ትዳሬን አልፈታም አስደንጋጭ ግብግብ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 22 сер 2024
  • በየጊዜዉ አዳዲስ የስብከት የምስክርነት የነፃ መዉጣት የትንቢት የፈዉስ የአምልኮ ቪዲዮች በዩቲዩብ በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት ሰብስክረይብ በማድረግ የደወሏን ምልከት ይጫኑ፡፡/SUBSCRIBE GIHON TV WORLDWIDE/
    ይህንን አገልግሎት መደገፍ ለምትፈልጉ፡- Commercial Bank of Ethiopia 1000431104362 Swift Code CBETETAA Gihon International Miracle Church // ሕብረት ባንክ 1570416566870018 መስፍን አለሙ ፡፡ ለበለጠ መረጃ 0979077790 / 0910612876፡፡
    ግዮን አለም ዓቀፍ የተዓምራት ቤተክርስቲያን ሳምንታዊ ፕሮግራሞች፡- ዘወትር እሁድ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት ዘወትር ሰኞ ከ 6፡00 - 11፡00 ሰዓት ዘወት ዕሮብ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት ዓርብ ከ 3፡00 - 9፡00 ሰዓት፡፡ አድራሻ ቦሌ ሩዋንዳ የድሮ ጃፓን ኤንባሲ ጀርባ ቻይና ገበያ አጠገብ፡፡
    Miracle,Ethiopia,Christian,Gihon,Prophetic,Mesfin Alemu,Asnakech Bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,GIHON TV WORLDWIDE,presence,presence tv channel,prophet suraphel demissie,presence tv,suraphel demissie,prophet suraphel demissie 2020,prophet suraaphel demissie 2020,presence gospel mission,prophet suraphel demissie worship,presence tv worship,prophet suraphel demissie story,hope music ethiopia,teddy afro,prophet suraphel demissie 2021,presence tv channel world wide,presence tv live,presence tv live worship,presence talk show,presence kids,presence youth,gospel mission,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,god grace tv ethiopia // apostel yididiya paulos,abel birhanu,memehir girma wondimu,prophet israel dansa,ashu winner tube,pastor dawit molalign,zehabesha official,prophetess birtukan,prophet zekariyas wondemu /glory of god tv,prophet jeremiah husen,feta daily,bethel tv channel,presence tv,jesus wonderful tv,cj tv,marsil tv worldwide,ethiopian prophes,ethioinfo,anointing tv channel,lj tv channel worldwide,prophet suraphel zerfu,prophet yonatan aklilu

КОМЕНТАРІ • 721

  • @ማር-ዐ5ሰ
    @ማር-ዐ5ሰ 4 місяці тому +525

    ይቺ ሴትዮ እንደ እኔ ከነ ድምጿ የሚደብረው ሠው እስቲ በላይክ አሳዩኝ ?

    • @ngsti277
      @ngsti277 4 місяці тому +10

      ወንድ ናት ኮ 😅😅😅

    • @danydan6662
      @danydan6662 4 місяці тому +1

      Lemn tayalachu kastelachu ? None sense

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 4 місяці тому

      @@danydan6662 ደህና ስራ እንደሚሠራ ሠው ዩቲዩቡን አታጨናንቀዋ ?

    • @fantahuneteferie7650
      @fantahuneteferie7650 4 місяці тому +12

      ድምጿ ትላለህ አቅፏት የሚተኛውን እዘንለት

    • @yiftertaweke3080
      @yiftertaweke3080 4 місяці тому +11

      ዉስጧ አንድ የ19 አመት ጎረምሳ አለ የሆነች ዝተት

  • @maresketafff2901
    @maresketafff2901 4 місяці тому +42

    ወበዴ እቺን አስሮ መግረፍ ነበር።እራስሸሰ ችካል ነሽ ቮካላ ተቀዳል ።ምድረ ገልቱ አሜን ይላል

    • @SaraMhamad-km9yt
      @SaraMhamad-km9yt 2 місяці тому

      😅😅😅😅

    • @user-qc6sv6xz4m
      @user-qc6sv6xz4m 2 місяці тому

      እንደዝቺ አይነቶች ናቸው የሰውን ንሮ እሚበጠብጡ እስጠሊት የሆነች ሴት

  • @meski229
    @meski229 4 місяці тому +95

    ኦርቶዶክስ like like

  • @habtamudehne8502
    @habtamudehne8502 4 місяці тому +55

    ቃሉን አንብቡ ሰዎች መፍተሄ ነብይ ነኝ ከሚሉ ስሜታዊ አገልጋዮች ተጠንቀቁ።

  • @user-ue8vc3ic2k
    @user-ue8vc3ic2k 4 місяці тому +42

    ልጅቷ ራፐር ነዉ የምትመስለዉ አሜን አባባሏ

  • @selamdesu3462
    @selamdesu3462 4 місяці тому +45

    እስከመቼ ነው በይሉኝታ አሜን የምንለው ጌታ ሆይ እባክህ እርዳን እግዚአብሔርን መፍራት ቀርቶ ሀሰተኛ ነብያቶችና የአይምሮ ታማሚዎች መቀለጃ ሆንን ።ዝም ብሎ ለቀባጠረ ሁሉ አሜን yes እስከመቼ ?

