Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ማሻአላህ ረምልየ ሂጃብ አጠባበቅሽን ሳላደንቅ አላልፍም በርች ትነረሽ ሜካፑን ቀስቀስ እያልሽ እየተውሽ ትመጫለሽ ኢንሻአላህ ያገሬ ልጅ በርች
ማሻአላህ በጣም የሚያማምሩ እቃዎች ናቸው የገዛሽላት በሰላም በደስታ የምትጠቀምበት ያድርጋት
አሰላሙአሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ ውድ የአሏህ ባሮች እህት እና ወንድሞች የአሏህ ሰላም እዝነት በናንተም በወላጆቻቹህም ላይ ይስፈን !! 🇪🇹
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላት 2ወር ቦሀላ ትገጂልኛለሽ ረምላየ በርሚል ካለ እዳጋጣሚ አሳይን
የኛ ጀግና የኛ ቆጆ ላይብ ግቢ
እሽ
@@remlalemmaቁጥሩን አሰቀምጭልኝ
ዋው ሲያምር ሙሎወየቤትእቃ
ረምላ እምለብሻቸው ልብሶች ሁሉ በጣምነው የምወዳቸው ማሻ አላህ አገር ስመጣ አሰፋለሁ ኢሻ አላህ
ማሻ አላህ ደስ ሲል በርችልኝ ድብሽዬ
ወአለይኪም ሠላም ረምሉየ ሽክረን ልጅሽ ናፍቆኛል
ማሻአላህ እህቶች እቃችሁን እዚሁ ሁናቹህ አሞሉ በሁላ የደናገራቹሀል አንድ አንድ እያለችሁ ገዥ ኢትዮጵያ ከዚህም ብዙም አታብዙ ብታርጎ
አለን ረምላየ
ማሻአላህ ያምራል ምይም እቃ አልገዛም እዘው እገዛለሁ እንሺአላህ👍❤
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ረምሊ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ በርቺ
ዋአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደትነሽ ረምሊ ማሻአላህ በርቺ የኒ ልዩ
ራሚሊየ የኔዉድ በርቺልኝ❤❤
ዋለይኩምስላም ውራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህት ማሻአላህ በርች
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ማሻአላህ በጣምያምራል
አሚንንንን ያረብ ሁላችንም አላህ ይጠብቀን
ረምሊ ማሻአላህ የቢስቲማ ልጅ ነኝ
ረምሊ ደናነሽ ውዴ ማሻአላህ ደስ ይላል በርቺ
ወአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ዉዷ🍵🍫🍵🍫🌺🌺🌺
ራምላ እርጉዝ ነሽ መሰለኝ ማሻ አላህ ከሆሽ
የማይነቃነቅ ቦርጭ ነው 👅
@@Tube-kx2sq ብላለች😂😂😂
كيف عرفتي
ማሻአላህበርቺማማዬ
የኔ ሀቀኛ ሁሉንም ሂሳብ ትናገራለች አሉጂ እነ እሙ አሚር የማይናገሩት ረምሊ በርች ማማየ
የነሱማ ዲሀአይነካዉም ዋጋቸወ ክባዲነወ
በስደት ያላችሁ እህቶቸ ሀገራችሁ ገብታችሁ መዳም ለመባል ያብቃችሁ ያረብ የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ በቅንነት ብቻ 🙏❤️❤️❤️
