አንቺ በጭስ ውስጥ እየኖርሽም ድምቀቴ ነሽ መልካም ወጣት ከቀኑ 6ሰዓት 2015

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1,2 тис.

  • @meskeremjara292
    @meskeremjara292 Рік тому +196

    የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ አይተህ በነሱ ታጅበህ እኔ እድሜህን በ120 አልገድበውም ሒድ እለፍ በዙርያህ የሚንጫጩ ምናምንቴዎች እያዩ እንደዚሁ እንዳማረብህ እንዳበብክ ቀጥል ያስጀመረህ ጌታ ለዘመናት ያስቀጥልሀል ተባረክ ዮኒዬ ከመላው ቤተሰብህ ጭምር በእየሱስ ክርስቶስ ደም ሸፈንኳችሁ ተባረክ ሐሌሉያ።

  • @sabawoldemikael9688
    @sabawoldemikael9688 Рік тому +1

    ዩንየ ጌታ የሱሰ ይባርክህ ያብዛልህ በጣም ጥሩ ምሳሌ ነህ ተባረክ ተባረክ የወላድ መሐን ነኝና ብሆንም ባንተ ጌታ ያጽናናኛል ተባረክ

  • @lopisoasalifew4230
    @lopisoasalifew4230 Рік тому +129

    ዮኒ እናትህ በህይወት እያለችም ለእናንት እውቅናና ምስጋና በመስጠት ይቅርታንም በመጠየቅ እድለኛ ነህ።🎉❤🎉❤🎉

  • @selambefekadu2800
    @selambefekadu2800 Рік тому +66

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ እናቶቻችንማ ይህንን ወግ ይዩ ❤

  • @SamiAlem86
    @SamiAlem86 Рік тому +361

    ምነው እቴትየ ብትኖሪ እሄንን ይቅርታ ብጠይቅሽ ኖሮ እውነት እናቴ ተቀይሬልሻለው መንፈስሽ ይመስክርልሽ እናቴ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @genetgirmay3232
      @genetgirmay3232 Рік тому +7

      ወንድሜ እንኳን ተቀየርክ ደስ ይላል ቀሪ ዘመንህ እናትህ ወይም እቴትዬ የምትፈልገው የምትወደውን የምትመኘውን ነገር በአለህ አቅም እድርግ በጣም እወድሃለሁ ወንድሜ ተባረክ

    • @mulumulu6190
      @mulumulu6190 Рік тому +3

      ጌታ ሆይ ምን እንበልህ እድል ስጠን በህይወት ያሉትን ወላጆቻችንን እምናከብርበት እኔም እናቴ በህይወት የለችም ህፃን እያለን ነው የተለየችን ባለማውቅ ይበደልኳትን አሁን እንዴት መጠየቅ እችላለሁ ጌታን ልማፀነው እንጂ በይቅርታ እንባ እንባዬ ፈሰሰ የዮኒን ይቅርታ ስሰማ ወደሗላ ጠልቄ እንዳስብ አድርጎኛል በሕይወት ያለውን አባቴን ይቅርታ እምጠይቅበትን ቀን ቅርብ ያድርግልኝ ከስደት ምድር በፍጥነት ይመልሰኝ ጌታ እድልን እንዳላጣት ጌታ ሆይ አባቴን እህቶቼንም አደራ ጠብቅልኝ ጠብቀንም አሜንንንንንን❤❤❤❤❤

    • @adissdej2717
      @adissdej2717 Рік тому

      Ayezok 🌹🌹🙏🙏

    • @لينامحمد-ك4ف
      @لينامحمد-ك4ف Рік тому

      አዞሽ❤❤❤❤

    • @suzanbubu9978
      @suzanbubu9978 Рік тому

      I know

  • @mulumulu6190
    @mulumulu6190 Рік тому +2

    እምለውን አጥቻለሁ እንባዬንም መቆጣጠር አቅቶኛል ዮኒዬ በአንተ ሆኖ የሚሰራው ጌታ ሁላችንንም አንቅቶናል ዘመንህ ይባረክ ከነዘር ማንዘርህ እኔም አባቴን ይቅርታ እምጠይቅበት እማመሰግንበትም ጌታ ለአባቴ እድሜ ይጨምርለትእንድጦረውም ጌታ እድል ይስጠኝ እናቴ ህፃን እያለን ብታርፍም አራት ሴት ልጆቹን እናትም አባትም ሆኖ ያሳደገንን አባታችንን ይቅርታ እንድንጠይቀውም እንድናመሰግነውም ጌታ ለአባቴም ለእኛም ለልጆቹ እድሜ ይጨምርልን ያለሁት ዱባይ ነው በቅርቡ ወደ ሐገር እገባለሁ ጌታ በሰጠን ቤት ውስጥ አስጀምሮ አስጨርሶኛል በዚያቤት ውስጥ አባቴንም እህቶቼንም ሰብስቤ ይቅርታም ምስጋናም እናደርጋለን በጌታ ፊት ጌታንም እናመሰግናለን ፀልዩልኝ ጌታ እድል እንዲሰጠኝ ዮኒ ተባረክ እወድሐለሁ እመጣለሁ አንተም ቸርች ሜላላን አቅፌ እመሰክራለሁ ከመፀነሷ በፊት ጌታ ራዕይ አሳይቶኝ ነበር እቤታችሁ መጥቼ ሴት ልጅ ወልዳችሁ አልጋላይ ሳጫውታት ያየሗት ሴት ልጅ ተወልዳ ስላሳየኝ ጌታን ሁል ጊዜ እየባረኩት ነው አሜንንንንንንን በሰፊው እመሰክራለሁ ክብር ለጌታ ይሁን አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤

    • @TisgeJJM
      @TisgeJJM Рік тому +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ በሰላም
      ለሀገርሽ ያብቃሽ

    • @mulumulu6190
      @mulumulu6190 Рік тому

      @@TisgeJJM አሜንንንንንንንንን

  • @ethiopianhagre7384
    @ethiopianhagre7384 Рік тому +17

    ኦርቶዶክ አማኝ ነኝ በእውነት በእንባ የጨረሰኩት ፕሮግራም ይህ ነው😢😢😢

  • @batietube2939
    @batietube2939 Рік тому

    ዮኒዬ እግዚአብሔር አባቴ እርጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ለእናታችን ነፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አመት ኑሪልን እማ ሁፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ አስለቀስከኝ ዮኒዬ😢😢እግዚአብሔር በደሙ ሽፍኖ ለአለም ሁሉ እናቶች እርጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን💞💞💞🌹🌹🌹💞💞💞

  • @tsigekifle9115
    @tsigekifle9115 Рік тому +28

    ዮኒዬ የኔ ቦርቧራ እናት ብርቁ 😭😭😭😭 ሁሌም ሰው እናቴ ብለው ባለቀሱ ቁጥር አብረክ የምታለቅስ የኔ ሆደ ባሻ ወንድም እግዚአብሔር ለእናትክ እረጅም እድሜ ይስጥልክ በእድሜ ያጥግብለክ 😭😭😭ተባረክ አስለቀስከኝ ባለቤትክ ምንኛ የታደለች ነች እናቱን የሚወድ ባል ስለሰጣት እናቱን እና እህቶቹን የሚወድ ወንድ ለሚስቱ መልካም ባል ነው ።

  • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ

    ጌታ ዘመንሽን ይባርካው የኔ እናት እድሜ እና ጤና ይስጥሽ የልጅ ልጅ ልጅ ያሳይሽ ዮኒ ብቻ አይደለም የሚያመሰግንሽ እኛ እናመሰግንሻለን ዮኒን ስለወለድሽልን ዮኒን አይደለም መጀመርያ ምናመሰግነው ከ እግዚሐብሔር ቀጥሎ አንቺን እናመሰግናለን ተባረኪ ጌታ እየሱስ እድሜሽን ያርዝመው

  • @እግዚአብሔርእረኛነው-ቸ6ኸ

    ❤❤❤❤❤❤ እናት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ምስክር ነው ከእኔ እድሜ ቅንስ ለአንቺ ይሰጥሽ ይሄ ነው የኔ መልስ ❤❤❤❤❤ እናት Love you !!!! ሺህ አመት የኑሩልን የኔ የዛሬ እንባ የፍቅር ምልክት ነው

  • @mita7976
    @mita7976 Рік тому +1

    አውነት ነው ምስጋና ይጋባሻል ማፃንሽ ይባርክህ ዮንን በማዉለድሽ አንች የተባረክሽ ነሽ

  • @Aynalem-ml3bc
    @Aynalem-ml3bc Рік тому +12

    እንባዬን መቆጠጠር አልቻልኩም የኒ እድለኛ ነህ የትዉልድ አበት የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይስጥሽ የኔ ብርቱ እናት የኢትዮጵያ እናቶች በሙሉ ጀግና ናችሁ❤❤

  • @tetinakelemeworq9118
    @tetinakelemeworq9118 Рік тому +1

    ❤❤❤❤Betam konjo nat demo mariyame ❤
    Fetari rejem edem yestachu mother❤❤❤
    Ante turu mamer nake wandem❤

  • @misganabekele-bt9gv
    @misganabekele-bt9gv Рік тому +16

    እድሜሽን ያርዝመው አንቺ የዮኒ ብቻ ሳይሆን
    የኢትዮጵያ ወጣቶች እናትም ነሽ ተባረኪ,,አብረቅርቂ,እንደ ጠዋት ፀሀይ ድመቂ
    እንወድሻለን❤❤❤🥰🥰🥰🥰🙏

  • @selamawitchanyalew2605
    @selamawitchanyalew2605 Рік тому +1

    ዬኒዬ አንተ እኮ አስተዋዬ ነህ ተባረክ ።እናትህ በህይወት እያለች ይህንን ማረግህ እድለኛ ነህ ።እኔ ግን የምወዳት እናቴ በህዬወት የለችም ።አንተ እድለኛ ነህ ። እናትህም አንተን የመሰለ አስተዋዬ ልጅ ስላላት እድለኛ ነች ።ተባረኩ እወዳችህዋለው።

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 Рік тому +71

    ኦፍፍፍፍፍ የማዳሜን ሶፍት አስጨረስከኝ ዬኒዬ ❤❤❤❤❤ አንተ እኮ ምርጥ የአለም በረከት ነህ አንተ ባትኖር ኖሮ ብዪ ብዙ የምላቸው ነገሮች አሉ መሠለክ ተባረክልኝ ብዛ ተባዛ በፍሬህ ምድርን ሁሉ ሙላ❤❤❤❤