    • @edombekelekumssa373
      @edombekelekumssa373 4 місяці тому +3

      ብዙ ሰው ለይሉንታ ነው አሜን የሚለው

    • @addiszemen1637
      @addiszemen1637 4 місяці тому +3

      ነብይ ብሎ ነገር የለም ሁሉም ሌባቦች ናቸው ይብላኝ ለዚህ በእውቀት ደሀ ለሆነ ህዝብ

    • @user-wi8ih1bm7u
      @user-wi8ih1bm7u 3 місяці тому +1

      Ewnet nw 😢

    • @user-et8ro3tg6v
      @user-et8ro3tg6v 3 місяці тому +1

      በጣም

  • @YibeltalEjigu-gp8iw
    @YibeltalEjigu-gp8iw 4 місяці тому +47

    የሚገርመኝ የእሷ ነገር ሳይሆን የተከታዯቿ ደነዝ እነት ነው

    • @TamiruTakel
      @TamiruTakel 4 місяці тому

      ጠንቋይ በእግዝአብሔር ስም እንዴት አድርገው የመፍወስ ሀይል ያመነጫል አራ ጎበዝ እስክ ሂድና ለህዝብ ካስብክ እራስ ጠይቅ። ዉሽታም ህዝብ እንደምትወድ ሰው ታስመስላለህ? አማኝን ከምትጠላ ሀጥያትን ጥላ ጀግና ከሆንክ

  • @user-nc2hr6fd3t
    @user-nc2hr6fd3t 3 місяці тому +10

    ድንግል ማርያም ቅዱስ ገብሬል ቅዱስ ሚካኤል የሀሰት ነብያት ከሀገራችን አጥፋልን

  • @baseadmasu3926
    @baseadmasu3926 4 місяці тому +23

    እንደዚ አይነት ብዙ እንሰሳ መንዳት በጣም ቀላል እንደሆነ ነው የገባይ እንደነዚን አይነት ከብቶች ሳር ብታስግጣቸው አይገርመኝም

  • @thomasalkie3964
    @thomasalkie3964 4 місяці тому +73

    መቼነው ከጥንቆላ የእግዚአብሔርን ቃል ከፍታችሁ የምታወሩት ?

    • @YonasMan-fg5rq
      @YonasMan-fg5rq 3 місяці тому

      ጥንቆላ እናቴ ስለ ለምዳቼ ነው እንጅ እኛ ጋ አይሰራም እሽ

  • @user-xw8sc4bq4p
    @user-xw8sc4bq4p 2 місяці тому +7

    እማምላክዩ መርጠሽ የራስሽ የልጅሽ ያደረግሽኝ ማርያምዩ ክብር ይገባሻል ጼንጤዎች ግን ልቦናችሁን የድንግል ማርያም ልጅ ይመልስላችሁ

  • @yehualashetzewdie9815
    @yehualashetzewdie9815 4 місяці тому +42

    ይቺ ሴቲዬ እራሷ አግብታለች እንዴ በሰው ህይወት ሁሌ ጣልቃ የምትገባው መቼ ነው የመፅሐፍቅዱስ ጥቅስ ጠቅሳ የምታስተምረው ተሰብሳቢዎቹም አይጠይቁም ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

    • @maresketafff2901
      @maresketafff2901 4 місяці тому

      አገባች እኮ ለዛዎም እያለቀሰች

    • @danydan6662
      @danydan6662 4 місяці тому

      Mnew ? Menfesawi Aynachew tekefto be tsega kehone agelglotu lemn meqebel aqateh?

    • @HermonNathan
      @HermonNathan 4 місяці тому +1

      ጥነቆላ ኮ ነው ዋና አገልግሎቷ!!!የምን መፀሐፍ ቅዱስ ነዉ???

    • @tilahunabreha4illo
      @tilahunabreha4illo 4 місяці тому

      እኮ ጥንቆላው ነው መንፈሳዊ ያልሺው በይ እዛው አሜን እያልሽ​@@danydan6662

    • @tilahunabreha4illo
      @tilahunabreha4illo 4 місяці тому

      ​@@maresketafff2901እየሳቀች በፈገግታ ብታገባ ነበር የሚገርመው

  • @aemhaweretaw5541
    @aemhaweretaw5541 3 місяці тому +19

    በቃ የመናፍቃን ወንጌል ቁስ ብቻነው እግዚአብሔር ልቦናቹህን አብራላቹህ

    • @EstifanosMuche-go3zl
      @EstifanosMuche-go3zl 2 місяці тому +1

      መናፍቃን ማለት ምን ማለት ነው ?ስነ ምንግባር ለይ እንጅ ?መናፍቅ እኮ ቢሳሳትም አእምሮዉን ይጠቀማል ፤እነዚህ እኮ????