አሰላም አለይኩም ረምላየ በጣም ሙቸነው የምወድሺ ወላሂ ልክ እድእህቴ ጥያቂ ነበረኚ እደማታሳፍሪኚ ተስፋ አለኚ በአላህ በሚመችብሺ ቀን እህቴና የእህቴ ባል ይመጣሉ አችን ለማገኚት ኢትዩብ መሰራት ይፈልጋሉ እድታስተዋውቂቸው ነበር ገለታሺን አላጠፋም ስልክሺንም እደምትልኪኚ ተስፋ አለኚ አችጋ ሲስተሪ ብትተዋወቅልኚም ድስታውን አልችለውም እህቴ ገርባ ነች
ማሻአላህ ረምሊበርች
ወአለይኩምሰላም ማሻአላህ 👍👍👍👍👍
መሸአላ እህቴቸ ብሬን ብቻ ይዘን ወደ ሀገራችን እ ከዝህ ትርፉ ድካም ነው እኽዋቲ ፊላ በሰላም ላገራች ያብቃን
ማሻአላህ፣ያምራሉ
ኢንሻአላህ አገር ስመጣ ታጋዥኝ አለሽ
ማሻ አላሕ
Masha allah berchi
ወአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ለኔም ግዢልኝ ቢስቲማ
0914609597
ማሽአላህ
ቢሥቲማ ሐገሬዋ😥ትገዠልናለሽ ኢንሻአላሕ
ውዴ ደምሪኝ
ማሻአላህ የኔቆጆ
ርምላ ኢንሻላህ ቀጣይወር እጠልብሽ እፍልጋለሁ ገዝተሽ ለባሌ እድስጭልኝ እሱ ቦርናነው አንች ስለምታቂ ምን አለፉን ከውጭ ጥራት ያለው ሀገራችን ሞልቶ 🤔
የኔ ውብ♥
ማሻአላህእራምላየ መስመርሽን አስቀምጭልኝ እህቴ ከይቅርታጋ ፈልጌሽነዉ
ቴንኪዉ እህቴዎ አመሰግናለሁ
ራሚየ ቢስቲማን አሣይን
ማሻ አላህ እረምላ ለብስሺ ያምራ አሠፊልኝ 💞💞🥰🥰🥰
እሽ በኔ ልክ
@@remlalemma እረምሊ የትነው ሡቁ። ደሴ ነኝ ያምራል እድገጂልን
መሻአላህ
ما شاء اللهشاطره
ማሻአላህ ያማምራሉ
ያአላህ ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌻🌹
ረምላየ ለኔም እንሻአላህ
ዜድ ደምሪኝ ውዴ
ቢሢቲማ ሀገሬ በቃ ለኔም ትልኪልኛለሽ ኢሻ አሏህ
ኢንሻአላህ
ረምሊ 😌ልብሶችሽ ሲምሩ አድስ አበባ የሚታቂዉ እንደሱ አረጎ የሚሰፍ ካለ ቁጥር አስቀምጭልኝ😌ለብሸ ሽክ ልበል😊
ሳህእፍልግነበር
እሽ እፈልጋለሁ
አላሙ አለይኩም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁሰላም ለናተየሁን ይችን ኩሚንት ለምታነቡ በሙሉ አላህ ወቱ ከምቅረት ይጣብቃችሁ ኢንሸ አላህ መልካም እንሁን መልካምነት ለራስነወ ኢን ሸ አላህ ውድች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ረምሊ
አሰላምሙ. አለይኩም እረምላየ ከደሴ አልጋ ቁም ሳጥን ቡፌ እድትታጅልኝ ፈልጌ ነበር በአላህ መልሽልኝ
እሽ 0914609597
እሽ ውደ
አሕለንረላተናፍቀሻል