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ Рік тому +1

    እኔ ቃል የለኝም የውኔ እንደዝች ያለች ጠንካራ እናት ስላለህ እድለኛ ነህ እድሜና ጤና ይስጥልን የብዙዎች እናት ነሽ ለምልሜ ጌታ እድሜና ጤና ይጨምርልሽ ።❤❤❤

  • @RahelRahel-v4z
    @RahelRahel-v4z Рік тому +3

    እማ የኔ እናት በጣም እወድሻለው ❤❤ስለሁሉም ነገር ይቅርታ አድርጋለው እማ እረጅም እድሜ ኑሪልኝ 😢😢😢😢😢እናቴ

  • @bethlhamyimam139
    @bethlhamyimam139 Рік тому +1

    ዮኔን ዘጠኝ ወር የተሽከመ ይሄ የተባረከ ማህፀን ጌታ የዘላለም አምላክ ስሙ ይባረክ ትግስት እዬ አንቺ የዮኒ ብቻ አይደለሽም የሁሉም ኢትዮጵያውያን እናት ነሽ እድሜና ጤናውን የልጅ ልጆችሽ ጋር ጥሩ ግዚ እንዲኖርሽ ከልብ እመኝልሻለው ሁላችሁንም ጌታ ይባርካቹ 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💐💐💐💐🌺🎊🌹🍇✨

  • @selamtaddesse6512
    @selamtaddesse6512 Рік тому +4

    እናቴ አንቺ ትለያለሽ እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ለዮኒ አገልግሎት መሳካት አንቺ የጀርባ አጥንቱ ነሽ
    ኩሽና ተቀምጠሸ ኩሽና ውስጥ አድረሽ ይህንን ሁሉ ወጣት እንዳይታመም ጤነኛ ምግብ የመገብሽ ጀግና እናት ነሽ አምላክ ጤናሽን ይስጥሽ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤

  • @yekiya6742
    @yekiya6742 Рік тому

    ዮኒዬ ማን አለ እንዳንተ እድለኛ ፀጋ የበዛለት ገና ብዙ በብዙ ትለመልማለህ ተባረክ እንወድሃለን

  • @jesusislordmysavior2213
    @jesusislordmysavior2213 Рік тому +7

    ይህ የምታነቡ ጊዜ ሳይረፍ እንደኛ በጸጸት ሳታልቁ ይቅርታ ጠይቁ እናትን ማጣት ከባድ ነው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @MiritayuhuMemhiru
    @MiritayuhuMemhiru 2 місяці тому

    ይጆግና።እናት።እንወደቹሀሌን።አሜንንንን😢አሜንንንንንንን።ዮንይ።ተበርክ።እውናት።ፍጣር።ይበርክሺ።አይዞቺው።እግዘብሔር።አምለክ።ይበከቹ።ይኔ።እናት።እውደቹሀሌው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu Рік тому +51

    I’m orthodox
    I’m here watching the full video by standing up and when you cry I cried when you laughed I laughed
    Very Amazing ❤❤❤❤
    Great Job for Honoring Your Mother ❤

  • @fioriselihom6506
    @fioriselihom6506 Рік тому

    Yeni Enat Gobez jegna Neshe Ewdisalawe Rejim Edimna Tena yistshe❤❤🥰
    Yoniye ke wed balbeteh ena Lejojeh tbarekulin ,Ewinet Gobez neh❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 Рік тому +29

    የኔ ጀግና አንተን የወለደች እናት እግዛብሔር እራሱ የመረጣት በጥበብና በማስተዋል እግዛብሔርን በመፍራት የአምላካን ትዛዝ የፈፀመች ጀግና እናት ናት ተባረኩ ለበረከት ሁኑ❤🎉❤🎉❤🎉

    • @okubatasfmikal
      @okubatasfmikal Рік тому

      እናተ ኣንቺ ዕድለኛ ነሽ ልጅሽ ኣጠገብኪ ነው ይቅርታ ጠየቀ እኔስ መቸነይ ነእናተ እጠይቅ እነ ኣሁን ኣዲ ኣረብ ነይ እንዴት የድርግ መቸስ እጠብቅ እባነ ጠረሽኩ መንድሜ ምላድርግ ለኔ እኻ ካብ እስራት ኣገላገልካኚ ኣመሰግ ነይ ተባረክ

    • @okubatasfmikal
      @okubatasfmikal Рік тому

      ❤❤❤❤❤😂

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Рік тому

    ዩኒየ አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት ዋው እንዲት መታደል ነው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @millathmillath2388
    @millathmillath2388 Рік тому +46

    አለምን ብንዞር እንደናት የሚሆን የናትን ቦታ የሚተካ መቸም አናገኝም ረዥም እድሜ ለናቶቻችን❤❤❤❤❤❤

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 Рік тому +2

    ዮኒየ አንተ እግዚአብሔር የረዳህ ሰው አስለቀሰኝ እናት እናት የቃሉ ማነስ ግን እሷ ግዙፍ ፣ መልካም እሩህሩህ ቃል የለም እናትን እናት ያንተ ደሞ የናት አንደኛ ዘመናችሁ ይባረክ ፡፡ እድሜውን ጤናውን ይስጣት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ፡፡ ዘመናችሁ በደስታ ይለቅ በጣም እወዳችኋለሁ፡፡