  • @mulumulu5957
    @mulumulu5957 3 місяці тому +4

    አይ አለመታደል ህዝቤ እውቀት በማጣቱ ብቻ ለገኘው ሁሉ አሜን ይላል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ በእውነት

  • @SamraSam-oc3ku
    @SamraSam-oc3ku 4 місяці тому +5

    ሁሌ አሜን የጼንጤ ጠንቃይ በዛ ጌታ አናገረኝ እያሉ ኪኪኪኪኪኪ ግንባራም ወደ እውነተኛው ምንገድ ተመለሱ የጭለማ ህይወት አትኑሩ

  • @derejetamiru5985
    @derejetamiru5985 17 днів тому

    በሰፊው በር ሳይሆን በጠባቡ በር እንድንገባ ነው ወንጌሉ እሚያስተምረን የሷ ሳይሆን ቆመው የምትለውን እሚቀበሉት (አሜን)እሚሉት ልቦና ይስጣችሁ።

  • @Medi-hf8ho
    @Medi-hf8ho 2 місяці тому +3

    Are yenate ljoch yedngl mariyam yastat ljoch yetnachiw yetewahdo ljoch ortodox tewahdo lezelalem thenta tnur yemtlu esti be like❤❤❤❤❤

  • @DaeitBefrkadu-rm4sz
    @DaeitBefrkadu-rm4sz 5 місяців тому +45

    እባካችሁ የምትጽፋትን ርዕስና የምታስተላልፋትን አታምታቱብን እግዚአብሔር ይፈውሳችሁ

    • @selemonbezabhe7573
      @selemonbezabhe7573 5 місяців тому

      ትክክለኛ የቤተክርስቲያንቱ ገጽ አይደለም ለገንዘባቸዉ ብሎ የከፈቱት ገጽ ነዉ ለዚህ ብለው ሊድን አሳምረዉ ይጽፉታል።

    • @maresketafff2901
      @maresketafff2901 4 місяці тому +2

      እቺ ዘመናዊ ጠቃይ ናት ማፈርያ

    • @ephremmulatu2705
      @ephremmulatu2705 2 місяці тому +1

      Le view eko new leboch

    • @biruktesfaye7472
      @biruktesfaye7472 2 місяці тому

      ስትሯሯጪ ገብተሽ ተሸወድሽ እንደእኔ?😆

    • @hasaddis
      @hasaddis 2 місяці тому

      Me too 😂😂😂

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 4 місяці тому +11

    አሜን የሚሉት ጀዝባወች ነው የሚገርሙኝ።
    እች ሴትዮ ግን ትልቅ አጋንንት አለባት የሚያስጮህ

  • @HanaGebre-nw8rt
    @HanaGebre-nw8rt 4 місяці тому +20

    አይ ህዝቤ በጠቆይ ተበዘበዛላችሁ

  • @TzhtaDemsi
    @TzhtaDemsi Місяць тому

    እኔ ብቻ እምጠላት ይመስለኝ ነበር በጌታ እሚገርመኝ አሜን የሚሉ ት ስራ ፈት ሁሉ

  • @WondeW3
    @WondeW3 4 місяці тому +39

    ምድረ ደንቆሮ ዝም ብለህ አሜን በል ተለማምደው በመጡት ይኼን ለማረጋገጥ የቤተክርስቲያን ማፍያዎች pdf ብለህ google ላይ Search አድርገህ መጽሐፉን አንብብ ያኔ ይገባሃል ዝም ብለህ አሜን አትበል. ፈጣሪ ልቦናችሁን ከፍቶ ወደ ቀደመችው ቤት ይመልሳችሁ. አይ ማርቲን ሉተር ልጆች

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 4 місяці тому

      Amen እየሱስ ጌታ ነው አሜን እንላለን

    • @Rodadyan
      @Rodadyan 4 місяці тому +2

      ደንቆሮ ብለህ ተሳድበህ የእግዚአብሔር ቃል አንብቡ አይከብድም ደንቆሮ የሚለውም ሁሉ የገሃነመ እሳት ፍርድ ይገባዋል።”
      - ማቴዎስ 5፥22 አንብ መጀመሪያ ካልቀመስከው ውሀ እንደረካ ሰው አታውራ እሺ bro

    • @Rodadyan
      @Rodadyan 4 місяці тому +1

      እግዚያብሔር ይመልሳችሁ ነው ያልከው 😂 ወደ ኋላ አይደለም የምንሄደው ወደ ፊት እንጂ

    • @user-jh8jb2ez8t
      @user-jh8jb2ez8t 4 місяці тому +4

      አይ ጴንጤ ስታሳዝኑ 🤣🤣🤣🤣🤣​@@Rodadyan

    • @gizachewkebede7984
      @gizachewkebede7984 4 місяці тому +1

      ከምን ተነስተህ ለኩነና ቸኮለክ? መሞገቻህ ምንድነው?