▪️የታመመን ሰዉ መጠየቅ ቱርፋት ==================☑️ የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡- 🌐‹‹አንድ ሰው ሙስሊም ወንድሙን ከበሽታው ለመጠየቅ ከሄደ እስኪመለስ ድረስ በገነት አጸድ ውስጥ ነው፡፡ ▪️ሲቀመጥ የአላህ እዝነት ይሰፍንበታል፡፡▪️ጧት ከሆነ እስኪመሽ ድረስ ስባ ሺህ መላእክት ሶለዋት ያወርዱለታል፡፡📚(ሙስሊም )አላህ የታመሙትን ሁሉ ያሽርልን ያርብ።👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷
ወቸ ጉዲ አለ ጋሺ ጣሰዉ ብላስቲክ 700ብሪ አረብ ሀገሪ 5ብሪ ብቻ🤔
ቁጥርሽን እህት ለኔም አቀስታ ታደርሽልኛለሽ
ነይ እህት አብረን እንዘዝ እኔም አቀሥታ ነኝ
@@ሀያትየወሎልጅ-ዸ5ኈ እሽ የኔ ውድ
ሁብይ ወደወግድ እኔ እፈልጋለሁ ቁጥርሽን በአላህ እቃዎቹሽ
👍👍👍🌹
ራምላየ ቢሰቲማ ካደረሺ እኔም እፈልጋለሁ
እሽ ኢንሻአላህ በውስጥ አዋሪኝ
በጥበቡ የሾርባ ሰሀን የለም
ቁጥር
እኔ መቸም የቤትቃ ኢቶ የምገዛ አይመስለኝም ምንቢሆን ምንዛሬውጋኳ ቢነፃፀር የቤትቃ ውድነው ለኔ በግሌዳየሁት አድ ሰፌድና የወጥማኪያ ካለኝ በቂየነው ምርቱ ይገኝጅ😂😂😂😂ያለምርቱ እቃው ቢሰበሰብ ማፊ ፋይዳ😅😣
ክክክክ
😂😂😂😂😂😂😂 የኔ ውድ አላህ አሳባችንን ይሙላልንና ሁሉንም እገዛለን አብሽሪልኝ😢
ሠላም ሠላም ቤተሰብ ለብዙ ጊዜ እከታተለሽ ነብ እንዘማመድ ይቱቤን አሥተዋውቂልኝ
እረ የት አለ ቁጥርሽሽሽሽሽ?ረምሊ
♥
ወአሉይኩም ሰላም ወራመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ሁሉም ያምራል እዚህ የምን እቃ መግዛት ነው እዚያው ሀገራችን መግዛት. ነው ብሩ ልከን መግዛት ሀገራችን ተሻሽላል ማሻአላህ
ደምሪኝ የኔ ውድ
ወላሂ እኔ ሳምንት ለታ እህቴን ላራትብ ወጥቸ እቃው ጥራት ቢኖረውም ግን በጣም ውድ ነው ሀገሬ መረተቤ በጀኝ ሀቂቃ
iremlaye jilbabshin kemaga new mtaseriw ibaksh
አይመንጋ አራዳ
ሰላምእረምሊአደኛነኝ ያበናትደምሩኝ😥😌
ፈሪጂ ሰንት ይገኛል
ስንት ሊትር
@@remlalemma መካካለኛው ለቤት ነዎ
ኡኡኡኡኡኡለትሪአድሺብርረኑሮሮሮሮሮሮሮ
😂 የሁለትሸ ይዠ ስመጣ ፌንት
ክክክክኢወላ
የረምሊቤተሰቦች እዳታልፋኝእህቶቸፕሮፋይሌንበመጫንቤተሰብአድርጉኝ እነቅመም እረተውአበረታቱኝ በመድወየንአይታችሁ የኔመልካሞችእረምሊጎበዝ ዋጋውንትናገሪአለሺ በጣምአሪፋ💞💞💞ሀቀኛተናግሮይሸጣል ሌባአይናገርም
🎧🛑ዉድ የኢሥላም ልጆች እህቶቸ ኑ ቃለሏህ ቃለረሱል እንማማር የኪታብ ተፍሲሮችን ታገኛላቹ ወደቻናሌ ተቀላቀሉ ፕሩፋይሌን በመጫን 📚
ማሻአላህ ረምልየ ሂጃብ አጠባበቅሽን ሳላደንቅ አላልፍም በርች ትነረሽ ሜካፑን ቀስቀስ እያልሽ እየተውሽ ትመጫለሽ ኢንሻአላህ ያገሬ ልጅ በርች
ማሻአላህ በጣም የሚያማምሩ እቃዎች ናቸው የገዛሽላት በሰላም በደስታ የምትጠቀምበት ያድርጋት
አሰላሙአሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ ውድ የአሏህ ባሮች እህት እና ወንድሞች የአሏህ ሰላም እዝነት በናንተም በወላጆቻቹህም ላይ ይስፈን !! 🇪🇹
ማሻአላህ አላህ ይጨምርላት 2ወር ቦሀላ ትገጂልኛለሽ ረምላየ በርሚል ካለ እዳጋጣሚ አሳይን
የኛ ጀግና የኛ ቆጆ ላይብ ግቢ
እሽ
@@remlalemmaቁጥሩን አሰቀምጭልኝ
ዋው ሲያምር ሙሎወየቤትእቃ
ረምላ እምለብሻቸው ልብሶች ሁሉ በጣምነው የምወዳቸው ማሻ አላህ አገር ስመጣ አሰፋለሁ ኢሻ አላህ
ማሻ አላህ ደስ ሲል በርችልኝ ድብሽዬ
ወአለይኪም ሠላም ረምሉየ ሽክረን ልጅሽ ናፍቆኛል
ማሻአላህ እህቶች እቃችሁን እዚሁ ሁናቹህ አሞሉ በሁላ የደናገራቹሀል አንድ አንድ እያለችሁ ገዥ ኢትዮጵያ ከዚህም ብዙም አታብዙ ብታርጎ
አለን ረምላየ
ማሻአላህ ያምራል ምይም እቃ አልገዛም እዘው እገዛለሁ እንሺአላህ👍❤
ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ረምሊ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻአላህ በርቺ
ዋአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እደትነሽ ረምሊ ማሻአላህ በርቺ የኒ ልዩ
ራሚሊየ የኔዉድ በርቺልኝ❤❤
ዋለይኩምስላም ውራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እህት ማሻአላህ በርች
ውድ የሀገሬልጆች አላህ ባላችሁበት ይጠብቃችሁ ማሻአላህ በጣምያምራል
አሚንንንን ያረብ ሁላችንም አላህ ይጠብቀን
ረምሊ ማሻአላህ የቢስቲማ ልጅ ነኝ
ረምሊ ደናነሽ ውዴ ማሻአላህ ደስ ይላል በርቺ
ወአለይኩምአሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ዉዷ🍵🍫🍵🍫🌺🌺🌺
ራምላ እርጉዝ ነሽ መሰለኝ ማሻ አላህ ከሆሽ
የማይነቃነቅ ቦርጭ ነው 👅
@@Tube-kx2sq ብላለች😂😂😂
كيف عرفتي
ማሻአላህበርቺማማዬ
የኔ ሀቀኛ ሁሉንም ሂሳብ ትናገራለች አሉጂ እነ እሙ አሚር የማይናገሩት ረምሊ በርች ማማየ
የነሱማ ዲሀአይነካዉም ዋጋቸወ ክባዲነወ
በስደት ያላችሁ እህቶቸ ሀገራችሁ ገብታችሁ መዳም ለመባል ያብቃችሁ ያረብ
የሰው ደስታ እሚያስደስታችሁ ደምሩኝ በቅንነት ብቻ 🙏❤️❤️❤️
አሰላም አለይኩም ረምላየ በጣም ሙቸነው የምወድሺ ወላሂ ልክ እድእህቴ ጥያቂ ነበረኚ እደማታሳፍሪኚ ተስፋ አለኚ በአላህ በሚመችብሺ ቀን እህቴና የእህቴ ባል ይመጣሉ አችን ለማገኚት ኢትዩብ መሰራት ይፈልጋሉ እድታስተዋውቂቸው ነበር ገለታሺን አላጠፋም ስልክሺንም እደምትልኪኚ ተስፋ አለኚ አችጋ ሲስተሪ ብትተዋወቅልኚም ድስታውን አልችለውም እህቴ ገርባ ነች