  • @ምህረትብዙ
    @ምህረትብዙ Рік тому +3

    መልካም እናት ያላቹ እድለኞች ናቹ : እኔ ግን የእናትን መልካምነት አላውቅም ምክንያቱም በብዙ በድላ ስላሳደገችኝ እንደውም እናቶች ሁሉ እንደኔ እናት ይመስሉኝ ነበር ለካ መልካም እናቶች አሉ 😢😢😢😢 በእናት መወደድ ቢጎለኝም ወልጄ ግን እናት መሆንን እና ለልጄ እኔ ያጣሁትን ፍቅር ለልጄ እየሰጠሁ እንዳሳድግ ጌታ ስለረዳኝ አመሰግነዋለሁ : ከሁሉ በላይ ሁሉን የሆነልኝ እናትም አባትም እህም ወንድም የሆነኝን ጌታዬን አመሰግነዋለሁ ❤❤❤❤

  • @شمسالبلوشيالبلوشي

    ዮኒ ጀግና መሪያችን ነክ ጌታን ይቅርታ መጠየቅ በጣም መታደል ነው ዮኒ ባንተ ትምርቶች የይቅርታ ሰው ሆኛለው ጌታ እድሉን ሰቶኝ ቤተሰቦቼን ይቅርታ ጠይቆለው ስለሁሉም የጌታ ስም ይባረክ አንተን የወለደችልን እናት ብርክ ትበልልን❤❤❤❤

  • @Adis-lh9zj7xs4i
    @Adis-lh9zj7xs4i Рік тому +4

    ዮኒዬ እረጅም እድሜ ጤና ይስጠት እግዚአብሔር
    ለእናትህ እኛም በጣም እንወዳታለን በዕንባ ጀምሬ በዕንባ ጨረስኩ😢😢😢😢😢😢

  • @genetgetahun3370
    @genetgetahun3370 Рік тому

    Ooooo My God . እረረረ ዩንዬ አነባው አብሪክ አንተ ምን የታደልክ ነህ ዘመንህ ሰራህው . ይቆጨኝ ነበር እኔም እናቴን ባልክስ . በናቱ የተባረከ እድለኛ ነው ዘመኑን ሁሉ በተድላ ይሆንለታል ዬንዬ በሕይወት እና በተግባር ምሳሌያችን ሆነህ አሳየህን ዘመንህ ይለምልም እወድሀለው ዬንዬ

  • @jiji1709
    @jiji1709 Рік тому +39

    እሰይ እናት በምድር ላይ መተኪያ የላትም።እናት ሁሉ ነገር ናት ለልጅዋ።እንዲያውም የፓስተር የነብይ የሁሉም ፀጋ ባለቤት የሆነው የዮኒ እናት ያንስባታል።እድሜና ጤና ለሁሉም የኢትዮጵያ እናቶች ይሁን❤❤❤

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 Рік тому

      Ye Geta Enates aa?? Atemchachum? Wushoch wagachu alech be Gehanem!!!!!!!!!!!!

    • @jiji1709
      @jiji1709 Рік тому +2

      @@godismyway7305 የእናንተ አምላክ አሳዳዳቢ ነው አይደል።እዚህ ጋ የጌታ እናት ምን አመጣት።እስዋኮ ከሴቶች ሁሉ የተመረጠች ናት።አለም ብፅኧት የሚላት አምላክን የሚያህል የታቀፈች እዝህ ምን ትሰራለች።ድንግል ማሪያምን እንደናንተ የሚያቀላት እኮ የለም።ይልቁኑ ከዘላለም ሞት ልጅዋን የተሰቀለውን በማመን ውደ ዘላለም ህይወት እንድትመጡ እጋብዛችዋለሁ።

    • @godismyway7305
      @godismyway7305 Рік тому

      @@jiji1709 Menafik Ke Gehanem yedenal hahahaha zare betam sakugn hahahah ye Luther buchila yelek be gizesh atkelji tetemki ena temelesh. Wuchi ke zendow bete

  • @salamebito7678
    @salamebito7678 Рік тому +1

    የአግዚአብሔር የኔ ስም ለናተ ጋሻዬ ነው አዳለው የኔ አናትትትትትት የእግዚአብሔር ስም ለአናት ጋሻ ይውንልሽ ለአብርም የገባውን የተስፋ ቃሉን በአናቴ ይፈፅም የኔ አናት አድሜ ሰጠውሽ ጤና ሰጠውሽ ደስታን ልበሺ በአድሜ ልክሽ ኡሉ አፎይታ ይክበብሽ አማዬ ዋድድድድድድድድድድድድ ነው ማረግሽ የዮኒ አናት ለውላችንም አናት ናት ❤❤❤❤❤

  • @sabahabte2947
    @sabahabte2947 Рік тому +3

    አልልልልልልልልልል እናት እንዲህ ስትከብር ማየት እንዴት ደስ ይላል ዮኒ ጌታ ይባርክህ አንተ ደሞ በልጆችህ ክበር እልልልልልልልልል🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍😍💗💗💗💗💯💯💯💯💯🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nunawaktola2594
    @nunawaktola2594 Рік тому +1