  • @user-um6mj1qu9m
    @user-um6mj1qu9m 4 місяці тому +19

    ጥንቆላ እና የእግዚአብሔር ቃል ምን አገናኝው። መቼ ነው ከሰር አሜን እያላችሁ ጠንቆይን ሀሰተኛ ነቢያትን የምታበረታቱት

  • @habtamuayalew7342
    @habtamuayalew7342 4 місяці тому +8

    ነብይ ተብዬዋ እንኳን ያንቺ ችግር ማወቅና መፍታት ይቅርና የራሷን ፀጉር እንኳን መሙላት ያልቻለች የፈረስ ፀጉር አናቷ ላይ አርጋ የምታጨበረብር የዳቢሎስ መልክተኛ ( የዳቢሎስ ነብይ ) ምንም አታውቅም የእግዚአብሔር ሰው ምናምን እያልሽ የሷን ዲስኩር መስማት ሳይሆን ትክክለኛውን የጌቶች ጌታ የንጉሶች ነጉስ የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስን ማመን ብቻ የችግሮችሽ የመፍትሔ አካል ይሆናል በየስርቻው የራሳቸውን ችግር ያልፈቱ አጭበርባሪ ፓስተር ነኝ ነብይ ነኝ ባዮች የራሳቸውን ህይወት በሀሰት እየገነቡ ጌታ እየሱስ ተገለፀልኝ ስለአንቺም እንዲ አለኝ ብሎ የሚል ቀጣፊ የመላእክት ፣ የፃድቃን እና የጌታችን እናት የሆነችው የቅድስት ድንግል ማሪያምን አማላጅነት ክደው ጌታ ግን ለነሱ በፈለጉበት ቦታና ሰአት እየተገለፀላቸው የአማኙን ችግር እንፈታለን የሚሉት እውነት ለመናገር ለጌታ ከእናቱ በላይ የሚቀርብ ማን አለ ? በመቀጠል መላእክት ፣ ፃድቃን ሰማዕታት እያሉ የማንም አርቴፊሻል እየተነሳ ፈዋሽ እና የጌታ ነብይ ነኝ ሲል የሱ ማታለል ሳይሆን የአንቺ እና የመሰሎችሽ ሞኝነት ይገርመኛል እስቲ ትንሽ ደቂቃ ቆም ብላችሁ አስቡ ለማንኛውም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ።

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 3 місяці тому

      🎉🎉❤በትክክል ነዉ

    • @Ethiopya.
      @Ethiopya. 3 місяці тому

      Kkkkkkkkkklllll

  • @KassahunZewdie-le8km
    @KassahunZewdie-le8km 4 місяці тому +20

    እግዚዮ ማህረነ ክርስቶስ ማለት አሁን ነው ።ሰው እንዴት በዚህ ልቅ መቀለጃ ይሆናል፤???

    • @ማር-ዐ5ሰ
      @ማር-ዐ5ሰ 4 місяці тому

      kikikikiki የሚይዙት ነጭ መሀረብ እኮ ነው ስራውን የሚሠራላቸው ?

  • @user-ym5vt8wd3x
    @user-ym5vt8wd3x 4 місяці тому +23

    ጤናዋ ግን አሳሳቢ ደረጃ ላይ ናት

  • @honeyalemu3857
    @honeyalemu3857 3 місяці тому +2

    ከኛ በላይ ወንጌል ያሉ ትምክተኞች መጽሃፉን ዘግተው ወደ ጥንቆላ

    • @konjokonjo6846
      @konjokonjo6846 2 місяці тому

      ደደብ የደቆሮ ስብስብ እደት እደምታስጠሉ

  • @user-rn7ht8dz7p
    @user-rn7ht8dz7p 2 місяці тому

    ት.ሚክ 3:5 ሳነብ ይሄ ቤት ነው ትዝ የሚለኝ::ይሆንልሀል እንጂ ይሆንብሃል አይባልም።ጥቅሱን ስታነቡ ይገባችኋል።ከሀሰተኛ ነቢያት ተጠበቁ።እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ይስጠን።

  • @user-vi1mu2zz3t
    @user-vi1mu2zz3t 4 місяці тому +13

    አፏን ስትከፍተው እንጥሏን አየሗት

  • @tilahunabreha4illo
    @tilahunabreha4illo 4 місяці тому +4

    የገልቱ ስብስብ ሙድ ሲያዝባቸው ቁጭ ብለው አሜን ይላሉ

  • @netsereabmengifteab741
    @netsereabmengifteab741 2 місяці тому

    የዘንድሮ ትንቢቶች የአረረ ቋንጣ ይመስል ምድራዊ ናቸው

  • @shalomphoto5063
    @shalomphoto5063 4 місяці тому +21

    የውሸት ርዕስ ሰጥቶ ትኩረት መሳብ ምን የሚሉት ጨዋታ ነው🤔 ከአለም ሚዲያ አትቅዱ😡

  • @zerihunewube6575
    @zerihunewube6575 4 місяці тому +2

    አሜን አባባሏ እንዴት ጓድ
    አከታትላ ነው የምትወልደው ምክንያቱን ፓስተር ድምፆ ትናገረው

  • @user-ep9vk4ws6b
    @user-ep9vk4ws6b 4 місяці тому +13

    እኔ የሚገርመኝ የሷ ማዉራት ሳይሆን ቁጭ ብሎ የሚሰማዉ ነዊ

    • @user-ie7uq7cq3z
      @user-ie7uq7cq3z 4 місяці тому

      ጠንቋይ ቤት የለመ ሁላ በቲቪ የተደራጀ ጥንቆላ ቤት ያዘመነው እየመሰለው ነውወይ አዲስ አበቤ ለካ እንዲህ …..

