew neh fetari yebarkehe
ስፔሻል ሀላፍነት እምሰማዉ ወንድ ወንዶች ተማሩ😂😊❤❤
Kirya 🥰🥰🥰 TikTok leye teftkal demo
Be tikikil kiruy ❤❤❤😍💙👌
Arf mikir new r/n lemitfera set or still wend matamin ena ena still ye fkr r/n yelelat video biseralin pls
የኔ ውንድ አልኝ ልክነህ❤❤❤ሁሌም ምኮርባት
Kira ebakhe sew ager new yalehute erdatahe yasefelegegnale mekerhe efelegalewe
ኪራየ የልቤ ሠዉ❤❤❤❤
❤❤❤. Dhugaa jettee hadhookoo
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ kiruye fikr yehonk sew nehi ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Kemee yhen pod cast sfelegew new yegehut
Betnshi ke 50 belay legn ye ante video
yes❤❤❤❤❤🎉
ፋክት👌👌
Iste le tamagn afkrewoch be 👍
Thank you ክራዬ ግን እንደዝ አይነት ዋንድ የት ነው የምገኘው?
ENA ALEHU
👍👍በጣም💯
ትለያለክ
Wow
Wow
Kara bakam edkeyer steten eday argehnal amesegenalew
ymechih 👍👍❤❤🇦🇪
በውሽት አለም ውሰጥ እውነተኛ ነገር የለም በቃ ሁሉም ጊዜያዊ ነው
Forget to bo responsible for others. It is quite rare to find a guy who takes responsibility for his own actions and life. #weakmenistherulethesedays
Always ❤
bexam des yilal
The victim mentality is the most turn off of the emotional instability in a man for me. 😊
አስተዋይ ልጅ አገላለጱ ብብቻ ይበቃል ጨዋ!