    ዮዎኒ በጣም እድለኛ ነህ ስላረከው ነገር ሁሉ እግዚዓብሔር ይባርክህ

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 Рік тому +5

    የኔእናት ዘመንሽ ጉልበትሽ ጤናሽ ሁሉ ይባረክ እናቴ ውይ ዮኒ ታድለክ እችን የመሰለች ወርቅ እናት ስላለችህ ጌታን አመሰግናለሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ምሬየክዳንልጅ
    @ምሬየክዳንልጅ Рік тому +1

    እረጅም ዕድሜና ጤና ፍጣር ይስጦት የኔ ጀግና እናት አንች ማለት የዮኒ እናት ብቻ ሰትሆኝ የሁሉም እናት ነሽ ኑርልን❤❤❤❤❤እወድሸለሁኝ እማ

  • @selassiemollatrinity2803
    @selassiemollatrinity2803 Рік тому +7

    ለዮናታን አክልሉ እናት
    ክብርና ምስጋና ይገባታል ❤❤❤❤

  • @MekonnenAweke
    @MekonnenAweke Рік тому

    በጣም የሚወደው የእግዚአብሔር ሰው የወጣቶች መፍተኼ የሆነ ሰው እግዚአብሔር ይቅደምህ ከክፉ ይጠብቅህ

  • @rb2782
    @rb2782 Рік тому +5

    ሺ አመት ኑሪ ዘመንሽ ይለምልም የተባረከ ልጅ ሰጥቶሻል ልጅሽ እንኳን ላንቺ ለወለድሺው ለኢትዮጲያዊያን እናቶች ሁሉ ኩራት የሆነ ልጅ ሰጥቶሻል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ የቱወደዳቹ ቤተሰቦች. ዮኒ የልጅ አዋቂ አስተዋይ ዘመንህ ይለምልም ኑርልን ዮንዬ እንወድሃለን🙌🏾🙏🏽❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masiratwoldigiors8126
    @masiratwoldigiors8126 Рік тому +8

    ዮኒ ❤ተባረክ በህይወት ኖረ ለምስጋና ዕድል ስለሰጣህ ጌታ ይባረክ 🙏ዕድሜ ይጨማርለቸው❤

  • @kalkidanashenafi7807
    @kalkidanashenafi7807 Рік тому

    እናትዬ ተባረኪ ፀጋ ልበሽ በእውነት አቺ ትልቅ እናት ነሽ እድሜ ይስጥልን ከጤናጋ ልምልሚ። እወድሻለው 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 Рік тому +8

    የዮኒ እናት እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር አምላክ ይስጣት❤❤❤❤❤❤❤

  • @netsanetabebe4831
    @netsanetabebe4831 Рік тому

    ዬኒ ጌታ ዘመነህን ይባርክ እንዴት መታደል ነው እናት በህይወት ኑራልህ ይቅርታ መጠየቅ መታደል ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እናትህንም ጌታ ረጅም እድሜ ይስጥልህ

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Рік тому +10

    ዮኑ እናትህ እድሜአቸዉን እረጅም ጤናቸዉን ሙሉ ያርግልህ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Рік тому

    የበደልናቸዉን ሰዉ በህይወት ሳሉ ይቅርታ መጠየቅ ምን ያህል ያስደስታል ኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉ ዮኒዬ አንደኛ ነህ ለብዙዎች ምሳሌ ነህ

  • @muluhundabo5046
    @muluhundabo5046 Рік тому +29

    አባካችሁ ቃለ መጠይቅ ብትቀረብ መልካም ነው ምክንያቱም ለብዙ እናቶች እና አባቶችም ምሣሌ ነች ደግሞ ጥሩ ት/ት የምሆን ነገረ ትመክራለች ብዬ አስባለው እድል ስጡዋት ተባረኩ።

    • @lealem_bereket
      @lealem_bereket Рік тому +1

      ቀርባ ነበር 2015 ጅማሬ ላይ

  • @abgi4841
    @abgi4841 Рік тому

    የኔ እናት ምን አባቴ ልሁንልሽ የኔ ጌጥ የኔ ልብ ኑሪልኝ እናቴ ደርሼ እስካስደስትሽ ክረሚልኝ

  • @haregtegegkeya8871
    @haregtegegkeya8871 Рік тому +4

    ሀገሬ ሥገባ የመጀመሪያው ሥራዬ እናቴን ማመሥገን ነው በድሜ በጤና ያኑርልህ እደዛሬ አልቅሼ አላቅም 😢 💚🙏

  • @MihretMaja
    @MihretMaja 3 місяці тому

    እማማ እንኩዋን ወለዱት ዮንን ለኛ, ለወጣቶች ተባረኩልኝ የኔ እእማ 🙏🙏🙏🙏ዮን,እንኩዋን ተወለክል ለኛ, ለዓለም ወጣቶች እወዳሃለን ባለቤት ትባረክ 🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Рік тому +12

    እግዚአብሔር ለእናቶች ረጅም እድሜና ጤና ይስጠቸው እናቶቻችንን ክፉ አንከበቸው

  • @ewnetyasarfal
    @ewnetyasarfal Рік тому

    እኔም እንዲሁ አንድ ቀን አባቴንና እናቴን በህዝብ ፊት አመሰግናቸዋለው። ብዙ እየነበራቸው ለኔና ለውንድሜ እንዲሁም ለእህቶቼ ሲሉ ዝቅ ብለዋል የሰው ፊት አይተዋል፣ ተንቀዋል፣ ማዲያት እና በሽታ አጥቅቷቸዋል። ዮኒ ተባረክ!! ተባረክ እንዴት ደስ እንዳለኝ አታውቅም!!!😭🥰🥰🥰