  • @user-pu8zg8sf9r
    @user-pu8zg8sf9r 2 місяці тому

    ብዙ ትንቢቶች ይነገራሉ !!!!! ከእግዚአብሔር ግን አይደሉም !!!!

  • @user-ys2gh8ii8h
    @user-ys2gh8ii8h 2 місяці тому +1

    በናንተ ምክኒያት ጌታ ተሰደበ 😢😢😢

  • @amsaletaye8681
    @amsaletaye8681 4 місяці тому +3

    አንድም ቀን ወንጌልን የምትሰብኩት መቼ ነው አጋንንት ጎታቾች ሰው ምን እንደምታስነኩት አይታወቅም

  • @ababayetaye5842
    @ababayetaye5842 2 місяці тому

    አስኒዬ ጌታ ይባረክሽ የቀና ብዙ ያወራል ጌታ በአንች የብዙ ሴዎች ትዳር እየሰራ ነው ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ የምትሳደቡ ደግሞ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ምህሬት ያርግላቹ ንሰሐ ብትገቡ ቆጆ ነው ❤❤❤❤❤

    • @user-xw8sc4bq4p
      @user-xw8sc4bq4p 2 місяці тому +1

      አለመታደልሽ በጠንቁዋይ መሞትሽ

  • @emebetdeme2480
    @emebetdeme2480 2 місяці тому +1

    በሥመ ሥላሴ ሥም ቅድስት ሥላሴ በሐምሣላቸው ፈጥረውን እንዴት እንደዚች አይነት አጭበርባሪ ያጭበረብራቹዋል ቅዱስ አማኑኤል ይገስፃቹ

  • @woinshetkebede561
    @woinshetkebede561 4 місяці тому +6

    Wow እንዲህ አምላክ በቀልድ የሚሆን ግኝ እክተልሽ ነበር, የዝጋሽ አምላክ!!!!!

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 4 місяці тому +1

    Endet yemtasafru yesewu ensisochi nachihu gin !
    Egziabher kekidist Hagerachin Ethiopia yatfachihu ! Amen !

  • @beetisisaybayecha2104
    @beetisisaybayecha2104 2 місяці тому

    ውይ እኔ የሚገርመኝ ስራ ፈት ሆናችሁ ጥንቆላ የምትሰሙና አሜን የምትሉ ሰዎች ትገርማላቹ አንድ የወንጌል ቃል ሳትናገር ዘይት ቸርቻሪ ሴትዬ መስማትን ምን ይሉታል

  • @AMHARA24
    @AMHARA24 4 місяці тому +8

    መቼ ጌታን እንደምትቀበሉ ግራይገባኛል ሁሌ በጌታችን በእየሱስ ክርስቶስ ትቀልዳላቹህ አፈር ሁሉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tegderebie8976
    @tegderebie8976 4 місяці тому +4

    መቼ ነው ወንጌል የሚሰብኩት የዚህ የዚህ ጠንቋይ ቤት አይሄዱም ልዩነቱ እዛ በርጫ አለ እዚህ ሀሌሉያ መሆኑ ነው።

  • @kanamedia5222
    @kanamedia5222 4 місяці тому +4

    ፓፓፓፓፓፓፓ ምርጥ አክተር

  • @user-ke9xg6hj6f
    @user-ke9xg6hj6f 2 місяці тому +1

    የክርስትና አሰዳብዎች እግዝአብሔር ምህረቱን ያብዛላቸዉ

  • @asfawnigusie4998
    @asfawnigusie4998 4 місяці тому +4

    ዘመናዊው የአዳልሞቴ መንፈስ ጌታ ይገስፅህ መንፈሰ ሙት ተከታይ ያዛዝናል።

  • @sameri424
    @sameri424 2 місяці тому

    እዚ ተስብስባቹ አሜን የምትሉ ለምን እንደ ላም ሳር አትግጡም

  • @user-yy1ev6hl6h
    @user-yy1ev6hl6h 4 місяці тому +7

    ልጅቷ ግን አላመነችብም ክክክክ አሜን አባባሏ እራሱ ያስቃል

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 2 місяці тому

    እግዚአብሔር ወረቀቱን ይለፍ ብሏል እውነትሽን ነው? ስለ ሰው ህይወት መስካሪው አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው። እባክዎትን ወ/ሮ አስናቀች ይህ ህዝብ ከእግዚአብሔር ቃል እንዲፋታ ባያደርጉ መልካም ነው። ጥሪ ካሎት መጀመሪያ ወንጌልን ያስተምሩ።
    እግዚአብሔር ያያል ! ! !

