🔴ትእዛዞቼን ለኢድ በአል አደረስኩ ወደ መርሳ/መሀልአምባእናጭሳባሊማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 вер 2024
  • #Ahmedin Frniture
    #አህመዲን ፈርኒቸር#seadialitube #yetbi_tube_የተንቢ #መርሳ #ፈርኒቸር #woodworking #ምንዛሬ #አህለን_ያ_ረመዳን#ኢድ_በአል#ወሎ

КОМЕНТАРІ • 34

  • @weareone597
    @weareone597 5 місяців тому

    masha allah

  • @SeadaM-h8g
    @SeadaM-h8g 3 місяці тому

    ማሻ አላህ በጣም ያምራል በረታ ወንድማቼን በተረፈ ለመምረጥ አመቲ እንዲሆን ቴሌግራም ክፈትና ፎቶውችን በዛ ብትለቅ ለመምረጥ ይመቻል

  • @HayatOmer
    @HayatOmer 5 місяців тому

    ማሽአሏህአህሙበርታ

  • @gdgshdvdbdhdbhd9185
    @gdgshdvdbdhdbhd9185 4 місяці тому

    ማሻ አላህ ስራህ ጥራት አለው ያስታውቃል

  • @merimatadese9126
    @merimatadese9126 5 місяців тому +1

    ማሻአላህ አህመድ በርታልን አላህ ይጨምርልህ❤❤❤

  • @Zenabakadiri
    @Zenabakadiri 5 місяців тому

    Wow mashalaa

  • @Zenabakadiri
    @Zenabakadiri 5 місяців тому

    👍👍👍👍

  • @hawamohammed1544
    @hawamohammed1544 5 місяців тому

    ❤❤❤

  • @hawamohammed1544
    @hawamohammed1544 5 місяців тому

    ሺኩራን አመሰግናለሁ ወንድሜ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 5 місяців тому

      ማሻአላህ እህቴ የአንችነው የምትጠቀሚበትያድርግልሽ

  • @user-vh9xe1fe2v
    @user-vh9xe1fe2v 5 місяців тому

    ወላሂ ያተ ስራ ይለያል በማየው በዚሁ ቀጥልበት አደራ እኔማ ካተ ነው የማሰራው ሁሌየ ታማኝ ሁን አደራ ወድሜ እጂህ ይባረክ ማሻአላህ ተባረካላህ ብያለሁ

  • @user-uy3sm2ue8h
    @user-uy3sm2ue8h 5 місяців тому

    ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HadiaMohammad
    @HadiaMohammad 5 місяців тому

    መሻአላ በርታ ወድም❤❤👌👌👌

  • @adenategene101
    @adenategene101 5 місяців тому

    Wowo

  • @AbduAliy-kh4bx
    @AbduAliy-kh4bx 5 місяців тому

    አልጋው ከነ ፍራሹነው 26000???

  • @hawamuhammed9725
    @hawamuhammed9725 5 місяців тому

    ዋጋችሁ ሰው አያሥቀርብም ሥራው ማሻላህ ነው ጠክር

    • @user-vh9xe1fe2v
      @user-vh9xe1fe2v 5 місяців тому +1

      ዋጋ ሳይሆን እህቴ ዋናው አሪፍ መሆኑ ነው ባይ ነኝ

    • @hshhehsge7113
      @hshhehsge7113 5 місяців тому

      ኧረቢሆንም በጣምውድ ከሆነችግርነው

  • @user-ys3rw9mg1j
    @user-ys3rw9mg1j 4 місяці тому

    ውድ ወንድማችን እጅህ ይባክ❤❤❤❤
    ኣልጋው ከነፍራሹ ነው ወይ ለብቻው ነው 26 ሺ የምትለዉ እባክህ መልስለኝ

  • @user-zg4qp7xz8o
    @user-zg4qp7xz8o 4 місяці тому

    የት ናችሁ ለምን አትመልሡም ስትጠየቁ

  • @Tube-kl3yi
    @Tube-kl3yi 5 місяців тому

    አድስ አበባ ታደርሳላችሁ ወንድም? ካደረሳችሁ ኢንሻ አላህ እኔም ከወር በኋላ እፈልጋለሁ ሰርቶ ለመጨረስ ምን ያህል ጊዜ ይወስዳል?ውርጌሳም ለእናቴ ሰርፕራይዝ ታደርጉልኛላችሁ ኢንሻ አላህ

    • @ahmedinfurniture5843
      @ahmedinfurniture5843  5 місяців тому +1

      ኢንሻ አላህ ችግር የለውም ማድረስ እንችላለን

  • @user-wj5br2un9q
    @user-wj5br2un9q 5 місяців тому

    ወንድም ውጫሌ ታደርሳለህ??

    • @ahmedinfurniture5843
      @ahmedinfurniture5843  5 місяців тому

      አዎ

    • @user-wj5br2un9q
      @user-wj5br2un9q 5 місяців тому

      እሽ ወንድም እግዚአብሔር ሲፈቅድልኝ አዘሀለሁ በጣም ወድጃቸዋለሁ አመሰግናለሁ

  • @aliyesuf4375
    @aliyesuf4375 4 місяці тому

    ትራንስፓርት በናንተ ነው

    • @ahmedinfurniture5843
      @ahmedinfurniture5843  4 місяці тому

      ከትራንስፖርት ውጭ ነው አብሮም መነጋገር ይቻላል

  • @abarugumbaru4554
    @abarugumbaru4554 5 місяців тому

    የት ነው ወድማችን ስልክ ቁጥር አስቀምጥልን

  • @Zenabakadiri
    @Zenabakadiri 5 місяців тому

    👍👍👍👍