  • @tosfisb8754
    @tosfisb8754 Рік тому +7

    😢ጌታ ሆይ ሁላችንንም ለዚህ አብቃን እባክህ ዮኒዬ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልህ

  • @mastashamas4524
    @mastashamas4524 Рік тому

    አላቃትም እኔ
    ዛሬ ገባኝ ስለ እናተ ዮኒ
    ረጅም እድሜ ለናትህ
    እድለኛ ነህ

  • @mayzamarkos9385
    @mayzamarkos9385 Рік тому +35

    ❤❤❤❤❤❤ እናት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ምስክር ነው ከእኔ እድሜ ቅንስ ለአንቺ ይሰጥሽ ይሄ ነው የኔ መልስ ❤❤❤❤❤ እናት Love you !!!! ሺህ አመት የኑሩልን የኔ የዛሬ እንባ የፍቅር ምልክት ነው ❤❤❤❤❤Mother of Generation ❤❤❤❤❤

  • @tadeluteressa9345
    @tadeluteressa9345 Рік тому

    የዮኒ እናት እልፍ አለፍ ዓመት ኑሪ ዮኒን ለኢትዮጵያ ምድር በረከት እና መፍቴ የሆነ ጀግና ሰለወለድሺልን ተባረኪ ዮኒም ተባረክ የድካምክን እንጅራ ብላ የእናቶችን እንባ ያበስክ ያሳረፍክ አንተም ጌታ የሚያሳርፍ ነገር በህይወትክ ይስጥክ።

  • @selambekele8175
    @selambekele8175 Рік тому +6

    ድንቅ እና ጀግና እናት ያንስባታል
    አዎ ዮኒዬ እንኳንም የሷ ልጅ ሆንክ
    እንኳንም ያንተ አይነት ድንቅ ልጅ ወለደችልን
    እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ያድልሽ እናትዋ።
    ጌታ ኢየሱስ ደሞ ፈፅሞ ይፈውስሽ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 Рік тому

    ዮኒ ዘመንህ ይባረክ!!!!!!!!!!አከብርሃለሁ!!!!!!!!!!!!!!

  • @mentasenote5583
    @mentasenote5583 Рік тому +13

    እኔ መጀመርያ 2015 መልካም ወጣት የተከፋታ ቀን ለእሱወ ነበር ያዘንኩት የስራው ክብደት ሰስብ በእውነት ጀግና እናት ነሽ በሁሉ እንካን ጌታ ሁላቹንም እራደቹ ❤❤❤❤❤

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 Рік тому

    ዮኒ ተባረክ የተባረኩ እናት ስላለህ ተባረኩ ልጆችህ እንዲህ ያክብሩህ የልጅ ልጆችህ ዘርህ ይባረክ ለናትህም እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤

  • @meseretmala2194
    @meseretmala2194 Рік тому +14

    ማነው እንደ እነ እንባዎን የጨረስው😢😢😢😢😢እድመና ጠና ይሲጥሺ የነ እናት❤❤❤❤❤❤❤❤እንወድሻለን🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @Hana-l1e9p
    @Hana-l1e9p 10 місяців тому

    😭😭😭😭እግዚአብሄር ይባርክህ ዩኒዬ ለእናታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ያስለቀስኝ ተባረኩ 🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mademade4846
    @mademade4846 Рік тому +3

    ዮኒዬ አንተ እድለኛ እኮ ነህ የብዞውች አባት ደግሞም ለኛ ለወጣቶች ምክንያት ስለሆንክ ጌታን እንድናውቀው ሳይገባን ሳናውቀው እንዳያልፍብን እንተን ያስነሳ ስሙ ይክበር እናትነት ባንተ አገላለፅ ለምልሙ ዮዬ ሺ አመት ይኑሩልክ አንተ የተባረክህ

  • @abeljesus3877
    @abeljesus3877 Рік тому

    በጣም ደስ ይላል ለእናታችን ክብር ልንሰጥ ይገባል ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ዬኒ መልካም አድርገሀል ተባረክ

  • @sabafeleke7085
    @sabafeleke7085 Рік тому +11

    አቤት ጌታ ሁልጊዜም ስራህ ድንቅ ነው እጅን በአፍ የሚያስጭን ብዙ እናቶች በምድራችን ላይ በመውለዳቸው በሚያዝኑበት የብዙዎችን እናት እምባ የሚያብስ ምስጋናና ይቅረታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ በቃልም በስራም የተገለጠ አገልግሎት ዮኒ ዘመንህ ይባረክ