  • @AsnakuWyuhens-ie5ej
    @AsnakuWyuhens-ie5ej 4 місяці тому +2

    በናትሽ አቼ ሲትዬ ፀበል ግቢ እራስሸንም አላዳንሽም በሰው ህይወት አትጫወች

  • @user-xv4qp3yi6b
    @user-xv4qp3yi6b 4 місяці тому +1

    ዘመናዊ ጥንቆላ ፥ እንዳይባል ፥ ምንም አይነት እውነት የሌለው ቅዠት ...እንዴት በዚህ ልክ የምትሰለች ፥ የሰው ልጅ ትዳራችሁን ፉቱ ይባላል ።😅😂😅😂😅😂

  • @user-rn7ht8dz7p
    @user-rn7ht8dz7p 2 місяці тому

    የሄደው ሰው በሙሉ ይሆንልሀል እንጂ ይሆንብሃል አይባልም።

  • @senaitkidane3450
    @senaitkidane3450 2 місяці тому

    የአለም የምድር ፣ ነገር ብቻ ሚጠነቁሉት ፡ የዘላለማዊ ህይወት ሳይሆን አይ መናፍቆች

  • @ephremendashaw4451
    @ephremendashaw4451 2 місяці тому

    አስናቀች በኢየሱስ ስም እንደዚህ አይነት አገልግሎት ተነቅቶበታልና አዳራሹ ብቻውን ሳይቀር ተስተካካይ ለመስማትም ደስ አይልም።

  • @Hamerbako
    @Hamerbako 3 місяці тому

    ወዳገረድ ጠንቃይ ይቺ ጠንቃይ ድምፃ የወድ ነው ጋጩር አጋንት ሰፍሮባታል

  • @tesfayegebre8701
    @tesfayegebre8701 3 місяці тому

    ጥሩ የሴት ወንበዴ ናት:: ማንም የሚቀውን የሰው ብሶት በመናገር ነብይነት የለም። ቀልዱን ትታ ወደ ቀልቧ ብትመልስ ጥሩ ነው።

  • @user-rz2ef1mv1s
    @user-rz2ef1mv1s 2 місяці тому

    አይአለመታደልእንዲህሁናችሁ ትቀሩ እማምላክ ወላዲት አዛጅቷ ሩህሪቷ ድንግልማሪያም ልቦናችሁን ትመልሳችሁ ምን ትመሰያለሽ ልቦናይሰጥሽየራሰሽንሳታውቃ የሌላን አዋቂ አይ መድሃኒያለም

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 3 місяці тому +1

    አአአአአ ሜሜሜሜሜሜሜሜ ንንንንንንንን ፈጣሪን ግን እንዴት እንሸውዳለን ፈጣሪ ድንቅ አምላክ እንዴት እንደቻልከን እኮ 😭😭😭😭😭

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 4 місяці тому +1

    Yechi msàkiya tenkuaye amen yemilute nachwe yemiasazenugne

  • @MekdeMekede-kh1ok
    @MekdeMekede-kh1ok 2 місяці тому

    ይችን አደለም መንፈስ ቅዱስ
    የቀትር ሰይጣን አያርፍባትም
    የጌታ ስም መቀለጃ ሆነ አይ መናፈቅ
    ሼም የለም
    በስሜ ይመጣሉ ብሏል ጌታ እየሱስ ክርስቶስ
    እንደያስቷችሁ ተጠንቀቁ!!

  • @user-rz2ef1mv1s
    @user-rz2ef1mv1s 2 місяці тому

    ሁሉንቻይ ኤልሻዳይ ሰንቱንቻለው ወየው ትግሰቱ ይመሰገንጅ ማሪያምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምምእናናናናናቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴቴ የተዋህዶ ንግሰት መሸጋገሪያመሰላል ናትወይ መታደል መመረጥ ነውብቻ

  • @user-yx1tm7fo8v
    @user-yx1tm7fo8v 3 місяці тому

    ዘመናዊ ጠንቋይ ናት ሴት ልጂ እንደማትሰብክ ቅዱስ ጳውሎስ ተናግሯል።

  • @zenuaklilu869
    @zenuaklilu869 4 місяці тому +1

    አይ ኢትዮጵያውያን እንዲህ የእብዶች መጫወጫ ይሁኑ? ፈጣሪ ሆይ ምን ይሻላል?