ማሻአላህ ረምሊበርች
ወአለይኩምሰላም ማሻአላህ 👍👍👍👍👍
መሸአላ እህቴቸ ብሬን ብቻ ይዘን ወደ ሀገራችን እ ከዝህ ትርፉ ድካም ነው እኽዋቲ ፊላ በሰላም ላገራች ያብቃን
ማሻአላህ፣ያምራሉ
ኢንሻአላህ አገር ስመጣ ታጋዥኝ አለሽ
ማሻ አላሕ
Masha allah berchi
ወአሌኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ ለኔም ግዢልኝ ቢስቲማ
0914609597
ማሽአላህ
ቢሥቲማ ሐገሬዋ😥
ትገዠልናለሽ ኢንሻአላሕ
ውዴ ደምሪኝ
ማሻአላህ የኔቆጆ
ርምላ ኢንሻላህ ቀጣይወር እጠልብሽ እፍልጋለሁ ገዝተሽ ለባሌ እድስጭልኝ እሱ ቦርናነው አንች ስለምታቂ ምን አለፉን ከውጭ ጥራት ያለው ሀገራችን ሞልቶ 🤔
የኔ ውብ♥
ማሻአላህእራምላየ መስመርሽን አስቀምጭልኝ እህቴ ከይቅርታጋ ፈልጌሽነዉ
0914609597
ቴንኪዉ እህቴዎ አመሰግናለሁ
ራሚየ ቢስቲማን አሣይን
ማሻ አላህ እረምላ ለብስሺ ያምራ አሠፊልኝ 💞💞🥰🥰🥰
እሽ በኔ ልክ
@@remlalemma እረምሊ የትነው ሡቁ። ደሴ ነኝ ያምራል እድገጂልን
መሻአላህ
ما شاء اللهشاطره
ማሻአላህ ያማምራሉ
ያአላህ ቃል ማወቅ የፈለገ ብቻ ኑ🌹የቁራኣን ተፍሲ 👉 ከሁሉም በፊት እዉቀት 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ🌹🌻🌹
ረምላየ ለኔም እንሻአላህ
ዜድ ደምሪኝ ውዴ
ቢሢቲማ ሀገሬ በቃ ለኔም ትልኪልኛለሽ ኢሻ አሏህ
ኢንሻአላህ
ረምሊ 😌ልብሶችሽ ሲምሩ አድስ አበባ የሚታቂዉ እንደሱ አረጎ የሚሰፍ ካለ ቁጥር አስቀምጭልኝ😌ለብሸ ሽክ ልበል😊
ሳህእፍልግነበር
እሽ እፈልጋለሁ
አላሙ አለይኩም ወራህ መቱላሂ ወበረካትሁሰላም ለናተየሁን ይችን ኩሚንት ለምታነቡ በሙሉ አላህ ወቱ ከምቅረት ይጣብቃችሁ ኢንሸ አላህ መልካም እንሁን መልካምነት ለራስነወ ኢን ሸ አላህ ውድች🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ረምሊ
አሰላምሙ. አለይኩም እረምላየ ከደሴ አልጋ ቁም ሳጥን ቡፌ እድትታጅልኝ ፈልጌ ነበር በአላህ መልሽልኝ
እሽ 0914609597
እሽ ውደ
አሕለንረላተናፍቀሻል
▪️የታመመን ሰዉ መጠየቅ ቱርፋት
==================
☑️ የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፡-
🌐‹‹አንድ ሰው ሙስሊም ወንድሙን ከበሽታው ለመጠየቅ ከሄደ እስኪመለስ ድረስ በገነት አጸድ ውስጥ ነው፡፡
▪️ሲቀመጥ የአላህ እዝነት ይሰፍንበታል፡፡
▪️ጧት ከሆነ እስኪመሽ ድረስ ስባ ሺህ መላእክት ሶለዋት ያወርዱለታል፡፡
📚(ሙስሊም )
አላህ የታመሙትን ሁሉ ያሽርልን ያርብ።👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