  • @febenfebi2892
    @febenfebi2892 Рік тому +1

    Yene tenkara enat anchi tileyibgnalesh geta edime ena tena yistilgn❤❤❤

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Рік тому +8

    እግዚአብሔር ሆይ ይህን የተባረከ ቤተስብ ስለ ሰጠኸን እናመሰግንህለን ዶኢዬ የኔ እርጎ ለምልሚ😢😢😢

  • @selamadere
    @selamadere Рік тому

    የኢየሱስ አገልጋይ ዮናታን አከሊሉ ባለበት ታላቅ የሆነው የእግዚአብሔር ጥበቃና ሰላም ከአንተም ከቤተሰቦችህ ጋር ይሁን። እያልኩ ከዚቡኀላ እናትህ ላይ እንባ ባለይ ብዬ በጌታ ፍፁም ፍቅር እጠይቅሀለው እረፍት ይውሰዱ አና ለአይናቸው ደግሞ ክሬም ግዛላቸው ዶክተር አማክረህ ይጠቀሙ አይን ስር ሲጎደጉድ አንደኛው በቂ እንቅልፍ ካለማግኘትና አረፉት ማጣት ነው እና እርፍፍፍ ይበሉ።ከአሜሪካ ስትመለስ ክሬሙን ይዘህላቸው ና ተባረክ

  • @berekettitos2948
    @berekettitos2948 Рік тому +3

    ሁሉም ኢትዮጵያዊ እናቶቻችንማ ይህንን ወግ ይዩ 😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Mariya-n9g
    @Mariya-n9g 2 місяці тому

    አምላኬ ሆይ እኛንም ለዚ ቀን አብቃን ዬኒ የተባረክ ነህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 Рік тому +7

    እንባየን መቆጣጠር አቃተኝ
    እንኩዋን ወለደች እውነት ዮኒዬ ❤😢😢

    • @tigistedosa5990
      @tigistedosa5990 Рік тому

      የ fb ጓደኛዬ የ እናት ነገር ስስ ጎኔ ነው በጣም ነው ያለቀስኩት 😢ሁሉም እናቶች ሺ አመት ይኑሩ 🙏❤️❤️❤️

  • @ermiyasvlogs6046
    @ermiyasvlogs6046 Рік тому

    ዮንዬ ለትውልድ ዋና ነገር ብቻ ሳይሆን ትርፉንም አጨብጠኸዋል ተባረክ እሳቸው አንተን ወለዱ አንተ ብዙ አፍርተሃል እልፍ አትርፍ ልጄ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mobizone4136
    @mobizone4136 Рік тому +32

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜእሽን የስራዘምልሽ የኔ እናት❤ ዮን እግዚአብሔር አምላክ አበዝቶ ይበርክ ታበራክ ለብዙኦቻችን የእነት ፍቅር አስታማርኬን ዘመንክ ይበራክ❤❤❤🎉🎉🎉

    • @TekaligneBekele
      @TekaligneBekele Рік тому

      ዮናታን እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Wed-nf2ih
    @Wed-nf2ih Рік тому +1

    ዮኒዬ ተባረክ አንተን የወለደች እናት ትባረክ እረጅም እድሜይስጣቸው

  • @abyine-wz4yh
    @abyine-wz4yh Рік тому +7

    የዮኒ እናት ጌታ እድሜ ይስጥሸ

  • @meronmilkyasyemisrachlij8354
    @meronmilkyasyemisrachlij8354 Рік тому +2

    ኡፊፊፊፊ ምን ልበል ቃላት አጤረኝ እግዚአብሔር ለእናቶቻችን እሜና ጤና ያብዛልኝ።❤

  • @burtokanbn
    @burtokanbn Рік тому +13

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የኔ እናት ትለያለች እንኳን ጌታ ለዚህ ክብር አደረሰሸ የክብር ባለቤት ጌታ ለዘላለም ይባረክ❤❤❤❤❤❤ የወንጌል አርበኛ የጠላት መርዘኛ ሰማይ ወራሽ የምድር ጨው የኔ በጌታ በኢየሱስ ስም ተባረከ ዘመነይ ለምለም ❤❤❤❤❤❤❤

  • @hiwotkasahun980
    @hiwotkasahun980 Рік тому

    ዮኒዬ ይበልጥ አከበርኩህ በእጥፍ ወደድኩህ ራሴን እንዳይ አደረከኝ የልጆጅህ አባት ያርግህ በብዙ ፀጋ ተገለጥ!!!!

  • @JesusisthewayJesusisthelife
    @JesusisthewayJesusisthelife Рік тому +6

    የኔ ቆንጆ እናት እግዚአብሔር እድምና ጤና ያብዛሎት ❤ ዮኒዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 Рік тому

    የዮንዬ እናት የተባረኩ እናት የትውልድ እናት እድሜ ይስጥልን ዮንዬን ቀጥ አድርገው ስላሳደጉልን እናመሰግናለን

  • @abeba3977
    @abeba3977 Рік тому +3

    የኔ እናት 1000% ዓመት ኑሪሎት❤❤🎉
    አጀተን ነበረ የበለኝ😭😭😭💕😍 የእናት ፍቅር💔💓

  • @Tameis4Christ
    @Tameis4Christ Рік тому

    ትልቅ ማስተዋል ዮኒዬዬዬ የኖርከውን ምታስተምር ያስተማርከውን ምትኖር ነህ ተባረክ

  • @rahelgetachew7743
    @rahelgetachew7743 Рік тому +4

    እልልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለየሱስ ይሁን ዮኒዬ ተባረክልን ማሚዬ ረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ለምልሙልን

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe1811 Рік тому +1

    የእኔ እመቤት አንቺ የዚህ ሁሉ ወጣቶ እናት ነሽ ለምልሚ ዘመንሽ ይባረክ ረጅም እድሜ እና ጤና ተባረክ

  • @seblaberket6735
    @seblaberket6735 Рік тому +3

    የኔ ጌታ እነቴን ወደተለው እንከበከተለው ግን ይቅርታ ብዬአት አለቅም በእምበነው የጨራስኩት😢😢😢😢ዮንዬ በአንተ ውስጥ እየሱስን እየያሁነው ጌታ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤

  • @ሁላችንምእንነጋገርእንወያ

    እናት ክብር ፍቅር ይገባታል ስንል በምክኛት ነው እኛ ለአደብባይ መብቃታችን እነሱ ጭስ ጭስ ሸተዋል ተጎሳቅለዋል ተርበዋል ታመዋል ግን ሁሌም ለኛ ነው የኖሩጥዮናታን ላንተም ለዉድ እናትህ ረጅም እድሜ ጤና ይስጣቸው ላንተም በከፍታ ላይ ከፍታ ይጨምርልህ ተባረክ።

  • @yaredyohannes8487
    @yaredyohannes8487 Рік тому +11

    መልካም ወጣት ላይ በነበርን ጊዜ ከምግብ የተነሳ ምንም ሳንታመም እና ሳንጨናነቅ እንድንማር ስላደረጉልን አስተዋጸኦ እናመሰግናለን። እኔ በግሌ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ። ዮኒም የዮኒም እናት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።

  • @MimiMimi-zo3rm
    @MimiMimi-zo3rm Рік тому +1

    ዮኒ ታድለህ ምርጥ እናት ነው የሰጠ እግዚአብሔር

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 Рік тому +4

    ዬኒ እናአትክ ደስትላለች ታሳዝናአለች በደንብ ካሳአት የታዋቂሰዎችግር ቤተሰባቸውን አያዮም ሁሉም ለደጅሰውነው ሚሮጡት

  • @KonjitWolde-i5q
    @KonjitWolde-i5q Рік тому

    አገልጋይ ዮኒ እናትህን ይቅርታ የመጠየቅ እድል በማግኘትህ እድለኛ ነህ! ለእናት የሚገባትን ክብር እንድትሰጥ የረዳህ ጌታ ይባረክ! ከጌታ ነው! ከኢየሱስ!

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Рік тому +32

    ኡፈፈፈ እኔም ለእናተና ለአባተ በእግራችው ወድቀ ይቅርታ መጠየቅ ፈልጋለው ጌታ ሆይ የቀራውን ውራቶችን በስላም አስጨርስኝ ለይቅርታ አብቃኝ 😭😭

  • @hamereassefa9541
    @hamereassefa9541 Рік тому

    ዮንዬ ደግ አደረግህ የምስጋና ባለእዳ እንዳትሆን እግዚአብሔር እረዳህ አንተ ብቻ ሳትሆን የኢትዮጵያ እናቶችም ልናመሰግናቸው ይገባል እኔ በራሴ በጣም አመሰግናለሁ ከልቤ ለእርስዎ ታላቅ ክብር አለኝ አስደናቂ እናት እግዚአብሔርን ማገልገል በተገቢው የተረዱ እናት ,ውድ እናት ፍሬያማ እናት , ጀግና እናት , የከበረውን ከተዋረደው የለዩ እናት , ጥበበኛ እናት , የዮንዬ እናት ,የትውልድ እናት, ባለ ብዙ ማዕረግ ጤና ይስጥልኝ እድሜ ይስጥልኝ አምላኬ እንደ ባለፀግነቱ መጠን በክርስቶስ ኢየሱስ በክብር በበረከት ያትረፍርፍልኝ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 Рік тому +22

    ወደ ቆላስይስ 3
    20፤ ልጆች ሆይ፥ ይህ ለጌታ ደስ የሚያሰኝ ነውና በሁሉ ለወላጆቻችሁ ታዘዙ።

  • @HabetamuDembelo
    @HabetamuDembelo 6 місяців тому

    የነ እነት ሁለም ወድሸሎ እጊዚአቡሔር ራጅም እድሜ ነእ ጤነ ❤❤❤❤❤❤

  • @BinyamTamirat
    @BinyamTamirat Рік тому +37

    እናቴ እግዚአብሔር የሰጠኝ ልዩ ስጦታዬ ነሽ
    (#ጥሩ ሰዉ)
    ልክ እንደ ሾንኮራ አገዳ ነዉ
    ብትሰብረዉ:ብትነክሰዉ
    ብትገጨዉ: ብትመታዉ
    ብትፈጨዉ እራሱ ሁለም ታፋጭ ነዉ😍
    እማዬ የኔ ዉድ እናት 💞

    • @afifeassi2540
      @afifeassi2540 Рік тому +1

      Yogn yanite hiwot yelela sewu lenem chimir ye hiwot meniged honuwal silez geta akibir

  • @liyutube4637
    @liyutube4637 Рік тому

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ የኔ እናቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥት ዮኒ ታበርክ ጸጋ ይጨምራልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @okubatasfmikal
    @okubatasfmikal Рік тому +3

    ተባረክ ከስተውዕል ስለ ዝገበርካኒ ናይ እናት ክብር ኣሁን ገባኒ ኩሉ ግዜ ይወቅሳ ነበር ዘይ ገበረትለይ ኢለ ግን ኣነ እየ ዘይገበርኩ ኣመሰግን ነይ እናትካ ትለምልም ንመልካም ወጣት እያ ወሊዳትካ ማህጸና ይባረክ