  • @user-rr7no6sn5v
    @user-rr7no6sn5v 2 місяці тому +1

    እዝህ ቦታ የሚሄዱ ሰዎች ይግርሙኛል

  • @eshetuyimereshetu8154
    @eshetuyimereshetu8154 4 місяці тому

    የፈህቺን ሸርሙጣ አምነው አሚንየሚሉ ሁሉ። እርኩሳውያን ናቸው አንቺብሎ የፈጣሪ መልእክተኛ የሰይጣን። ።።ተልኮ ነውአትይም

  • @SamsungA-om7vz
    @SamsungA-om7vz 2 місяці тому

    ሠዉ ምን ሆኖ ነው የደነዘዘው ውሸትና እውነት መለየት ያቃታቸው ሁሌ ተንቢት ከጥቅም ገር እረ ይደብራል እውነተኞቹን አታሰድቡ የነፍሳቸውን አንድም አይናገሩ የሰጠ ፍላጎታቸውን ብቻ እግዚኦ አድነኝ ጌታዬ አምላኬ መድሐኒቴ እየሱሥ ክርሥቶሥ

  • @NattySabala
    @NattySabala 2 місяці тому

    ምኑ አሁን መንፈሳዊ ይመስላል ይህ ዘመናዊ ጥንቆላ ይህን ታገኛለሽ አሜን ብቻ
    የናንተን ዘር በቅል

  • @TeklieMekonnen
    @TeklieMekonnen 4 місяці тому +2

    ሰው ግን እንዴት እኒን ያህል ማገናዘብ ይሳነዋል ፈጣሪ ልቦና ይስጠን

  • @TeferaThom
    @TeferaThom 3 місяці тому

    እግዚአብሔርን ነው ግን የምታገለግይው በፍፁም አይደለም እባካችሁን አዳዲስ ነፍሳት ይዳኑበት ለሌሎች መሰናክል አትሁኑ።

  • @askalteklay1777
    @askalteklay1777 2 місяці тому

    የጥንቁልና መንፈስ ማለት ይህ ነዉ ተመልከቱ ትግስት እንደዚ አደረገችብ ልትላት

  • @meseretdelelegn2213
    @meseretdelelegn2213 2 місяці тому

    ይች ግባራም ይህን ከብት መናፍቅ ተጫወተችበት ታሳዝናላችሁ ዝም ብላችሁ አማን አማንትላላችሁ ከብቶች

  • @user-wq9lv3gu9h
    @user-wq9lv3gu9h 4 місяці тому

    ዘመናዊ ጥንቆላ በአዳራሽ ውስጥ። ከመጋረጃ የወጣው የጥንቆላው ሌላ ገጽ።

  • @adadnech122
    @adadnech122 2 місяці тому

    አቤት ምድራ ድሪዬ ሁሉ ነብይ ነኝ ይለሉ ጧንቀይ ሁሉ😂😂😂

  • @user-ik4ec9mx4p
    @user-ik4ec9mx4p 2 місяці тому

    ተከታዩም ነብዩወችም እብዶች ናቸው

  • @timketujebo1977
    @timketujebo1977 3 місяці тому

    በቃ ይሄ ብቻ ነው አገልግሎቷ ኢየሱስ የመጣበት አላማ ይሄ ነው? ምስግኖች ናችሁ

  • @getachewdemissie6974
    @getachewdemissie6974 3 місяці тому

    ርእሱን አስተካክሉ። ሰዎች እንዲመለከቱት ተብሎ ከፕሮግራሙ የተለየ ርዕስ መስጠት አግባብነት ያለው አይመስለኝም።

  • @tara5394
    @tara5394 4 місяці тому +6

    ዘመናዊ ጥንቆላ መሆኑ ግን መቼ ይሆን የሚገባቹ ከብት ህዝብ

    • @mercymercy9309
      @mercymercy9309 4 місяці тому +1

      ጥንቆላ ምትለው ጌታን ለማሳነስ ነው ?ወይስ ምን ለማለት ነው?እየሱስ ጌታ ነው ጠንቆይ የሰይጣን ነው ከመቼ ጀምሮ ነው የበረከት ቃል መናገር የጀመረው?

    • @user-iv6uy3ng3t
      @user-iv6uy3ng3t 4 місяці тому +1

      ከብት ማለትን ምን አመጣው ?

  • @solomonberhanu2564
    @solomonberhanu2564 4 місяці тому +3

    የች የቤልሆር ጠንቋይ !!!!!?????

  • @nasirhayresin-1332
    @nasirhayresin-1332 4 місяці тому

    ሚስኪን ህዝብ እንዲህ የጠንቋዮች በቀለጀ ሲሆን ማየት ያሳዝናል ድሮ የነበረው የጥንቆላ ድርጊት እንዲህ በአደባባይ ተስፋፍቶ ሲተገበር ሲታይ የፈጣሪ ያለህ ያስብላል

  • @felegeamin
    @felegeamin 4 місяці тому +3

    ከመጽሐፍ በተቃራኒ እየሄድሽ እንዴት ነው እግዚአብሔር ምን የሚልሽ። 1ኛ ሴት መድረክ ላይ ወጥታ አትሰብክም። 2ኛ ፀጉሯን አትገልጥም

    • @Getnetkefal
      @Getnetkefal 4 місяці тому

      ትክክል ነው 2ኛ ጢሞ 2:11

  • @samersmuhammed5967
    @samersmuhammed5967 2 місяці тому

    ዘመናዊጠንቆይእኔየሚገርመኝተቀምጠዉአሜንየሚሉቷነዉ

  • @dbahs7363
    @dbahs7363 4 місяці тому +1

    ሴቲዮ ችግር ብቻ ነው እሚታዮት
    ለነገሩ እረሰወም በጣም ችግር ፊት ነወት ይቅርታና ልብዳወት

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 4 місяці тому

    እግዚያብሔርን መፍራት የለም በጣም ነው በእነዚህ የምናዝነው በጣም እግዚአብሔር የመንጋውን ለቅሶ ያያል የሞተላት ቤተክርስትያንን ያያል ሕዝብን ለማላገጫ አይሰጥምምምምም። enough is enough

  • @user-ql2ul1vf7l
    @user-ql2ul1vf7l 4 місяці тому

    ወይ ታሪክ ዘመናውነት እና በአዳባባይ ጥንቖላ።እግዛአብሄር ሆይ አንተን ጠብቐን።ይምሳንእ የለም እና አሜን።

  • @mesfanyohannes8293
    @mesfanyohannes8293 3 місяці тому

    እንዴት ሰው በዚህ ልክ ይሸወዳል
    ተምረሽ ደንቆ ፊት ቆመሽ አሜን ትያለሽ ደናቁርት ሁላ

  • @CABTL-mc7dk
    @CABTL-mc7dk 2 місяці тому

    ሰዎችዬ ልቦና ካልሰጠ ለካ ዓይን ዋጋ የለውም። ልቦና ይስጣችሁ:: ልቦና ይስጣችሁ። ህዝባችን ግን ምን ነካው? ስለ እሷ የማታውቅ ?

  • @AsfawYirgu
    @AsfawYirgu 4 місяці тому +3

    ምንድነው የምትለው? የሀይማኖት ትምህርት ወይስ ጥንቆላ::

  • @sabelashberu1186
    @sabelashberu1186 3 місяці тому +1

    አመን ኝ ነው ሞልቃቃ አሜን

  • @MehretabTsege
    @MehretabTsege 2 місяці тому

    አንቺ አታፍሪም ጌታን መቀለጃ ስታደርጊው ሴት ልጅ ሰትጸልይና ስታመሰግን እንኳን ትሸፋፈን ይላል እኮ እርቃንሽን ሆነሽ ክብሩ ያሳነሽ አልመሰለሽም መሀሪነቱን ብቻ ሳይሆን ሀያልነቱንም አስቢ እና ብዙ አትለፊ

  • @yonasbalcha3581
    @yonasbalcha3581 3 місяці тому

    ሠባኪ ተብየዋ የስራዋን ይስጣት ፈጣሪ ባደባባይ ያዋርዳት የተሠበሠቡት ሠዎች ግን ጭራሽ አይምሮ የላቸውም ሞት ይሻላል

  • @VisibleSolutions485
    @VisibleSolutions485 3 місяці тому

    ይቺ ሴትዬ ድምፅዋም መልኩዋም ስራዋም የሰይጣን ነው ፎጋሪ ሰዋችን በደካማ ጎናቸው እየገባች ትፈተፍታለች

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 4 місяці тому +1

    እግዚአብሂር ይገፀሳችሁ ጠቁዩች

  • @samrisamuel6683
    @samrisamuel6683 4 місяці тому +2

    yesን የተማረችው ዛሬ ነው ድራማችሁን ቀጥሉ አስኒ

  • @AlexMeaz1234
    @AlexMeaz1234 3 місяці тому

    ካልጮኅች ትንቢት ያወራች አይመስላትም, ነገሯ ሁሉ ፉገራ አንደሆነ ያስታውቃል:መካሪ የላትም ግን?

  • @belayhaile5467
    @belayhaile5467 4 місяці тому

    ወይ እግዚአብሔር እንዲህ ሲቀልዱብህ እያየህ ዝም!

  • @abutube6506
    @abutube6506 4 місяці тому +1

    ደቡብ ሄደህ ቸርች ብትከፈት ብዘ ከብት ተከታይ ታገኛለህ ያለኝ የዩንቨርስቲ ጀለሴ ትዝ አለኝ😂😂😂ምድረ ድንዝዝ አሜን ሲልሽ አንች ምን ታደርጊ😂😂😂አቤት ጥንቆላ፣አቤት ቅጥፈት፣አቤት ስርቆት፣አቤት የዳቢሎስ ድምፅ😂😂😂

  • @medhanitjilo1226
    @medhanitjilo1226 4 місяці тому

    ሰው አምላኩን እንዳይፈልግ በነብያት ትንቤት ፍለጋ ህዝቡን አይን ሸፈናችሁ

  • @user-sm5rx6hl1v
    @user-sm5rx6hl1v 3 місяці тому

    ጥቖላ አይሉት ሰበካ ግራ ገባን😢

  • @SparkMedia12
    @SparkMedia12 4 місяці тому +2

    አንድም ወንጌል የለውም😂